LTV SHOW : እንደ ሌሎች ብሔርተኞች አይደለንም - እስክንድር ነጋ (ክፍል 1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @umarumar2682
    @umarumar2682 4 ปีที่แล้ว +11

    ቢቲ የኔ አደኛ ጋዜጠኛ ይህን ቅዠታም አፋጪልኝ አማራ ነኝ ግን እዲህ የጃጀ ሰው አልደግፍም

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว

      ይሕ ዘርኛ አፍጠጠችው

    • @abrahamwolde9036
      @abrahamwolde9036 4 ปีที่แล้ว

      Umar Umar 100% እርግጠኛ ነኝ አማራ አይደለህም

    • @l2562
      @l2562 4 ปีที่แล้ว

      ይህፀረሙስሊም

  • @thankstoallah3825
    @thankstoallah3825 4 ปีที่แล้ว +10

    17ኛው ደቂቃ ላይ ተመልከቱ እኔ መፅሀፍ ቅዱስ ነው መመሪያ እያለ ነው
    ወዳጀ ሙስሊም ሆነህ እስክንድርን ከደገፍክ ቁርአንን በመፅሐፍ ቅዱስ ይቀየርልኝ እንዳልክ ቁጠረው !!! ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @KT-bc5if
      @KT-bc5if 4 ปีที่แล้ว +3

      Ahmedl Hadi አንተ ደንቆሮ! እና ቁርአን ነው መመሪያየ ይበልህ ? ሂድና የማታ ተመዝገብ እኔ እከፍልልሃለው ! ግም !!!

    • @user-jz9gr1kb2f
      @user-jz9gr1kb2f 4 ปีที่แล้ว

      @@KT-bc5if እእእእእእእእእእ አንተ እእእእእእእእእ ባልዲ ራስ

    • @KT-bc5if
      @KT-bc5if 4 ปีที่แล้ว +2

      አቡ ኢማን በባልዲ ሙሉ ውሃ ታጥበህ ስለማትፀዳ አትለፍልፍ ቆሮቆንዳ !!!

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 4 ปีที่แล้ว

      @@KT-bc5if NASTY Christian like ya should be a live. Go clean urself w/ Tibel.

    • @user-jz9gr1kb2f
      @user-jz9gr1kb2f 4 ปีที่แล้ว

      @@KT-bc5if እእእእእእእእእእ እንዴት እእእእእእእእእእ ደስ እእእእእእእእእእ ይላል እእእእእእእእእእ ስድብክ እእእእእእእእእእ ድገመኝ እእእእእእ

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 4 ปีที่แล้ว +7

    እስኬው የሚያውቅህ ያውቅሃል አንተ ምርጥ ስብዕና ያለህ ትክክለኛው የኢትዮጵያዊ ባህሪይ የሚታይብህ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💚💛❤

  • @fikergelanew2132
    @fikergelanew2132 4 ปีที่แล้ว +4

    አስክንደርዬ መቼም ስርዓት የላቸውም የላትም ለትንሽ ጊዜ ትህትናንም ሰራትንም አስተምርሃታል ተባረክልን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +11

    ኣምሓራ ብቻ ሳይሆን እኛም ከዘረኝነት የፀዳን ኢትዮጵያውያን እስክንድርን እንወደዋለን እናከብረዋለን 💚💛❤ ከባልደራስ ጋር ወደፊት💪💚💛❤

    • @TIGTIG-z
      @TIGTIG-z 4 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪ ማንነቱን ጽንፈኛ ብሔርተኝነቱን እማ በማስረጃ ሳይቀር ገለጠችውኮ የአማራ የጎበዝ አለቆች በአጸያፊ ሁኔታ በድንጋይ ወግረው ሰው ሰገድሉጨፈጭፉ ማውገዝ የአማራ ጥቃትያሉት ደግሞ እስከ ውጭ ሄደው ፍትህ መጠየቅ ይሄ ኢትዮጰያዊነት አይደለም ኢትዮጰያዊነት የሁሉም ጥቃት ተሰምቶህ አጥንተህ ፍትህን መጠየቅ ነበር

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 ปีที่แล้ว +20

    ክክክክክ አጥበሽ አጥበሽ አሰጣሽው ኡኡኡኡ
    ውርደት!!!
    ለመብቀል ዳር ዳር የሚል ፀጉርን አሸብተሽ ሰደድሽልኝ!!!
    ተባረኪ አቦ!!!
    በሌላ ቲቪ ለምዶ ቀድሞ ዝግጅትን !! የዘረኛ መጨረሻ
    የአፄ ቡቼላ!!

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว +5

      ቢቲን አለማድነቅ አይቻልም ይሕ ውሽታም

    • @amietubetube927
      @amietubetube927 4 ปีที่แล้ว

      @@sadasada2724 ሠብሥክራይብ አርጉኝ ውዶች

    • @iamanethiopian3949
      @iamanethiopian3949 4 ปีที่แล้ว +1

      ባናትሽ ተደፊ የጋላ ልጅ

    • @tidaa3133
      @tidaa3133 4 ปีที่แล้ว +2

      @@iamanethiopian3949
      ኤይጅ ዘረኛ
      እኔ ብሔሬ አማራ ነው።ያውም ቦረና መካነሰላም
      የአፄ ቡችላ !!!

    • @user-go2cp9fn7q
      @user-go2cp9fn7q 4 ปีที่แล้ว

      አህዛቦችና ዝቦች ሁሌም አድናቹ

  • @user-kv7mm7vb8x
    @user-kv7mm7vb8x 4 ปีที่แล้ว +13

    ቤቲየ ቀጥይበት ጀግና ነሽ ብዙ ጥያቄ ጠይቀሸ ነበር
    አጥጋቢ መልስ የለውም ባዶ ቅንጭላት ነው አላህ ያዋርደው ይውተበተባል መልስ ሲያጣ

  • @user-tq8pr6yy7u
    @user-tq8pr6yy7u 4 ปีที่แล้ว +49

    ሀይማኖታቸውን
    ለብሄር መነገጃ አደረጉት
    ተዋደን ተከባብረን እዳንኖር አደረጉን
    ትግሬውን ከኦሮሞ ኦሮሞውን ከአማራ
    አማራውን ከትግሬ ጋር አባሉን ልባችንን
    በጥላቻ አጠቆሩት ዘረኛ አደረጉን
    allah እልም ያርጋቸው

  • @tigistbarsawe6826
    @tigistbarsawe6826 4 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ምን አይነት ስነ-ስርዓት የጎደለሽ ነሽ
    የስክንድር ደጋፊ ባልሆንም ዛሬ ባዳመጥኩት ልክ የምር ትዕግስቱን ላደንቅ እገደዳለው
    ቤቲ ግን ለሚዲያ አትመጥኚም

    • @samzoscalus3747
      @samzoscalus3747 4 ปีที่แล้ว

      አይገርምም exactly ተመሳሳይ ነገር ነበር ያሰብኩት። she is an absolute useless

    • @user-ml3yg3dc4y
      @user-ml3yg3dc4y 4 ปีที่แล้ว

      Betam kelbelaba nat ye saw hasab atasehrshem

  • @halwottamiru6436
    @halwottamiru6436 4 ปีที่แล้ว +27

    በጣም የሚገርም እኮ ነው በቃ ኢትዮጵያ ቀርታ አማራ ኦሮሞ ሆነ ወሬው

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እስክንድር ተባረክ ተባረክ በራስ የመተማመን መንፈስ ለትውልዱ አርዓያ በራስ መተማመን ምልክት

  • @mesrert123
    @mesrert123 4 ปีที่แล้ว +9

    እስክንደር ጀግናችን ነህ በጣም የማከብርህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህ

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup 4 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም ጋዜጠኛ እንደ ቤቲ ማጋለጥ ነው😍😍😍

    • @sofiasofi7347
      @sofiasofi7347 4 ปีที่แล้ว +2

      አለሽልኝ. እኔ ምለው. ለአማራ. ብቻ. ተናገሪ
      እያሉ. የሚሳደቡ። ደብተራዎች

    • @hananGalam-Makeup
      @hananGalam-Makeup 4 ปีที่แล้ว +2

      @@sofiasofi7347 ተያቸው የኣፄን ስራት ናፋቂ ሰካራም ውላ። የኣፄን ኣንገት የት ነው በያቸው😂😂😂 ሱዳን ላይ የመጣ የሄደ በጥፊ ይለዋል😤😃😃😃

    • @sofiasofi7347
      @sofiasofi7347 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hananGalam-Makeup ክክክክክ. እኮ. አመልጦኝ ነው
      ፍሳም. የሆነ

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 4 ปีที่แล้ว

    እስኬው ጀግናችን የኛ የምርጦች ምርጥ ከዚህ በኃላ እንኳን በሚሊዬን አመታት የአንተ ስም ከዘመን ዘመን ሲወደስ ይኖራል ።ይህቺን ውዳቂ ቤተልሄምንም ስላከበርካትና ልታናግራት ፈቃደኛ መሆንህ የትልቅነትህ ሌላው የአንተ ትልቅነትህ መገለጫ ነው ሁሌም ከፍ እያልክ ከፍታህ እያደገ ይሄዳልና እንደቤቲ በስብና ማነስ የምትሰቃየዋን የአናሳ አናሳንም የተከበሩትን ሰዎች ለማናገር እስኬ ችግር የለበትም ተባረክልን ወንድማችን ።

  • @sidettubesportwhatsnew7813
    @sidettubesportwhatsnew7813 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ እህቴ ....በጣም ኣደንቅሻለሁ.....ቢሆንም ግን ለጃዋር እና ለ እስክንድር የጠየቅሻቸው ጥያቄን ኣይቻለሁ በጣም እያደላሽ የ ኣንዱ ጠበቃ እና ለ ኣንዱ እንደ ጋዜጠኛ ኣይደረግም ....ኣንቺ እራስሽ የ ኢትዮፒያ የልጅነት ፍቅርሽ የጎደለበት ወደ ኣንዱ የማዳላት ኣይቼብሻለሁ....ለምሳሌ ልገምት እያልሽ በ ኣክብሮት ጠየቅሽው ...ለዚህ እስክንድር የሚባለው ሰው ግን በጣም ክብሩን በሚነካ ውርደት ጠየቅሽው ...ይህንን ኣልቃወምም ኣሪፍ ስራ ነው ...ግን ለጃዋርስ ለምን በዚህ መልክ ኣልጠየቅሽውም .......እስክንድርም ጃዋርም ለኔ እንደ ኣንድ ፍጡር በምድር ሰው ናቸው .....ግን ሼም ነው እግዚአብሔር ፍሪ......ለብር እና ለጥቅም ከሆነ ግልጹን በኣደባባይ ኣንድ ቀን ሲወጣ ውርደት ይሆናል ያኔ .........ወይንም ሞያውም የምታፈቅሪው ከሆነ ሁሉንም ሰው እንደ ዛሬ ማፋጠጥ....

  • @user-tk9qd5pc4c
    @user-tk9qd5pc4c 4 ปีที่แล้ว +85

    ቢቲ አለቀልሽ ወር ሙሉ የሚዲያ ሽፋን መሆንሽ ነው ቻይው እንግዲ

    • @Sara-bj4zh
      @Sara-bj4zh 4 ปีที่แล้ว +9

      ቤቲ እኔ ተጎናነኝ እውነት ነው እኔ አማራነኝ ነፍጠኛ ያፄውን ታርክ ናፋቅ አልገድፍም

    • @gracianehme8559
      @gracianehme8559 4 ปีที่แล้ว +8

      ምንም ያውሩ እሷ ከእስክድር በአስተሳሰብ ትሻላለች ይሄ ግሽጣራስ ዘረኛ አሁን ሲጠየቅ ቁጭት ነው ይበል እግዲህ

    • @user-zm6vp3zv5q
      @user-zm6vp3zv5q 4 ปีที่แล้ว +3

      ማና ባቱ እሚናገራት

    • @user-tk9qd5pc4c
      @user-tk9qd5pc4c 4 ปีที่แล้ว

      @@user-zm6vp3zv5q ተሳዳቢዎቹ ናቸዋ እንዶም ስድብ ብቻም አይደለም ደሴ ታይምስ አገቷን ቆርጣቹ ሀምጡልኝ ብሎ ፖስተዋል ሀሀሀሀሀሀ

    • @yayne1988
      @yayne1988 4 ปีที่แล้ว

      @@user-zm6vp3zv5q ራስህን ትጠላለህ?

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 4 ปีที่แล้ว +9

    ሙስሊምን ስለሚጣል በጣም ነው የምጠላው ሲናገር አንድም ቀን አድምጨው አላውቅም ቤቲ ጀግናይቱ ስለሆንሽ ላድምጠው

    • @amietubetube927
      @amietubetube927 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ሠብሥክራይብ አርጊኝ ፒሊሥሥ

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 4 ปีที่แล้ว

      @@amietubetube927
      እሺ አንችም አድርጊኝ

    • @amietubetube927
      @amietubetube927 4 ปีที่แล้ว

      @@honeytube8922 እሽ

  • @hikma9245
    @hikma9245 4 ปีที่แล้ว +8

    ቤቴ ጎበዝብየሻለው የኔ ቆንጆ በፍትሀዊ እና በእውነት ላይ የተመሰርተ ስራሽን ቀጥይበት አላይ ይገዝሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ሀቢብቲ

    • @zeryehshefrwe3866
      @zeryehshefrwe3866 4 ปีที่แล้ว +1

      Yan konjo nawe yalekawe teffff

    • @hikma9245
      @hikma9245 4 ปีที่แล้ว

      ምነው ተሳሳትኩ ቆንጆ የሚያስብለው ግልፀኝነት እና በተሰማሩበት የስራ መስክ ለሀገር ማገልገል ነው ለኔ እውነት ለመናገር አለመለማመጥ ተጠያቂው እንደው ኮንፊደንስ የለውም ተንተባተበ ምድርተብታባ

  • @ethiopianmom5176
    @ethiopianmom5176 4 ปีที่แล้ว +2

    ከአወራራቸው አስተዳደጋቸውን ተረዳሁ፡፡ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ

  • @alberteinstein4416
    @alberteinstein4416 4 ปีที่แล้ว

    Wawuu wonderful Journalist endezi agatchiwu enji yekedimo sreat nafaki newu tks Bety 👍👍

  • @user-op7nm1st6i
    @user-op7nm1st6i 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤቲ የኔ ቆንጆ በዚስራሽ ቀጥይበት እዉነት ጉበዝ ሰዉ ነሽ

  • @hawatube7358
    @hawatube7358 4 ปีที่แล้ว +36

    ይቅርታና እኔ አማራ ሆና ኦርሞ ሆና ሳይሆን ግን ይህ ሰው እንኳን አገር ሊመራ መጀመሪያ ሀገር ከመምራት በፊት ሁሉንም እኩል አድርገህ ማየት ይኖርብሀ ማለቴ ለስልምና ያለክ ጥላቻ እንኳን ላዳምጥክ ላይክ እራሱ አልፈልግም !!!

    • @mesrert123
      @mesrert123 4 ปีที่แล้ว +3

      ደንቆሮዎች መቼ ነዉ እስላም የጠላዉ ችግራቹ መሀይምነትና መንጋነት ነዉ

    • @hawatube7358
      @hawatube7358 4 ปีที่แล้ว

      @@mesrert123 አስራት ቲቪ ላይ ምን እንዳለ ማዳመጥ ትችያለሽ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ስለሞጣው አደጋ ያለውን መቸም አረሳም ከተማረ ሰው የማይጠበቅ መልስ ነው የሰጠው ለሀገራችን የሚበጀውን አላህ ይስጠን

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 4 ปีที่แล้ว

      Hawa Makone ---- ሳታጣሪ አትፍረጂ

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 4 ปีที่แล้ว +1

      Selam@: you’re the one who is a hater. The despicable Eskinder is on record for his hateful rhetoric. Bethe did great job for exposing his ignorance. Btw, I want to tell him , Geez was never spoken in Ethiopia.

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 ปีที่แล้ว

      Hawa Makone እስክንድር ኦሮሙን እንደሚጠላ የታወቀ ነው
      ግን ሙስሊሙ ጀዋር ኦርቶዶክስን እንደሚጠላ እና ለማፍረስ እንደሚሮሮጥ
      እስክንድር በ እስልምና ላይ አላደረገም ።
      የ እናንተ ችግር የራሳችሆን አታዪም ሆሊ ሊላው ላይ አንድ ጣት የምትጡቆሙት

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲ ጀግና ነሽ ስለ አማራ እውነት እንዲወራ አይፈልጉም እነሱ ያሻቸውን ሲያወሩ ስለ አማራ ስታወሪ ግን እንደተደፈሩ አርገው የሚያዩ ትምክህተኞች ናቸው በየለቱ ስለ ሌላው ብሄርና ፖለቲከኞች የምትሉት የለም ስለነሱ ሲወራ ያማቸዋል

  • @boontuusikkoomandoo3984
    @boontuusikkoomandoo3984 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀግንነትሽ የኮራል ቤትሻ✊😘

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 4 ปีที่แล้ว +10

    አማራ አማራ አትበል ሲጀመር ማንም አማራ አይመርጥህም አብሶ እኛሙስሊሞች የምንሞትለት ድን እንጂ የምንሞትለት ቤሄር የለንም እራስህን አስተካክል መጀመሪያ አተ አገር ቀርቶ ቤተሰብህን በደብ እምታስተዳድር አትመስለኝም

    • @mesrert123
      @mesrert123 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኘ እስልምና ምንድነዉ የሚያስተምራቹ?ባለጌነትና ዘረኝነት ነዉ

    • @zeharereshedzeharereshed3469
      @zeharereshedzeharereshed3469 4 ปีที่แล้ว

      @@mesrert123 አንች ምን ቅጥል አድረገሽ ክፍት

    • @zeharereshedzeharereshed3469
      @zeharereshedzeharereshed3469 4 ปีที่แล้ว

      @@mesrert123 ስለእስልምናየት አባሽ ታውቂለሽ ሽርሙጣ ካፊር አንች ምን አባሽ አገባሽ የውሻልጅ ዶሮም እናተ ካፋችሁ ጥሩነገር አይወጣችሁም ከልብ

    • @newmessage6680
      @newmessage6680 4 ปีที่แล้ว

      @@zeharereshedzeharereshed3469 ያለብህን ችግር 700 ሚሰት 500 ወሺማ ላለወ ለነብዩ መሀመድ ንገርወ አንተ ኮተ ት ክክክክ ሺታም

  • @user-jz9gr1kb2f
    @user-jz9gr1kb2f 4 ปีที่แล้ว +18

    እንዴት ደስ ይላል እውነቱን አፍረጠረጠው ከድሮም ጥሩ ነገር አይወድም
    ሙስሊሙን አክራሪ ብሎ
    ኦሮሞን ጠባብ ብሎ
    ትግሬን ጨቋኝ
    ደቡብን መምራት አይችሉም
    የሚል ሰው ለራሱ የማይሆን ሰው እንዴት ለአዲስ አበባ አይደለም ለምንም አይጠቅምም

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 4 ปีที่แล้ว

      ጋላ

    • @user-jz9gr1kb2f
      @user-jz9gr1kb2f 4 ปีที่แล้ว

      እእእእእእእእእእ ምን አልክ እእእእእእእእእእ

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 4 ปีที่แล้ว

      @@user-jz9gr1kb2f ጋላ

    • @user-jz9gr1kb2f
      @user-jz9gr1kb2f 4 ปีที่แล้ว

      እእእእእእእእእእ ባልዲ ለውሃ ያስፈልጋል ራስህን ለጥሩ ነገር አዘጋጅ እእእእእእእእእእእ

  • @GeezTube1
    @GeezTube1 4 ปีที่แล้ว +8

    Who is getting interviewed him or her? She is answering and asking.

  • @zamanuchange525
    @zamanuchange525 4 ปีที่แล้ว +5

    She is asking the right Questions !!!
    I love ❤️ you . You are the best Person !!!
    Federalism for Ethiopians 🇪🇹 for All. !!!
    You see how they thinking 🤔 this Peoples trying to Skipped fro the Answers. ???

    • @metigodlive1242
      @metigodlive1242 4 ปีที่แล้ว +1

      እማራ ክክክክክክክክክ በዚህ እህያ መሳቂያ ሆናችሁ

    • @metigodlive1242
      @metigodlive1242 4 ปีที่แล้ว +1

      Yes she is doing her job very well ❤️💚❤️🥰💪🏽

  • @fanualmolla7477
    @fanualmolla7477 4 ปีที่แล้ว +1

    eskender bettam korttnbehal, the way you Handel the stage is spectacular ....we love you eskender

  • @derejefeleke3346
    @derejefeleke3346 4 ปีที่แล้ว

    እስክንድር ነጋ Egziabeher Yebarekeh

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 4 ปีที่แล้ว +45

    ይህ ፕሮግራም ባላንስ የማያደርገው በተማሩና ባልተማረች መካከል በሚደረግ ውይይት ስለሆነ ነው::

  • @zelalemjiru6165
    @zelalemjiru6165 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዳንቺ አይነቱን ጋዜጠኛ ማባዛት ያስፈልጋል ቤቲዬ በርቺ።💝😍

  • @rhmahakmel9756
    @rhmahakmel9756 4 ปีที่แล้ว +5

    ቢትዬ ጎበዝ እንዲነው እውነት እውነቱን መጠየቅ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @HealthImpact-Yw
    @HealthImpact-Yw 4 ปีที่แล้ว

    በመቅረቡ በደንብ አትርፎበታል እንጂ አልከሰረም በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ አሳይቶበታል፡፡ እሷ አማራ አማራ ብላ ጠይቃ ስለአማራነዉ ያወራኸዉ ብላ በሌላ ብሄር ለማስጠላት ነዉ አሳቧ ግን እሱ ሁልንም ሰዉ ሳይለይ የሰዉ ልጅ በሙሉ መጨቆን የለበትም የሚል ፈጣሪዉን የሚፈራ ሰዉ መሆኑን አሳይቶበታል ብዬ አስባለሁ፡፡ ከዛ በተረፈ የሷን ዘረኝነት አጉልታ አሳይታበታለች፡፡ ከሱ ትህትናን ሁሉም ሰዉ በደንብ ተምሮ ማለፍ አለበት፡፡

  • @bikilaensermu9158
    @bikilaensermu9158 4 ปีที่แล้ว +1

    Namitti harreen kun hin qanooftu yeroo akkana hasoftuu, Betty Jabadhuu si jaalanna

  • @liknawbewket9384
    @liknawbewket9384 4 ปีที่แล้ว +7

    እድሜ ኑሮኝ የጠሚውን እና የቤቲን የቁልቁለት ጉዞ መጨረሻ ያሳየኝ ብቻ

  • @user-ct1zu1kb2l
    @user-ct1zu1kb2l 4 ปีที่แล้ว +13

    ቤቲ ከተካታተልኩሽ ሁለት አመት ሆነኝ ሁሌም እንዳደነኩሽ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 ปีที่แล้ว +4

    ደግ አደረግሺው ይሂ የኢስላም ጥላት መርዝ

  • @enatmarew6662
    @enatmarew6662 4 ปีที่แล้ว +74

    አይ ቤቲ አማራ አማራ ብለሽ ልትሞቺ ነው ገና ታንቀሽ ትሞቻለሽ ምስኪን ከባድ የ በታችነት ስሜት አለብሽ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 4 ปีที่แล้ว

      enat marew እውነትክን ሁ

    • @zebideryemaryamlj2981
      @zebideryemaryamlj2981 4 ปีที่แล้ว +1

      biti kakida nsh migermegn ech sterachewu lemn ymetalu srat ylatm gatewet ych gazitegna meho yelebatm

    • @rewdaabdela2530
      @rewdaabdela2530 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የሆነቺ ደቆሮ ዘረኛነት

  • @sammygebre8177
    @sammygebre8177 4 ปีที่แล้ว +6

    ምነው እውነቱን ስወጣ ንፍጠኞች ተንጫጩ keep going beti!!

  • @mengman3358
    @mengman3358 4 ปีที่แล้ว +5

    የዚችን ሴትዮ ሁኔታ ሳይ መርዘኛ እባብ ነው ምትመስለኝ .... እስኬው ብረቱ አናት አናቷን ስለቀጠቀጥክልኝ thankyou ብየሀለሁ። ሴትዮዋ ግን በእስኬው መልስ ምን ያህል ቆሽቷ እንዳረረ ከተቀባችው ዱቄት ልቆ ፊቷ ላይ ይነበባል።

  • @sete2sete196
    @sete2sete196 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲ ጀግና ነሽ

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 4 ปีที่แล้ว +72

    አንገትሽ ጉማሬ
    ግንባርሽ የበሬ
    ቀለምሽ ጥቀርሻ
    ቂጥሽ ማንከሽከሻ
    ፈጣሪ ያሳየኝ
    ያንችን መጨረሻ😂😂😂

    • @user-mu5sn3kt7n
      @user-mu5sn3kt7n 4 ปีที่แล้ว +2

      በአንተቺ ቤት ተሳደብሽ ባዶ 0+0=00000

    • @zaratube608
      @zaratube608 4 ปีที่แล้ว +5

      ሰው መሆን በቂ የፈጠራት ውብ አድርጎ ነው
      ማየት ያለብሽ በመልክ ወይም በቁመና ሳይሆን አስተሳሰቡዋ ነው

    • @genagena8548
      @genagena8548 4 ปีที่แล้ว

      Lol

    • @alexandermulugeta7499
      @alexandermulugeta7499 4 ปีที่แล้ว

      ye mariam wedaj yilal simsh ?

    • @user-mv7rb5ek2t
      @user-mv7rb5ek2t 4 ปีที่แล้ว

      Kkkk

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፖሊትካን በጣም ነው የምጠላው ይህንን ሰውዬ በጣም ነው የምወደው ሀቀኛ ነው God ples hem ቤቲ የሆነች ቆሮቆዳ አማራ አማራ አትበይ አይመጥንሽም ቦቲያም ሁሉ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 4 ปีที่แล้ว

      She is sick person she is one of Amara people jealous

  • @wangiwwangiw5384
    @wangiwwangiw5384 4 ปีที่แล้ว

    Bravo Bety ketelebet yemisadebew hulu temkihtegna becha new
    Amara awe temekhetegna new

  • @Ademn245
    @Ademn245 4 ปีที่แล้ว +5

    የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ቤቴሊሄም

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o 4 ปีที่แล้ว +11

    እስክንድር ይሄ ነጫጭባ አህያ ሰው አድርጌው ሲፈታ ደስ ብሎኝ ነበር ንፁ ኢትዮጵያዊ መስሎኝ ሞያውን አክባሪ ጀግና ይሄ ውርንጭላ አህያ።

  • @mohammedseid4985
    @mohammedseid4985 4 ปีที่แล้ว +11

    ይቅርታ አላት ይህ ለመጀመረያ ጊዜ በቤቲ ሾው በዩኑስኮ ይመዘግባል 😂😀😁😝😝😝

  • @ruki_ya_natwatube6968
    @ruki_ya_natwatube6968 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ 😘😘😘😘😘

  • @SaraSmith-jl1hj
    @SaraSmith-jl1hj 4 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ👌

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 4 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን መንግሰት መኧን ይቅር እና ዘበኛ አቶንም

    • @ethioweekly1280
      @ethioweekly1280 4 ปีที่แล้ว

      Elesabet Gezahin ለአቦይ ስብሐት ንገሪው ሂጂና ተረዋ ሽርሙጣ

  • @user-ff2wd9cn8b
    @user-ff2wd9cn8b 4 ปีที่แล้ว +27

    መናገርና መሆን ተግባር ልዩነት አላቸው So ወሬ ቢቻ አቱኑ

  • @igo1071
    @igo1071 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲ የተቀመጥሽው የጋዜጠኝነት ወንበር ሀገር አቀፍ ከሆነ እውቀትሽ ደካማና ዘረኝነት የሚነበበት ነው እኔን ቃለመጠይቅ ብታደርጊልኝ በደንብ ትምህርት እስጥሽ ነበር ማሬ

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 4 ปีที่แล้ว

    የጋዜጠኛ ስነ ምግባር በጣም ይጎላታል ምግባሯ እንኳን ለጋዜጠኝነት ለሰላምታ እንኳን አይመጥንም

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 4 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ጠይቆ የተጠየቀውን ጥያቄ ማድመጥ የማይፈልግ ጋዜጠኛ ምድር ላይ ቢዞር የቤቲ አይነት ያለ አይመስለኝም የፈለገችውን ጥያቄ የመጠየቅ መብት ቢኖራትም ተጠያቂው ከፈቀደላት ቢያንስ ለጠየቀቻቸው ጥያቄወች ለተጠያቂው ጊዜ ብሰጥ ጥሩ ያው አጀንዳዋ ቢታወቅም ለራሳም ቢሆን ሙያ ብላ ከያዘችው ለሙያዋ መዳበር በእውቀት በእውነት እና በመረጃ የዳበረጥያቄ ብታቀርብ ጥሩ ነው እነደዚያ አይነት ጭቅጭቅ የሚመስል ጥያቄ ማንም ትግስት የለው እኔ በበኩሌ ልሰማው ፈልጌ ምንም ስላልተመቸኝ ዘጋውት

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 4 ปีที่แล้ว +25

    ጀዋርም መጣ እስክንድርም መጣ ኦነግም መጣ ግንቦት ሰባት ሁሉም ለራሱ ነው በዚህ ሰአት ከማንም በላይ ለዚች ሀገር የሚያስፈልጋት

    • @Selmawet564
      @Selmawet564 4 ปีที่แล้ว +4

      ሰላም ነው!!!

    • @yub.5859
      @yub.5859 4 ปีที่แล้ว +2

      እስክንድርን፡ከጀዋር፡ጋር፡አትቀላቅለው።ጀዋር፡ደም፡መጣጭ፡ነው።

    • @hawatube7358
      @hawatube7358 4 ปีที่แล้ว +6

      @@yub.5859 ሁሉም ያው ናቸው እስካሁን ለሀገራችን የጠቀማት የለም ሁሉም ስልጣን ለመያዝ ነው የሚሯሯጡት ሀገርን ያፍጃሉእንጁ

    • @jahred7492
      @jahred7492 4 ปีที่แล้ว

      The man himself the visionary PM Abiy ahmed

    • @user-ux2nh4ij1l
      @user-ux2nh4ij1l 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀዋር ነው

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 4 ปีที่แล้ว +5

    የፅንፈኛ ትንሽ ትልቅ የለም የስክንድር ልዩነቱ ከሌሎች ብሔሮች ድጋፍ ለማግኘት በሳይድ አዲሳባን እና ባንዲራ ይዞ ዘረኝቱን ያቀነቅናል

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 ปีที่แล้ว +23

    አይ አለማወቅ እናዋርዳለን ብላቹህ ግን እናንተው ተዋረዳቹህ

  • @Ermias52
    @Ermias52 4 ปีที่แล้ว

    Bethi you are very tough Journalist. WONDERFUL

  • @misbaahuabdu1497
    @misbaahuabdu1497 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you betty

  • @ethioamin7439
    @ethioamin7439 4 ปีที่แล้ว +24

    እስክንድር ግን መቼ ነው ሚመጣው ሁሌ ወደሱ ልመጣ ነው እንዳለ ነው!!ወይ ና ወይ ቅር ዝም ብለህ አታጎጎን

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 4 ปีที่แล้ว +3

    ሴትዬዋ፣ ወይዘሪቷ፣ ምናምን እያለች የተከበሩ እህቶቻችንን ስትዘልፍ፣ እርስዎ እያለች እነ ጀዋርን ስታንቆለጳጵስ፤ ምን አይነት አናሳና የወረደ ስብእና እንዳላት ያሳያል።

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 4 ปีที่แล้ว +8

    ሚሚ ስብሀቱ የት ገባች 😛ይች ልጅም አንድ ቀን ደብቁኝ ደብቁኝ ትላለች: ለምን ሰው ከሰው ፖለቲከኛ ከፖለቲከኛ ትምህርት እንደማይወስድ አይገባኝም:ጊዜ ዳኛ ለ ጊዜ መስጠት ነው ::

  • @hussenali3087
    @hussenali3087 4 ปีที่แล้ว +9

    ደግ አረግሽልኝ እሄ የሙስሊም ጥላት እሄነዉ መግስትየሚሆነዉ

  • @user-rx3tx7ii4v
    @user-rx3tx7ii4v 4 ปีที่แล้ว

    ለእምነቱሁሉምትምክተኛነው መፅሀፍቅዱስንየማይከተሉስ አማራ ስለዚህመፀሀፍቅዱስህን ከጀርባህአኑረው የማይቀበለውስላለ ቤቲ ቆንጆልጅ

  • @henokab1493
    @henokab1493 4 ปีที่แล้ว +19

    ግን ማነው አይዞሽ ያላት እችን የሰይጣን ተላላኪ ምነው ሀይ ባይ አጣች

    • @user-iy9my3rn4l
      @user-iy9my3rn4l 4 ปีที่แล้ว

      ምን አደረገች እውነቱን ነው የተናገረችው መቸስ እናንተ ሀቅን አትወዱ ተውሸት በቀር ወንድ አበጀች ሰውየው የኢስላም ጠላት እንደሆነ እናውቃለን በየሚዲያው የሚናገረውንእያየን ነው ደግ አረገችው

  • @bogamegadisagamtesa3793
    @bogamegadisagamtesa3793 4 ปีที่แล้ว +23

    ለምንድነው የብሔር ፖለቲካ የምጠሉት 84 ብሔረ ያለበት ሀገር ውስጥ እየኖርን ማንም እኔ የበላይ ነኝ እትዮጵያ የኛ ናት ማለት ይከብዳል

    • @Mimi_Amen
      @Mimi_Amen 4 ปีที่แล้ว +1

      He clearly stated that he is against what you just wrote. Go back and listen to it again.

    • @melmel9939
      @melmel9939 4 ปีที่แล้ว

      የመረዳት ችግር ይታይብሀል
      ለምን ያልተባለውን ትላለህ 😜

    • @asnako1073
      @asnako1073 4 ปีที่แล้ว

      ምን

  • @user-fi2oe6uw4k
    @user-fi2oe6uw4k 4 ปีที่แล้ว +5

    እሱን ልመጣልሽ እኮ ነው መቼ ነው እሚመጡት 😂😂😂😂😂ሆዴን ወይኔ 😂😂😂😂😂😂

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว

      ከከከከ ነገ

    • @l2562
      @l2562 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @senaitabebe7527
    @senaitabebe7527 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam tastelignaleshi anchi aram

  • @ewarujulufugnido6706
    @ewarujulufugnido6706 4 ปีที่แล้ว

    ቤቲ በርቺ

  • @hanichog
    @hanichog 4 ปีที่แล้ว +4

    የጀግና ጀግና እስክንድር ነጋጋጋጋጋ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 4 ปีที่แล้ว +6

    ምንድነው ፌስቡክ ላይ አንተባተበችው ምናምን አዳሜ እያለ የሚሸረከተው ።ሀሳቡን ቁጭ ቀጭ አድርጎ አስቀምጦላታል።

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ጀግና ነሽ የስክንድር የfcaebook አርበኞች ስድባቸውን በcomment እየገለጹ ነው መቼም ከስድብ ውጪ እውቀት የላቸውም እስክድር እደው በፈጠረክ ወይ ንግግር አትችል ወይ አቋም የለህ በየ አመቱ የተለያየ ሀላፊነት ለራስህ እየሰጠህ ጋዜጠኛ፣ሰብአዊ መብት ተሟጋች፣ባላደራ፣የፓርቲ ሊቀ መንበር ብቻ ብዙ ብዙ ግራ አታጋባን እንድ አቋም ይኑርህ ለራስህ ይጠቅምሀል 😕 😕

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና እስክድር ነጋ ኑርል

  • @nabashow5326
    @nabashow5326 4 ปีที่แล้ว +14

    Bety qonjo lij barchii💖💚💚💖💖💖💪💪💪💪

  • @endalebelay6807
    @endalebelay6807 4 ปีที่แล้ว +14

    Bravo but BETI. You did a great job. Please, try to invite DANIEL KIBRET on your show. Let us know his hidden agendas.

  • @zizozizoowalagaa8428
    @zizozizoowalagaa8428 4 ปีที่แล้ว +4

    Bravoo batee anbasaa 👌🏻👌🏻👌🏻✔✔✔

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 4 ปีที่แล้ว

    ወይ:አገሪየ:እደዝህ:አይነት:ጋዜጠኛ:ማፍራትሽ:በጣም:አዘኩ።አላህ:ይርዳሽ:እባክሽ:ከዘረኛ:ውጭ:ምናይነት:ጉድ:ጉድ:አገሪየ:አሳዛኝ:ሂወት:ነው
    ለካስ:ቤቲ:ለአማራ:የዝህ:ያህል:ጥላቻ:ደርሰሻል:ለካ
    እስክድር:ምርጥ:ኢትዮጵያዊ:አላህ:ይጠብቅህ:በቃ:ሊላአ:ምንም:አልልም

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 4 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደ እኔ ሞትንና ፖለቲካን አጥብቆ የሚፈራ ፈጣርይ ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ማንም ማን ለአገር ሰላም አይሰጥም ከእግዝያብህር በቀር

  • @rabiweloo6863
    @rabiweloo6863 4 ปีที่แล้ว +7

    ምንም አልጣፈጠኝም !
    ሲጠየቅ አጥጋቢ መልስ አይሰጥም !

    • @tees1045
      @tees1045 4 ปีที่แล้ว

      Rabi weloo Serahe yawetahe

  • @yohefish1029
    @yohefish1029 4 ปีที่แล้ว +10

    ታላላቅ የኢትዮጵያ ሰዎች እዚች ልጅ ጋር መቅረብ የለባቸውም ይሉኝታ የሌላት የጋዜጠኝነት ሞያን ያላሸተተች ናት ። እሳ ጋር መቅረቡ ጥቅሙ አይታየኝም ፅሁፍ ተሰጥታት ነው የምትመጣው

    • @rabdurahman739
      @rabdurahman739 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ እውነት ለመቀበል በሽተኛ የሆናችሁ ህዝብ ሀሀሀሀ ታላለቅ የኢትዮጵያ ሰዎች ከሆናችሁ ለምን አትመልሱትም መልሱን አጭበርባሪ ስለሆነችሁ ነው እንዲህ ለመጭበርበር ስትሉ የተየዙት መብቂያቹ ዘንድሮ መሆን አለበት የ ውሸት ኢትዮጵያ ኢስኬንደር ተብዬ ሟች ለ ራሱ ባይነግረንም ለ አማራ ብሄርተኛ በ ኢትዮጵያ ስም የምነግድ ሰው እውነት ይመራቹሃል

  • @hanichocell9737
    @hanichocell9737 4 ปีที่แล้ว +3

    Bettyeeee bravooooooooo❤❤

  • @addisubirhanu4113
    @addisubirhanu4113 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Eskie!!

  • @halimabentislam7380
    @halimabentislam7380 4 ปีที่แล้ว

    ብቸኛው ጃግና ጋዜጠኛ ሴት ቤትዬ በርች

  • @boonttuwalloo9852
    @boonttuwalloo9852 4 ปีที่แล้ว +8

    ስማ ያች የምትፈልጓት ኢትዮ ዳግም ተመልሳ ላትመጣ ከነ አፄዎቻችሁ ተቀብሯል 4 ነጥብ

    • @enatmarew6662
      @enatmarew6662 4 ปีที่แล้ว +1

      ጫልቱ ኢትዮጵያ እና አፄዎቹ ቢቀበሩ እኮ በ አማርኛ አትፅፌም አታወሪም ነበር ከ ዝቅተኝነት ስሜትሽ አምላክ ይፈውስሽ

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 4 ปีที่แล้ว

      Boonttu Walloo አንቺ ምን አገባሽ እዚህ ውስጥ

  • @user-gg7pf4py1s
    @user-gg7pf4py1s 4 ปีที่แล้ว +4

    የህጻን ልጅ ሽንት ይመስል፤
    14 ጊዜ ደጋግሞ የተናገረውን ቃል "አምልጦኝ ነው!" ይላል እንደ??
    ቀልደኛ ነው ሲበዛi
    «14 ጊዜ ደጋግሞ በአደባባይ የተናገረውን ቃል መልሶ በአደባባይ "አምልጦኝ ይሆናል!" የሚል ግለሰብ፤
    ፓርቲ መሥርቷል። ለመሆኑ ቢመረጥ ምን አይነት ህዝብና ምን አይነት ሃገር ነው የሚመራው?!»

    • @fuadjemal2769
      @fuadjemal2769 4 ปีที่แล้ว +1

      አስመሳይ ነዉ

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 4 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ትምክህተኞች ነን ሲል የነበረው ክርስቲያን ታደለ ግን ደህና ነው? እንዴት ነው?
    ማዕከላዊ ሳይስማማው አልቀረም።

    • @yayne1988
      @yayne1988 4 ปีที่แล้ว +1

      ላንተ ደግሞ አማኑኤል ይስማማህ ነበር።

    • @husniya5949
      @husniya5949 4 ปีที่แล้ว

      🤣

    • @user-yo9ko4nu4o
      @user-yo9ko4nu4o 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ ተሥማምቶታል

  • @mikregetu644
    @mikregetu644 4 ปีที่แล้ว

    ሚጢጢዋ ጋዜጠኛ ፊት የቀረበው ታላቁ እስክንድር፤
    (አሳዬ ደርቤ)
    አገራችን ውስጥ ወገንተኛ እንጂ ገለልተኛ የሆነ ጋዜጠኛ ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል፡፡ ግን ሁሉም ጋዜጠኞች ከቤተልሄም ጋር ሲወዳደሩ ምስጉን ናቸው፡፡
    ይህችን ሴት ‹‹ጋዜጠኛ›› ብሎ ለመጥራት ይከብዳል፡፡ ምናልባት ዘረኛ እና መናኛ በሚሉ ቃላቶች ልትገለጽ ትችላለች፡፡
    አንዳንድ ጊዜ እሷ የምትኮራበትን የሰውነቷን ቅጥነት ሳስተውለው አትክልት ከመብላት ወይንም ደግሞ ከተፈጥሮ የተገኘ አይመስለኝም፡፡ ይልቅስ በውስጧ የተከማቸው ጥላቻ፣ ቂመኝነት፣ ክፋት፣ ከቅጥነትም አልፎ እንዴት እንዳልገደላት ሳስብ ግርም ይለኛል፡፡
    ቤቲ የምትጋብዛቸው እንግዶች ሁለት አይነት ናቸው፡፡
    1. ኦሮሞ የሆኑና አማራን የሚጠሉ፡-
    እንግዶቿ ይሄን መስፈርት የሚያሟሉ ከሆነ እርሷ አድማጭ ትሆንና እንደፈለጉ እንዲያወሩ ታደርጋቸዋለች፡፡ ከተጋባዥ ጎን ወግና ተመልካቿ ላይ ታሾፍበታለች፡፡
    በሆነ ጊዜ የሰሩትን ስህተት እንዲያስተባብሉና በተመልካች ዘንድ ትክክለኛ ሰው ሆነው እንዲታዩ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ታደርጋለች፡፡
    የምታቀርባቸውን ጥያቄዎች ደግሞ እንዲህ የሚሉ ይሆናሉ፡፡
    -ሶሻል ሚዲያ ላይ ያለሥምዎ ስም እየሰጡ ለሚፈርጅዎት ሰዎች መልስ መስጠት አስፈላጊ ባይሆንም እርስዎ የሚናገሩት ነገር ይኖርዎት ይሆን?
    -እንደ ፖለቲካ ሳይንቲስትነትዎና በርካታ አገሮችን እንደማማከርዎ ስለዚች አገር ወቅታዊ ችግር ከእርስዎ በላይ የሚያውቅ የለምና መፍትሔው ምንድን ነው ይላሉ? ወዘተ ወዘተ ወዘተ፡፡
    2. ከአማራ የሚወለዱ/ በአማራ ሕዝብ የሚወደዱ
    እንዲህ አይነት እንግዶችን የምታቀርበው ነጥብ ለማስጣል ስለሆነ ስድቧን፣ ዘለፋዋን፣ ፍረጃዋን እንዲያዳምጡ እንጂ እንዲያስተባብሉ እድል አትሰጣቸውም፡፡ ተጋባዡ ላይ ስህተት ብታጣ እንኳን የሌላውን ስህተት እያመጣች ትለድፍባቸዋለች፡፡ በክርስቲያን ታደለ ንግግር ዶክተር ደሳለኝን አቅርባ ታብጠለጥለዋለች፡፡
    በዚህም ሂደት ታናሽነቷ፣ ዘረኝነቷና ቀፋፊነቷ ፍንትው ብሎ ይወጣል፡፡
    ዛሬም እስክንድር ላይ ያደረገችው ይሄንኑ ነበር፡፡ የአብን አመራር የጋበዘች ይመስል አርባ ደቂቃ ስለ አብንና ስለ አማራ ሕዝብ ስትጠይቀው ከቆየች በኋላ በመጨረሻም ‹‹አርባ ደቂቃ ሙሉ ስለ አማራ ያወራኸኝ ዘረኛ ስለሆንክ ነውና የኢትዮጵያዊነት ጭንብልህን እንዲታወልቅ እፈልጋለሁ›› ብላው አረፈች፡፡
    ይሄንን ስትሰማ ታዲያ ሞክሸዋ ባለቤት ምን አለች?
    ‹‹ከዚች ልጅ ጋር ቤተልሄም ተብሎ መጠራት እንዴት ይደብራል!››
    .
    የሆነው ሆኖ ግን እስኬው በከፍታ ስሜት ሆኖ… ደሟ ሲፈላ እያረጋጋት፣ ስትቆጣ እየሳቀባት፣ አሸባሪ ብላ ስትዘልፈው እያወደሳት፣ በጣም ስትወርድ ከፍ ከፍ እያደረጋት ታላቅነቱን አስመስክሮ ወጥቷልና "ክብር ይገባዋል" እላለሁ፡፡

  • @alemayehutegegn3538
    @alemayehutegegn3538 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi Bety now a days we are learning with our mother tong even if it at the alimentary level, do you think that this is developing the education /education system or able to contribute good literate people to the economy or the country. I was appreciating you but when i see this interview i came to know that you are becoming ፅንፈኛ

  • @user-ob2pf7ml9m
    @user-ob2pf7ml9m 4 ปีที่แล้ว +7

    ጋዜጠኛ ከሚባል ጎጠኛ ቢባል
    የሰባዊ መብት ተከራካሪ ከሚባል የስብስባ አክራሪ ብሄርተኛ ቢባል ይሻላል

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 4 ปีที่แล้ว +3

    Eskindirye I love you

  • @user-no9kt7zt4h
    @user-no9kt7zt4h 4 ปีที่แล้ว +15

    እውነት አለመሆኑ ነው እንደዚህ ይርበታባተል

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 4 ปีที่แล้ว

    You are awesome good journalism beti

  • @ebrahimwudu9980
    @ebrahimwudu9980 4 ปีที่แล้ว

    ጀዋር እውነቱን ነው ደሀነሽ ነበር ያለሽ ከበቡሽ ለመጀመሪያ ጊዜ እውነት ተናገረ የኢኮኖሚ ብቻ አይደለም የአስተሳሰብም ጭምር ለማለት ፈልጎ ነው በርች የኔ መሀይም

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 4 ปีที่แล้ว +8

    ቤቲየ በጣውላ ወግረሽው በሆን የኳስ ሜዳ የመሠለ አናቱን

    • @seada1203
      @seada1203 4 ปีที่แล้ว

      ቢሆን ነበር

    • @mulugetatsedal609
      @mulugetatsedal609 4 ปีที่แล้ว

      ወገራ ብቻ ነው እሚታያችሁ እናንተ የጋርዮሽ ትውልድ

    • @user-go2cp9fn7q
      @user-go2cp9fn7q 4 ปีที่แล้ว

      አቺ ጥብ የሰው ደደብ

    • @shikorina6165
      @shikorina6165 4 ปีที่แล้ว

      አንተን ብየ ተባልኩ ዱርየ 😱😱🤣🤣🤣🤣

    • @user-sn6dz6ve2t
      @user-sn6dz6ve2t 4 ปีที่แล้ว

      @@user-go2cp9fn7q የሡ ቡችላ ውይ ተሸክመሽ ቤቲን አዙሪው ሀሀሀሀሀ

  • @muller2486
    @muller2486 4 ปีที่แล้ว +4

    ምን አንጦለጦለሽ መጀመሪያ የሚለውን አዳምጭና ጠይቂ

    • @ruiryuo1782
      @ruiryuo1782 4 ปีที่แล้ว

      Denkoro.nat...eko.leza.new

  • @chacheyene5250
    @chacheyene5250 4 ปีที่แล้ว +10

    Looks like he is on a HOT sit! 🔥🔥😡

  • @brooksisay5883
    @brooksisay5883 2 ปีที่แล้ว

    Beatiye yeseat jegena nesh

  • @kadejahhassan535
    @kadejahhassan535 4 ปีที่แล้ว

    achi Koo jagna seet nesh 🌷🌷 🌷

  • @fisihaantehunegn9068
    @fisihaantehunegn9068 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲየዋ ገነት ዘውዴን መሰልሽኝ ትንሽ ቆይተሸ ማልቀስስ አይቀርም በርግጠኝነት ታለቅሻለሽ