የዐቢይ እንሰዋ ጥያቄና የግብፅ ጦር፣ የባህርዳርና ጎንደር ጥቃቶች፣ ባጫ ደበሌና የእዙ ዘመቻ፣ አሜሪካ በትግራይ ቅድመ ሁኔታ?፣ ኢሳያስና ዐቢይ በቻይና?| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 290

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 15 วันที่ผ่านมา +32

    ትግራይ ግን ከውጪ ዲፕሎማቶች ጋር ስራ ላይ ናት እናት አገራችን ትግራይ የማይታለፈውን ያለፍሽ የጀግኖች ምድር እግዚአብሔር አምላክ ትግራይን እና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን❤💛🙏

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሁኑም ሁሉም ሬዲ ነው ላንዴና የመጨረሻ

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@aronyonas7563ከግብፅ ጋር ?? ይቅርብህ ፠፠፠

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 15 วันที่ผ่านมา +5

      እናተ ዋጋችሁን አገኝታችኋል 1 ሚሊየን የሚያምሩ ወጣቶችን 100 ሽ አካላቸው የጎደለ ወጣት ታቅፋችሁ ቀርታችኋል ድንቄም ጀግና ጅግንነት ፋኖ ጋ እይ

    • @sofisofi2300
      @sofisofi2300 15 วันที่ผ่านมา

      @@yonastamene5123 በትግራይ ጦርነት በትንሹ 500 ሺ በላይ ማዳበርያ ሆናችኋላ ሌላው በየክልሉ ደሞ አንገቱ እየተቀነጠሰ የሚጣለው ደሞ 🤣 አንድዬ ፈጣሪ ይቁጠረው አሁን ደሞ ስም ባወጣችውላት በላይዬ ማር ዘነብዬ ስንት ሚሊዩኑን ቆማጣ ስንቱ ከመሬት እንደተደባለቀ አንድዬ ይቁጠረው በዛ ላይ ጎርፉ እርሃቡ የመሬት መንሸራተቱ ኡኡ እኔ ለእናንተ ደከመኝ የኛዎቹስ በክብር ለእናት አገራቸው ትግራይ ተሰውተዋል የእናንተስ🤣🤣🤣🤣 መንግስትም ፈጣሪም የረሳችሁ ሞታችሁ የዶሮ ያክል ክብር የሌለው ባክህ ለራስህ ህዝብ ድምፅ ሁነው ተራራውማ ፋኖ እማ ተራራ መሻገር አቅጦት ጢሻ ለጢሻ ህዝቡን ያስጨርሳል የ24 ሰአቱ ይቅርና መቼ ነው ባህርዳርን እንካ ምትቆጣጠሩት አይ 70 ሚሊዮን ነን እቴ እንደ ጉራችሁ ቢሆንማ አይደለም አዲስ አበባ አርጀንቲና ደርሳችሁ ነበር ለማንኛውም ሂድና ጫሂ የሌላቸውን ቆማጦቻችሁን እና ሙታኖችህን ሰብስበህ ዘክር ቻ ቻ ኦሯ

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@sofisofi2300 የጻፍሽው ዝባዝኬ በውሸት የተሞላ ነው ፋኖ አይሞትም ምን አልባት አንድ ሁለት ሰው ሲሰዋ በክብር ሰፈሩ ላይ መቶ ይቀበራል እደናተ ከብት አደለንም ከመቀሌ እስከ ደብረ ሲና ከተማ እና ተራራ ለማስለቀቅ ሽዎች እየረገፉ ሚሊየን ወጣት አለቀ ለዛውም ያለምንም አላማ። አዎ አማራ በየቦታው ታርዷል ትገሬ 27 የዘራው ነው ለዛ አሁን ዋጋችሁ አገኘታችኋል መቸም አትነሱ አማራየ ፋኖ ፈንኗል በ1 አመት ብዙ ነገር ጨርሷል 4 ኪሎ ብርቃችን አደለም 2 ወር ጠብቂን አማራ ላያሸንፍ አይጀምረውም ።

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire 15 วันที่ผ่านมา +54

    ።ያዝ እንግዲህ ኢትዮጵያዊ በደካማው የብልጽግና ስርዓት የዲፕሎማሲ ስህተት ከግብፅ ጋር ማን እንደሚዋጋ እናያለን ።

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 15 วันที่ผ่านมา

      ባንዳ

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 አዎንታዊ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 15 วันที่ผ่านมา

      እራሱ 🙄🙄 በምላሱ ይህ አክተር የሆነ ሰዉዬ ለአማራ ህዝብ መቼም አይዋጋም

    • @BazinGessesse
      @BazinGessesse 15 วันที่ผ่านมา +1

      መሪያችን ተነካ ብለው ከብራዬ እና ከሰበታ ሊመጡ የነበሩት ዘመዶቹ ይዋጉለት እንጂ ሰሜኑ በዚህ ጦርነት እጁን አይከትም መጨው አመት ለምስራቁ ክፍል ከባድ ነው

  • @assafunn5695
    @assafunn5695 15 วันที่ผ่านมา +11

    እኛ አማራዎች ጉዞ ወደ አራት ኪሎ።

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 15 วันที่ผ่านมา

      ከዚያስ?

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 15 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@tsegay-nr5dtባንዳ ለናተ ማስረዳት አይጠበቅብንም 😷😷

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 15 วันที่ผ่านมา +14

    ትዕቢት ውድቀትን ይወልዳል ይሏል ይህ የእኛ መንግስት ጥሩ ምሳሌ አይሆንም ትላላችሁ???በማይረባ አመራር በተፈጠረ የእርስ በእርስ ግጭት፣ ከዚያም ከዚህም ስንት ለክፉ ቀን የሚቆሙ ጀግኖችን አጣን ???ቤት ይቁጠረው!!!!

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 15 วันที่ผ่านมา +8

    ከሶማሊያ ጉን ነኝ ።

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 15 วันที่ผ่านมา +22

    ተጋሩዋይ🖐🤗🤗🤗🤗🤗💊

    • @Ethio491
      @Ethio491 15 วันที่ผ่านมา

      Tateracyical nachue

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire 15 วันที่ผ่านมา +38

    እነ ብርሀኑ ጁላን ይዘህ ከግብፅ እና ሶማሊያ ተዋግተህ ድል ይቅርና ለወደፊቱ አገር ይኖረኛል ብሎ ማሰብም ቅዠት ይሆናል

    • @soliyan
      @soliyan 15 วันที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 15 วันที่ผ่านมา +18

    ከ ግብፅ ጋር ባጫ ደበሌ ያዋጋን!!! በታላቁ ሩጫ ደቡብ አፍሪቃ ያሻግረናል

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 15 วันที่ผ่านมา +12

    ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይባላል የሄም ደነቆሮ ጠቅላይ ሚንስትር ይዞን ገደል ሊገባ ነው።

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 15 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ብለሀል/ሻለ!!!!!

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 15 วันที่ผ่านมา +9

    ሃገረ ትግራይ የምንመሰርትበት ቀን እየደረሰነዉ🤭👌👌👌🤞☝️

    • @haynanotedle2964
      @haynanotedle2964 15 วันที่ผ่านมา +2

      መስርት ማን ያዘክ ቆለጣም

    • @user-fy8vg4ib3c
      @user-fy8vg4ib3c 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@sisaynigussie2265😂 አራት ኪሎን ናፋቂ አይዞቹህ

    • @Ethio491
      @Ethio491 15 วันที่ผ่านมา

      Marege balue enante nakeresawache lamaneme yamatetague

    • @Ethio491
      @Ethio491 15 วันที่ผ่านมา

      Mareg balue

    • @user-fy8vg4ib3c
      @user-fy8vg4ib3c 14 วันที่ผ่านมา

      @@Ethio491 🤣 ሆድ አምላኪ የሙርከኞ የጠንቆይ ልጆች

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 15 วันที่ผ่านมา +9

    ልጅ ያቦካው ሆኗል የኛ ሀገር ነገር ያሳዝናል።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ምን ጀመረው ችግሩ የአፄዎች ስብስብ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@aronyonas7563
      ደግሞ ዛሬም አፄዎቹን በማሽሟጥ ታወራለህ? በደመነፍስ የምትኖር ነህ

  • @yaradeamare6126
    @yaradeamare6126 15 วันที่ผ่านมา +18

    ሄዶ የሚዋጋ አይመስልም እንሞታለን ሲል

    • @GezanaPony
      @GezanaPony 15 วันที่ผ่านมา

      እ😅😅

  • @birhanutesfay7616
    @birhanutesfay7616 15 วันที่ผ่านมา +36

    ድል ለተገፋው ህዝብ ሞት ለብልፅግና👍

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 15 วันที่ผ่านมา +37

    ፍትህ ለአማራ ህዝቦች

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 14 วันที่ผ่านมา

      @@AlgocodeAlgocode-gj1zi አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል ቻ በሎ አድጊ ጥፋ ጡት ቆራጭ በደም ተጨማልቀህ የት መኖር ታስባለህ?

  • @GebreslasieasefaAhfrometay
    @GebreslasieasefaAhfrometay 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እትዮጵያን ይጠብቃል 🎉 ምክኒያቱም ኣብረን ስላለን🎉❤

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 15 วันที่ผ่านมา +4

    true...the war might come from somalia...let God protect us all!

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 15 วันที่ผ่านมา +34

    ሰላም ለምስራቅ አፍሪካ ሕዝብ

  • @user-bv1jo7uw2j
    @user-bv1jo7uw2j 15 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ እንሰዋ!

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 15 วันที่ผ่านมา +17

    ይቅርታ አድርጉልኝና ግብፅ ኢትዮጲያ ላይ ጦርነት ብትከፍት ባንዳ ነው የምሆነው

    • @bktigrayadey6331
      @bktigrayadey6331 15 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም'😂

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 15 วันที่ผ่านมา +1

      Enm

    • @user-mt3wu2uc1l
      @user-mt3wu2uc1l 15 วันที่ผ่านมา +3

      ሁሉም ሰሜን ባንዳ ነው የምንሆነው ይህ ነፍሰ ገዳይ መሪ

    • @Asefa-wu9bd
      @Asefa-wu9bd 15 วันที่ผ่านมา

      amara banda nw be tigray torinet ke shabiya ga huno tigraynin wegtewal amara banda nw

    • @AftomAftom-yi8oo
      @AftomAftom-yi8oo 15 วันที่ผ่านมา +1

      ይቻላል እኛ ሴሜን ምን ገባን😂😂😂😂

  • @mikimerte
    @mikimerte 15 วันที่ผ่านมา +12

    ስለ መረጃህ እናመሰግናለን

  • @helenemso32
    @helenemso32 15 วันที่ผ่านมา +5

    ትግራይ ግን ከውጪ ዲፕሎማቶች ጋር ስራ ላይ ናት እናት አገራችን ትግራይ የማይታለፈውን ያለፍሽ የጀግኖች ምድር እግዚአብሔር አምላክ ትግራይን እና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን

    • @Ethio491
      @Ethio491 15 วันที่ผ่านมา

      Tagantalachue waye yananthe Mose lae ethiopian yaterafawe

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w 15 วันที่ผ่านมา +4

    ባጫና ጁላ ይዘው የሚዘምቱት ጦር እናየዋለን

  • @sofiabesher1742
    @sofiabesher1742 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዬ ፎሮምን እንደምሳየም እንደ እራቴ ነው የምጠብቀው❤❤❤❤

  • @ShambelZebuliga
    @ShambelZebuliga 15 วันที่ผ่านมา +11

    የዘወትር ምርጫዬ ኢትዮ ፎረም👍

  • @yandayage1002
    @yandayage1002 15 วันที่ผ่านมา +10

    ለአብይ ኢትዮጵያ መዋጋት የለም

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 15 วันที่ผ่านมา

    በርቱ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 15 วันที่ผ่านมา +1

    God works in mysterious ways

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ethioforem

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 15 วันที่ผ่านมา +25

    ኢትዮጲያን በታሪክ ብዙ ጊዜ ወራሪ ሲወራት ሁሉም ኢትዮጲዊ ተዋድቆላት እዚህ አድርሶታል በዛም ትልቁን ሚና የሚወስዱት የሰሜን ህዝቦች ትግራይና አማራ ናቸው። በአብይ አህመድ አገዛዝ እየተጨፈጨፉ ኢትዮጲያ የምትባልን ሀገር እረስተው ቤሄርተኛም እንዲሆኑ ተደርጓል እና አሁን ግብፅ እና ሱማሌ ሲወሯት ማን ሊዋጋ ይሆን

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา +1

      ሴሜን 😂

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา +1

      ብሄርብሄረስቦች ስለ ጦብያ አይመለከተንም 😂

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ስሜን የሚባል ከኦሮሞ የሚያዋስነን ፊክ ሚሊሊክ ማለት አብደልከወል የስረቀው መሬት ነው ግን ይስተካከላል ምሬቱ ሲመለስ

    • @Ethio491
      @Ethio491 15 วันที่ผ่านมา

      Ya abaye shaneay

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 15 วันที่ผ่านมา +15

    ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢😢

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา +1

      ብህልርብሄረስቦች አይመለከተንም

    • @ephremdesta1731
      @ephremdesta1731 15 วันที่ผ่านมา

      Arif new kmesew zm blekk wendm

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 15 วันที่ผ่านมา +20

    አብይ አህመድ ላንተ ስልጣን የሚሞት አማራም ሆነ ትግሬ የለም። የሱሉሉልታዎቹ ይሞቱልሃል አንተ የነሱ መንግስት አይደለህ🤔

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 15 วันที่ผ่านมา +2

      Meto yblut ega tegaru ayagebanm

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ብህልርብሄረስቦች አይመለከተንም ስለ ጦብያ ጃዊሳ 😂

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 15 วันที่ผ่านมา +19

    #አማራ የኢትዮጵያ ተስፋ #አማራ ማሸነፍ ብቻ ነው የሚያውቀው ..💪💪💪🇪🇹

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 15 วันที่ผ่านมา +1

      ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ሆነና ነገሩ አማራ የሚባል በዚህ ልጋጋም አብይ ጊዜ ድንፋታ አብዝተዋል ።ይህ የምንይልክ ጊዜ አይደለም አቢቹ እንደ እሳት ማዳፈን ብቻ ሳይሆን አዳፍኖ ውሃ ይቸልስባችኃል ።ላትነሱ ትጠ *ላችሁ ።አበቃ ልክ እንደ ቆርቆሮ ተንቋቁ።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 15 วันที่ผ่านมา +4

      ቤትኛው ታሪክ አማራ ተዋግቶ አሸንፎ ያቃልን ከመታዘል ውጭ ሡዳንን ማሥወጣቴ አቅታችሁ ተዛዝላችሁ ኦየኖርክ አማራ ተሥፉ ጉራ ቢቻ

  • @abeba2241
    @abeba2241 15 วันที่ผ่านมา +6

    አብይ አህመድ ከሱማሌ ላንድ ጋር ያደረገዉን የወደብ ስምምነት ሰርዞ የሱማሌን የሉዓላዊነት ግዛት ካላከበረ ጦርነቱ አይቅሬ ነዉ

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b 15 วันที่ผ่านมา +10

    አማራ ከእንግዲህ በኢትዮጵያ ጉዳይ አያገባውም ።በየዱር በገደሉ ተዋድቆ ዳር ድንበሯን ያስከበረላት ሀገር እየጨጨፈችው ነው ።ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 15 วันที่ผ่านมา

      እንዲህ እየተጃጃላችሁ ለዘመናት ኖራችሁ ከእንግዲህ የናንተ ነገር የተበላ ዕቁብ ነው ።ባዶ ቆርቆሮ መንቋቋት ብቻ ነው የናንተ ፈንታ ።

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 15 วันที่ผ่านมา +12

    ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎረም ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @Yerous
    @Yerous 15 วันที่ผ่านมา +5

    ይሂ ሰይጣን ሰዉ አዋረዳት ኢቶቢን

  • @nardos0
    @nardos0 14 วันที่ผ่านมา

    እውነትን ብቻ የምንሰማበት ሚዲያ እናመሰግንሃለን ያየህ ሰው!!!

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 15 วันที่ผ่านมา +5

    ያልገባኝ ነገር ሁለት ዓመት ሁለቱም መሉ ተዋጉ ኣሁንም እየተዋጉ ነው የተገኘ ኣዲስ ኣንዳችም ነገር የለም ኣንዴቸው ኣሸንፈው ካልወጡ ምን ትርጉም ኣለው ፌደራሉ ጦርነቱ መቶ ዓመት ቢቆይ ስልጣኑን ኣስካላሰጋው ምንም ኣይመስለውም ህዝቡ በነዚህ ጦረኞቾ መከራው ተራዘመ ያሳዝናል😢😢😢

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ማን ጀመረው ጦርነቱ

  • @SalahHamud
    @SalahHamud 15 วันที่ผ่านมา

    Abebe bayou thannk u very much from somali region.

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 15 วันที่ผ่านมา +7

    Selam selam selam ethio ፎረም ሰላም ለመላው ኢ,ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LidetuYohannes
    @LidetuYohannes 15 วันที่ผ่านมา

    Good news

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 15 วันที่ผ่านมา

    My hear breaks for the people of Tigray

  • @user-it8rj9ne2i
    @user-it8rj9ne2i 15 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮ ፎረም ምነዉ ምነዉ ምነዉ የዚህን እርኩስ ሰዉዬ ድምጽ ባትለቁብን ?ስንቴ ጨቀጨቅናችዉ??

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 15 วันที่ผ่านมา +4

    የብልፅግና ሹማምት ሱፍ የለበሱ መሀይሞች የተጠራቀሙበት ድርድት

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 15 วันที่ผ่านมา +2

    Our voice ❤❤❤

  • @robimassawino
    @robimassawino 15 วันที่ผ่านมา +10

    ባህር ሳይኖርህ ባህር ሃይል አይ የኢትዮጵያ ቅዠት ማለቅያ የለውም 😂😂😂😂😂

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS 15 วันที่ผ่านมา +4

    ማን ይዘህ ነው ምተዋጋው፣ እኔ በበኩሌ ኣዲስ ኣበባ መንገድ በዚህ በኩል ነው የሚል ፖስተር ይዤ ፣መንገድ ኣጠገብ ሁኜ ነው ምመለከተው።

    • @zufantsegaya
      @zufantsegaya 15 วันที่ผ่านมา

      አገራችን መተኪያ የሌላቶ ሃብታችን ነች።ከተልካሻ ምክንያት ወደኋላ አንሎም ይምጡና ይሞክሩን።የውስጡ እንጂ የቸገረን ለውጪ ወራሪ ወንድ ሴት ሳንል አንድ ነን።የካራማራው ይደገማል ኋይል የእግዚአብሄር ነው። ወዳጄ ትንሽ ኮሽ ካሉ ጨርቄን ማቄን ሳንል የመንግስትን ጥሪ እንቀበል።የቤት አታካሮ ከድል በኋላ።

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 15 วันที่ผ่านมา +3

    አይመለከተነም ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 15 วันที่ผ่านมา +5

    Why we Ethiopians are worried about the coming threats that will may comes from Egypt hidden agenda while the conventional war, recurrent kidnapped, displacements, raped and innocent killed are resulted internally in Amhara and Oromiya regions? So, what new sufferings will come from Egypt side that differ from the current sufferings we faced today as mentioned above? Both the political dialogues and communications that are coming from the bottom of the heart are the only ultimate solutions for All !

    • @WedimhreyDire
      @WedimhreyDire 15 วันที่ผ่านมา +2

      ምንም የተደበቀ አጀንዳ የለም ግብፅ ኢትዮጵያን እንደምትወጋ አይታወቅም ወይ ? ይባስ ብለው በቃለ መሀለ ጭምር እናንተን አንወጋም ብለው ካበቁ በኃላ ግብፅ በምን ጉዳይ አሁን እኛን ለመውጋት ፈለገች ግልጽ ነዉ የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ነውና ኢትዮጵያም ወጉን እየቀመሰች ነዉ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ብሄርብሄረስቦች አይመለከተንም ስለ ግብፅ ግብፅ የደፈረችው Abbosuletly regardless fighter Tigriyans are not Involve ግብፅ ደፈረቻቹህ ተወጡት

  • @miketse3991
    @miketse3991 15 วันที่ผ่านมา +7

    ባሕር ሀይል ኮ አማራክልል ገብቶ ተበልቶ አልቋልኮ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 15 วันที่ผ่านมา +5

    እዚህ ከምትቀባጥር ሄደህ ለምን አትሞትም !
    እኛ ምን አገባን ! እስካሁን ለፈፀምከዉ ወንጀል ሞተህም ቢሆን ሬሳህ እስከ ምፅአት ቀን በጨለማ እስር ቤት ይቀመጣል ! ከዛ በምፅአት ጊዜ የዘላለም እሳት ዉስጥ ትወረወራለህ !

  • @user-ue3ci8rz5l
    @user-ue3ci8rz5l 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጡ❤❤❤

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 15 วันที่ผ่านมา

    Excellent journalism

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 15 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤🎉

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 15 วันที่ผ่านมา +1

    🙏❤️💛

  • @FiyorebeyeneGobena
    @FiyorebeyeneGobena 14 วันที่ผ่านมา

    እሱምናለበት ቤተሠቡንሠብስቦ ይጠፋል ፈጣሪ ክፉውንይያዝልን እንጂ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 15 วันที่ผ่านมา +2

    Abbey Ahmed erasu yeswa

  • @natinealgmariam
    @natinealgmariam 15 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለማን ልበል

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @YA2O23
    @YA2O23 15 วันที่ผ่านมา +1

    Good morning, Ethio Forum One.

  • @diboraarkebe
    @diboraarkebe 15 วันที่ผ่านมา +10

    Free tgray ❤

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia is ፋ….ክድ! And Ethiopians absolutely deserve Abiy Ahmed Ali!

  • @abebekassa4690
    @abebekassa4690 15 วันที่ผ่านมา

    መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 15 วันที่ผ่านมา +8

    ያዬ ሰው በመጻፉ ደብረጽዮንን ከአንጃ ጋር ሰራ ሲሉ ተገርመን ነበር ።። ለካስ አንካሳ አንካሳ ነው።። ደሞ TDF ደብረብርሃን የተመለሰው ይገምገም የነ ጻድቃን ሴራ ያለበት ይመስለኛል

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታቸው ተኩላ 0% ፃድቃን ጥሮታህ ይዘህ ቁጭ በል ወይም ግንባርህ ይፈርሳል 😂

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w 15 วันที่ผ่านมา +2

    ቅንጥብጣቢም ስጋ ነው
    ባጫም ጀነራል ነው

  • @NegashGebremedhin
    @NegashGebremedhin 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለቱ እብዶች....

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g 15 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 15 วันที่ผ่านมา

    ብቻህ ሙት

  • @ElectronPcRepair
    @ElectronPcRepair 15 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy never complicate things More than thiis

  • @MulugiataAshagria
    @MulugiataAshagria 15 วันที่ผ่านมา

    በተሻለ መልኩ❤

  • @DesbeleDegiat
    @DesbeleDegiat 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወዳጄ

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 15 วันที่ผ่านมา +2

    ብቸኛ የዜና ምንጫችን

  • @user-ls7pc5uv9b
    @user-ls7pc5uv9b 15 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካኖቹከህወሀት ጋር የሚያደርጉት የትግርኛ እስክስታ ግራ ያጋባል።

  • @danielgebre1644
    @danielgebre1644 15 วันที่ผ่านมา +4

    የእስራኤል ኣምላክ የኢትዮጵያ መፍረስ ኣሳየኝ

    • @user-oi3if8wp7r
      @user-oi3if8wp7r 15 วันที่ผ่านมา

      ምን ትበላለህ

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 15 วันที่ผ่านมา +1

      ባንዳው ኢትዮጵያ መቸም አትፈርስም ያ ሳይጣን መለስ ዜናዌ እንኳ 27 አመት ሞክሮ አልተሳካለትም ፋኖ ኢትዮጵያን እጇን ይዟት ይወጣል

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 15 วันที่ผ่านมา

      @@user-qm3yi9bo7k አዎ ታርደናል ለአገር ብለን ብዙ ታግሰነል አሁን ግን አይደለም መታረድ አማራ ብሎ ጠርቶ የሚሳደብ የለም ነፍጥ አስተናል ፋኖው አማራው ፈንኗል አማራ ጀግናው ኢትዮጵያ ያድናታል።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-qm3yi9bo7k🦮🦮🦮🦮🦮🦮

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 15 วันที่ผ่านมา

      @@user-qm3yi9bo7k ወሬህ የተምታታ ነው ቀውስ ነገር ነህ እዴ

  • @EyoabNegasi
    @EyoabNegasi 15 วันที่ผ่านมา

    So good

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 15 วันที่ผ่านมา +4

    አንተው ሄደህ ሙት አቢይ አሁን ደግሞ ይህን ህዝብ ቅዠት ውስጥ አስገብተህ ራስህን ውጥረትውስጥ ገባህ

  • @user-ls7pc5uv9b
    @user-ls7pc5uv9b 15 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካኖቹ የግብፅ ወታደሮች ሶማሊያ ሲገቡ ዝም መጠርጠር ነው አስቸጋሪዎች

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา +1

    የግድቡ ጊዜ ግብፅ ምንም አልፎኮረችም ለምን ? ለምን አሁን ተዝናናች ጦርዋ ላከች ሶማልያም ጦርዋ ዝግጁ ነው ጦብያ አለቀች ግን ብሄሮች አይመለከተንም

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 15 วันที่ผ่านมา

    No one and nothing challenges GOD'S RIGHTEOUSNESS ALWAYS FOREVER!!!
    Peace and love to all IN JESUS CHRIST WONDERFUL NAME! THE NAME ABOVE ALL NAMES!!!

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j 15 วันที่ผ่านมา +4

    ኣመሪካ ገባች ኣውረፓ ገባች ትግራይ ውስጥ ምን ኣገባህ የጊዜ ጉዳይ አንጂ ወደ ትግራይ ኣለም ሙሉ ይገባል ቅዘናም

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ፈሪሆም አቢዶም ግብፂ ደፊራቶም ንኢቃቶም ንምንታይ ወይዘሪት ሓገረ ትግራይ ስለ ዘየላ ንምንታይ ግድን ክንጅምር ከለና ውግእ ዘይትከፍት ትግራዋይ ብርቱእ ብአለም ደረጃ ተዋጋአይ ስለዝኮና ❤

  • @SelamSelam-n3s
    @SelamSelam-n3s 15 วันที่ผ่านมา

  • @wondemagegnehudenbel6239
    @wondemagegnehudenbel6239 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፈሳም በለው!🎉 የአማራው እልቂት አይታይም ድሮም አሜሪካ ።

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 12 วันที่ผ่านมา

      For every little thing you get it jealous 😅😅😅😅😅

  • @user-fq9yt1qq4v
    @user-fq9yt1qq4v 15 วันที่ผ่านมา +1

    በኢትዮጵያ ቀርቶ ትግራይ ሃገር ከአሜሪካ አቻዋ ጋር ግንኙነት፡ይገርማል ታላቁ ሃገር አማራ፡ጉድበል እንዳትተኛ ኢ፡ያ ሳይሆን ግዮን አማራ የተባለ ሀገርህን ስራ ወሰንክን አስፋው።

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 12 วันที่ผ่านมา

      Gura Becha 😢😢😢

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @tekaassefa182
    @tekaassefa182 15 วันที่ผ่านมา +2

    መጨርሻችን መበጫበጭ ሆኖ ይቅር

  • @user-mt3wu2uc1l
    @user-mt3wu2uc1l 15 วันที่ผ่านมา +2

    አብይ ነፍሰ ገድዪ

  • @RahelGetachew-r7p
    @RahelGetachew-r7p 15 วันที่ผ่านมา +5

    የጨለማው 27 አመት
    የአሁኑ የብልጽግና ዘመን
    የአብይ ደጋፊ ስትመኙት የነበረ ስርዓት መጥቶዋል
    አገራችሁን ከ ወራሪ ተከላከሉ 😂
    ትግራይን 2 አመት ዘግቶ ለመጨፍጨፍ የበኩሉን ያዋጣ አሁን ደግሞ ለግብጽ ወይም ሌላ ወራሪ ከመጣ ምታደርጉትን እናያለን
    ትግራዋይ እንደውጪ ዜጋ እንዲሰማው አብዝታችሁ ሰርታችሁዋል
    አብዛኛው ትግራዋይ አይሞቀው አይበርደው ግብጽ መጣ ቀረ
    የሚያሳዝነው ችግሩን ሳይፈታ ሌላ ችግር ይሆንበታል

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ጌታቸው ረዳ ፋራ ኮካኮላ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ህዋህት ያባረረችው ብልፅግና ተኩላ ነው አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል ቻ በሎ ዜግነት ኤርትራ መንነት ትግራዋይ አስታ ላቢስታ😂

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 15 วันที่ผ่านมา

      ግብፅ የደፈረችው ወይዘሪት ሓገረ ትግራይ ስለሌለች ግድቡ ሲሰራ ደስተኞች አደሉም world class mind Mel's ለምን አልፎኮሩም እንዳሁኑ because they know Abbosuletly Regardless fighter in the world tigriyans ብህሄርብሄረስቦች አይመለከተንም 😂

    • @user-fy8vg4ib3c
      @user-fy8vg4ib3c 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂 ገና ትግራይን ነክቶ ሰላም የለም ።

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 14 วันที่ผ่านมา

    Barhun satewedd lemin hede atmotem wanaw almaw gin atenagerhem

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 15 วันที่ผ่านมา

    ያልገባኝ
    ማን ለማን መስዋዕት ይሆናል?

  • @DishtaGiena-vr6ip
    @DishtaGiena-vr6ip 15 วันที่ผ่านมา +1

    Amhara ayagebawum editefa yetefedebet hizib new

  • @kassgetan2264
    @kassgetan2264 15 วันที่ผ่านมา

    Abiy Ahmed and his group must go first. Then, we Ethiopians know what to do.

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u 15 วันที่ผ่านมา +4

    አንተ የጠንቂይ ልጂ ኣንደለመድከው ጀግና ጀግና ልትጫወት ትፈልጋለህ ያለአባትህ ከየት የመጣ ጀግንነት ነው

  • @RkebebuaRkebebua
    @RkebebuaRkebebua 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia gin ke moterua tigray wuchi tornet getma tashenf yihon..... 🤔

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 15 วันที่ผ่านมา

    Chifin xilacha endezih media alayehum.

  • @adanegizaw9695
    @adanegizaw9695 15 วันที่ผ่านมา

    ትላንት አንድ አውቶብስ ሰው ታግተው ተወስደዋል

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 15 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለኢትዮጲያ ኢትዮጲያን የሚጠሉ ይፈሩ

  • @mdaaaa1211
    @mdaaaa1211 15 วันที่ผ่านมา +5

    It's amazing how toddler Abiy managed to mess up Ethiopia politically diplomatically, economyand socially in just 6 years. You know what, I don't even blame him, I blame all the people around him who have enabled him and the people who supported him from the start. Now, Egypt has a military base on the Ethiopian border.

    • @user-yx5tm1tt9i
      @user-yx5tm1tt9i 15 วันที่ผ่านมา

      Special Amhara elite are the #1 this dictator supports him from get go he become genocide

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጥቃት፣እልቂት፣መሬት መደርመስ፣ደም ፣ስደት፣ጎርፍ መጥለቅለቅ፣ጦርነት፣ስድብ፣ ብሽሽቅ፣ውግያ፣ረሃብ፣ዝርፊያ፣ክህደት፣የውሸት ወንጌል እና የእውነት ወንጀል እያጣጣምን ለሽ ይበለን!

    • @Fyon686
      @Fyon686 15 วันที่ผ่านมา

      Ye wushet Wongel & ye ewunet wenjelll.
      😂😂😂😂😂temechtognal

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 15 วันที่ผ่านมา +3

    አንጀበኛ ወፈፌ ተከትሎ የሚዋጋ ጅል አይኖርም። ገና ጨርቁን ስላልጣለ እርሱም አይሞክራትም። ሳይቸግር ጤፍ ብድር ። " ወደብ አገኘን፣ መርከባችን ምፅዋ እያራገፈች ነው" እንዳላለ mess በ mess ሆነና አረፈው ። ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃ