በጣም የሚጣፍጥ የፆም ምግብ ምሳ እራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มี.ค. 2022
  • เกม

ความคิดเห็น • 131

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +16

    ስትገዙ black eyed beans
    እና pinto beans ማለታቸውን አረጋግጡ
    ብዙአይነት ተመሳሳይ ግን የተለየ ስላለ 🙏❤️

    • @belayneshdamte80
      @belayneshdamte80 2 ปีที่แล้ว +3

      የተረጋጋሽ የምትሰሪው ነገር ሁሉ የማይሰለች ባለሙያ ነሽ እኔም ለቤቴ ብዙ ነገር ቤቴ ውስጥ ባለኝ ነገር እሰራለሁ ያንቺ ግን የተለየነው የረሳነውን ሁሉ ነው የምታስታውሺን አመሰግናለሁ ።

    • @seni680
      @seni680 2 ปีที่แล้ว +1

      ከዚ በላይ ምንያስፈልጋል ዋናው ለየት ያለ ምግብ ለምስራት ከተፈለገ ማየቱ ጥሩ ነው

    • @nyatbrhane6889
      @nyatbrhane6889 2 ปีที่แล้ว +1

      Plate were did u buy

    • @eyellll14
      @eyellll14 2 ปีที่แล้ว +1

      I like your pots! Where did you get them?

  • @marthawondimu6957
    @marthawondimu6957 2 ปีที่แล้ว +17

    አነጋገርሽ :ንፅህናሽ:ለዛሽ በጣም ደስ ይላል መልክሽን ብናየውደስ ይለኛል

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 2 ปีที่แล้ว +1

      She already did Dear 💚💛❤

  • @aziebabay4998
    @aziebabay4998 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣንቺን የወለደች እናት ትባረክ የኔ በለሞያ 🌹🌷🌺💐

  • @taybahtaybah4536
    @taybahtaybah4536 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እናት. በጣም ባለሙያነሽ ውደ. የመከለሻ ከሰራር ስሪልን. ማር

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ በርች እህት ጎራ በሉ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለፈው ካንቺ አይቼ የሰራውት ቀይስር እና ድንች . በ instant pot . በጣም ጣፋጭና ፈጣን . እጅሽ ይባረክ !

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 ปีที่แล้ว +5

    Hi sister!!! Happy monday😊 Happy spring🌻🌹 thanks as always for coming up with all these amazing recipies!!

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆ እና ለጤና ተስማሚ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ 316👌👍😍

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      demrign wude betamagninet emelisalew

  • @mimidegetei2838
    @mimidegetei2838 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እኔ አዲስ ተከታታይሽ ነኝ ።

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ይጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g 2 ปีที่แล้ว

    እጂሺ ይባረክ እናትየ ቆጆ አሰራር ነዉ ✅ የኔ ሱስ 😘😘 👍👍👍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ ውይ በጣም አጓጓሽኝ በጣም ልዩ ነው
    ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ሙያ ነው ያለሽ በርች

  • @meazagezahegn6895
    @meazagezahegn6895 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ ሁሌም አዳዲስ ነገር ይዘሽ ነው የምትመጪው። አሁን ደግሞ የብረትድስትሽን የወጥ ማውጫሽንና ሌሎች የገዛሻቸውን እቃዎች ቪዲዮ ስሪልን።

  • @seadelove2442
    @seadelove2442 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅድት ያልሺ ልጂ በውነት አንደኛነሺ❤️❤️❤️❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +3

    እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ👍👏👌😋

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ እጅሽ ብርክ ይበል ሁሉም ነገር ሲያምርብሽ ባለሙያ እኮ ነሽ ያገሬ ልጅ በርቺልኝ እናመሰግንሻለን::

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow I love it!! You’re so creative plus your cleanliness is amazing!

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 ปีที่แล้ว +1

    Excellent cook healthy food wonderful meals for everyone thank you so much

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 2 ปีที่แล้ว

    What an excellent presentation 👏. You are amazing and keep up the good work!

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 ปีที่แล้ว

    Barichilign Betam kelal ena nutritious!! Ejish yibarek!!!

  • @raheldemoz4591
    @raheldemoz4591 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ 👌

  • @senaittumezgi9825
    @senaittumezgi9825 2 ปีที่แล้ว +5

    I really like your dist would you mind sending us the link please, I would like to buy it and thank you for your videos love your Chanel

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 2 ปีที่แล้ว

    WWWOOOOWWWጎበዝ ግሩም ነው የእውነት wow Thnak you 💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aziebberhane1868
    @aziebberhane1868 2 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate you a lot keep it up 👍

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሸ ይባረክ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ሞያ .... ባለሞያ እናት

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የፆም አማራጭ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💯💕

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆ ሁሉም ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤️🙏

  • @amarechdiriba995
    @amarechdiriba995 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ስራ ነው ተባረኪ

  • @emebetgashawdesta7247
    @emebetgashawdesta7247 2 ปีที่แล้ว

    wow wow ወድጄዋለው አንደኛ

  • @mosesabebe9826
    @mosesabebe9826 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobeze nesh Tebareki

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yestelen Enateye. 💚💛❤

  • @almazbahre8918
    @almazbahre8918 2 ปีที่แล้ว

    Waw gobez balemoya nesh berchi

  • @habeshahomestead779
    @habeshahomestead779 2 ปีที่แล้ว

    I’m always impressed by what u bring to us !! Betam gobez. I need all ur kitchen gadgets 😄

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው ውድ እህቴ በጣምም ጎበዝ :ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች ማማየ

  • @VenusAdiam
    @VenusAdiam 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዠ በርቺ

  • @tigstzerie5090
    @tigstzerie5090 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo yene enat❤️

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว

    Thank you looks yammy 👌

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    ሙያ 100%%%👌👌👌
    እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏👍👋👋

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እነእም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሐንየ 🙏❤️

  • @hirutmehari5926
    @hirutmehari5926 2 ปีที่แล้ว

    የጎበዝ. በርቼ

  • @saramaru7378
    @saramaru7378 2 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful woman I like it!!

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እናተትዬ በጣም ለየት ያለ አሰራር አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ይሁን ላይክ ሼር ይገባዋል 👍👍👍👌👌👌❤🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏❤️

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 matii naa ta pls pls

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ በጣም እውዳሻለሁ! በተለይ ለእኔ አይነት ከሀገሩ ለራቀ ወንድ ላጤ እያደረግሽው ያለ እርዳታ ትልቅ ነው! እግዚአብሔር ሕይወትሽን ይባርክልሽ!

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว

      በል ለሚስትህ ተምረህ ጠብቃት 😂ጎበዝ

  • @hiwitweldemichal6821
    @hiwitweldemichal6821 2 ปีที่แล้ว

    Good job sis.

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ይሁን

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 2 ปีที่แล้ว

    እርጋታሺ ዋውውውው

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 ปีที่แล้ว

    Enat ejeshen yibarekelesh muyashenem silakafeleshen ejege adirege amesegeneshakehu berechi😘🙏

  • @meleket2215
    @meleket2215 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም አንደኛ !!! Thanks for sharing !

  • @mommyhaile3034
    @mommyhaile3034 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እናት ቤተሰብ አረኩሽ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 ปีที่แล้ว

    ሆዴ ጓንት ኣድርገሽ ሽነሪ እጅሽ እንዳይበላሽ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣሽ እናትዬ ❤️❤️🥰🥰🥰

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @hdfamiltube3525
    @hdfamiltube3525 2 ปีที่แล้ว

    እቃወችሽ እራሡ ማራኪ ናቸው

  • @hewe4kg11
    @hewe4kg11 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏 for sharing

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ!!

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @hanahoney1313
    @hanahoney1313 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing one.

  • @kidistmeb8560
    @kidistmeb8560 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @asmarina1
    @asmarina1 2 ปีที่แล้ว

    Thank you my dear. TebareKi.

  • @haniab6935
    @haniab6935 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome chef

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ ።
    የባህር ዛፉንም ምግብ ነው ብለሽ ብትሰሪው ሳልበላው ቀራለሁ ? እጆችሽ ይባረኩ ቆንጆ

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጫዎቿስ ልዩ ናት። እግዚአብሔር ይባርክሽ። እናትዬ እባክሽ የትኛውን ቅመም የትኛው ምግብ ላይ መጠቀም እንዳለብን ቪዲዮ ስሪልን። አመሰግናለሁ።

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ ዋው ምርጥ ባለሙያ ነሽ ሁሉ ነገርሽ አንደኛ😘

  • @adanechdejene585
    @adanechdejene585 2 ปีที่แล้ว +1

    E/r zemenishin yebark

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣሽ ውድ❤

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️

  • @bellahanatube313
    @bellahanatube313 2 ปีที่แล้ว

    Enatye betam mitseriw hulu siyamr 🥰🥰

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      demrign wude betamagninet emelisalew

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Enatye

  • @amiapp6147
    @amiapp6147 2 ปีที่แล้ว

    ዎዉ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬየምትሰሪው በሙሉጤናማ የሆኑ ምግቦች ናቸው🙏🏽👍🏽👏🏽 ዛሬ ሱፍ ቀቅዬ በ vitamix ፈጭቼው በጣም ጥልል ያለ አልሆነም በምን ልፍጨው??

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤💕💕💕

  • @lilikonjo9759
    @lilikonjo9759 2 ปีที่แล้ว

    Hi enat thanks ye migeb makirebiyaw keyet new yegezashiw began yamral

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 2 ปีที่แล้ว

    Enat እጀሸን ይባርከው። ጣፋጭ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። የወጥ ማቅረቢያዎችሸን ከየት ነው የገዛሸዉ በጣም ያምራሉ።

  • @martadesta8555
    @martadesta8555 2 ปีที่แล้ว

    Endyt now mzgjo Corp ‏thank you

  • @rahmaturner7322
    @rahmaturner7322 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @raheldemoz4591
    @raheldemoz4591 2 ปีที่แล้ว

    የወጥ ማቅረቢያው በጣም ያምራል የት ነው የሚሸጠው?

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 2 ปีที่แล้ว

    እናትየ እጅሽ ይባረክ!! ግን Mustard እንቁላል ኣለው ኣይደል በጾም ጊዜ የሚበላ ነገር ኣይደለም ። ነው ወይስ ያንቺ የሌለው ነው?

  • @senie7549
    @senie7549 2 ปีที่แล้ว

    I know you have made this recipe in the instant pot before and I cannot find it could you please share it again

  • @almazbahre8918
    @almazbahre8918 2 ปีที่แล้ว

    Teyaqe alegne yemgeb sehanu yet megzat ecelalhu?

  • @Eri2626eritra
    @Eri2626eritra 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇷🙏🇪🇹❤️

  • @paulton1234
    @paulton1234 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ግን ቦሎቄ ዘይት አንሶት
    ሲበላ እንዴት ነው?

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አስራር ነው ግን ለምን ችሊ ቃሪያ
    ሰበር አድርገሽ መጨመር ትችያለሽ ::

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ ዘይት እኮ በሀገራችን ነው የተወደደው ታዲያ slowcooker ከየት እናመጣለን ይልቅ በድስት ዘይት የማይፈጅ ነገር አሳይን

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +2

      ሮዚ እኔ እራሱ በድስት ነው የሰራሁት ውሀ ጠብ እያረጉ እስቶቭ ቀነስ አድርጎ መስራት ነው እንዳይዝ በዛ ላይ ዘይት እንኳ ባይወደድ ለጤና ለክብደት ዘይት መቀነስ አስፈላጊ ነው
      Instant pot የሚለየው ቆሞ አለማማሰል ነው ትንፋሹን ስለማያስወጣው አይዝም እናም እያማሰሉ በድስት መስራት ነው የኔ እህት 🙏❤️

  • @emimwussen5848E
    @emimwussen5848E ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @Mesi-dv1jp
    @Mesi-dv1jp 2 ปีที่แล้ว +1

    የወጥ ማውጫሽን ጎድጋዳ ሰሀን የት አገኘሽው ወዳጄ ?

  • @toteytam1091
    @toteytam1091 2 ปีที่แล้ว

    what is bolke??

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እናትአድናቂሽ ነኝ ሰብስክራይብ አርጊኝ
    Thank you

  • @wanred9104
    @wanred9104 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አቀራረብ ሳልበላው ጠገብኩ እኮ እናትዬ ስቶቭሽን በአጠቃላይ በተለይ fry ካደረግሽ በኋላ በምንድን ነው የምታፀጂው?

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 2 ปีที่แล้ว

    betm enamsgnalen neshenashe chemr adnkwlu

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 ปีที่แล้ว

    Yene kimem enkuan dehena metash

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️😊

  • @habtombitewmemory8412
    @habtombitewmemory8412 2 ปีที่แล้ว

    Konjo balemuja nesh, betgrgna demo, sndu ybalal, ehte yachi, glass kettle yet new yegezashiw, malet begaz shahi stafeli ayche neber and gzie.

  • @misirtadelle3627
    @misirtadelle3627 2 ปีที่แล้ว

    Ekawochish btm Ds yilalu

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መሶሶሶብሽ!!!!

  • @militsegay5313
    @militsegay5313 ปีที่แล้ว

    በጣም ጣንካራ ነሽ

  • @weynitewodros3421
    @weynitewodros3421 2 ปีที่แล้ว

    It is kind of foule.