ቁርስ መለዋ ያለ ፍርኖ ዶቄት በ2 አይነት መንገድ እና ምሳ ወይም እራት ድንች በስጋ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • เกม

ความคิดเห็น • 84

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 2 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ከምትሰሪው ምግብ በተጨማሪ ፅዳትሽ ድንቅ ነው ጎበዝ በርቺ ባለሞያ 👏👏👏😍

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 ปีที่แล้ว +11

    አባወራ ሰምተሃል ይህቺ ቆንጆ ባለሙያ የሆነች ሚስትህን ተንከባከብ ዕድለኛነህና።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      ንገሪልኝማ 😊በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ! ከቻልሽ ቀለል ያሉ ምሳ የሚሆኑ እና ቢሮ (office) ይዘን ሄደን በሹካና ማንኪያ ተጠቅመን የምንመገባቸው የፍስክና የፆም ምግብ እሰራሮችን ብታጋሪን መልካም ነው ብዬ እስባለሁ '

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
      እኔም ስለምቋጥር ለማካፈል እያሰብኩኝ ነገ ዛሬ እያልኩኝ ነበር እሽ በቅርብ ይዠ እመጣለሁ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      ለማስተካከል እሞክራለሁ ግን እንዳልሽው አይነት አስተያየት አልደረሰኝም ባይሰማ ኑሮብዙ ሰው ይነግረኝ ነበር ከስልክሽ ጨመር አድርጊበት ድምፁን🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ መለዋህ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ዳምጠሽዋል ወድጄዋለሁ የስንዴ መለዋህ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👌👌👌👍👍👍❤🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏❤️

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว +5

    great job

  • @gwarotube
    @gwarotube 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመስግናለን የኔ እህት

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 ปีที่แล้ว +4

    You cook great food healthy food keep it up sister I love you show

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ እናትዬ ያስጎመጃል 😋😋😋 እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም 🥰🥰

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን በጣምአመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏❤️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +3

    እናትዬ ምግቦችሽም የ kitchen እቃወችሽም በጣም ያምራሉ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣምምም ጎበዝ እኮ ነሽ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ምናመሠግነው
    ከጤናም ጋር የሚሔዱ ምግቦች ቀለል ያሉ ካለ አጋሪን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው በጣም ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

  • @ramzicell9904
    @ramzicell9904 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርች

  • @tariquarejebo2384
    @tariquarejebo2384 2 ปีที่แล้ว +2

    Hina demo uletega .higish yibarek hinatiya betam bizu neger kanche temirealew

  • @user-ui3sz8dr9r
    @user-ui3sz8dr9r 2 ปีที่แล้ว +5

    ያምራል ኮመት ሰጥቼሽ አላቅም ግን ቨድዮሽን አያለው ምትጠቀሚበት ድስት የት ነው የገዛሺው ያውራል

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት የገዛሁት Walmart ነው

  • @meleket2215
    @meleket2215 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁልጊዜም አንደኛ !!!! እናመሰግናለን !!!

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +2

    Great job as,always 🙌

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much it’s amazing and helpful 🌺🌺🌺

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 2 ปีที่แล้ว +3

    Hi Enateye, endet nesh betam tiru aserare new. Betam thank you. Sele kemema kimem yeserashew video ale ende? Let me know please.

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም🙏❤️
      ውይ አልሰራሁም ግን በቅርብ እለቃለሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እናትዬ 💕💕🌷😘👍

  • @BabyGirl-kv9cg
    @BabyGirl-kv9cg 2 ปีที่แล้ว +4

    Enatye destu siyamir ke yet gezashew 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 ปีที่แล้ว +2

    No words you are amazing Enatye keep it up👍💯

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 ปีที่แล้ว +1

    Very delicious, keep it coming😋

  • @elsaneguse857
    @elsaneguse857 2 ปีที่แล้ว +4

    hey how are you keep doing what you doing you do a great job I love the way you clean Where do you get the pant you baking the bread

  • @sari467
    @sari467 2 ปีที่แล้ว

    ዋዋዌዌደሰ በርቺ

  • @semiraahmed4079
    @semiraahmed4079 2 ปีที่แล้ว +3

    Berchy SIS💐💐💐

  • @taddesebekele7493
    @taddesebekele7493 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow 😋😋😋😋!!🙏🏽❤️🙏🏽

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz 2 ปีที่แล้ว +4

    አግቢኝ?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +4

      🤣ካገባሁ ቆየሁኝ ልጅም አሉኝ
      ደግሞ ትዳር መተዋወቅ መለማመድ መዋደድ ያስፈልጋል እንደ እናቶቻችን ሳንተዋወቅ ልንጋባ ነበር እንዴ

    • @Teddyyiz
      @Teddyyiz 2 ปีที่แล้ว +2

      @@enat-ethiopianfood7261 ምንችግር አለ ቆንጆ ቡናሽን ከገራሚው ጨጨብሳሽ ጋር ፉት እያልን እንተዋወቃለን

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว +6

    Nice thank you.. next time, try also to fry the beef with onion first before adding berber. It will be more tasty.

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      Ok thank you ; I will try .. thank you for the information 🙏❤️

  • @nigistgetachew1793
    @nigistgetachew1793 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናትዬ......የሾርማ አሰራርና ቂጣውንም አሰራሩን ብታሳይን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 ปีที่แล้ว +1

    Very healthy 👌👌

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 2 ปีที่แล้ว

    Practical.very nice.happy holidays.

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 2 ปีที่แล้ว

    Selam lanchi Yehune Ehetay
    Betam des yemil Tsedet Yale new
    Hulegize Aseraresh
    Tebarki
    Destun Keyet Gezashiw ?
    Berandu Mendenew
    Betam mabeseyawen
    Desetun Betam wedekut Ena
    Semun Endetenegrignhe
    Efelegalew
    Thank you

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል እናት 😘👍👍👍👍

  • @fanta4575
    @fanta4575 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qc6wm3ew3e
    @user-qc6wm3ew3e 2 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍💏♥️

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @tutua717
    @tutua717 2 ปีที่แล้ว +1

    Love you’re cooking 🌷could u tell me where u got the pan to make your melewa?

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 ปีที่แล้ว

    Mare and teyeke frno duket sende meslogn?

  • @nigistsabab3777
    @nigistsabab3777 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏💕

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 ปีที่แล้ว

    እናት ፍርኖ ዱቄትም ስንዴ ዱቄትም አንድ አይነት ነው

  • @neimaneima7953
    @neimaneima7953 ปีที่แล้ว

    የሰንዴዱቄት በሸታነው

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว

    ምን ይህል ካፕ ዱቄት ተጠቀምሽ እናትዬ

  • @nuradelil4280
    @nuradelil4280 ปีที่แล้ว

    enat minew tefash

  • @mekdesamare
    @mekdesamare 2 ปีที่แล้ว +1

    Matebeshaw yet new megizew

  • @ethiobabyfood3664
    @ethiobabyfood3664 2 ปีที่แล้ว

    💯✅💯 ከሰኞ እስከ አርብ ከ5ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት የመጅመርያ ሳምንት ምግብ አስራር Ethio baby food ✅✅💯