🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- በዚህ ቪድዮ የግእዝ ፊደላት እንዴት በቀጥሮች እንደሚወከሉ ፣ የውክልና ቁጥራቸውን ፣ ስለ አገዳደፍ ፣ ስለ ሞክሼ እና ስለ ዲቃላ ፊደላት ትማሩበታላቹ።
የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez 👉👉 • የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac s...
ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology 👉👉 • ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚ...
like comment share subscribe
ኡኡኡኡ በስመአም ምኑም አይገባም የሚገባችሁ በርቱ። ስታስረዳ ግን ደስ ይላል አልገባኝ አለ እንጂ
Yen Hailun gedafulgnil esk
ይሄንን እውቀት በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ ነገር ግን ሂሳብ ላይ በጣም ደካማ ነኝ የፍላጎት መጠኔን ግን መግለጽ ራሱ አልችልም
እንጠብቃለን መምህር
ጥሩ ነው በርታ፡፡ በጣም የሚገርመኝና አንድም ሰው ቁርጥ ባለ ሁኔታ የሚያስረዳኝ ያጣሁት ካንተም ያላገኘሁት ነገር ቢኖር ግን ሞክሸ ፊደላትን በተመለከተ ነው፡፡ ምን ሲሆን ነው ሀ፤ሐ ወይም ኅ፡ ሰ ወይም ሠ፡ አ ወይም ዐ ፡ ጸ ወይም ፀ የምንጠቀመው፡፡ ሁሉም ሰው ሲያስረዳ የአንድ ወይም የሁለት ሰው ስም ነው የንደምሳሌ የሚጠቅሰው፡፡ ለምን ቁልፍ መረጃ አትሰጠንም??? ለምሳሌ ሞክሸ ፊደላት በማንናውም ስም ላይ መጀመሪያ ከተከሰተ...ውሰዱ፤ መሀል ላይ ከተከሰተ .... ወሰዱ አልያም ደግሞ ሌላ ዘዴ ካለው ቁልፉን ንገረን እንጂ የሁለት ሰው ስም ምሳሌ ብትሰጠን ምን ዋጋ አለው የኛ ስም የተለየ ነውና፡፡
የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት ላይ ይኖራል ግን ሰምህ/ስምሽ ከግዕዝ መፅሐፍ ላይ ፈልጊው
ሰላም ከሆነ "ሰላም ለኪ " የሚለው የዘወትር ፀሎት አለ ስለዚህ ያንቺም እንደዛው ነው
ሠላም የሚል ግዕዝ ላይ የለም
ንጉሥ የሚል ግን አለ
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
On the power On St Gabriel
On the power On St Michael
On the power On St John
On the power On St Paul
On the power On St Peter
On the power On St zeqwes
On the power On St betrelmyos
On the power On St Andrew
On the power On St Marcos
On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
❤❤❤❤❤
በርቱልን ኑሩልን
የዓውደነገስት 16 ግድፈት በምሳሌ ቪዲዮ ወይም በጽሁፍ ቢያዘጋጁልን
በ7በ12ሲገደፍ ሰትል ከየት ኘገኘን?
በቅድማያ ስለ ትምህርቶትና ስለ እውቀት ስርጭቶት ከልብ አድርጌ አመሰግኖታለሁ የፔጆት ተከታታይ ነኝ የአባቶቼ ጥበብ እንዲኖረኝ ስለምፈልግ ሁሌ እከታተሎታለሁ የትምህርት አሰጣጦትም በጣም ግልፅ እና ማንኛውም ሰው በቶሎ ሊረዳው የሚችለው ነው እናመሰግናለን
ወደ ጥያቄዬ ስገባ
አገዳደፍ = በ7,9,12 የሆነበት ምክንያት ምንድን ነው በሌሎች ቁጥሮች ለምን አንገድፍም
በሌሎች ቁጥሮችም ግድፈት አለ ብዙ ነው እንደየሀሳቦቹ ይለያያል
Why you divide by 7,9,12
ስለትምህርት አመሰግናለዉ ግን ጸሀይነሽ እባላለዉ ሀና ጸ ሞክሸ ፊደል አላቸዉ በማንኛዉ ነዉ መጻፍያለበት
Address??
ሀዋ በየትኛው ፊደል ነው አሚሠራው
ፊደል ከተደጋገመ እንዴት ይደረጋል ? ለምሳሌ 'ደበበ
ሸ የታለ
የፊደሎች ወካይ ቁጥር ግልፅ አይደለም ሌላው ደግሞ ኮከብ ሲቆጠር የእናት ስም እዴት ሆኖ ነውየሚሰራው።
መች ነው 12 ወይም 7 ምንጠቀመው?🙏
ባለ 12 ለፍካሬ ከዋክብት ነው ባለ7 ግድፈት ግን ብዙ ነው ሃሳቦች ናቸው
ቨ yelem
why phone is can not working😢😢
WhatsApp lay ydewlu
Selk kuter mn lay ale ebakachu
ደሳለኝ እንዴት ይፃፋል ደሣለኝ ነው?
የጀ ወኪል ቁጥር አልተገለፀም
የ ጀ እንደ ደ ነው
@@adiyamkibebe3344የ ሽ? ስ
ሸ የለም ???
ስለ ድቅል ፊደላት አብራርተናል ሙሉውን ካዳመጥክ
የ ዘ እና የ ገ ነው ግራ የገባኝ
ቨyelem
ጓሟሏሷሯ የመሳሰሉትስ
አድራሻ
የጀማነሽ ቀሪ 9ነው
ግን ጀ እና ሸ የቆጠራሉ እንዴ??