ጣዖት አምላኪነት ነው...ቲክቶከሮች...ብዙ ጠንቋዮች ከቤተክርስቲያን እየወጡ ነው...መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ D/r Zebene Lema
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- ጣዖት አምላኪነት ነው...ቲክቶከሮች...ብዙ ጠንቋዮች ከቤተክርስቲያን እየወጡ ነው...መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ D/r Zebene Lema
ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚዲያ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓት እና ደንብ የተዘጋጁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን፣ ሃይማኖታዊ ዝግጅቶችን፣ መዝሙሮችን፣ ምክረ አበወ እና የተለያዩ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን የሚያቀርብ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መረጃዎችን ሲፈልጉ ኢቲ አርት ሚዲያን ይመልከቱ፡፡
ET Art Media is Located in Ethiopia.This spiritual media focus on EOTC and provides spiritual teachings, current church information, religious events, hymns, advice and various Spiritual events prepared by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC). When looking for information about the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Check out ET Art Media.
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
TH-cam / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2025 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
30 አመታት ለ365 ቀናት ወንጌልን እያስተማሩ ያሉ ድንቅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
በትክክል ❤
እዉነት ነዉ
በትክክል
Amennn betkkl
😊
የኦርቶዶክስ ተዋሐዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንዱ የጥበብ የእውቀት ሰው መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ❤
መምህር ቃለሂወት ያሠማልን ይህንንየማታነቡትሁሉ ያለሁት አረብሐገርነዉ እናጥርሴን በጣም አሞኛል እስኪበፀሎት በቆማቹሁግዜ ወለተማርያም እያላቹሁአስቡኝ😢😢😢 አምላኬሆ የሠላምእቅልፍ ስጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያስብሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ ያጽናሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይማርሽ
አባታችን እንወዶታለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎ ለልጅ ልጅ ልጅ ልጅ .. ይቆይልን
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን እረጅምእድሜ ከነሙለ ጤናጋ ይስጠወት በጣም እወዴወታለሁ የኛ እቁመምህር❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🥰
መምህራችን የተዋህዶ ጠበቃ እግዚያቅሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
መድሐኒዓለም ቃለ ሕይወተን ያሰማልን እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ ።
አባቴ ቅዱስ በረከቶት ትደርብን🙏🏻🙏🏻
አንጀት አርስ! ኑሩልን መምህር የኛ እንቁ!!!
ይባርኩኝ ይፍቱኝ መምህር
እንኳን ደህና መጡ ውዱ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ትምህርትዎ ብዙ ጠቅሞኛል ቃለ ሕይወት ያሰማልን Dr. Zebene ዩትብዎን ተከታታይ ነኝ💚💛❤️
ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ኦባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለኛ ያስፈልጉናል ኑሩልን የኦርቲዶክስ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን በውነት ተሰምቴ የማይጣገብ ትምህርት ነው ቃልይወት
ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይንት መምህር የኔ አባት ቃል ሄወት ያሰማልን የተዋህዶ ጠበቃ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን ፣ አሜን፣ አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናዎን ይስጥልን።
❤❤❤❤ቃለ ህይወቱን ያሰማልን🙏
ባለማወቅ ስተት ቢፈጠር እንኳን ለመፍረድ አንቸኩል የአንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ነን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
በትክክል እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን የሉትን የሐዋርያት ልጆች ነክ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ነጩን ነጭ ቀዪን ቀይ ማለት አለብን ስርአቱን ካልጠበቀ አለቀ ግን በየሚዲያው አፍ እንደሚከፍቱት ተቆርቋሪ ነን ባዪችን አይወክልም ብዛልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ሁሌም ትጉህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር የማይጠገብ አደበት ርዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን❤
*ክፍል 2 በተሰፍ እጠብቃለን*
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብ ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት🙏🙏🙏
Sagalee jirenya isin haa dhageesisuu Abbaa kenyaa
መምህራችን የመናፍቃይ መዶሻ እኖድሀለን
ቃለ ሕይወት የሰማልን ET art ንም እናመሰግናለን።
ቅን የሆናችሁ ኢትዮጵያዊያኖች 100 አስገቡኝ 🙏❤❤❤
መምህራችን እንኳ ን በሰላም ገቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
እጅግ የማከብሮትና ተወዳጁ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን መምራቺን ❤️❤️ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን!!!!
የተከበር መ ምህራችን የተዋህዶ ትክክለኛው መ ምህር ስለሆኑ እኔ በግሌ እጅግ ኩራት ይሰማኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤ ወንድማችን እጅግ አመሰግናለሁ ይሄን የመሰለ እጅግ አስፈላጊ ትምህርትን እንድንሰማ መ ምህራችንን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ❤❤❤
መምሕራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Egzahabhir yemesegen ❤🙏Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል የለኝም❤❤❤❤❤ ቀሲስ
Abbatachn kale hiwotn yesemaln ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen
memeher zebene long live💚💛❤🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር መንግስቱን ያውርስልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏
እግዚአብሔር እደሜን ጤና ይስተልን 🙏🙏
መምህራችን እንኳ ን በሰላም መጡ፡፡ ምድረ ቲክቶሎጅ ይሰማል!
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእርጋታ እና በእውቀት ስለመያስተምሩን፡፡ መንበብ እና መስተዋል የተሳነው ቢሳደብ አይደንቅም ተኝተናል፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ወቅታዊ ጉዳይ ነው መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስወን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን አቅራቢችንም ወንድማችን እናመሰግናለን
አባቴ መምህሬ በልጅነቴ ቅዱስ ኡራኤል አሁን በሁቲዩብ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር
ብዙ ነገር እየተበላሸ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችንና ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
የምንወዶት የወንጌል አርበኛ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን!❤❤❤
አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን
Memhir Dr. Zebene Lemma The Almighty God bless you always!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ebakh part 2 memher betam new mewdot kalehiwot yasemalen
Egziabher yestlen
መለከ ጸዴቅ ኢትዮጵያዊ ውሽት !
ቃለ ሕዎትን ያሠማልን መምሕር
Nuroln member edihom eit art midiya❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kale hewet yasalmln❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
Amen Kalhiywot yesmalen ❤❤❤
ልክ ነዉ መምህር ስራቸዉን ትተዉ የሚለዉ ላይ ምናልባት ትህትናን ለማሳየት ካልሆነ በስተቀር ስራቸዉ ወንጌልና ወንጌል ነዉ ከገንዘብ ጋር ገንዘብ ሹሙ ይታገል የአባቶች ስራ ቃሉ እና በጎአድራጎት ላይ ቢያዘነብል መልካም ይመስለኛል።
እርስዎ ሌሊት ከቀን እየሰሩት ያሉት ወንጌልን ማስፋፋትና አንዳንዴም በተግሳፅ አንዳንዴም በምዕዳን ለተከተሏት ሃይማኖት ቀጥ ብለዉ የተጣመመዉን ለማቅናት የታመመዉን ለማከም የሚደክሙ መድሃኒአለም የሰጠን አባት ነዎት እድሜ ከራት ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾
እንወድዎታለን
ከደብረገነት
በተለይ አክሊለ የምትባል ሰዉ የቀደሙ ታላላቅ አባቶችህን እዉቀት ብትጠቀምበት አስተምሯቸዉን ብትከተል ትዕቢትህን ብትተዉ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ከዉጪ ወደ ዉስጥ ሳይሆን ከዉስጥ ወደ ዉጭ ብታጤናት አዉቀህም ሳታዉቅም ከምትሄድበት ስህተት ትታረማለህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን 😍😍🙏
የምን ትእቢት አኬ የለበትም ምንም አጊኝቶ አይደለም ሚስተምረዉ በፍቃዱ ነዉ ለነብሳት መመለስ እንቅፋት አትሁኑ ያለመፃፍ ይቻላል ዝም ማለት ይስራበት ስራዉን ልጁ እጃቹን አንሱ
አከሊለ ተብተኛ አይደለም በጣም ትውት ነው ጥላቻ አትዝራ
ይሄ የጥላቻ መንፈስ ነው እሺ እየሄድክ አኬ ለብዙ ሰው መመለሻ የሆነ ሰው እንጂ ትቢተኛ አይደለም 😊☹️
Kale eyiwot yassemallen 🙏
አሜን የምትሉት ሰዎች ምን አሜን የሚያስብል ነገር ተወራ ?
Amen amen amen❤❤❤❤
Welcome memher🎉
Amen
መምህር ቦርቦርቴ
ነፍስ ዪማር አዪን በቁም ሳሉ የሞቱ ሰወች ትምህርት ተረት ነዉ የሚመስላቸዉ ልብ ዪስጥህ
Matthew 13 አማ - ማቴዎስ
30: ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን፦ እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ፡’ አለ።”
Psalms 119 አማ - መዝሙር
74: በቃልህ ታምኛለሁና የሚፈሩህ እኔን አይተው ደስ ይላቸዋል።
ኢቲ አርት እናመሰግናለን
ትእዛዝ አንድ ነው እምነት ብቻ።
@@asnakeshewaseyasib2284 ዮሐንስ 15:-2 አንብቢ አምኜአለሁ በቃ ድኛለህ እንደፈለኩ የሚል የለም::
ምግባር እና ሀዪማኖት ጣራ እና ግድግዳ ናቸዉ አዪለያዩም እምነት ብቻ ሳዪሆን ስራ ያስፈልጋል
ነይክክል
ENKUWAN BEDHNA METU ENKUW MEMHRACHEN
ጠያቂዉ ተጠያቂዉ ተናግሮ እስኪጨርስ ቢታገስ ጥሩ ነዉ። አስጨርሳችኹት በኋላ ግን editing ላይ ማስተካከል ይቻላል። አንዳንድ ቦታ ላይ ጠያቂዉ ተጠያቂዉን ሲያቋርጠዉ ስንሰማ ይጨንቃል። በተረፈ በርቱ።
እምነት ብቻ
የያዕቆብ መልዕክት 2÷24
እጅግ የተወደዱ መምህራችን ቀሲስ ሊቀ መዕምራን ዶ/ር ዘበነ ለማ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተናግረዉ የማይደክማቸዉ ቀኑን ሙሉ ቢያወሩ ቢያስተምሩ አንደበታቸዉ ማር ወለላ የሆኑ ዉድ መምህራችን በማይመች ቦታ እንኳ ቢሆን ለቃለ እግዚአብሔር የማይሰንፉ በስደት ሆኖ በየቀኑ ማስተማር በሚሄዱበት በየቦታዉ መጋበዝ ማስተማር አለመድከም ፀጋዉ ከመንፈስ ቅዱስ ነዉ ና ጌታ እግዚአብሔር ዘመንዎትን ያለምልምልን !ከአንደበትዎ የማትጠፉዉ ድንግል ማርያም በመዉጣት መግባትዎ እርስዋ ትቅደምሎዎት
አሜን
🙏🙏🙏
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ዕውቀት ያለው የሚመስል ዕውቀት አልባ
መምሕር ዘበነ ለእርሠዎ ክብር አለኝ ።ግን አንዳንድ ነገሮች ላይ አሑን አሑን ይጎረብጠኛል ።ምክነያቱ ዋናው ኦርቶዶክሥነትን ከኢትዬጽያ ጋር አሥተሣሥሮ ማየት ቤተክርሥትያንን ለሚያጠቋት ሠዎች እንደግበአት ይጠቀሙበታል።በዚክም በደቡቡ እና በምእራብ ኢትዬጲያ ብዙ ምእመን ያጣችበት ጉዳይ ኘው። ብዙ ሠዎች አለምአቀፍ ቤተክርሥትያን እንደሖነች ሠው ሢያውቅ ለማወቅ እየጣረ ነው ።እሔን ነገር በማበረታት ቢጀምሩ
ለወንድማችን አክሊለ አድርሱለት ይታረምልን