ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 50

  • @engidabekele8736
    @engidabekele8736 4 หลายเดือนก่อน +2

    በየ ፀበሉ፣በየከተማው፣በየ ቤቱ ስንቱ በዚህ ጥንቆላ እየተሰቃየ ነው ጥበብ ሳይሆን ጥንቆላ ነው ጥበብ ከሆነ የሰው እድል መገልበጥ፣ጥላወጊ እየ ላኩ ሰው መግደል ጥበብ ነወ?መስተዳድር ፋቅር ወዘተ በአሁን ሰዐት የደብተራ መተት ነው የሀገሩ ያስቸገረው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @melakudensaw9888
    @melakudensaw9888 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube ปีที่แล้ว

    እነናመሰግናለን

  • @SinaAbadi-r3i
    @SinaAbadi-r3i 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወገኖቼ ከዚህ ጥንቆላ ራሳችሁን አድኑ ከእኔ የደረሰ እንዳይደርስባችሁ

  • @hailemichaelfikru3235
    @hailemichaelfikru3235 3 หลายเดือนก่อน

    የዓውደነገስት 16 ግድፈት በምሳሌ ቪዲዮ ወይም በጽሁፍ ቢያዘጋጁልን

  • @lamesginabbi
    @lamesginabbi ปีที่แล้ว

    ሰውየው ስሙ ቢቀየር እንዴት ነው የሚደረገው ? በዚህ ስሌት ሰለ እጣፋንታ የምንወስን ከሆነ ነጻ ፈቃድን አይቃወምም ወይስ እጣፋንታን አይወሰንም ?

  • @SebileMulugata
    @SebileMulugata 5 หลายเดือนก่อน

    Amesgelewu memhir lik noti

  • @AppLink-u1h
    @AppLink-u1h ปีที่แล้ว

    እዩልኝ❤❤❤

  • @TigistTig-h4h
    @TigistTig-h4h 3 หลายเดือนก่อน

    አዲራሻችሁን ተቸግሪለሁ እባካችሁ

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 3 หลายเดือนก่อน

      እዝግኦ መሃረነ ክርስቶስ አረ ሰውን ከመፈለግ እግዚአብሔርን በሱባኤ ጠይቁ ከርሱ ውጭ ጥበብ ሚባል የለም

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake ปีที่แล้ว

    Eskiy yenane kokebe eyeley eta kifeley mendebawo

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  ปีที่แล้ว

      ቀላል ነው ራስህ መቁጠር ትችላለህ ግድፈቱን ካስተማርን በኋላ መፃሕፍቶቹን በቴሌግራም እናስቀምጣለን

    • @ethioakli2787
      @ethioakli2787 ปีที่แล้ว

      enen new yemitagebiw

    • @mastewalabeneh1486
      @mastewalabeneh1486 ปีที่แล้ว

      mother name and let me do it

    • @MikiasSheberu
      @MikiasSheberu 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ልታገቢኝ ነው

    • @TsionAsnake
      @TsionAsnake 10 หลายเดือนก่อน

      Ara ena agebechalhu😂

  • @jostayeturyelij
    @jostayeturyelij ปีที่แล้ว

    ይዪልኝ

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ,,እስኪ,,ቁጥርህን

  • @yetekedesewmelkt
    @yetekedesewmelkt 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ የሴጣን ጥበብ ነው ሰዎች የክርስቶስ አይደለም እንዳትገብበት መውጫ የለውም አንዴ ከገባቹ። ተጠንቀቁ🙏

    • @orthodoxtube4344
      @orthodoxtube4344 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ እያሉ ነው ፈረንጆቹ ድንቆሮ አድርገው ያስቀሩን .... ዘመናዊ ሳይንስን የክርስቶስ የከዋክብት አቆጣጠርን የሰይጣን ብለህ ለመናገር አንተ ምን ያክል እውቀት ደረጃ ላይ ነው? አንብበህ ተረድተህ አገናዝበህ የራስህን ድምዳሜ መውሰድ ይሻላል ብድፍን ጭንቅላት ለ ወቀሳ ከመቸኮል.... ስታስበው ይሄ ሁሉ የተለያየ ዝብርቅብቅ የሆነ ዛፍ፤አትክልት plant ለምን ተፈጠረ አንድ ዛፍ ብቻ ፈጣሪ ለምን አልሰጠንም .. ሁሉም አትክልት የተለያየ ሚስጥራዊ ትቅሞች አሏቸው

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 3 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ እግዚአብሔር ነው አለቀ

  • @Abrham-t4u
    @Abrham-t4u 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይኼ ትምህርት ከዋክብት የሰውን ዕጣ ፈንታ የመወሰን አቅም አላቸው ብሎ ያምናል። እውነታው ግን ይሄ አደለም። መንትዮቹ ያዕቆብና ኤሳው በአንዲት ሰዓት ያዕቆብ የኤሳውን ተረከዝ እግር ይዞ ሁለታቸው ተወለዱ ምግባራቸው ግን የተለያየ ነው። ዘፍ 25÷25 ስለዚህ ከዋክብት የሰውን ዕድል ፈንታ ጽዋዕ ተርታ መወሰን አይችሉም

    • @engidabekele8736
      @engidabekele8736 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ በረግጥ እንደለከው ግብር በአንድ ውልደት እና በጥቂት ደቂቃ ለዩነትን ለተወለዱት ሀኗል ግን የዚህ ጥንቆላ መቼ ተጀመረ በማን ተጀመረ ሲባል የጠፉ መለዕክት የሰው ልጆችን አግብተው ለሴቶቻቸው ያስተማሩት ተምህረት ነው በመፃፈ ሔኖክ እንደ ተገለፀው በዚህ ክፉ ተግባር በኖህ ዘመን ጥፋት እንደ ሆነ ይናገራል

    • @KetselaTekle
      @KetselaTekle 25 วันที่ผ่านมา

      On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
      On the power On St Gabriel
      On the power On St Michael
      On the power On St John
      On the power On St Paul
      On the power On St Peter
      On the power On St zeqwes
      On the power On St betrelmyos
      On the power On St Andrew
      On the power On St Marcos
      On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

  • @HiwetDekeba
    @HiwetDekeba 6 หลายเดือนก่อน

    አንዴ ማውርት በኔ ቸ አባክህ

  • @DesalegnDinkalem-mi4xf
    @DesalegnDinkalem-mi4xf ปีที่แล้ว +1

    ❤ if you calling cannot working you phone????????? 💙💙💚💚❤❤

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 3 หลายเดือนก่อน

      ጥበበ እዚኣብሄር ነው እግዚኣብሄርን ፈልጉት ይሄ ጥንቆላ ነው

  • @awettesfamichael65
    @awettesfamichael65 ปีที่แล้ว +1

    ስልክህ ላአክልን

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 ปีที่แล้ว +1

    መልክሕን ለምን አታሳይም

    • @53067
      @53067 ปีที่แล้ว

      ሆ🤔ከመልኩ ምን አለን😏

    • @negedemeberatu9549
      @negedemeberatu9549 ปีที่แล้ว

      ጠንቃይ ሁሌ ከመጋረጃ ጀርባ ተደብቆ ነው ስራው ሰይጣናዊ ስለ ሆነ ሕዝብ መሃል ያፍራል ጠንቃይ ተኝ አይልም የግዛቤር መንገድ ይሻልካል ወዳጄ አያዋጡክም

    • @ZeburaMohammed-h1v
      @ZeburaMohammed-h1v ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @FkrNew-xg9ls
      @FkrNew-xg9ls 9 หลายเดือนก่อน

      ልጠብሺዉ ፈልገሽ ነዉ እዉቀቱን ብቻ ተጠቀሚ❤

  • @YenesewSemeneh
    @YenesewSemeneh 8 หลายเดือนก่อน

    ok

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 9 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ በኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ሞልቶ ተርፋል እንዳንጠቀምበት ነጮቹ የነጮቹ ተላላኪዋች ጥንቆላ ነው ኋላቀርነት ነው ምናምን ይሉናል ይህንኑ ጥበብ ወስደው ከራሳችን ለራሳችን ይሸጡልንና ጥበብ ነው ሳይንስ ነው ዘመናዊ ስልጣኔ ነው ይሉናል እኛም እንቀበላቸዋለን ምን ጉዶች እንደሆንን ይገርመኛል

  • @arsemabaza4847
    @arsemabaza4847 ปีที่แล้ว

    እኔ ጥበብን እወዳለሁ አከብራለሁ ውርሻ ግን እፈልጋለሁ ጋዘጤኞች አገናኙኝ እባችሁ በዚህ ሚዲያ ሠራተኞች እገዙኝ አመሰግናለሁ።

    • @MikiasSheberu
      @MikiasSheberu 11 หลายเดือนก่อน

      አለ ግን ለምን ፈለከአው

    • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
      @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 4 หลายเดือนก่อน

      እግዞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመንፋስ መዋረስ ህይወትህ ይዘበራረቃል ተጠቀቅ እግዚአብሔርን ፍራ😢😢😢

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚኣብሄርን ፈልግ ይሄ ጥንቆላ ነው

  • @jostayeturyelij
    @jostayeturyelij ปีที่แล้ว

    ቀመሩ አልገባኝም

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 3 หลายเดือนก่อน

      ጥንቆላ ነው እግዚአብሔር ኣይወደውም
      የመምህር ተስፋየ ኣበራ youtube ገብታችሁ ተማሩ ነፍሳችሁን አድኑ

  • @WendesenGizaw
    @WendesenGizaw 9 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @sawasasa9764
    @sawasasa9764 9 หลายเดือนก่อน

    Dik timrt

  • @ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ
    @ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ምመሰገን አለው ጥንቆላ እኮ ነው የመምህ ተስፋየ ኣበራ youtube ግቢ ኢና እግዚአብሔር ሚወድውን ህይወት ይኖርሻል

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 3 หลายเดือนก่อน

      የማርያም ተብለሽ ጥንቆላን ታደንቂያለሽ ያሳዝናል የመምህር ተስፋየ ግቢና ስሚው