ደፍረዉ ዛፍ ላይ ሰቀሏት // በራያ አላማጣ የሆነዉ አሳዛኝ ድርጊት ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • The sad story of the girl who was raped by 6 people. በ6 ሰዎች የተደፈረችዉ ልጅ አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    ለ 3ት ከደፈሯት በኋላ ዛፍ ላይ ሰቀሏት፣ እሱን ስታልፍ ሌላ መከራ፣ በራያ አላማጣ የሆነዉ አሳዛኝ ድርጊት።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000459988312
    ስልክ 👉 0980453890 ወይም በ 0966028548 በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማዕድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #sami_studio
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #eyoha
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 138

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  11 วันที่ผ่านมา +18

    ለ 3ት ከደፈሯት በኋላ ዛፍ ላይ ሰቀሏት፣
    እሱን ስታልፍ ሌላ መከራ፣ በራያ አላማጣ የሆነዉ አሳዛኝ ድርጊት።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000459988312
    ስልክ 0980453890 ወይም በ 0966028548 በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 11 วันที่ผ่านมา +27

    እንዳልክየ የኔ አዛኝ እግዚአብሄር አምላክ ወንድምህን ይማርልህ ላንተም እረዝም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶይስጥህ አሜን አሜን አሜን

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 11 วันที่ผ่านมา +3

      Amen amen amen egizabehre amelake yemsrwe

  • @fekrdddd4901
    @fekrdddd4901 11 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም አዝናለሁ አበባየ የኔ ቆንጆ እኔ ይህን ታሪክሽን አላውቅም ነበር በጣም አዝናለሁ 😢😢

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 11 วันที่ผ่านมา +8

    እንዳልክዬ ህዝብን እንዳገለገልህትክ እግዚአትብሄር ይቁጠርልህና ለወንድምህ
    ሰዎችን ያስነሳልህ

  • @almaztesam9020
    @almaztesam9020 11 วันที่ผ่านมา +10

    ምን አለበት የደፈረ ይኮላሽ ቢሆን ፍርዱ

  • @anguachyosef7675
    @anguachyosef7675 11 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን።

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር የደፈሩሽን ይፍረድባቸው ። አይዞሽ እናትዬ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 11 วันที่ผ่านมา +1

    ብርቱ ነሽ በርች የሰው ልጅ ፈተና የፅድቅ ድልድይ ነው ኢትዮጵያ ሁሉ የህዝብ እምባ እንኳ የአንዱ ሰው እግዚአብሔር የሚቀበለው እምባ እንዲሆን እንፀልይ ልክ ነክ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ከጦርነት የሚገኘው ስደት ድህነት ችግር ሞት ውርደት ጥላቻ ነው ሊወገዝ ይገባል ጥቃት ፈፀሙብኝ እያልሽ ነው መሸፋፋን ለአጥፊው ተባባሪ መሆን ነው ማጋለጥ ይጠበቅብሻል

  • @sweedalii
    @sweedalii 9 วันที่ผ่านมา

    አዞሽ ጠክሪ አላህ ጥሎ አይጥልም ልጅሽ ኑርላት በርቺ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 11 วันที่ผ่านมา +7

    መቼም ሠዉ ናቸዉ አትሉኝም ፈጣሪ ሆይ ምረት ላክልን

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 วันที่ผ่านมา +3

    ዳልክ እኔ ካገሬ ስወጣ ሕዝቡ መልካም ነበሩ አሑን ምነካቸዉ ግርድና ሰለቸኝ በምሰማዉ ለመግባት ፈራሑ😢😢😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ልብህ ሩህሩህ ስለሆነ ጌታ ደስ ይለዋል ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ

  • @wede1905
    @wede1905 11 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍፍ የሐገራችንን ሠላም ይመልስልን አይዞሽ እሕታችን እግዚአብሔር መፅናናቱን ምሕረቱን ይላክልሽ😢😢

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 วันที่ผ่านมา +2

    እዱ❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሕ❤❤❤አሜን

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 11 วันที่ผ่านมา +11

    የሀገሬ ህዝብ የሰው አውሬ ሆኗል😢

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 11 วันที่ผ่านมา

      ትግሬ በይ

    • @መቅዲ-የ9ፐ
      @መቅዲ-የ9ፐ 11 วันที่ผ่านมา +2

      @@Sunshine-3uk
      🙄 ትግሬም ይሁን ሌላ የሀገራችን ሰው ናቸው ከውጭ የመጡ አደሉም ሁሉም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 11 วันที่ผ่านมา +1

      @@መቅዲ-የ9ፐእስቲ አሁን ስለዘር ምን ያስወራል ነውር ነገር ነው

    • @መቅዲ-የ9ፐ
      @መቅዲ-የ9ፐ 11 วันที่ผ่านมา

      @@meseretdibabe8020 ፈልጋው ይሆናል ማውራቱን

    • @HuIuAdiss
      @HuIuAdiss 9 วันที่ผ่านมา

      ደግሞ ለባለጌ ሰወች ቤሄር ትሰጡ ባለጌ ዘርም ሀይማኖትም የለውም​@@Sunshine-3uk

  • @bateldamte
    @bateldamte 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ ፈጣሪየ ሆይ እባክህ እደስራችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢 እኔ አሁንስ ለኑሮየ ሳይሆን ሞቴን እዲያሳምርልኝ ነው ምለምነው አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢😢

  • @SaAs-rt5bq
    @SaAs-rt5bq 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ አገሬ መከራሽ በዛ የኔ ውድ አይዞሽ ማማየ

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን 11 วันที่ผ่านมา +7

    በስመ ሥላሴ😢😢😢ዘድሮ ግን የማንሰማው የማናየው የለም ኧረ እግዚኦ ተሳሃለነ 😢ወየው ለእራሴ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 11 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽሪ ነገሌላቀንነው ያልፋል አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 11 วันที่ผ่านมา +5

    ደፋሪዎች ግን ቤተሰብ አላቸዉ?😭😭😭😭😭😭

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 11 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ የእኔ እህት እንደዚህ አታስቢ ትታከሚያለሽ ትድኛለሽ ልጆችሽን አስታውሽ በርቺ ፀልይ እግዚአብሄር ይረዳሻል ማንም የስውን ችግር አምስት ደቂቃ ቆሞ የሚያዳምጥ የለም እንኩዋን 40ስዓት እግዚአብሄር ይባርከው በርቺ

  • @ሰላማዊ-አ6ረ
    @ሰላማዊ-አ6ረ 11 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍ ምን ጉድ ነው ዘግናኝ ድርጊት በሰው ጭካኔ😢😢
    ልቦና ይስጠን

  • @MahlietTsige
    @MahlietTsige 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ እባክህ ማስተዋል ስጠን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 11 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ ልብ ይስብራል እግዚአብሄር ያግዝሽ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 11 วันที่ผ่านมา +2

    😢አረ ምን ጉድ ዘንድሮ ቸር አሰማን ቸር አውለህ ቸር አስመሸን በቃችሁ በለን በምህረትህ አስበን ጌታ ሆይ😢

  • @zahraseid5202
    @zahraseid5202 11 วันที่ผ่านมา +2

    እህህህህህህህህ ቁስለት

  • @freweinighidey4554
    @freweinighidey4554 11 วันที่ผ่านมา +1

    Yene enat ayzosh egziabher ale. Hulum yalfal. Endalk wud wendmachin wendmhn egziabher ymarew. Endante aynet sew yabzaln Fetari. Tebarek🙏❤️❤️❤️

  • @selamawitbelachew2084
    @selamawitbelachew2084 10 วันที่ผ่านมา

    Yene Ehet you are so so strong women !!! May God be next to you & all yourfamily's !! We are here for you !!!

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ስላሙን ያምጣልን ለስው የምንራራበትን ጊዜ ይላክልን

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 11 วันที่ผ่านมา +15

    በቃ ይሄ ተግባር ፍሽን ሆነ አደል በየጊዜው ይሄን መስማት ያማል እረ ተው ተመከሩ እህህህ እኔ የምፈራው እንደቀደምት ህዝቦች አላህ በጂምላ እንዳያጠፍን እፈራለሁ የምር አላህ ሀይሉን ያሳያችሁ አቦ ልባችንን አደማችሁት በየ ጊዜው

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳሽ፡እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @elda554
    @elda554 11 วันที่ผ่านมา +4

    Be raya hizb be amaranetu yalayew mekera yelem zegnagne gif yetefetsemebet bota new 😢😢😢

  • @አለምነኝየልጆችእናት
    @አለምነኝየልጆችእናት 11 วันที่ผ่านมา

    አቤዋ ምን እደምል አላቅም ብቻ ፈጣሪ ምህርት ይላክልሸ በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢😢😢

  • @ጎበዝTyoub
    @ጎበዝTyoub 11 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ያምትሹ ዱዓ አርጉ😢😢😢

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 11 วันที่ผ่านมา +3

    ዛሬ አዳማጭ ሆነሀል በዚሁ ቀጥል

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 11 วันที่ผ่านมา +3

    ያኔ አብይ አህመድ የትግራይ ሴቶች በወንድ ነው የተደፈሩት የሰሜን እዝ ግን በጦር ነው የተደፈረው ብሎ ሲናገር የት ነበራችሁ ? ይህን ስፅፍ ልቤ ይሰበራል !!!
    ሞናሊዛ ላይ አርቲስት ሴቶች እንዲሁም እነ ሰብለ በቀለ አሾፉባት 😢😢😢😢😢

  • @hawwiitakala4613
    @hawwiitakala4613 8 วันที่ผ่านมา

    Endalk rajim hidem yestik indet endam wadik❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 11 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት እግዝኦ እንደው ምን ዘመን ውስጥ ያለነው እውነት ኢትዮጵያ እንድህ ነበረች እንዴ በየግዜው የምሰማ ነገር በዝህ ዘመን መኖር ምንድን ይሆን ትርጉሙ ሌሎች ልጆችሽስ የት ገቡ

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያአማል😢😢😢💔💔💘😢😢የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢💔💘

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s 11 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ይህ ሁሉ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ማለቱ በጣም ያሳዝናል ያ ደግ ህዝብ ያ ሩህሩህ ሰው የት ሄደ የአላህ ፍቅርን ስጠን
    አንድት የአስር አመት ህፃን ለሶስት የአላህ ምን አይነት ሰዎች ናቸው እነሱ ግን ከሴት ለመፈጠራቸው ያጠራጥራል አውሬዎችኳ አዛኝ ናቸው
    የአላህ እንደነዚህ ያሉ ወንዶችን የሽንት መሽኛቸውን ቆርጦ ከአንገታቸው ላይ ማንጠልጠል ነው የሚያስፈልገው
    ፍትህ ፍትህ እንደነዚህ ያሉ ወንዶች ህፃኖችን የሚደፍሩትን በሙሉ ቅጣቱ የሞት ፍርድ ወይም የእድሜ ልክ እስራት ያስፈልጋል የአላህ የት እንሂድ እኛ ሰው ባሀገሬ በነፃነት እንዳንኖር ሁነናል
    የኔ እህት አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል ዱኒያ
    ፈተና ናት
    ይህ ሁሉ ፈተና ማለፍሽ እፍ
    ጦርነት በጣም ትልቅ ቀውስ ያመጣል ሰዎች ያልቃሉ ንብረት ይወድማል በቃ ምን ትርፍ አለው ያው ወንበራቸው ላይ ሁነው ለስልጣናቸው ሲሉ የድሀን ልጅ ወይም ምንም የማያውቀውን ገበሬውን ይማግዳሉ ሁሉም ያልቃል በቃ ኢትዮጵያ ውስጥም ይህ ነው እየሆነ ያለው አሁንም ድረስ?

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 11 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢😢

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 11 วันที่ผ่านมา

    ዋይ ሓፍተይ መዓረይ!! ውግእ የጥፍእ ኣምላኽ!!!

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክዬ ወንድማችን እንዴት ነው ❤
    እኔን እህቴን😢😢😢💔💔💔 የኔናት 💔💔💔💔

  • @lii6427
    @lii6427 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት 😭😭😭ፍጣሪ አለው ይበልሽ

  • @ጃዕብናቓደም
    @ጃዕብናቓደም 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢ኣቤቱ መልሰን

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 11 วันที่ผ่านมา +2

    አምላኬ እረ ምን ቁጣነው እረ ኡኡኡኡ ለማን ይነገራል

  • @hawwiitakala4613
    @hawwiitakala4613 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢fetari bertatun yestat

  • @asadi1784
    @asadi1784 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው ምያሳዝኖእ😢

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 11 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር ለምዲራችን ሰላም ያምጣልን ይቅር ይበለን😢😢😢😢

  • @ksja1698
    @ksja1698 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 11 วันที่ผ่านมา

    ስታሳዝን በአላህ💔💔😢😢

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 11 วันที่ผ่านมา +1

    እስሳ ነው ይህ ህዝብ

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m 11 วันที่ผ่านมา

    መቼም ሰው ናቸው አትሉኝም ፈጣሪ ሆይ ምረት ላክልን አቤቱ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ መልካም እንዳልክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 5 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ በጣም አድማጭ ሆነሀል ለ ባለታሪኮች የ አየር ግዜ እየሰጠሀቸዉ ነዉ በዚሁ ቀጥል

  • @ሰምእናወርቅ
    @ሰምእናወርቅ 11 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍ የኔ ዉድ😢😢😢😢

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 11 วันที่ผ่านมา

    ጉድ፣ጉድ፣እንዲህምአለ

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 11 วันที่ผ่านมา

    Endalk betam tetenkek yhe betam kebad new asemamhin astekakil wedaje

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 11 วันที่ผ่านมา

    Ayizosh yenenat Egziabher yiredashal🙏 yetorinet mecheresha ehe new politicegnochu sew asichersew enesu techebabwtu yamal getahoy hizbihen temeleket

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 11 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 9 วันที่ผ่านมา

    እር ምን ጉድ ነው ግን አይ ጭካኔ ግን የሰው ልጂ ይህን ያክል ጭካኔ ለውሪ ምን ታደርጉ ይሆን አረመኔ በምን ቃል ልግለጣቹህ የክፋት ጥግ

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 11 วันที่ผ่านมา

    እህህህህህ ከማለት ውጭ ምን እላለሁ ዳግም እግዚአብሔር ረግሞን ካልሆነ እንደምን እንደዚህ የወንድ መጫወቻ ሆንን ስለም ለደቂቃ ፍላጎታቸው።የእድሜ ልክ ዋጋ እንከፍላለን😢😢😢😢

  • @2122emm
    @2122emm 11 วันที่ผ่านมา

    Endalek wendemehen fetare yemarelehe

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 11 วันที่ผ่านมา

    Mechem yhenn mesmat betam kebad new gin le ante betam azgnalehu ayzosh yene ehit

  • @meseretmeseret-wf4nb
    @meseretmeseret-wf4nb 9 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ታበርታሺ

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 5 วันที่ผ่านมา

      የሚያበረታ እግዚአብሄር ነዉ

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 11 วันที่ผ่านมา

    Ayzen ehate😢😢

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 11 วันที่ผ่านมา

    እህ😢😢😢😢

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 11 วันที่ผ่านมา

    Ere sifet azegaju benetelawa nw sitetekem yeneberew

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 11 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LenaLena-yx5sh
    @LenaLena-yx5sh 11 วันที่ผ่านมา +5

    መቀሌ ያሉትን ግን በጦረነቱ የተደፈሩትን አላሳየህንም

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 11 วันที่ผ่านมา +4

      ምን ለማግኘት ለበቀል ነው ቆይ ማስቆም እንጂ አሳዩን ማለት ሰው ፊት መቆም መውጣት እንዲ ቀላል ይመስላችጛል ልቦና ይስጠን እረ ሁሁሁሁሁሁ

    • @hssana8939
      @hssana8939 11 วันที่ผ่านมา +4

      ሲጠሩት ነዉ እሚሄደው እንጂ ማስገደድ አይችልም ከጠሩት ያቀርባል

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 11 วันที่ผ่านมา +1

      ታሪክሸን ለማቅረብ ዝግጅ ከሆንሸ ይቀርባሉ

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 11 วันที่ผ่านมา +3

      ጉዳችሁ እንደዚህ ነዉ 😂እናንተ ለፕሮፖጋንዳ ነዉ ተደፈርን ያላችሁት ቆሻሾች

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 11 วันที่ผ่านมา

      Egizabehre amelake lebona yestshe

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh 11 วันที่ผ่านมา

    wuyy enate ayizosh

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢💔💔💘😢

  • @meronamen8349
    @meronamen8349 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia gen men ayent deyablos new yemtabachu😪🤔

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦኦ ማረኒ ሰዉ ክራጭ ሆኖል አይዛሸ እናቴ ፈጣረ ያበረታሸ ወይየ የሴት ልጅ መከራ😢

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 11 วันที่ผ่านมา

    አይ ሀገራችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @myfano
    @myfano 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጦርነቱን ማንም አይፈልግ የሄ አውሬ መንግስት ነው የሚያጫርሰን😢ግን 10 አመቴ ነበር ማለት አልገባኝም ማለቴ በዚህ ጦርነት 30 ,ይሆንሻልኮ ??

  • @meserettekeste7096
    @meserettekeste7096 11 วันที่ผ่านมา +2

    አብይ ዘር ማንዘርህ አይባረክ ያንተ ወታደሮች ስራ ይሄ ነዉ

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ በጣም እናመስግናለን ትግራይ ምሄድህ ኩፉ አይንካህ ስንት ጉድ አለ😢😢

  • @zeritubeyene8146
    @zeritubeyene8146 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @MeazaWondemsiamrage-ji3kx
    @MeazaWondemsiamrage-ji3kx 10 วันที่ผ่านมา

    እንዳልክ ላወራህ እፈልጋለሁ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 5 วันที่ผ่านมา

    የደፈረ ይኮላሽ

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 11 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 11 วันที่ผ่านมา

    wede dr ersdachu keza wede heg enji yeh e wede e yagereshal wa wa

  • @agertak7605
    @agertak7605 11 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Sara-eu4oj
    @Sara-eu4oj 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😭

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 11 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እኔ ላልቅስ 😭😭😭😭😭
    የኔ ቆንጆ ❤🙏
    እኔን እኔን

  • @istme4224
    @istme4224 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 6 วันที่ผ่านมา

    ከባልዋ የወለደቻቸው ሁለቱ ልጆች ሌሊቱን ሙሉ የት ነበሩ ።ጐረቤት ሊጠሩላት ይችሉ ነበር ። አሁንስ ሁለቱ ልጆችዋ የት ናቸው ።ትንሽዋን ልጅ በባለቤትዋ ስም ማስጠራት ይሻላታል

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 mm

  • @WhCh-zp9mm
    @WhCh-zp9mm 11 วันที่ผ่านมา

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 4 วันที่ผ่านมา

    ባህላችን እየታወቀ ለምን እየታየች ማቅረብ አስፈለገ?ምንም አልተመቸኝም። ከሰው ጋር ቀሪ ዘመኗን እንድትኖር አይፈለግም እንዴ

  • @user-cd1zc1ej8g
    @user-cd1zc1ej8g 11 วันที่ผ่านมา

    mechyhon..lehumyemtkomu...hulemertoalkashoch..gnlemn..????

  • @azmaraaazmara545
    @azmaraaazmara545 11 วันที่ผ่านมา

    ኣቤት ጭካነ😢

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 11 วันที่ผ่านมา +2

    የትግይ ወታደርም ይደፈራን የኢትጰያ ወታደርም ይደፈራን እሱን አይቻለሁ ማንኛውም ንጰህ እንደሆናችሁ እንዳታሰብ

  • @freedom320
    @freedom320 10 วันที่ผ่านมา +1

    መቸም ምንእንደምል አላቅም! ግን የሆነ ውሸት ውሸት ይመስለኛል! ምክንያቱ ታሪኩ የሆነ የተዘባረቀ ነው በ10 አመቷ ተደፈረ,ች ከዛ በ9 ክፍል ወደ ጅዳ ሄደች በአራት ወሯ ፓራላይዝ ሆነች ከዛ መጣች ደሞ ታሰረች......ጸበል ገባች.... በጣም የገረመኝ ደሞ እንዳል ዛሬ እንዴት ነው ጸጥጥ ያልከው? በቀንደም የወንድምህ ሁኔታ ገልጸህ ነበር ? የት ደረሰ? ለምንስ አሁን በዚህ ሁኔታ እያለህ ወደዛ ሄድክ? ለምን? መቸም የሆነ ግራ የገባው ታሪክ ነው! አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ነገር ቢሆን ከጸሀይ በታች ሁሉ ነገር ከንቱ ነው! ለከንቱ ነገር ባንለፋ መልካም ነው!

  • @rednote105
    @rednote105 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SABA-zj3ze
    @SABA-zj3ze 11 วันที่ผ่านมา

    በትግራይ ያሉት ግን ማን ያሳያል

  • @ሰላማዊ-አ6ረ
    @ሰላማዊ-አ6ረ 11 วันที่ผ่านมา +1

    በትግራይ ያሉት እናቶች እህቶች ብታዩስ ምን ትሉ ይሆን?😢😢😢 ከባድ ጥቃት ደርሶባቸዋል ለምን ታድያ እነሱስ አታየውም?

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

    • @SeenaaArsii
      @SeenaaArsii 11 วันที่ผ่านมา

      Mal kolfitaa 😏