Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs "ደረቅ ጥብስ አሰራር"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 8 ปีที่แล้ว +21

    ምርጥ የእናት ሙያ። አንዳንድ ቦታዎች ላይ ለማሳጠር ቢሞከር ለሌላ ጊዜ ለምሳሌ ተከትፎ እስኪያልቅ መቅረጹ ና የመሳሰሉት ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስዱትን ጀመር እርጎ መቁረጥ ና ሌላው ነገር ላይ መቀጠል መልዕክቱን ትኩረት እንዲያገኝ ያደርገዋል። ቀረጻው ላይ እናት ሲናገሩ ካሚራውን በማቅረብ ወይም ዙም በማድረግ በጥራት የሚታዩትን እንዳንድ ቦታ ትንሽ ትኩረት ቢሰጠው። በተረፈ የእናቷ አገላለጽ ቀለል ፣ዘና ያለ ትምህርት ሰጭ ነው። በጣም የሚያምር ጥብስ ነው። ቀረጻውም ጥሩ ነበር ።እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ።

  • @zubeydamuketar8024
    @zubeydamuketar8024 6 ปีที่แล้ว +5

    ሞያ በነጻ መማር ሁላቹህም ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @ወይኩንፍቃድከ-ኈ8ጐ
    @ወይኩንፍቃድከ-ኈ8ጐ 7 ปีที่แล้ว +7

    እናትዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ይቀጥሉበት! !

  • @mesilove7630
    @mesilove7630 8 ปีที่แล้ว +85

    ውቢቱ እናታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ በጣም እወድሽአለሁ አከብርሽአለሁ

  • @ayenalemassa4339
    @ayenalemassa4339 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለን እናታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን

  • @rahwamenges1495
    @rahwamenges1495 6 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ነገ የሚያረጉት እንዴት እንደሚያምር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት💕💕

  • @sisayrediat6042
    @sisayrediat6042 8 ปีที่แล้ว +28

    Long live The beautiful Ethiopian generous mother!!!! so much to learn from you! please keep it up!!

    • @a10sam36
      @a10sam36 4 ปีที่แล้ว +1

      Barbare asarar falgehalo emama

  • @feraniwotmengestu3643
    @feraniwotmengestu3643 7 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ግልፅ በሆ ሁኔትነው የምታሳይን ጥሩ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg 8 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዪጵያ ስገባ ለባሌ ልክ እንዳስተማርሽን አድርጌ ሰራለታለው ለባሌ
    ውውውውው ነው ማደርግሽ ማምየ እግዜአብሄ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @RMetica
      @RMetica 20 วันที่ผ่านมา +1

      ምን አለ ለእናቴ ብትይ ለቀዳሚዋ ምትክ ለሌላት 😢

  • @freemanmt
    @freemanmt 7 ปีที่แล้ว +24

    please do not change anything , i don't understand the language but the way you show us every detail is great for us who don't speak the language . Keep going thanks .

  • @legehar14
    @legehar14 6 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን ስንት ነገር እንዳስተማሩኝ ልነግሮት አልችልም፡፡ እጆ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ!!!!

  • @ermiaswolday396
    @ermiaswolday396 ปีที่แล้ว +1

    This is so wonderful. Thank you for sharing.

  • @tsehaykalayu2497
    @tsehaykalayu2497 8 ปีที่แล้ว +191

    የኔ እናት በጣም ደስ ይላል ትምህርትሽ እናትነትሽ በአጠቃላይ በጣም መልከመልካም እናት ነሽ በጣም እወድሻለሁኝ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @tsehaykalayu2497
      @tsehaykalayu2497 8 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @yy6124
      @yy6124 8 ปีที่แล้ว

      በጣም.ደስ.ይላል.ማዘር.ብዙነገር.ተምሪለሁ.አመሰግናለሁ

    • @aamnsara2028
      @aamnsara2028 7 ปีที่แล้ว

      tsehay Kalayu2

    • @גונדרטקלה
      @גונדרטקלה 7 ปีที่แล้ว +1

      tadleh

    • @gbote7esategbote72
      @gbote7esategbote72 7 ปีที่แล้ว

      kache alakem segawen mateb ayasfelgm?

  • @rondoermias3660
    @rondoermias3660 7 ปีที่แล้ว +2

    I’m a college student and I’m learning how to cook. When I miss Ethiopian food I always watch her. Thank you. Enihodishalen

  • @anasentyu836
    @anasentyu836 7 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት በጣም አመሰግናለው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    እድሜ ጤና ይስጥሽ.. .....
    ካቺ ብዙ አዳዲስ የምግብ አሰራር ተምሬያለው ጤና ይስጥልኝ

  • @baddis804
    @baddis804 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you yene konjo for being our mom and teaching us!

  • @fatumayimam5778
    @fatumayimam5778 6 ปีที่แล้ว +1

    ማዘርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ረበና ይስጠወት

  • @edenwebshet2085
    @edenwebshet2085 7 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚሉ እናት እድሜዎን ያርዝመው

  • @የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ 8 ปีที่แล้ว +124

    እናቴ ሙታብኝ ያደኩት በሠው እናት ነበር ምንም አላወቅም ነበር
    አሁን ግን ከረሠው ተማረኩ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠብችሁ ተመኝሁለውት ማዘረየ

    • @sevenline8294
      @sevenline8294 7 ปีที่แล้ว +1

      ቲጂ የገጠር ልጅ 05534721 ayzoshi ehite

    • @henanhenan1671
      @henanhenan1671 7 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማር እኔም እንዳች እናታችን አላህ ይስጥልን

    • @yordanosrezene7141
      @yordanosrezene7141 7 ปีที่แล้ว +1

      Anat malat tenan edmn ezgbhar ystwot

    • @ልቤልብግዛሰውማመንአታብዛ
      @ልቤልብግዛሰውማመንአታብዛ 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ አይዞሽ እምወድሽ

    • @zeenatmuhamed3732
      @zeenatmuhamed3732 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ
      አይዞሽ የኔ እናት በህይወት እያለች አላስተማረችኝም እባክሽ
      እንዳንድ ጊዜ እናቴን በጣም እጠላታለው ምክንያቱም እንኳን ሞያ። ሴት ነኝና የወር አበባሽ ቢመጣምሽ እደዚህ አድርጊ ብላ እኳን አላስተማረችኝም የመጀመሪያ ጊዜ የውር አበባ ሳይ አሞኝ መስሎኝ በጣም ተቸግሬና ተጨናንቄ ነበር

  • @degenshdegafu7286
    @degenshdegafu7286 8 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁኝ እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @lvhvbhh9947
    @lvhvbhh9947 8 ปีที่แล้ว +8

    ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር አስተማርሺን

    • @marelias1935
      @marelias1935 8 ปีที่แล้ว +2

      Ĺvhv Bhh yiioohh

    • @getekidani9732
      @getekidani9732 7 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ነው ምወድዌት እድሜ ከጤናጋር ምኛቴ ነው

  • @ሀፍሳየኢስላምነውህይውቴ
    @ሀፍሳየኢስላምነውህይውቴ 7 ปีที่แล้ว

    እጂሺ ይባረክ የምትሰሪው ሁሉ ስወደው

  • @selambirhanu6026
    @selambirhanu6026 7 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህህርት ነው እድሜና ጤና ጌታ ያብዛሎት

  • @ኣይትገራህልበይ-ኰ5ጀ
    @ኣይትገራህልበይ-ኰ5ጀ 7 ปีที่แล้ว

    ብጣዕሚ ነመስግነኪ ማማየ

  • @binizer6929
    @binizer6929 7 ปีที่แล้ว

    enatiye edme yestelegn...tanks the Person who made this Video..

  • @mogosgidey9988
    @mogosgidey9988 6 ปีที่แล้ว

    እናቴ በጣም ደስብሎኛል ጡሩ ትምርትነ ዕድመና ጠና ይስጠሺ እግዝኣብሄር ኣምላክ

  • @omayah9459
    @omayah9459 7 ปีที่แล้ว +2

    በአርርብ አገርም ሁነን አስተማሪያችን ሁነዋል ማዘር እድሜ ይስጥዎት ከጤና ጋር

  • @lydialidet8606
    @lydialidet8606 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ይስጦት በጣም እናመሰግናለን ስለ መልካም እናትነት

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 4 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን :: ቡመጀመራያ ሲገልፁ ይሄ የርሶ ሙያ መሆኑን ተናግረዋል ግን ስጌውን ውሃውን ስናጠለው እኮ የስጋው ጣህም የለውም ስለዚህ ስጋው ደረቅ እንሆን ከተፈለገ በጋለ መጥበሻ ከዘይት ጋር ማለት ነው ስጋውን ጣል ጣል እየተደረገ ቶሎ ቶሎ በማገለባበጥ ደርቅ ጥብስ መበስ ይቻላል :: አለበለዚያ መረቁን አጥልለን ዩምንበላው ስጋ ስጋ አይደለም ጠአሙም የአትክልቱ እንጂ የስጋ ጥህምም ሆነ ከስጋ የምናገኘውን ጥቅም (protein ) እናጣለን :: በተረፈ ረጅም እድሜ ማማዬ

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 6 ปีที่แล้ว

    እናታችን እግዜአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ በርቺ

  • @ayshaaysha3845
    @ayshaaysha3845 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ማምየዎ

  • @meslchmeslch9223
    @meslchmeslch9223 8 ปีที่แล้ว +20

    ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ♥

  • @MeaMay38
    @MeaMay38 7 ปีที่แล้ว +10

    I love her!! Whenever I need to cook Ethiopian, there she is with her awesome recipes. 😘😘🙏🏽

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago 3 หลายเดือนก่อน

    እናታችን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @fozifqr4527
    @fozifqr4527 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ማዘርዬ

  • @saadamohammed6326
    @saadamohammed6326 6 ปีที่แล้ว

    እማማ በጣም እወደዋታለሁ አላህ ይባርከወ

  • @temesgenhaile5853
    @temesgenhaile5853 8 ปีที่แล้ว

    mother betam konjo yetibis aynet new yasayun specially wihawun kesigaw siyatelut yenie chigir gebagn thanks so much edimena tena yisitlin .

  • @hayatlove5152
    @hayatlove5152 8 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ በጣም ያምራል እነመሰግነለን

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ማሚ

  • @ksa416
    @ksa416 8 ปีที่แล้ว

    እማማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 7 ปีที่แล้ว

    enamesegenalene. Egziabher yistelene.

  • @ahmed-dr2qf
    @ahmed-dr2qf 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግ ነለን እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ

  • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
    @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ማዘርዬ የታደለ ሰው ማን ይሆን የሚበላው ማዘርዬ እርጉዝ ነኝ በጣም አንጭ አለኝ ሸተተኝ እማዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ

  • @wofkneshbelda8959
    @wofkneshbelda8959 8 ปีที่แล้ว +3

    እማምዬ በጣም አመሰግንሻለው ደግሞ የአሜሪካኑን ቅቤ አነጣጠር አሳይን ሞክሬው እንደ አገራችን አይሆንም በአንቺ አሰራር ሊሆን ሰለሚችል አሳይን አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ!!

  • @bwhailu
    @bwhailu 8 ปีที่แล้ว

    betam des yemil ena timhitr sechi program new bertulen enatachin thanks

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ክለሩ እራሱ ያምራል መልካም ምክብ ይሁንላችሁ ቆንጆ ነዉ ማዘርዬ

  • @hayutibest
    @hayutibest 8 หลายเดือนก่อน

    ማዘርዬ ረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን❤❤❤❤

  • @sgsd8165
    @sgsd8165 8 ปีที่แล้ว +5

    Finally I made the best tibs after watching this video😋thank u so much, Enat ❤️👑

  • @wf9179
    @wf9179 7 ปีที่แล้ว +4

    Thanks I cook this for my friend they love it thank🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀናልቤበ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀናልቤበ 7 ปีที่แล้ว

    እውነት እናታችን ረጅም እድሜ እና እመኝሎታለው ተባረኩ.. ማዘር !!!!!!!!!!እነመሰግነለን እድሜ ለመዳም እንተርኔት ሙያ ለመድኩ.. ...ለማዘር ትልቅ ቦታ አለኝ ሰላሙን ይብዛሎት! !!!!!!!!!!!

  • @rozirizi1781
    @rozirizi1781 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ እናት ጌታ ረዠም እድሜና ጤና ያድልልኝ በጣም ደስ የምትሉ ግርማ ሞገስ ትሁትና አስተማሪ እናት ኖት እኔ በሰጡት የምግብ አሰራር ላይ በጣም ተምሬያለሁ ይህን ቪዲዮ ስላቀርብልን ከልብ አመሰግናለሁ በጣም አከብሮታለሁ በጣም ደሞ እወዶታለሁ

  • @bettyhaile1514
    @bettyhaile1514 8 ปีที่แล้ว

    we love you and Egzyhabhere yestelgn, Ethiopian yastawsegnal. Edmewoten yarzmelen, ahunem thank you🙏

  • @ሀዩየደሴልጅ
    @ሀዩየደሴልጅ 8 ปีที่แล้ว +4

    እርጀም እድሜ ለእናቶቻችን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እላህ ጤና እና አፊያ ይስጣችሁ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @seidali7775
    @seidali7775 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጠዎት ማር ምንም ወንድ አንኳ ብሆን ከእርሰዎ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @asterkefi7195
    @asterkefi7195 8 ปีที่แล้ว

    እናታችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mar7131
    @mar7131 7 ปีที่แล้ว +8

    ብዙ ሞያ አስለማድሽኝ ምን ለርግሽ አላህ ራጅም እዴሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ሁሉምነገርለበጎነውሚሚ
    @ሁሉምነገርለበጎነውሚሚ 7 ปีที่แล้ว

    Enatachin betam new des yemityiw ejish ybarek edimena tena ystilin enwedishalen♥♥♥

  • @ታገሰችብርሃኔየማረያምልጅ
    @ታገሰችብርሃኔየማረያምልጅ 8 ปีที่แล้ว

    ዉድ እናታችን እድሜ ጤና የጨምርሎት በጣም እናመሰግናለን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 4 ปีที่แล้ว

    ኣሰይይይይይይይ ማማየ መዓረይ ናይ ስደት ኣደይ መዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ወሓለ ናይ ወሓላሉ ኢድኪ ይባረኽ መዓረይይይ ክትሽኩሪ ፍሽኽ ክትብሊ ከሎኺ ኩሉ ሳዕ ስሓቂ ማማየ።

  • @mickyhamza9833
    @mickyhamza9833 7 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ለእናታችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @kalMHe
    @kalMHe 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you moma❤

  • @mazaam9747
    @mazaam9747 7 ปีที่แล้ว

    በጠም ጥሩ ሥራ ነው እነትዬ ተባረክ እድሜ ይስጥሽ

  • @helenjesus1165
    @helenjesus1165 8 ปีที่แล้ว

    wow yemigerm aserar new betam yasigomejal

  • @firetegen9620
    @firetegen9620 8 ปีที่แล้ว

    Matherye betam desss yemilu dege enat newo edemena tena yestewot

  • @halenshewaye227
    @halenshewaye227 8 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ማዘርዬ

  • @mebratkasaye2195
    @mebratkasaye2195 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekdesgetaneh9060
    @mekdesgetaneh9060 8 ปีที่แล้ว

    betam yamral yasgomegahl thank you for showing

  • @fiker1698
    @fiker1698 7 ปีที่แล้ว

    e.r yrchemerlsh yena enate tebareke

  • @ekrambirgu9099
    @ekrambirgu9099 7 ปีที่แล้ว

    ረዥም ዕድሜ ይስጦት እናታችን እናመሰግናለን

  • @mikalasmera7905
    @mikalasmera7905 7 ปีที่แล้ว +5

    Mom I really love your videos ,its very helpful you made me a capable wife.tnx

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 7 ปีที่แล้ว +6

    እማ ስንወድሽ እኮ ምንም ምግብ አልችልም ነበር በስደት ላይ ግን ብዙ ይውጭ ምግብ ተምሬ ዛሬ አብሳይ ተብያለው የሐገሬን ምግብ ይንችን ቪዲዮ እያየው ማብሰል ጀመርኩ 🙏🏽አመሰግናለው እኔን መሰል ስድስተኛ ብዙ አሉ ትምሕርትሽ ጠቅሞናል ፍእሬሽ ይባርክ 😘 we love you God bless you and protect you thank you

    • @hayatali7459
      @hayatali7459 6 ปีที่แล้ว +1

      Kalkidan ድሬ ከዚራ ketma እደሀቅ ከሆነ ወላሂ እኔ አልችልም አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ለመድኩ ማዘርን በማየ ዶሮ አገነጣጠል ጥብስ ምነምን አላህ ጀዛቸውን ይክፍልልን ማማየ እኔ በህፃንነቲ ነው የወጣሁት ምንም አልችልም ነበር ማዳሜም ጉበዝ ነበርች የገባት ህፃንነቲን አይታ ሳጠፋ እኳን ታግሳ ሙያም አስለመደችኝ አሁን ተጨማሬ የሀገራችንን ለመድኩ ደስስስ ይላል ማሜ ጠክሩልን እጀወን ህመም አይካወት ችግርም አያግኘወት አላህ ይስጥልን ማማየ

    • @tirhashabtemichael9096
      @tirhashabtemichael9096 4 ปีที่แล้ว

      matherye edmi ystsh miss u

  • @samsam-kj9lq
    @samsam-kj9lq 4 ปีที่แล้ว

    Who dis like yehane yemesele muya? Abate ega Ethiopians eko mekega ,kenatehga, tenkolegha nene. Mother betame arif new enamesegenalen arif Tebes new. God bless you 🙏

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ።ለሁሉም መፍቴ ስለሆሽ.

  • @ssmassam3805
    @ssmassam3805 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @Dasu-mr4bk
    @Dasu-mr4bk ปีที่แล้ว

    ማዘር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @መኪፍቅር
    @መኪፍቅር 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ማዘርዬ እጆት ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @habtamuzewdie7054
    @habtamuzewdie7054 6 ปีที่แล้ว

    wow enatene temeseyaleshe ejeshene Egezabere yebarekewe emamaye

  • @senait6345
    @senait6345 8 ปีที่แล้ว +53

    looks yummy, but too long video. please try cut some parts, like slicing the meat and others

  • @yeshirobe8548
    @yeshirobe8548 7 ปีที่แล้ว

    mazahare betam enamesgenalen edemana tena yesetachu kebereket ga

  • @xayadahmed6418
    @xayadahmed6418 ปีที่แล้ว

    ተባረኩበጣምደስይላል

  • @masiarsii2531
    @masiarsii2531 6 ปีที่แล้ว

    Very nice thank you

  • @hey1232
    @hey1232 7 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን እናት ይህን የደረቅ ስጋ አጠባበስ በጣም ማወቅ የምፈልገው ሙያ ነበረ እድሜ ለእናታችን ዛሬ ባጋጣሚ እግር ጥሎኝ ተማርኩኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስታስተምሬንም በጣም ግልፆ ነው ለምግቡ ስራ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮችም ሁሉ ደርድረሽ በጣም ለአይን ደስ በሚል መንገድ አርገሽ ነው የምታቀርቢው ፆድት ያልሽ እናት ሰሞኑን እግዚአብሄር ቢፈቅድ ይህንን እሞክረዋለሁኝ ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) አድርጌያለሁ ከእናቴ ገና ብዙ እማራለሁ.......... ሰላም ለእናቴ ይሁን!!!

  • @sambntkeder2973
    @sambntkeder2973 7 ปีที่แล้ว

    waw Betam Enamesegnalen Enatachn

  • @tataethiopia6043
    @tataethiopia6043 7 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄር ይባርክሽ የኔም እናት አገር ያወቃት ባለሙያናት ጌታ ያቆያቹ ሴት ልጅ ባለሙያ ስትሆን ደስ ይላል እኔም እንደናንተ መሆን ነው አላማዬ ባለሙያ

  • @ሀያትአሊ-ቸ3የ
    @ሀያትአሊ-ቸ3የ 8 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሚ እርጀም እድሜ አላህ ይሥጥሺ ወላሂ ብዙ ነገር ተማርንበታል እወድሻለሁኝ

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 8 ปีที่แล้ว

    thanks mamye i am hungry now konjo tibs new edme yestlen

  • @atsededesta8917
    @atsededesta8917 6 ปีที่แล้ว

    Thank you so much very nice Good job

  • @lobabaahmed1701
    @lobabaahmed1701 7 ปีที่แล้ว

    ማሚየ አላህ እድሜሽን ርዝም ያርግለን ማሚየ በጣም ብዙነገር አስተማርሽን እናመሰግናለን የኔ ዉድ እናት ባለሽበት ሰሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 8 ปีที่แล้ว +8

    እማማዬ ዉድድድ ነዉ እማረገዎት
    እግዚአብሔር። እድሜ ጤና ይሰጥዎት
    እናመሰግናለን

    • @nourasaud8448
      @nourasaud8448 8 ปีที่แล้ว +1

      Tigest Engda ytjoybguj

    • @סאסובוגלה
      @סאסובוגלה 8 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እማዬ

  • @ሀሲናሙሀመድ
    @ሀሲናሙሀመድ 8 ปีที่แล้ว

    ማዘር እድሜ ይጨምርለወት ምስር አልጫ ሰርቼ ሞከርኩት በጣም ይጥማል እናመሰግናለን

  • @zuleycasany1561
    @zuleycasany1561 6 ปีที่แล้ว

    👍👍👍ማሚዬ እጆን የይባርክሎት እድሜዎ ያቆይልን በውነት ብዙግዜ እከታተላለው በጣም ጠቅሞኛል

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 7 ปีที่แล้ว +2

    Mamaye ejot yibarek! Finally I made Konjo tibs using your recipe 😊😘❤️

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ካቺይ ሙያ እየተማርኩ ነው ዉዴየ ስወድሽ

  • @enlightenment3724
    @enlightenment3724 2 ปีที่แล้ว

    Amazing !!!thank you for sharing !!!

  • @jcjcj3271
    @jcjcj3271 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግ ናለን ማሚ

  • @NN-yg2tc
    @NN-yg2tc 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አናተደ

  • @kia5469
    @kia5469 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለል እኔ ምሳ እየበላው ው ያየሁት ጥብስ እያሰብኩ እሩዙን አጣደፍኩት

  • @samiraimam1641
    @samiraimam1641 5 ปีที่แล้ว

    Mashaelah yena wdi Enat

  • @elsadawit6727
    @elsadawit6727 8 ปีที่แล้ว

    እናታችን ካንቺ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥልኒ

  • @evamekonnen
    @evamekonnen 6 ปีที่แล้ว +4

    Aww love her.... she’s so cute ..kinda looks like my mother 😍😙