- 28
- 509 327
ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi
United States
เข้าร่วมเมื่อ 23 ก.ค. 2022
“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” ኢሳ ፮÷፫
"ልሳነ ሱራፊ" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር አስተምህሮዋን በመከተልና ረድኤተ እግዚአብሔርን አጋዥ በማድረግ የቅድስቲቱን ቤተ ክርስቲያን ዶግማ ፤ ትውፊትና ሥርዓቷን የተከተለ መንፈሳዊ መርሐ ግብር በማዘጋጀት ለምዕመናን ለማድረስ አገልግሎትን የሚሰጥ ሚዲያ ነው፡፡
በጸሎት ከማገዝ በተጨማሪ ተደራሽ እንድንኾንና ተጋግዘን ሌሎችን መጥቀም እንድንችል ከታች የተቀመጡ አድራሻዎቻችንን በመከታተልና የሚቀርቡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችንም ለሌሎች በማጋራት አብሮነታችኹ አይለየን፡፡

🛑የብሥራተ ገብርኤል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || St. Gabriel Mezmurs Collection I @lisanesurafi
የብሥራተ ገብርኤል የግእዝ መዝሙራት ስብስብ በዲ.ን ኤስሮም ተሾመ ፤ ዲ.ን ሳሙኤል ሠረጎወርቅ ፤ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ እና ዲ.ን በአምላክ ይልማ
👇🏼የተካተቱ መዝሙራት
00:00 ፩-ሃሌ ሉያ እንዘ ትፈትል
04:55 ፪-ለድንግል
07:50 ፫-ሶበ ጸሐፈ
09:47 ፬-ብርሃነ ዓለም
12:34 ፭-አብሠራ ገብርኤል
15:19 ፮-ክብሮሙ ለመላእክት
18:19 ፯-ክንፎ ጸለላ
👇🏼ሌሎች የግእዝ መዝሙራት ስብስብ ሥራዎች
th-cam.com/video/ixcKi765Iy8/w-d-xo.htmlsi=8A4AVPcHm0MUkKae
th-cam.com/video/76dgBFPxvb0/w-d-xo.htmlsi=L7LJWmmpd96r7u_U
th-cam.com/video/Fma910WA-T0/w-d-xo.htmlsi=bfl3wmcS34Jnvuu1
th-cam.com/video/wrvQGAXocWg/w-d-xo.htmlsi=yF4HUJHW1WQShEpE
th-cam.com/video/8WW0YI370Lo/w-d-xo.htmlsi=0Pl6miJpFukB9t-p
th-cam.com/video/aorhTHIQl-g/w-d-xo.htmlsi=L0TSoAWi2spNYK-e
th-cam.com/video/fsasWALzU9I/w-d-xo.htmlsi=xGCmVyQJRVT7ExxB
th-cam.com/video/hGciNxI_tk4/w-d-xo.htmlsi=dJhzNNJBn_Eqw-mN
👇🏼ይወዳጁን👇🏼
t.me/Lisanesurafi
www.tiktok.com/@lisanesurafi?...
lisane_sura...
share/H8r9cN...
#mezmur #newvideo #ethiopianmusic #youtube #youtuber #youtubevideo #youtubechannel #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo #mezmur #viralvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #newvideo #viral #top #subscribe #youtube #orthodox #tsegasilase #lisanesurafi #spritual #mezmur #fyp #fypシ #page #newvideo #newvideo #አረበረበ #areberebe #akal #yared #tsega #stgabriel #gabriel @lisanesurafi #Bisrat #Bisrategebriel #Besrategebrel @lisanesurafi #sing #singer #singing #music #musica #musicvideo #spritual #sprituality #sound #soul #ethiopianorthodoxtewahedochurch #lisanesurafi #tsegasilase @lisanesurafi #youtube #youtubechannel

มุมมอง: 2 652
วีดีโอ
🛑የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || St. Gabriel Mezmurs Collection I @lisanesurafi
มุมมอง 6K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የቅዱስ ገብርኤል የግእዝ መዝሙራት ስብስብ በዲ.ን ኤስሮም ተሾመ ፤ ዲ.ን ሳሙኤል ሠረጎወርቅ ፤ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ እና ዲ.ን በአምላክ ይልማ 👇🏼የተካተቱ መዝሙራት 00:00 ፩-ለአናንያ ፩ 01:29 ፪-ለአናንያ ፪ 03:53 ፫-ሊቀ መላእክት 07:20 ፬-መልአከ ኀይል 09:12 ፭-ቅዱስ ገብርኤል 11:28 ፮-እግዚአ አእምሮ 14:13 ፯-ኦ ገብርኤል 17:14 ፰-ገብርኤል ምልአኒ 19:42 ፱-ገብርኤል ናዝዘኒ 👇🏼ሌሎች የግእዝ መዝሙራት ስብስብ ሥራዎች th-cam.com/video/ixcKi765Iy8/w-d-xo.htmlsi=K6ltrO-2pAtseF8v th-cam.com/video/76dgBFPxvb0/w-d-xo.htmlsi=0heDLypR...
🛑የእመቤታችን መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || St. Mary Mezmurs Collection I @lisanesurafi
มุมมอง 29K14 วันที่ผ่านมา
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የግእዝ መዝሙራት ስብስብ በዲ.ን በአምላክ ይልማ ፤ ዲ.ን በቃለ ኃይሉ እና ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ 👇🏼የተካተቱ መዝሙራት 00:00 ፩-ማርያምሰ ፩ 01:54 ፪-ማርያም ድንግል ፩ 04:24 ፫-ማርያም ድንግል ፪ 07:35 ፬-ማኅደረ መለኮት 10:43 ፭-ቡርክት አንቲ 13:35 ፮-ስብሐት ለማርያም 15:41 ፯-ነገሥተ ምድር 17:47 ፰-ሰአሊ ለነ ፩ 20:02 ፱-ሰአሊ ለነ ፪ 22:49 ፲-ይዌድስዋ 26:06 ፲፩-ማርያምሰ ፪ 28:48 ፲፪-እመ ብርሃን 30:46 ፲፫-ማርያም ንጽሕት 34:08 ፲፬-መሰንቆሁ 👇🏼ሌሎች የግእዝ መዝሙራት ስብስብ ሥራዎች th-cam.com/video/ixcKi765Iy8/w...
🛑የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት (ኅዳር)🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || St. Mikael Collection I @lisanesurafi
มุมมอง 21K28 วันที่ผ่านมา
ለኅዳር ቅዱስ ሚካኤል በዓል የሚዘመሩ የግእዝ መዝሙራት ስብስብ በዲ.ን በረከት ስለሺ ፤ ዲ.ን ባስልዮስ ወንድሙ እና በዲ.ን ጸጋ ሥላሴ 👇🏼የተካተቱ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት 00:00 ፩-ሚካኤል መጽአ 02:07 ፪-በገዳም (1) 04:53 ፫-በገዳም (2) 08:07 ፬-ባሕረ ግርምተ 10:09 ፭-አንተኑ ሚካኤል (1) 13:09 ፮-አንተኑ ሚካኤል (2) 15:55 ፯-እምርት ዕለት 18:19 ፰-እግዚኡ ረሰዮ (1) 20:56 ፱-እግዚኡ ረሰዮ (2) 23:13 ፲-መና ዘአውረድከ 25:40 ፲፩-ሚካኤል ሥዩም 28:27 ፲፪-ረዳኤ ምንዱባን 30:46 ፲፫-ሰፊሖ 32:29 ፲፬-ተወከፍ (1) 35:43 ፲፭-ተወከፍ (2) 38:03 ፲፮-ነዋ ...
🛑በሰላም ንዒ🛑 የዘመነ ጽጌ የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Beselam Ne'ei Yetsige Mezmurat I @lisanesurafi
มุมมอง 47Kหลายเดือนก่อน
🛑በሰላም ንዒ || Beselam Ne'ei🛑 👇🏼ሌሎች የዘመነ ጽጌ የግእዝ መዝሙራት ስብስብ th-cam.com/video/8WW0YI370Lo/w-d-xo.htmlsi=E2FxLjCWN8F2H2HE 👇🏼ሌሎች የግእዝ መዝሙራት ስብስብ ሥራዎች th-cam.com/video/ixcKi765Iy8/w-d-xo.htmlsi=kbFl7Dx9uL0qipzs th-cam.com/video/76dgBFPxvb0/w-d-xo.htmlsi=IwWQHhxC_Gm0wQRP th-cam.com/video/Fma910WA-T0/w-d-xo.htmlsi=yVScXTN9e95Lc3k7 th-cam.com/video/wrvQGAXocWg/w-d-xo.htmlsi=s8J7zl2-xVdkLnru 👇🏼ይወዳጁን👇🏼 t.m...
🛑የዘመነ ጽጌ መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yetsige Mezmurat I @lisanesurafi
มุมมอง 251K2 หลายเดือนก่อน
የዘመነ ጽጌ መዝሙራት በዲ.ን አካል በለጠ(አረበረበ) ፤ በዲ.ን ያሬድ አበባው እና በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) 👇🏼የተካተቱ የዘመነ ጽጌ መዝሙራት 00:00 ፩-ለምድረ ገዳምኪ 02:26 ፪-ማርያም ጐየይኪ 04:32 ፫-ምስለ ሚካኤል 07:05 ፬-ሠናይትየ 09:52 ፭-ቀጸላ መንግሥቱ 12:51 ፮-ብእሲተ ሰማይ 15:20 ፯-ብኪ ይትፌሥሑ 18:20 ፰-ትዕግሥትኪ 20:35 ፱-ንዒ ርግብየ 1 23:08 ፲-ንዒ ርግብየ 2 25:19 ፲፩-አንቲ ኵሎ 27:33 ፲፪-አክሊለ ጽጌ 30:15 ፲፫-እንዘ ተሐቅፊዮ 32:34 ፲፬-ክበበ ጌራ ወርቅ 35:16 ፲፭-ክፍልኒ ቁመተ 👇🏼ሌሎች የግእዝ መዝሙራት ስብስብ ሥራዎች th-cam.com/video/ixcK...
🛑የቅዱስ መስቀል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yemeskel Mezmurat I @lisanesurafi
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
👇🏼የተካተቱ የቅዱስ መስቀል መዝሙራት 00:00 መስቀሉሰ ለክርስቶስ 02:59 መስቀልከ ይኩነነ ቤዛ 05:19 መስቀል ኀይልነ 07:21 መስቀል ብርሃን 1 08:59 መስቀል ብርሃን 2 11:27 መስቀል አብርሀ 13:51 ርእዩ ዕበዮ 15:50 በመስቀልከ 1 17:39 በመስቀልከ 2 19:26 ኀበሩ ቃለ 21:41 አረጋዊ አንግሀ 24:43 ዘዕጣን አንጸረ 27:03 ዝንቱ መስቀል 30:35 ይቤሎሙ ኢየሱስ 33:25 ዮም በዓለ መስቀሉ 36:09 ጸጋ ነሣእነ 39:03 ዮምሰ 40:24 ወሪዶ 42:01 በመስቀሉ 43:25 መድኃኒት 44:59 በኀይለ መስቀሉ 👇🏼ሌሎች የግእዝ መዝሙራት ስብስብ ሥራዎች th-cam.com/video/ixcKi765Iy...
🛑የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yemichael Mezmurat I @lisanesurafi
มุมมอง 22K6 หลายเดือนก่อน
የሰርግ መዝሙራት ክፍል ፩ እና ፪👇🏼 th-cam.com/video/ixcKi765Iy8/w-d-xo.htmlsi=yJgm8H8rtDaFdD1P th-cam.com/video/76dgBFPxvb0/w-d-xo.htmlsi=J7aU4LgzOqx35dtw የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት 👇🏼(ክፍል ፩-ዘወትር ሊዘመሩ የሚችሉ)👇🏼 00:00 ሀበነ ሰላመከ(ቁ.፩) 02:09 ሀበነ ሰላመከ(ቁ.፪) 04:09 ለረዲኦትየ ነዐ 06:17 ሐመልማለ ወርቅ 08:37 መልአከ ምሕረት 11:09 መልአከ ሰላምነ (ቁ.፩) 13:21 መልአከ ሰላምነ (ቁ.፪) 15:49 ሚካኤል ሊቅ 18:17 ሰአል ወጸሊ 20:45 ረዳኤ ምንዱባን 22:49 ቀዊምየ (ቁ.፩) 25:05 ተወ...
🛑የሰርግ መዝሙራት ፪🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yeserg Mezmurat I @lisanesurafi Ethiopian Orthodox Mezmur
มุมมอง 22K6 หลายเดือนก่อน
ክፍል አንድ እነሆ👇🏼 th-cam.com/video/ixcKi765Iy8/w-d-xo.htmlsi=UuaHOh05svdUKCUW 👇🏼👇🏼የተካተቱ መዝሙራት፡- 00:00 በሰላም 01:55 ኢየሱስ 04:04 መርዓዊ ስቡሕ 06:26 ርስዒ ሕዝበኪ 08:17 በከመ ሰማዕነ 10:14 ብፁዕ አንተ 12:04 ትብሎ መርዓት 13:39 ዐስበ ድካሞሙ 15:25 እንዘ ስውር ፪ 17:26 ወረደ መንፈስ ቅዱስ 19:00 ወእመ አኮ 20:47 ጥቀ ሠነይኪ 22:48 ጥዒሞ አንከረ ፩ 24:34 ጥዒሞ አንከረ ፪ 26:01 ነያ ሠናይት አጠቃላይ የመዝሙራቱን ጥራዝ 👇🏼ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ👇🏼 t.me/Lisanesurafi 👇🏼እነዚህን መዝሙራት እንዲያደ...
🛑የሰርግ መዝሙራት ፩🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Ethiopian Orthodox Mezmur By Tsegasilase I @lisanesurafi
มุมมอง 61K6 หลายเดือนก่อน
🛑የሰርግ መዝሙራት ፩🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Ethiopian Orthodox Mezmur By Tsegasilase I @lisanesurafi
🛑 አዲስ ዝማሬ 🛑 ዓሥራተ ንሥአነ || የኅብረት ዝማሬ በዲ.ን ኢዛና ማለፉ በዲ.ን ተስፋሁን አበበ እና በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) @lisanesurafi
มุมมอง 4.4Kปีที่แล้ว
🛑 አዲስ ዝማሬ 🛑 ዓሥራተ ንሥአነ || የኅብረት ዝማሬ በዲ.ን ኢዛና ማለፉ በዲ.ን ተስፋሁን አበበ እና በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) @lisanesurafi
🛑 ግእዝ መዝሙራት ለምን? 🛑 // New Video // ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) @lisanesurafi
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
🛑 ግእዝ መዝሙራት ለምን? 🛑 // New Video // ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) @lisanesurafi
❤❤❤❤❤
Zmare melaket ysmalen ❤❤🥰🥰
ናይ ድንግል ማርያም ውን ብግእዝ አምጽእልና❤ ቀጽለሉ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
እልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማለን የ ስላሴ በተስፋ እንጠብቃለን
ዝማረ መላኤክት ያስማልን እህት ወንድዎች እባካቹ በሀሉ ሚድያ እንዲጠቀሙ ፍቀዱ በሁሉም ሚድያ ይጠቀምሉት እንደ ማህቶት እንዳታድርጉ ለ ብር በላቸው ከዝጋቹ ግእዝ ዝማሬ እየጣፋ ነው እናንተ ግን ብዚ ቀጡሉ የቅዱሳን ጨምሩ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ በረከቱ ይጨምራቹ የ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ እናድርጋለን
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🏽
አብሳሪው መልአክ መልካሙን ዜና ሁሉ ያብስራችሁ🤩🤩
አሜን 🙏🏽
ሁላችንንም ያብስረን 🙏🏽
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
እልልልልልል አብሳሪው መልአክ ለኛም ለልጆቹ የምስራችን ያሰማን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🥰🥰🥰
ሃሌ ሃሌ ሉያ እንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል /ግብተ/፪/ በቤተ መቅደስ //፪// ወይቤላ /፫/ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኅበ እግዚአብሔር ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ //፪// ትርጉም፡- ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐርና ወርቅን አስማምታ ስትፈትል በድንገት በቤተ መቅደስ መልአኩ ገብርኤል ታያት በእግዚአብሔር ዘንድ ቧለሟልነት አግኝተሻል አላት እሷ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለችው አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤
nice lecture
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
በእውነት ወንድማችን የምሰራው ስራ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ
በርቱ ወንድሞች🙏
th-cam.com/video/o3FEhBq6OtE/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ጸጋ እናመሰግናለን በርታልን
Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏
ጥዑማት መዝሙራተ ግእዝ 😘😘😘
🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏🌺🌺🌺 በርቱልን🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Thanks!
እግዚአብሔር በጎውን ስጦታ ይስጥልን!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ በርቱ
የጥምቀትን ልቀቁልን
በቅርቡ እንለቃለን በትዕግስት ጠብቁን!
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በርቱልን🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እነዚህ መዝሙሮች ትልቅ የጸሎት ሃይል ያላቸው ናቸው ❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል
Amen amen zimare melakit yasemalin
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ገብርኤል እወድሀለው ❤❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ቸሩ መድኃኒዓለም ያስማልን ወንድሞች እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን
እሱ ነው እመአምላክን❤ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይባርካችሁ።
ጥኡም ነፍስን የሚያለመልም ዝመሪ መላአክትን ያስማልን🙏❤️
እልልልልልልልልል🙏❤️ጠብቄይ የልጆቼ ጠባቄ ሰለ ሁሉ ደጉ ሊቀ መላአክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አለዋቹ ብለን ፈጠነህ ድረስልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚኦ በምህረትከ ስናሳዝን መንፈሳዊይ አገልግሎት እንደዚህ ቀዝቅዞ ማየት ያማል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን ለዘመራችሁልን እህት ወንድሞቻን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የግዕዝ ስብስብ መንፈስ ያድሳል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤