My brother from Africa I’m happy to here in Addis Ababa Adwa Memorial museum. You have been there since the project began and you are very happy about all the combination of the the building. I would like appreciate your and one thing the you are not concerned seriously the general story that the place were .
ስዬና አቤ ስለ ድንቅ ትንተናችሁ እናመሰግናለን፣ ስለተማሪዎች ጉዳይ ስታነሱ በክፍል ውስጥ ቦንብ ከማፈንዳታቸው በፊት አስተማሪዎች ትምህርት ቤት ይከፈት ልጆችንን እናስተምር ስላሉ አንበርክከው በጠጠር መንገድ ላይ ሲያስከዷቸው አይተንም ነበር። እግዚአብሔር ወደ ማስተዋል ይመልሰን። በተረፈ ስዬ አንተን የመሰሉ ብዙዎችን ኢትዮጵያችን ትውለድልን።
በመጠን አንሶ ከሚታየው ጭንቅላት በላይ የማያስቡ ሰወች በሞሉበት በልቀት የሚያስቡ ተንታኞች እናንተ አላችሁን ተባረኩ❤❤❤❤❤
አበበች ሰላማቹ ይብዛ
አብነ ሉቃስ ስድስቱ ቃላተ ወንጌልን እረስተውታል ልቦናቸውን ይመልስልን
+ ክፍን በክፍ አትቃወም
+ጠላታችሁን ውደድ
+ፈጽማችሁ አትማሉ
+በወንድሙ በከንቱ የሚቆጣ ይፈረድበታል
+
+
ማቴዋስ ፭
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES, AND THE PEOPLE ❤.
ለሁሉም ግዜ አለው፣አምላክ ይባርካችሁ።
በጣም ያማል በትዉልድ ላይ መቀለድ ነዉ የያዙት በራስ ዜጋ ላይ በራስ ማህረሰብ ላይ በእዉነት ያማል ስዬ።❤❤❤
በህብረት ከሰራን የኢትዮጵያ ብልፅግና እውን ይሆናል!
ሀገር በብፅግናው ጎዳና ላይ ነች ! እጅ ለእጅ ተያይዘን በትጋት ከሰራን ደግሞ ፈጣን ለውጥ በማምጣት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልፅግናና እድገት እናረጋግጣለን!!በአንድነት ተባብረን ከሰራን ብልፅግናን እያረጋገጥን ለትውልድ የሚተርፍ አቅምን እውን በማድረግ ለትውልድ እናስተላልፋለን። እንደ ሀገር በመተባበር ላይ በመመስረት እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች የአፍሪካን እና አፍሪካውያንን የብልፅግና ጉዞ የሚያመላክቱ ናቸው።
ስዩሜ አንኳን ደስ ያለህ !!
ስዩሜ እንኳን ደስ አለክ
ስዬና አቤ! እነዚህን የደናቁርት ስብስብ ታሪክ ይፋረዳቸዋል!
ሰዩሜ እንኳን ደሰ አለህ የግዜር በረከት ያሰደሰታል
ፊትህ ላይ ይታያል እግዜር ይባርክልህ።🎇🎇
🎊👍🥂🍾⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️💐
አቤ እና ስዬ በርቱ ተበራቱ የሁል ጊዜ አድማጭ ተመልካቻችሁ ነኝ ሁለታችሁም ለእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ። ስዬ እንኳን ደሰ አላችሁ።
ስዬ ስለ ሀገርህ በምተነትነው ጉዳይ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ታመሠግንሀለች🙏🙏🙏
ሰላም እንቁዎች
ሰላም የሃቅ እና ሳቅ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ስዬ እንኳን ደስ አለህ!
ስዩሜ አንካን ደስ አለህ
Congratulations Seume for your new born baby girl 👧 🎉🎉🎉🎉😘🥰 I’m so happy for you my brother and God bless you and your family 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ስዬ እንኳን ደስ ያለህ የሀገሬ ብርቅዬ ልጅ ዘርህን እንደምድር አሸዋ ያብዛዉ❤❤❤አቤ እርጎዬ ክበሪልን❤❤❤
ስየ ያራዳአ ልጂ አቤ ዋ ተባረኩ
ቢየ ጭላሎ አፈ ኢትዮጵያ ስዬሜ አንተ የተለየህ ነህ እንኳን ደስ አለህ አላለሁ ከካንጋሮ ምድር ይመችህ
አብነ ሉቃስ ስድስቱ ቃላተ ወንጌልን ረስተውታል ልቦናቸውን ይመልስልን
+ ክፍን በክፍ አትቃወም
+ ጠላታችሁን ውደዱ
+ ፈጽማችሁ አትማሉ
+ ወንድሙን በከንቱ የሚቆጣ ይፈረድበታል
+
+
ማቴዋስ ፭
ስዬ እንኳን ደስ አለህ የነፂ አባት
ስዩሜ ይህን ያህል ትምህርት ካልተማሩ እና መንግስት አይቆጣጠረውም ማለት ነው
This is how professionals analysis made
እቤና ሰዬ እንኩዋን ደህና መጣቹ ሰዬም እንኩዋን ደሥ አለህ
ሰላም አቤ
አባ ተንትን እንኳን ደስ ያለህ ❤❤
ምስጋና ይገባችኋል!!
ስዩሜ እንኳን ደሰ ያለህ ያላችሁ ከልጅ አባትነት ወደ ልጆች አባትና እናትነት ሰለተሸጋገራችሁ ደሰ በሎናል እግዚአብሄር ለቁም ነገርና ለማእረግ ያብቃላችሁ በፈረሀአእግዚአብሄር ይደጉላችሁ
Congratulations ስዬ 🎉🎉🎉🎈🎈🎈
በጣም የሚኮራብህ የምታስቀና እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ወንድም።
Seyoum thank you!
ስዬ እንክዋን ደስ አለህ ብዛልን የሸትዬ አባት የፅንፈኛ ድሮናችን እንክዋን ደህና መጣህልን ስዬእንክዋንደስአለህብዛልንየሸትዬአባትየፅንፈኛድሮናችንእንክዋንደህናመጣህልንወንድማችን
እንኳን ደስ አለህ ስዬ ! ግን እሼቴን ትልቅ ትኩረት ያስፈልገዋል ውስጡ እንዳይጎዳ ብተለይ ዝም ካለ ችግር እንዳይሆን በተቻለ attention ስጡት!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ስዬ እንኩዋን ደስ ያለህ!
በጣም አማረብሽ በርቺ
አንኩአን ደስ አለህ ስዩሜ 👍
ስዬ እንኻን ደስ አለህ እግዚአብሔርይመስገን
እንካን ደስ ያለህ ስዬ ሴት ልጅ ስለወለድክ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግልህ🎉
Thanks! ሰዩሜ!
እናመሰግናለን አቤ እና ሲዬ ።
❤ Thank you both. Blessings 🙌 keep it up ❤
I was also looking at the topics of ArtsTv. Someone trying something
Yes Seyoum, critical path is critical.
ስዪሜ አበበች በርቱ እውነትን ያለፍርሃት ተናገሩ ስለአቡነ ሉቃስ ከእግዛብሄር ጋር ያወራርዱታል ግን ግንዛቤ የሌላቸውን ከእግዛብሄር ቃል ውጪ ተሳዳቢ እንደ በለአም ክፉ መካሪ መሆናቸውን ያሳያል
❤❤❤ ይመችህ: ወንድማችን: ስዩሜ!! አባተንትን!!!
ስዬ የነፃኑት አባት መብሩክ መብሩክ ብለናል እንኳን ደስ አላችሁ እህታችን አቤ እንወድሻለን blessed 🙏🙏🙏🙏
ስይዩሜ እንኳን ደስ አለክ ሁለተኛ ልጅ ስላገኘህ፡፡
እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል በርታ
Congrats to you brother🙏🏻🇪🇹
ስዩሜ ትንታኔህ ያስገርማል የሆነ ክፍል ገብቼ ትምህርት የምማር ነው የመሰለኝ በሁሉ አቅጣጫ ያለህ አውቀት ያሰገርማል ደግሞ ሚስት አግብተህ እሸቴንና ነፃነትን ማግኘትህና የምትኖርላቸው ልጆች ስላሉህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እኳን ደስ አለህ ስየ
❤❤❤❤ ስዬ እንደ አንተ ሦስት አራት አልልም አንድ ቢኖር እንዴት ይሆን ነበር ግን አንተ በቂ ነህ ኑርልን እሰይ እግዚሐብኤር አምላክ ባርኮ ለበረከት ትሁንልህ ልጆች የእግዚአብሔርን ስጦታና በረከቶች ናቸውና እንኳን ደስ አለህ አባት ደሰ ይለዋል ልጅ ሲወለድለት ደሰ እንዳለህ ታስታውቃለህ
እንኳን ደስ ያለህ ስዩሜ
ስዩሜ እንኳን ደስ አለህ
ስዩሜ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ።
Congrats@!
Siye Enkuan Des Aleh
🎉 ስዩ እንኳን ደስ አለህ
Congratulations suyee
Congrat🎉🎉🎉🎉
ስዬ አርትስ ቲቪ...እኛም...ትንሽ ሠማይ ለመገጥ ፍንዲያውን ...ሲጥል... እየተከታተልነው ነው...
❤❤❤
👍👍👍
አማራ ሆኜ ሳይሆን ከወያኔ ጀምሮ አማራ እስከ አብይ ሲጨፈጨፍ መግለጫ እንጂ ፍትህ ያልተሠጠው ህዝብ ነው ስለዚህ ፋኖ ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የነፃነት ተዋጊ ነው ።
Congratulations 🎉
እንኳን ደስ አለህ
ዶ/ር ፍፁም!!!
በጣም አሪፍ እሸቴ እህት አገኘ❤❤❤❤
❤🙏🏿
ሉባባ
My brother from Africa I’m happy to here in Addis Ababa Adwa Memorial museum. You have been there since the project began and you are very happy about all the combination of the the building. I would like appreciate your and one thing the you are not concerned seriously the general story that the place were .
Enkwan des Aleh brother lejocheken Allah yasadgeleh
ስዬ አንበሳው አንጀቴን አራስከው።
አበበች በእግዚአብሄር እለምንሻለሁ መሳፍንት ፱፦ ፩ ጀምሮያለውን አንብቢና የአማራ ክልል እራሳቸውን ይጎዳሉ እያለ የሚለው ስዩሜ መልሱን መጽሃፉ ላይ ታገኚዋለሽ
እንኳን ደስ አለህ?
ስዩሜ በድጋሜ እንኳን ደስያለህ የልጆችህ ሰም በምክንያት ስለሆነ የምትወዳት የ ኢትዮጲያና ህዝብ አምላክ አሳድጎ ለቁምነገር ያድርስልህ ጥሩ ዜጋ ሆነው ሀገር ተረካቢ ያድርግልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Wondem seyum Tesome political bezu nagrehe bayemachagim
Congratulations child is gift of god
Enkone dasi alahe
ሱምየ ጠፍተሀል ሠላም ነወ ወፉ 🎉❤❤🎉🎉🎉
🎉
ኦኦኦ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ስዬ እንኳን ደስ አለህ
Dear Abebech selam! Dear Seyoume congratulations to your new born girl! God bless you both. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
እኔ ፍፁም ፍፁም ከአማራ ህዝብ መሀል እንዲህ አይነት ብሽቅ ብሽቅ ትውልድ ይወጣል ብዩ አስቤም አልሜም አላእቅም !!!!
Migerm migerm migerm tentena...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተንትን አበሳዬ ለምን ፖለቲከኞቹ ክላስ አስገባልኝ
ይተነተናል ...🎉❤🎉❤🎉❤
ሰላም ሰላም🎉🎉🎉❤❤❤
ስዩም ልጅህን adjusted እንዲሆን አግዘው። የሁሉም ሰው ትኩረት ወደአዲስ የተወለደ ልጅ ሲሆን፣ ታላቅ የሆነው ሊጎዳ ይችላል።
Abe ena siye mirt lijoch tintena Betammmmmm enameseginalen
አቤ ተይ እንጂ በናንተ ይብሳል።
❤
Siyume enkuwan weledklin ,zerih yibza
የወገን ሰቆቃ የማይሰማዉ ሲጀመር መቸ ከወገን ነዉና ከፈጠሩት ያነሰ በራሱ መቆም የማይችል የከሸፈ መነሻም መድረሻም የሌለዉ ስብስብ ነዉ ወገኔ ከአንተ ላንተ ያልሆነዉን ጉድ ወግድ በለዉ
እንኳን ደስ ያለህ
Hi
ከሁለተኛው አለም ጦርነት የሚያስገርምኝ የጃፓን ሀገር ወዳድነት ካማካዚ
እም፣ ቻይናዎች እንዴት ጃፓኖችን ከልባቸው እንደሚጠሏቸው ብታውቅ !!
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Eritrea 🇪🇷 Ahon ya Ethiopia shenetam watader Amhra kelele sayechele Eritrea Aseb telala Aneta yachat tele nak
😂😂😂አቦ አታስቁን
የኤርትራ ቢጀመር የአማራው ይቆማል ባይቆም ራሱ ለናንተ ሁለት ቀን በቂ ነው አማራው ወገናችን ስለሆነ ነው ምናስታምመው አትሳሳቱ ግን ሰላም አይሻለንም?
@@user-pl3ft9ii5j
አቅምሕን እወቅ ደካማ
አሀሀሀሀ ሽፍሻፊ ሁሉ ስለ አቅም ያወራል ????@@yosefahferom6893
👀👂👌⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️