Lord Jesus help Ethiopia and the people of Ethiopia Let us come to our senses and come together and live in peace, because we will be suffering until the end of the world. Our children will be slaves all their life please let us feel sorry for our children and
Hayalu getachen tebebegna meriyachenen dr abeyen ye shomelen ethiopian ke dehenet le madane ye lakelen medehanet new kebere hulu le medianialem yehun enanete webe ena professor mehur ankiwoch merete gegenoche nachehu nurulen beretu ke gonachehu nen
ስለሰላም ስለእዉነት ስታቀሪቡ ደስ ይላል ።
በርቱ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች
በእርግጥ ታሪክ ይናገራል።
እንደው እናተ እፍረት አለፈጠረባቹሁም ሁሉ ነገር የኛ ስትሉ ያላቹሁን እያጣቹሁ ፉከራ ብቻ
ውብዬ መልካም ውይይት ነበር።
የተማረ የግደለኝ የሚባለዉ እውነት ነዉ ይመቻቹ ጀግኖች ናቹ ከልቤ አከብራቹዋለዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
ወዳጄ እንደጂቡቲ ከኢትዮጵያ እየተጠቀመች ለኢትየዮጶያና ለኢትዮጵያውያን ጥላቻ ክፍት እንደጂቡቲ በምድሪላይ ያለ አይመስለኝም የኢትዮጵያ ሾፌሮች እንደት እንደሚሰቃዩ ጠይቋቸው በምን አይነት ስቃይ እንደሚሰሩ
🎉🎉 በርቱ ከጉናችሁ ነን🎉🎉🎉 ደረጀ ከማ/ ኢትዮጵያ
በርቱ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች
❤❤❤❤❤ሠለም ሠለም የኢትዮጵያ ልጆች
ሰላም ውቤና ጌትሽ አንበሶች የኢትዮጵያ ልጆች 🍀🎄🌿☘️🍀🎄🌿☘️
የተከበራችሁና የምንወዳችሁ የተከበረዉና የታላቅ ባለታሪክ ባለቤት የሆነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምርጦች !!! ክቡር ዉብሸት ታዬ እና ክቡር ፕሮፈሰር ጌትነት አልማዉ !!! ፈጣሪ ምህረቱን ቸርነቱን ጥበቃዉንም በእጅጉ አብዝቶላችሁ / አብዝቶልን በቸር ከርማችሁ / ከርመን በሰላም ተገናኛችሁ እንኳንም አብራችሁ አገኘናችሁ !!! የኢትዮጵያ ሕዝብ አይከኖች ናችሁና ። በእዉነትና በእዉቀት በተሞላ ሃሳብ በሚታቀርቡት ድንቅ ትንታኔ በፍቅር እንከታተላችኋለንና በርቱልን እንላለን ።
🌹🌹🌹 ምርጦች በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
God bless you you two gentlemen I am proud of you. I have never heard you say something rude and disrespectful to anybody thank you.
"ሰላም ይሁን" ምርጥ ሀሳብ ነው በርቱ!!!!
አስገራሚ ድንቅ ጥምረት መስርታችኋልና በርቱ ፣
Thank you guys.
በተለይ በአሜሪካ አገር ከ15-45 አመታት የኖሩ እንደ አክሱም ሀውልት የማይንቀሳቀሱ በድኖች የእናንተን ፕሮግራም እንደ ሀኪም መድሀኒት ጧት፣ቀንና ምሽት ሁለት በመውሰድ ከተያዙበት መሃይምነት በሽታ መፈወስ ይችላሉ።
Be blessed brothers I am worthwhile attending your program!! You are genuinely broadcasting trustful information and informative. Keep it up!!!
ምርጦቹቹቹቹ
Ethiopia needs strong political analysts and scientists like you! Bertulin.
አላህ ዘረኝነትን ያንሳልን ሀገራችንንም አላህ ይጠብቅልን
Thanks!
ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዉያን በቂ ነን ማንም አያገባዉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማር ትምህርት ስጭ ነውና በርቲልን
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ክበሩልን ❤❤❤
አብዛኛው ወጪ ያለ ሰው ንፈስ የሳበ ነው ቀሪው ደሞ ያጨሳል ሌለው መንጋ ነው ጥቂቱ ለእውነት የቆመ ነው ብሄር የሌለው
ወንድሞች ተባረኩ
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ሁሌ እከታተላችኋለሁ። ስታወሩ ግን ለመደማመጥ ሞክሩ ከታላቅ አክብሮትና ይቅርታ ጋር።
ሰላም
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 መቻል 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
Good point wube and getinet
ተደማመጡ
Thanks
I appreciate you my heros! I expect a book that indicates the political stories of Ethiopia from you!
በራስ የማይቆሙ ሁሌም እዉቀት አይጠይቅም
VIVA FANNOOO 💪💪💪
▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን❗
▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
Galla keznuwal 😂😂😂
More.ok
ሰላም ውቤና ጋት ❤❤❤❤❤❤
👌
ሰላም ውቤና ፕሮፌሰር ሰላማችሂሀ ይብዛ
የውይይታችሁ ፎርማት አልገባኝም፣ ጠያቂ ማነው ተጠያቂ ማነው? እኩል ነው የምታወሩት።
አንድን ጉዳይ ለመተንተንና ለመግለጽ የግድ ጠያቂና ተጠያቂ መኖር ያለበት አይመስለኝም
@@DerejeTadesse-hx6co ወሬ ከአፍ ላይ መነጣጠቅ ጥሩ ነው ብለህ ነው
Lord Jesus help Ethiopia and the people of Ethiopia
Let us come to our senses and come together and live in peace, because we will be suffering until the end of the world. Our children will be slaves all their life please let us feel sorry for our children and
እኛ ኢትዮጵያዊያን የድል በዓል እንጂ የነፃነት በዓልን የት እናውቃለን ,ስለዚህም መልካም የነፃነት በዓል ለአፋርና -ዒሣዋ አገር!
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
Wow, ምርጥ ዲስከሽን ነው!!👍🏾👍🏾
በርቱ
ብ/ጀ ተሻመ ተሰማን ታሪክ እባካችው
እውቀታችሁና ትንታኔአችሁ በእውነት ላይ የተገነባ በመሆኑ ለአገርና ለሕዝብ የቆሙ ዜጎች ሳይሰለቹ ያዳምጧችኋል፣ እውቀት የጎደላቸው የጽንፈኛ ቡድኖች የመንጋ ስብስብ አፍራሾች በመሆናቸውና ወዳጅ ጠላታቸውን ለይተው ስለማያውቁ ቢጠሏችሁም አወዳደቃቸው የከፋ ነው
የፋንዶ፣ጉዳይ፣ያከተመዉ፣ዕድሜ፣ለሹሉቃ፣ለኢትዮጵያ፣ያዘጋጁትን፣እቅድ፣ስለነገረን፣እንጅ፣ይሄነ፣አራት፣ኪሎ፣ገብቶ፣የራሱን፣ሕዝብ፣እንደምያሰቃዩት፣እኛንም፣በክፋታቸዉ፣ልክ፣ያሰቃዩን፣ነበር።
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤
ሰላም ሰላም ውቤ እና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
Koshasha
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አበሶች በርቱ
ጁብቲ ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ ሹፌሮቻችን ላይ ከምታርጉትነገር ተቆጠብ የተነፈሰለታ ችግርነው ❤❤❤❤❤❤
ቃርሚየ
ሲሳይ አጌና ዉቤ ጌትነት መአዛ ብሩን ስሰማ በእዉነቱ ተስፋዬ ይሞላል ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ....እድሜ ከጤና ይስጣቹ ። የአማራ ክልል እንዲሆን የሚፈለገዉ ዘመነ መሳፍንት ነዉ ። ዘመነ መሳፍንት
❤❤❤
Bertu
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
Sekaramoch nachu
🎉👍👀👌🌷🌷🌷
ዘጊ, ቦርኮ.አድር ባይ፡ሎሌ ሆኖ መኖር ሲመችህ ልክ አማራ ነኝ እንደሚለው ጋዜጠኛ ያደርግሀል፡፡መልካም ካድሬነት እንግድህ እነሱ ካዋጡህ፡፡እናትህ አምጣ ወልዳሀለች ደጋዳሞት ከመጣህ፡የአድርባይ የእከካም ልጅ
የጅቡቲን ስቃይ እዚህ እየሠራን ላለነው ለኛ ተውልን
Good afternoon everyone 🙏🇺🇸
Hayalu getachen tebebegna meriyachenen dr abeyen ye shomelen ethiopian ke dehenet le madane ye lakelen medehanet new kebere hulu le medianialem yehun enanete webe ena professor mehur ankiwoch merete gegenoche nachehu nurulen beretu ke gonachehu nen
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
እነሱ ተላላኪ ሆነው የዘረፉትን የሀገር ሃብት ለማትረፍ ስለሆነ የሚሯሯጡት ከማንም ጋር ለመስራትና ምንም ከማድረግ ወደኃላ አይሉም ግን ይዘገያል እንጂ የዘረፉትን ይተፏታል።
Bertuuulen Abooo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🫵
❤❤❤🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿🙏🏿
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትንታኔያችሁ በጣም ደስ ይላል ፡፡ በተለይ ሌባ ስለተባለችው ልጅ የሰጣችሁት አስተያየት ጥሩ ነው ያስተምራል ፡፡ በስሜት ና በችኮላ ስም ለማጠልሸት መሮጥ መቆም አለበት ፡ በኆላ ላይ ማስተካካል ይከብዳል
ውቤ ነጭ ነጯን እንዲህ ንገርልኝ !ሃይ ብያለሁ ፕሮፎ !
ወንድሞቼ በጣም ነው ማከብራችው ሰላማችሁን ያብዛልኝ እናመሰግናለን
ቢሮ አቹው የት ነው
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
ከእንግዳ አፍላይ እምትቀማው ነገር ቢቀር ጥሩ ነበር 👋
yehayalanu bedjibuti mesebseb hutin ena alshebabin matfat kebdoachew weyim yihin yakil tilik sigat fetrew sayhon African lemekotater kalachew meshat mehonu gilts new huletum amatsiyan enditefu ayfelegim.
እየተደማመጣችሁ አውሩ እንጂ
ዉቤ አልቻልክበትም።
Chatam nachehu
omg ውቤ ግን ምንም ማወያየት አትችልም ዚም ብሌ ትቀባጥራለ አንዱን ሳትጨርስ ወዳንዱ በዋላ እንመጣበታለን እያልክ ነገሮችን ታዘበራርቃ
አጠገብክ ያለው ሰው በጣም የተማረ ና ነጠሮችን በእርጋታ መተንተን የምችል ምሁር ሰው ነው አንተ ግን በአፍ በአፍ እያልክ አሳቡን እየበታተንክ ነው ማወያየት እንደዚህ አይደለም ከአቤ ረታ ተማር እስክ
በሚኒሊክ ዘመን የደነቆረ ዘንድሮም "ሚኒልክ ይሙት"እያለ ይምላል።
መጀመሪያ ስለ መኪና ስርቆት ሪፖርት ያደረገው ጋዜጠኛ ነው ወይስ ፖሊስ?
መንግሰት ግን እነዚህን ባሉበት አፍኖ በቁጥጥር ሰር ማዋል ተሰኖት ነው ወይንሰ እያዘነላቸው ነው የመንግሰት ትህግሰት እሰከ የት ነው ?
ምን ይሆን የምታጬሱት!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ... ገደልከኝ
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
በርቱ የእውነት ድንቅ ነው እየሰራችሁት ያላችሁት ።
ቴንዝል!
እነዚህ ነፈዞች ይዘባርቃሉ።
Yehulunm endezi awutu na nigerut esti lik likachun?
ዘውድ ያልጫነው ንጉሥ ልጅ እያሱም ፈረሴ የቀይባሕርን ወሃ ሳይጠጣ አልነግስም ብለው ነበር።
ተደማመጡ እንጂ ጊዜ ተሰጣጥታችሁ ሃሳባችሁን በቅጡ አስረዱን
ዉቤ እና ፕሮፌሰር ሰላም ናችሁ ወይ
በኔ እይታ ፖሊስ ሞያዊ ስራቸውን ተወቷል ሌላው ተሰርቅን ባዮቹ ባል እና ሚስት ሰራቂ ሚስት ተሰራቂ ባል ሆነው ሳይሆን ለሚዲያ አጀንዳ ፈልገው ይሆናል እና ብዙም አታራግቡላቸው