የመቐለው ሰልፍ | ፍርድቤትን የተካው የህወኀት ኮሚቴ | ተሰናባቹ ፕ/ት | ሌላው የአብይ የዝርፊያ ህግ 06/26/24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #TPLF #GetachewReda #Mekele #TigrayGenocide #DebretsionGebremikael #AlulaSolomon #GetachewGebrekiros #TewodrosTsegaye #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 104

  • @Samuel-gx9ki
    @Samuel-gx9ki 3 วันที่ผ่านมา +17

    Tedy wow wow በእውነት በጣም የማከብርህ እንዲሁ ባለህ አስተዋይነት የምታቀርባቸው ዝግጅቶች እንድሁም የአሁኑ የሚገርም አመለካከት ነው እኔ አማራ እንዲሁም የትግራይ ተወላጅ ነኝ ከብዙ ጊዜ በኋላ አንተ ስለ ትግራይም አማራም እንድቆረቆር ያረከኝ brother keep up a good work🤟🤟🤟🤟

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 3 วันที่ผ่านมา +7

    አሉላ ሰለሞን እውነት እውነት መናገር ጀመረ ? 🙏ተመስገን

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul 3 วันที่ผ่านมา +14

    ርዕዮት ሚድያ የጭቁኖች ድምፅ

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 3 วันที่ผ่านมา +4

    ቴዲ በእውቀት በብቃት፣በምጡቅ ፓለቲካዊ ትንተናህ፣በአንደበተ ጠዑምነት ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ቋንቋ ችሎታህ፣ሚዛናዊነትህ፣ያማይናወጥ አቋምህ ከማድነቅ በላይ ሊቸርህ የሚገባ ልበ ብርሃንነትህን በተመስጦ ሳጤንህ የእኔ የፈጠጠ ዓይን ያሳፍረኛል ሁሌም ለግፉእን ለድምፅ አልባ ዜጎች የቆምክ እና ሰው ሰው የሚል ስብዕናህን በትልቅ ትህትና አከብርህሃለው ተባረክ ውንድሜ።

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ቆንጆ ዊይይት ነበር

  • @yismahendalkachew6241
    @yismahendalkachew6241 2 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም ጥሩ እና ወቅታዊ ውይይት ነው እነዚህ የደረቁ እና ማሰብ ካቆሙ ሩብ ሰንችሪ ያስቆጠሩ የህዋሃት አዛውንቶች እና ሆድ አደር ካድሬዎቻቸው ሰሚ ጀሮ ካላቸው ቆም ብለው እንዲያስቡ እና ራሳቸውን እንዲመረምሩ የሚያደርግ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት ህዝቡም መነሳት አለበት ህዋሃት የትግራይ ህዝብ ነቀርሳ ሆኖ ወጣቱን በየጊዜው የሚያስፈጀው እስከ መቼ ነው ከአሁን በውኃላ ይህ አቅምም፣ሞራልም ይሁን ይሉኝ የሌለው የሌባ ስብስብ አንድ ቀንም ቢሆን በዚህ ጀግና ህዝብ እንደፈለገው እንዲሆን መፍቀድ የለብንም።

  • @kahsagebredessylal7818
    @kahsagebredessylal7818 2 วันที่ผ่านมา +1

    Much love and respect Teddy ❤ Please continue doing your great work. We stand with you

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 3 วันที่ผ่านมา +2

    ye Alula agalalatsi yegermal eko, really am yr fan!!!

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf 3 วันที่ผ่านมา +1

    በሳል ውይይት🙏🙏🙏

  • @Alex-de0913
    @Alex-de0913 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቴዲ ስለ ኬንያው ተቃውሞና ውጤት የሆነ ዝግጅት ብትሰራበት ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ትምርት የሚሰጥ ይመስለኛል አድናቂህ?

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሉላን ጌታቸውን ዘቅርብዎም ሓሳባት ብጣዕሚ ብሱል ዝኾነ ሓሳብ እዩ:: ❤❤❤

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you ❤❤❤

  • @klm9872
    @klm9872 2 วันที่ผ่านมา

    Selam❤❤❤❤❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል!😊

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 วันที่ผ่านมา +5

    Please leave the people alone and they know what to do. You are in comfort zone and the people of Tigray have enough enemies and don’t be a catalyst!

    • @hopeb3837
      @hopeb3837 3 วันที่ผ่านมา +1

      No one above the people of Tigray TPLF didn’t even protect civilians time to try something new

  • @goitomtesema7684
    @goitomtesema7684 3 วันที่ผ่านมา

    ልገርም ምይይጥ እዩ ክብረት ይሃበልና ቀፅልሉ ብከምይ እእዩ ቁናዓት ትካላት ክፍጠራ ዝከአል አብ ሓሳብ ዘለው ምሁራት ተጋሩን በአጠቃላይ ማሕበረሰብናን የነቃቅሕ እዩ እንተ ልተዲ ርእዮት ግን መግለፂ የብለይ እትገብሮ ለለኻ አብ ፓሎቲካዊን ኩሉ ኩነታት ትግራይን ልፀላእቲ ትግራይን አክብሮተይ ሚድያካ ብምሕጋዝ ክገልፀልኻ ይደሊ ካብሎማዓንቲ ጀሚረ

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተዲ ምርጥ ሰው

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k 3 วันที่ผ่านมา +3

    መደፈር፣ ግድያ እና ዘረፋ በሌሎች ሲሆን ችግር በራሳችሁ ሲሆን የሚድበሰበስ ጉዳይ ኑው ማለት ነው።

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y 3 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome 🙏

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 3 วันที่ผ่านมา +1

    ህወት የተባለ ድርጂት አስወግዶ የአማራና የትግራይ ህዝብ አብረው ሰርተው የሚኖርበት ክፍለ አገር ይመስርቱ 4 ::

  • @rahilehailu8309
    @rahilehailu8309 3 วันที่ผ่านมา

    thank you ❤

  • @RahelKidanemariam
    @RahelKidanemariam 2 วันที่ผ่านมา

    Tedi u said it well , he failed because of his carelessness ........we need leaders who are disciplined ....

  • @dawitmesfin5036
    @dawitmesfin5036 3 วันที่ผ่านมา

    Alula anthem

  • @fidleytube
    @fidleytube 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነው ግን ንምንታይ ንስኩም እውን ወረ ጥራሕ አይተብዝሑ ክቃዎሙ እናካአሉ ሳአን አቅሚ ስቅ ዝብሉ አለው ሓግዝዎም አበራታትዕዎም በተለይ ብዓዲ ውሺጥ ዘሎ አብ ዲያስፖራ ዘሎ እዉን ደቂሱ መሕዘኒ እዚ ኩሉ ቃሊስ ንመን ኢሉ እዩ ዝቃለስ ዝነበረ ግን ይገርም ክንዲ ብሓደ ኮይንካ ተቃዎሞ ምስማዕ ሕድሕደ እናኮንካ ከንፈር ምምጣጥ ፈረስ ዝነበረ ፃፀ ኮይኑ እንተተባሃለ ይገርም እዩ 😢

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 วันที่ผ่านมา

    I would like to see TPLF to make a big favor for Tigray people by removing TPLF from Tigray politics.

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b 3 วันที่ผ่านมา +4

    ቴዲ እኔ ሚገርመኝ መቼ ነው አማራን በራሱ ወኪል ምታቀርበው ፣ እስ ከአማራ ትክክለኛ አማራ ማቅረብ አለብክ ሁሌ አስመሳዮችን ማቅረብ እንደድሮም ሚሸወድ አማራ የለም። እስቲ ኢንጅነር ይልቃል፣ ጋዜጠኛ ዜናነ፣ አኪላ፣ ደሳለኝ፣ አንተነን እና ሌሎች አማማራ ወኪሎችን አቅርብልን።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 3 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ሕወሀትን እየተቻችሁ መከፋፈል ከመፍጠር አግዙ

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ ከማኻ ዝበሉ 2 ጋዜጠኛታት ኣብ ትግራይ ተዝህልዉ ክሳብ ሕጂ ብዙሕ ለውጢ ምመጸ ነይሩ::❤

  • @nothingtosaykeepcalm8329
    @nothingtosaykeepcalm8329 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግራይ ሚዲያ በሚል ይስተካከል

  • @user-ez1sl2ho7y
    @user-ez1sl2ho7y 3 วันที่ผ่านมา +2

    What about the TDF did in Amhara Region?

  • @hagezomweldegebreal4202
    @hagezomweldegebreal4202 3 วันที่ผ่านมา

    ሰሌ ኣምሐርሕርኺ የኺ ትመስሊ?

  • @rttr3992
    @rttr3992 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💛♥️💛♥️

  • @dawitmesfin5036
    @dawitmesfin5036 3 วันที่ผ่านมา

    Alula antes

  • @maes2205
    @maes2205 3 วันที่ผ่านมา +2

    let tplf share give leadership to vibrant tegaru scholars like us

  • @openmind9046
    @openmind9046 วันที่ผ่านมา

    Alula kebed where is the same leyba according to Tegaru media

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለኔ የሚለው ቀርቶ ለኛ ማለት ያስፈልጋል! ጎረቤትህ ተርቦ በጦርነት እየማቀቀ አንተ ሰላም መሆን አይቻልም! መብቴው እደአገር ማሰብ ነው አድ ሀይማኖት ባህል ያለው አማራና ትግሬ እሳትና ጭድ ሆነው ወይም አዳቸው ሰላምሆነው ሌላው ተረብሾ መኖር አይቻልም::

  • @user-sd2sw1bj9z
    @user-sd2sw1bj9z 3 วันที่ผ่านมา

    ጋላክቲኮ ስብስብ የአዋቂ ጨዋታው ያምራል

  • @gebreselassiezemariame9788
    @gebreselassiezemariame9788 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሉላ 10 ዘይመልኡ ሰባት ዘለውዎ TMH ብዝግባእ ክመርሕ ዘይከከኣለ ለምባጥ ሰብ ‼️

  • @yimerayalew-vn2kn
    @yimerayalew-vn2kn 3 วันที่ผ่านมา +2

    ማሽሞንሞኑ ቀርቶ ፖለቲካውን ከህዝቡና ከፖለቲከኞቹ ለይቶ መተንተን መጀመሩ ይበል የሚያሰኝ ጉዳይ ነው።

  • @realistikk64
    @realistikk64 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቴድሮስ ፀጋዬ: ታድያ የነበረችንን ላም ወደ ገደል ወርውራቹ እኮ ነው ወደ ምንሊክ ፓላስ ዘንዶ ያመጣቹሁት😀 መቅደድ ሌላ ተጨባጭ ፖሎቲካ መስራት ሌላ 😀

  • @hintsahalfom3342
    @hintsahalfom3342 3 วันที่ผ่านมา +8

    ህውሓት ማረም ነው ውይስ ማፍረስ ነው የተያያዛችው በተለይ አሉላ ሠለሙን TMH በልተሀኸው የለንዴ?

    • @hopeb3837
      @hopeb3837 3 วันที่ผ่านมา +3

      No one above the people of Tigray

    • @Measkebede
      @Measkebede 3 วันที่ผ่านมา +5

      ካልጠቀምው ቢፈርስ ምናለበት? ፓርቲ እንጂ ታቦት አይደል

    • @haileabay4021
      @haileabay4021 3 วันที่ผ่านมา +2

      አሉላ ከተጠያቂነት ለማምለጥ ከTMH መብል በፊት የነበረውን አቋም አብሮ አጣጥሞ ውጦታል::

    • @gebreselassiezemariame9788
      @gebreselassiezemariame9788 3 วันที่ผ่านมา

      ቐጣፊ ጉሒላ እዩ።

  • @realistikk64
    @realistikk64 3 วันที่ผ่านมา +8

    ኣሉላ ሰሎሞን ስለ ዲሞክራሲ ባታወራ ይሻላሃል:: የTMH ሰራተኞች እንደ ባርያ ነበር ስትገዛቸው የነበረው:: ከበሮ በሰው እጅ ያምር ... 😃

  • @yishroon5293
    @yishroon5293 3 วันที่ผ่านมา

    ህወሀት የሚለው ስም ለተጋሩ ማሰባሰቢያነት ስለሚጠቅም ቢቆይ ጥሩ ነው ግን ሰዎቹ በወጣቶች ይቀየሩ

  • @YaredKaribu
    @YaredKaribu 3 วันที่ผ่านมา

    Enate gezawe ahone ayedalme meawerute latelate kefetate yesatale

  • @tadeletafere3351
    @tadeletafere3351 3 วันที่ผ่านมา

    Alula leba

  • @solomontesfai8308
    @solomontesfai8308 3 วันที่ผ่านมา

    መርዓዊ ዘይሐዛስ: የዕሩክ ይቋፀራ::

  • @hailetsiongebrehiwot2488
    @hailetsiongebrehiwot2488 วันที่ผ่านมา

    "ሊቃኘኝ ነዉ በእሱ ቤት"😂😂

  • @tekleyohanes
    @tekleyohanes 3 วันที่ผ่านมา

    በኣሁኑ ጊዜ የህወሓት መፍረስ ወይም ማብቃት ከፕሪቶሪያ ስምምነት ያይዙታልና ብታብራርሉን ጥሩ ነው

  • @Measkebede
    @Measkebede 3 วันที่ผ่านมา +1

    በትግራይ ማህበረሰብ መሃክል እንዲህ ያለ ግልፅነት ባለው ሁኔታ ስለውስጣዊ ችግር መወያየት ማየት ጥሩ ምልክት ነው:: እንደ ኤርትራውያን የውስጣቸውን ዋነኛ ችግር በገበና መሸፈን ሰበብ ታቅፎ መኖር: ያንን ክልል ወጣት የማይኖርበት ኦና በረሃ ያደርጋል እንጂ ሌላ ምንም ጥቅም የለውም::

  • @ytwassie9331
    @ytwassie9331 3 วันที่ผ่านมา

    Alula aysemam dimtsih

    • @WoldeM-jf9yc
      @WoldeM-jf9yc 3 วันที่ผ่านมา

      I don’t think people are interested to listen him

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፦ የሚገርማቹ አሉላ ሰለሙን ሚድያ መምራት አቅቶት የበተነ የበላው አንድ የማይረባ ሰው ነው።
    አሁን ጦሩነት ለሚመሩት ጦሩነት ለጠሩነትም አለምን ያስገረመ በጣም ሰፊ ጦሩነት መርቶ ያሸነፉ ንው እየተቸ ያለው። ጉጅለ መምራት ያቃተው ሰውየ። የተዲይ ተውት ቢያንስ ምድያው ሃጠውቀጠው እያለ ምድያው ይመራል።

  • @misginagebremedhin7762
    @misginagebremedhin7762 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ዘይፈለልጦ እሱር ብየት የለን ዘይረብሕ ፖለቲካ እዩ

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 3 วันที่ผ่านมา +2

    ውይይታችሁ በጣም ጥሩ ነው፣ አሁን ኢትዮጵያ የምትድንበት ጊዜ መጥቷል። የትግራይ ሕዝብ ካንሰሩን ህውሀትን ያስወግድ፣ የአማራ ሕዝብ ካንሰሩን ባእዲንን ያስወግድ፣ የኦሮሞ ሕዝብም ኦሕዲዲን ና ኦነግን ያስወግድ። ከዚያ በኋላ ይቅርታ በሚያስጠይቅ ተጠያይቀን በጋራ ምእራፍ ዘግተን አዲስ ከፍተን አብረን እንኖራለን።

    • @hgfana6731
      @hgfana6731 3 วันที่ผ่านมา +1

      ድንጋይ ራስ👉ማንን አደህየተህና ገድለህ ነው የምትድነው??

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 วันที่ผ่านมา

    ለኔ የሚለው ቀርቶ ለኛ ማለት ያስፈልጋል! ጎረቤትህ ተርቦ በጦርነት እየማቀቀ አንተ ሰላም መሆን አይቻልም! መብቴው እደአገር ማሰብ ነው ! እንድ ሀይማኖት ባህል ያለው አማራና ትግሬ እሳትና ጭድ ሆነው ወይም አዳቸው ሰላም ሆኖ ሌላው ተርቦ መኖር አይቻልም::
    ህዋት ከሻቢያ በጫካ ያስተማረውን አፍኖ እረግጦ መብት ገፎ በተለይም የትግራይ እና የአማራን ሰፊ ህዝብ 27 + ገዝቶል ! ችግሩ ግን አሁን ያለውም ኦደፓ ይህንኑ ስራት ይዞ መቀጠሉ ነው!!

  • @askaleTekia
    @askaleTekia 3 วันที่ผ่านมา

    Alula እዉነት ኣንተም ልክ ጠላቶቻችን እንደሚሉት ኣንድ ለ 5 የሚሉት ታምንበታለህ

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 วันที่ผ่านมา

      ማንው ጠላት? መፍትሄ ለማግኘት እውነትን እውነቱን ከመናገር ውጪ ምርጫ የለም::

  • @KidanYonas826
    @KidanYonas826 2 วันที่ผ่านมา

    ሌቦቹ ይወገዱ ና ትግራይ ናትግራዋይን አሳርፉት

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 3 วันที่ผ่านมา

    What about the so-called your TDF atrocities committed in the Amhara region???

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት ተደብቆ አይቀርም ! ወያኔ የሚባል ድርጂት ባንዳ ያሰለጠነው ከባንዳ የተዋሰውን ክፋት በጫካ ተምሮ የገባ ባንዳ የኢትዮጵያን ዋልታ የሆኖት የትግራይን እና የአማራን ህዝብ ያራኬተ ያዋረደ ያስጨረሰ ነው::

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 วันที่ผ่านมา

    ርእዮቶች ይህ የtplf ካድሬ የተጋሩ ጠላት ባታቀርቡት ምን አለ? ተጋሩን እያስጠላችሁ መሆኑን ታወቃላችሁ?

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ሰዎች ምንድነው እምታወሩት እናንተ ባላችሁበት አገር ያሉት ዲሞክራትና ሪፖፕሊካን ፓርቲዎች ስንት ዓመታቸው እንደሆነ ታውቃላችሁ ወይ????? የሕወሓት 27 ዓመት እንዲህ ያንገበገባችሁ ችግራችሁ ምንድነው????

  • @weldekirosmiruts9887
    @weldekirosmiruts9887 2 วันที่ผ่านมา

    ኣሉላtmhመምራት ያልቻልክ ትግራይ ለመተቸት ኣትችልም።

  • @peace-vc7cr
    @peace-vc7cr 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የዘቀጠና ከእውነት የራቀ ውይይት ነው፡ ከእናንተ በላይ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ያለ አይመስለኝም።

  • @mondoadugna9415
    @mondoadugna9415 3 วันที่ผ่านมา +2

    ከህውሀት ከተከፈሉት አንዱ አካል ጥቅሙን ለማስጠበቅ ኮሬኔገኛ አደራጅቶ የሚፈፅመው ወንጀል ነው።ለትግራይ ህዝብ ግልፁ መነገር አለበት።

  • @rahellimeneh4792
    @rahellimeneh4792 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄ አሁንም ለትግራይ ሌላ ችግር የሚፈጥር እና የሆነ ሊከላከልላችሁ ይችላል ብለው ማስገባት የፈለጉት ሀይል አለ

  • @solomontesfai8308
    @solomontesfai8308 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሕውሃት ትላንት የነበረ አሁንም ያለው ለወደፊትም የሚኖር ድርጅት ነው::

  • @yonayona4692
    @yonayona4692 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሉላ ሕዝብን ባህላዊ ጨዋታ እያልክ ካስፈጀህ በኃላ አሁን እንደ ሰው ማሰብ መጀመርህ መልካም ሆኖ አግቼዋለሁ

  • @wechecha
    @wechecha 3 วันที่ผ่านมา

    አዋጁን በትክክል አልተረዳቹትም:: የዲያስፖራ አረዳድ ነው ያላቹህ::

  • @diredawa9567
    @diredawa9567 3 วันที่ผ่านมา +5

    ህወሓት የትግራይ ህዝብ የእንቢ ባይነት ምልክት ነው መቃወም ካለብን ብቃት የሌለው ን አመራር ከመወቀስ ይልቅ ሁሉም በአንድ ቅርጫት ማስቀመጥ ትክክለኛ አይደለም

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 วันที่ผ่านมา

    እነኝህ ...? በህግ ፊት ...? ቆመው እስካልሆነ ...? እዛው ሞላ , እዛው ፈላ ...? ነው ! ይህን ለማድረግ መላው ኢትዮጵያን በአንድነት ተነስቶ መቆም አለበት ???? ለነጻነቱ , ለስላሙ ሲል ???? አልያ ዛሬ አንተን , ነገ ..? ሌላውን ሲፈጂ ከነበረ ...? ማፍያ ቡድን ..? ጋር ..? በድጋሜ ...? እንኪያ ስላምታ ...? ምንም ፋይዳ የለውም !!!!

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 3 วันที่ผ่านมา

    1ለ5 ስለ ነበረ ነው የትግራይ ህዝብ የዳነው👉እንዳንተ አይነቱ የእባብ ምላስ ደግሞ ትግራይ ላይ እሳት አዘነበባት አሉላ😮

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 วันที่ผ่านมา

    Your discussion reminds me the queen of France which said “why not they eat cake “ for those starved people. Are you discussing about Tigray or western democracy ? Please look at yourself! Knowledge is not talking what was written in the book. It is beyond that. Learn, learn and again learn. Saying this is not supporting of TPLF. I truly believe they should not dominate the government as before but this is not the time. Are you PP?

  • @MeseleKinfe
    @MeseleKinfe 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ገ/ኪሮስ ተናገረዉ ልክ ኣይደለም። በብልፅግና ግዜ ትግራይ የነበርን ሰዎች ተዘብነዉ ወንጀል ጥግ ላይ የደረሰበት ግዜ ነበር። የትግራይ ፖሊስ ምንም ቦታ ያልነበረዉ በኣንድ ሂወት ያልነበረዉ ነዉ። ፖሊስ መቐለ ስትያዝ መሳርያ መጋዘን ክፍት ኣድረገዉ በመሄድ ነዉ የፈረሰዉ። ከዛ በፒፒ ጥሪ ሲደረግ የተመለሱት ፖሊሶች ለራሳቸዉ ለመጠቀም የመጡ እንጂ ኣንዳች ስራ ሲሰሩ ኣለየናቸዉም። በተቀርኒ ወንጀል ጥግ ድረስ የደረሰበት ግዜ ነበር። ህወሃት ወደ መቐለ ሲመለስ ግን ግለሰብ ላይ የሚደርስ ወንጀል የቀነሰበት ግዜ ነበር። ይህ የሚያሳየዉ ህዝቡ ለመገዛት ወይም ለመመራት ፍቃድ ሲሰጥህ ወንጀል ይቀንሳል የህ ነዉ እውነታዉ። ግምት ራሱን ማስተዳደር ሲያቅተዉ ወደ ህወሓት ፅ/ቤት ያላክካል። ይህ ደግሞ የትም እሚያደርስ ኣይመስለኝም።ራሱ ኢንተግሪቲ የሌለዉ መስተዳደር የናቴ ቀሚስ ኣደናቀፈኝ ነዉ። ህወሃትም ህዝቡ ላይ ባለዉ ታሪካዊ ግኑኝነት በመጠቀም ግምትን ወደ ብልፅግና በማስጠጋት መሬት ላይ ምንም ኣይነት ስራ እንዳይሰራ የሚያደርግ ይመስለኛል። ኣንድ እዉነት ግን ያለ ይመስለኛል። ግምት የፕሪቶርያ ውጤት ነዉ። ዉጤት ደግሞ የቫርያብሎቹ ሂደት መገለጫ ነዉ።ስለዚ ብልፅግና ገምትን ራሳቹ መስሩቱና ኣምጡ ሲላቸዉ ህወሓት ኖ ማለት ነበረበት ምክንያቱም ዉሉ ኣብረን ግዝያዊ መንግስት ነዉ ማቆም ያለብን ማለት ነበረበት። ያ ኔ የተሰራዉ ስህተት ግምት ጉዳይ ፈፃሚ ሆኖ ነዉ የተከሰተዉ። ስራዉ እንግዳ መቀበልና መሸነት ሆነ። ስለዚ ህወሓት ሺ ጥፋት እያለበትም ቢሆን የተዳራደረዉ ኣካል ዉሉን በመፈፀም በመደራደር ስራ ቢጠመድ ግምት ደግሞ መንግስታዊ ስራው ቢሰራ ኖሮ እንደዚህ የጎራ መደበላለቅ ኣያመጣም ብየ ኣስባለው። ግምት ከፌደራል መንግስት ጋራ የሚያደርገው ድርድር የህግ ባክግራውንድ ካለዉ ኣስረዱኝ እስኪ?

  • @MeseleKinfe
    @MeseleKinfe 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸዉ ገ/ኪሮስ ሃሳቡ በፓራዶክስ የተሞላ ነዉ። ወጣቱ መሰደድ የለበትም ይላላል ባንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ ተመልሶ ዲያስፖራዉ ላይ የተጠራቀመ እዉቀት ስላለ ስልጣኑን እንዲቆጣጠረዉ ያስባል። ይህ ማለት እኔ ቀድሜ የተሰደድኩኝ ስላለው እናንተ እዛ ጠቡቀኝ እንደኬንያ ቀውጠው ህወሓትን ጣሉት ያኔ እኔ መጥቼ ስላጣን ላይ ወጠቼ እናንተን እመራለው እያለን ነው። ለጌታቸዉ የጂም ኮሊንስ መፅሃፍ ጉድ ቱ ግሬት፣ የጆን ማክስዌል መፅሃፍ ደጋግሞ ቢያነባቸዉ ይሻለዋል።

  • @user-ez1sl2ho7y
    @user-ez1sl2ho7y 3 วันที่ผ่านมา

    Biased discussants!

  • @peace-vc7cr
    @peace-vc7cr 2 วันที่ผ่านมา

    እናንተ የምታወሩት ወሬ የብልፅግና አክቲቪስት ነን ከሚሉት በምን ይለያል? አሉላ ስል ሙስና ስታወራ በጣም ይገርማል ሰዎችስ እኔን ምን ይሉኛል ብትል ጥሩ ነው በአንተ አፍ አያምርም!

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 วันที่ผ่านมา

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ203 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @dilhas9305
    @dilhas9305 3 วันที่ผ่านมา

    ርእዮት ሚዲያ የወያኔ ድምፅ።
    ብላችሁ ችንክር ብላችሁ ለደረቃችሁ።
    ፈጣሪ ይፈውሳችሁ

  • @geretesfaye5196
    @geretesfaye5196 3 วันที่ผ่านมา +1

    Bdatam koshasha gen mndnew chinklatachihu

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 3 วันที่ผ่านมา

    እረ ለምን በቆንቆህ አተትተረትርም leave Amharic alone

    • @meba1792
      @meba1792 3 วันที่ผ่านมา +1

      አማርኛ መናገር የስልጣኔ ምልክት የእውቀት ምልክት ነው የሚሉት ክፍለሀገር አማራ ያልሆኑት ይሉ ነበር እኮ 😂 ትግርኛ መናገር እወዳለሁ እውቀት ነው😅

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 วันที่ผ่านมา +1

      ቋንቋ መግባቢያ እንጂ ሌላ ትርጉም ሊኖረው አይገባም:: አማርኛ ደግሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ እስከሆነ ድረስ ማንም ቢናገር መብቱ ነው:: እነ ቴዲ ደሞ ይራቀቁበታል ....

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 วันที่ผ่านมา

    ለኔ የሚለው ቀርቶ ለኛ ማለት ያስፈልጋል! ጎረቤትህ ተርቦ በጦርነት እየማቀቀ አንተ ሰላም መሆን አይቻልም! መብቴው እደአገር ማሰብ ነው ! እንድ ሀይማኖት ባህል ያለው አማራና ትግሬ እሳትና ጭድ ሆነው ወይም አዳቸው ሰላም ሆኖ ሌላው ተርቦ መኖር አይቻልም::
    ህዋት ከሻቢያ በጫካ ያስተማረውን አፍኖ እረግጦ መብት ገፎ በተለይም የትግራይ እና የአማራን ሰፊ ህዝብ 27 + ገዝቶል ! ችግሩ ግን አሁን ያለውም ኦደፓ ይህንኑ ስራት ይዞ መቀጠሉ ነው!!