🦋ብቻዬን መሆን ነው ምፈልገው ,ስለተገናኘን ደስ አለን🙊

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • ⁠‪@Mubitube01‬ ​⁠‪@BirukTube-‬ ​⁠‪@OfficialHassentube‬ ​⁠‪@Haymitube01‬

ความคิดเห็น • 4.2K

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1326

    ሀይሚ በመምጣቷ ትልቅ ደስታ የተሰማችሁ እስኪ

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @nfasann2752
      @nfasann2752 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እልልልል😢😮

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wenawe endanake

    • @EyuelXO_
      @EyuelXO_ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ተመስገን❤❤

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1594

    ተመስገን🙏🥹❤️

    • @Lively-ts8dm
      @Lively-ts8dm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ❤❤🎉🙏

    • @aziznaser4089
      @aziznaser4089 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤

    • @رحمهكدير
      @رحمهكدير 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤😰😰

    • @Jani19-v2d
      @Jani19-v2d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +546

    ህብረታችን መመለሱ ያስደሰታችሁ

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Ateeneki xuru sawu nekii yeunatii tabarikii

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምርጥሰው ሚፊቲ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቀላል እንደሴታለን❤

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍

    • @Aragu-sf2yk
      @Aragu-sf2yk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሚፍታ በጣም ነዉ ደሰሰ 💝💝💝

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +85

    ተገኝች ሀይሚ ተመሥገን የኔ እናት❤❤❤😢😢😢

    • @HatatAsefa
      @HatatAsefa 14 นาทีที่ผ่านมา +2

      መች. ጠፍታ. የቡታ ጅራ. ልጆች. ገንዘብ. ሊሳብዳቸዉ. ነዉ. ድራማ. እየሰሩ

  • @bekitube16
    @bekitube16 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +924

    አሁን ልቤ አረጋ 😂🥰

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Maraminimi awu❤❤😢😢😢

    • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
      @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      በርበሬ እጠናት😅😅😅😅

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሀይሚ ቆጆ ❤❤❤ እኳን ደስአለህ❤

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      Kkkkkkk

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂

  • @ZainabShkur
    @ZainabShkur 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +287

    ሙቤ የዋህ ከወድሞችሽ ይበልጣል የኔ ሚስኪን

    • @hvuhVuibhn
      @hvuhVuibhn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወድሞቿማ አድቀንስ መች አዉርተዉ ያዉቃሉ ስለሷ

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Lively-ts8dm
      @Lively-ts8dm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እረ ሁለቱም ወድሙቻ አደሉም አሉ እኩ

    • @hvuhVuibhn
      @hvuhVuibhn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Lively-ts8dm ማለት ኤፍሬምና አብረሀም ወድማማቾች አይደሉም ማለት ነዉ የቡታ ጅራ ዩትበር ዉሸት ግን የፈጣሪ ያለሽ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወንድሞቿ አደሉምኮ ቡታጅራ ገናብዙዉሸት ይጋለጣል ዊናም ተናገረእዉነቱን

  • @RichiRichi-v8k
    @RichiRichi-v8k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +230

    የኔ አባት ሙቢየ የኔ የዋህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የሀይሚ ምርጥ ወንድም🎉🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ቤተሰብ,አርጊኝ🎉🎉

    • @Ganaet
      @Ganaet ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሜን ትልቅ ደርጃ ደርሶ መየት የኔም ትልቅ ምኞቴነው🙏

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 18 นาทีที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 50 นาทีที่ผ่านมา +4

    ሙቢየ ወድም እሚለዉ ቃል እራሱ ያንሰካል እግዚአብሔር ያክብር ቃላት ያጥኛል❤❤❤❤❤❤

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +422

    ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ የመጀመርያ ኮማች ነኚ❤🎉🎉🎉

    • @smireTubeሰሚራቱዩብ
      @smireTubeሰሚራቱዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ❤❤🎉🎉

    • @HdhHfjff-p8h
      @HdhHfjff-p8h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😊😊😊

    • @Aragu-sf2yk
      @Aragu-sf2yk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ እኔ😥😥💝💝

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ ከደስታም አልፎ እግዚአብሔርን ደነገጥኩ😭😭😭

  • @rutatube7
    @rutatube7 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +449

    ዛሬ በሀይሚ ቤት ሀሰን አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብሎ ሲጀምር ማነው ደስስ ያለው በዛውም ቤተሰብ አድርጉኝ👍👍

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

      ፕሮ ፋይልሽን ቀይሪና እደምርሻለሁ

    • @toltutube4319
      @toltutube4319 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔ❤❤

    • @EkramWendfra
      @EkramWendfra 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂​@@FatumaMustefa

    • @rutatube7
      @rutatube7 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@FatumaMustefa አልቀይርም ሩታዬን እወዳታለው😍

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@EkramWendfra ክክክክ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +420

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Layla-bl8tn
      @Layla-bl8tn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      saw saw saw saw saw saw

    • @FGb-pg3uy
      @FGb-pg3uy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @مريممريم-ض8ب
      @مريممريم-ض8ب 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰላላህ አለይሂ ወሰለም❤

    • @MariyamSaeed-u2l
      @MariyamSaeed-u2l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      S,a w❤

  • @kibnsh
    @kibnsh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ቡራ እኔ ምልህንስማ ከአሁን ቦኃለ ጭቅጭቅ የለም የኔዉ የኔማሪ በለት ደግሞ የኔ ፍቅሪ ብለህ አቆለምጠህ ጥራት ዝብለህ አትጀለጀል ደግሞ ሀይሚ የሁለቹም አይደለችም የአንተየአንተ ብቻነች እስት ፍቅሪ ስጠት ብቻ ቀልድነዉ ❤❤❤❤❤

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 19 นาทีที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 15 นาทีที่ผ่านมา

      ሊጅ ጋጋማ ነው ከአለባበስ ዉጪ ምንም አያቅም 😢😢

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +215

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @toltutube4319
      @toltutube4319 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤❤

    • @maryamranema
      @maryamranema ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      𝑺𝒂𝒘 𝒔𝒂𝒘 𝒔𝒂𝒘.𝒔𝒂𝒘❤❤❤❤❤

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 15 นาทีที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +91

    ሀይሚ ብያስ ለሙቤ ንገሪው በጣም ነው የሚያስብልሽ የሚውድሽ ውድምሽ ነው እደእህትም እደወድምሽ ነው የሚያስብልሽ ሙቤ ትጎንሽ እዲሁን አሪጊ ሲከፈሽም ስትደሰችም ለሙቤ ንገሪው

  • @Saron-m5u
    @Saron-m5u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +131

    ሙቢ ግን የወንድምነት ጥግ አግኝቷትም አሌመነም ይጨናነቃል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ የዋ❤

    • @milat223Com
      @milat223Com 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ሙቤ

    • @WefaZebna
      @WefaZebna 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤😢

    • @gdtrgdfy
      @gdtrgdfy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Enkan des alachu wedmoche

  • @loasre8297
    @loasre8297 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ሀሚየ የኔ ጨረቃ ተመስገን ቡራየ የሀይሚ ንጉስ እንኳን ደስ አለህ ሁለቹሁም እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ ጠላታቹ ያርቅላቹ🙏❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +265

    አየ ሀይሚ ዘመቻ ልንወጣ የኔ ውድ አይፈረድብሽም ሁሉም አንች ላይ ነው እሚፈርደው❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አው❤❤😊😢

    • @AssMmm-br4ou
      @AssMmm-br4ou 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም😢😢😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤😢😢

    • @user-bz1bc3sc5e
      @user-bz1bc3sc5e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም😢

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +149

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +125

    የሙቤ ወንድምነት ይለያል የእኔ የዋህ🎉❤🎉❤🎉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ሃይሚቲን ስለተገኘች የሙቢ ሁኔታ አንጀቴን በላው ሙቢ እውነተኛ የሃይሚ የልብ ወንድም!!!

  • @AlemedemsDems
    @AlemedemsDems 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    ሙቢ እዴት እደሚጨነቅላት ለሀይሜ ከወድም በላይነዉ በእዉነት እግዜአብሔር ያክብርህ ተባረክ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂ስለማሚያፈቅራት ነዉ ቡራ ዘረገፈዉ

  • @astubtube
    @astubtube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +81

    ማነው እንደኔ ሀይሚ የናፈቀችው ሳያት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቅመሟ ጠፍተሽ አስጨንቀሽን ነበር 😢 እንኳን ደና ሆንሽ 🥹

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +145

    _ተመሰገን ዋናዋ እንኳን ኣንች ደህና ሆንሽ እንጅ ሁሉም ለበጉ ነው የሀ ለናተ ኣንድ ት/ቲ ነው ኣይዛቹ🙏 ሀይሚዬ😢_

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያሁነት የተመሰገነ❤❤❤

    • @JxbSbzb
      @JxbSbzb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@dasutomso6651❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አልሀምዱሊላህ ሀይሚየ እንኮን ተገኘሸ ካላች ሁሉም ነገር በጣም ከባድ ነዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @ReRe-v9n
    @ReRe-v9n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +210

    ተመስገን ተጋሩዋይ ኣለኽን ዶ ንሀይሚየ ዝናፍቅክን እስክ ናይ ምህላዉ ምልክት❤❤❤❤

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🙏❤️

    • @EleniGidey-v5u
      @EleniGidey-v5u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኣለና ጭንቅ ኢልኒ ቀንዩ

    • @ትግራወይቲ
      @ትግራወይቲ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እፍፍ አለና😢❤

    • @ጋልመቀለ-የ8ኸ
      @ጋልመቀለ-የ8ኸ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ኣለና♥️

    • @abhaksa-vv2xf
      @abhaksa-vv2xf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ሙቢ ።፤ታላቅ ወንድም። ያሳዝነኛል።

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +382

    የሀይሚ እውነተኛ ወድም ሙቤ ነው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

    • @moonmadina1469
      @moonmadina1469 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

      ሁሉም ናቸዉ አታሽቃብጡ

    • @LubabMehamed
      @LubabMehamed 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

      ምን ታሽቃብጫለሽ ሁሉም ወንድሞቿ ናቸዉ

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

      አታሽቃብጡ ይስሩበት ሁሉም ካሜራ ፊት ትሁት ነዉ 😂 ሲቀጥል ደሞ ሁላቸውም የወዶታል ❤❤❤❤❤

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ሁሉሚ ከወንድም በላይ ናቸው

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ሁሉምናቸዉ ወላሂ ሠዉ እዳታጣሉ ሀሉም ተጨቀዎል

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሃይሚየ የኔ ቆንጆ ተመስገን አምላኬ የኔ ማርርርርርርርር በጥምምምም ተጨነቁ ወንድሞችሽ የኔ ማር እንካን ተገኝሽ

  • @kalargw2096
    @kalargw2096 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +143

    ወይኔ ከብሩኬ ጋ ሲተቃቀፉ እንባዬ ወረደ ሳላስበው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      እውይ ኧር በክሽ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅​@@SaidSaid-vp4kg

    • @ሰምረ
      @ሰምረ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      አሺቄ😂😂😂

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም😢

    • @jemilaahmed8994
      @jemilaahmed8994 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yachi iba siwerid benesulay debe dolar

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +97

    ሀይሚ ስለተገኘች ምነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ላይክ👍💞💞💞

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሙቡየ ሰዉ ወዳጅ አስተያየቱ❤❤
    እንኳን ደህና መጣሽ ሀይሚ❤❤❤❤

  • @Mare-s4v
    @Mare-s4v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀይሚዬ ጠካራ ሁኝ ምንም ነገር ሊፈጠር ይችላል ከፈጣሪ የሚበልጥ ነገር የልም !! ሲቀጥል ከሰው ምንም አጠብቂ የኔ ያልሽው ሰው በድንገት ሌላ ሰው ይሆናል አች ግን አላማ አለሽ ወፊት ብቻ❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +73

    የሀይሚ ወዳጆች እንዃን ደስስ አላችሁ🎉🎉

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ሃይሚ በመገኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ሰው አሰጨንቀሻል እንዴት ሰው እንደሚወድሽ ጥሩ ከወንድም በላይ የሆኑ ሙቢ ብሩኬ እና ሐሰን ባንቺ የተነሳ ብዙ ብለናቸዋል እነሱም ብዙ ሆኑልሽ ለወደፍት እነደዝህ ያለ ጭንቀት ሲገጥምሽ ንገሪያቸው በጣም ምርጥ ወንድሞች ጓደኞች ናቸው ያሉሽ በተረፈ በርች ብዙ አትጨነቂ ገና ወጣት ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ። እግዝአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እኔም ቤተሰቦቸም እንወዳቹሃለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bintislaam
    @bintislaam 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    አልሃምዱሊላህ ሃይምዬ
    የኔ ቂማም
    የኔ ንግስት
    የኔ እናት
    የኔ አበባ
    የኔ አስተውህ
    ሁንካን ደና ማጣሽ my sweet my heart 🎉🎉❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ስለተገኘች ሀይሚየ እንኳንም ደህና ሁነሽ ሥለመጣሽ

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +100

    ሀሚየን የሚወድ ከልቡ ታናሽ እህቱ የምመስለው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @munirataju1355
    @munirataju1355 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +131

    Allahmdulilah yaa rabbii koo Hayimeyee koo bagaa nagaan nu dhuftee me kana akakoo gamadee jiraa like 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zemzemkelil
      @Zemzemkelil 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      Wly anisi baye jaladha ijole kana🥹❤️

    • @rabiyaamifthiijimmaa9650
      @rabiyaamifthiijimmaa9650 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤eyee

    • @TsMm-p9j
      @TsMm-p9j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Aniyu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kuzeeTube-e9d
      @kuzeeTube-e9d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      mati na tahi anile gamade dhuga

    • @SofiaSofia-m3l
      @SofiaSofia-m3l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      As wr wb akkam ngh mii keessani naa dubisii laaki hayimi nafi ergii mee

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ይውነት ማርያምን 😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ የዋ ሙቤ የውነት ሀይሚ ሁለተኛ እደዚ እዳታረጊመወለድ ቆቆ ነው እነሙባ ከማንም ከምንም ለሀቺ የተለየ ቦታ አላቸው እኛም እንወድሻለን

  • @ZaenbAa
    @ZaenbAa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከስሽ ሃይምዬ የኔ ልእልት በመገኘትሽ በጣም ደሰ ብሎኝል💖🙏

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +104

    እልልልልልልልልልል ወይኔ እዴትደስእዳለኝሀይሚዬማመንአቃተኝ እሁሁሁሁሁያረብ

  • @fufu-09
    @fufu-09 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ወዬኔ አልህምዱልላህ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሞቼ እንኳን ደስ አላቹ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    ሀይሚ ስላማጣች ዳስ ብሎኛል ያምትሉ😂😂ብቻ ለይክ😢😢ማስማሰል አይቻልም 😮ዋ 😢😢😢😂😂😂

  • @ዜድሻየማሜእህት
    @ዜድሻየማሜእህት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሀይሚዬ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @DyjffoooooRuhft-em6ux
    @DyjffoooooRuhft-em6ux 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ህይወት ሌላ አማራጭ አላት ሀሚየ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም😊😘

  • @MisganechArga
    @MisganechArga 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +195

    ድራማቹ ደስ ይላል በርቱ እንደዚ ካልሆነ ኑሮ አይገፋም😂😂❤❤

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      😂😂😂👍👍

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      😂😂😂😂 ብትክክል

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😀😀😀😀👍

    • @halenLove
      @halenLove 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👎👎👎

    • @Lili-e6i
      @Lili-e6i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😁😂😂

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    እፍፍፍፍ ተመሥገንሳልምት መጣሽልኚ የኔ አለምየኔ ደስታ የኔየልቤ ንግስት😢😢😢😢እፍፍፍ ደስታየ መቆጣጠር አቃተኚ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ወይኔ በደስታ ብዛት አለቀሰሁ ማሪያምን😢😢😢😢

    • @EmmanuelAdibayor
      @EmmanuelAdibayor 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም የምር❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሙቢ ለሀይሚ በጣም የተለየ ምርጥ ወድም ነው የኔ የዋህ አስተዋይ ሙቤ ሀሌም አትለያዩ ሀይሚ ስለተገኘች እደኔ ደስስስስስ ያላችሁ በላክ ደምሩኝ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍❤❤❤

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @MarituMoges-er8ih
    @MarituMoges-er8ih 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    እውይ መጣሽልኝ የኔጨረቃ ስልክ ቁጥርሽን ቀይሪ ማነንም አታውሪ ለራሳቸው ጥቅም ብቻ የሚፈልጉሽን ሰዎች ከሂወትሽ አስወጭ ለራስሽ ጊዜ ስጭ ከአቅምሽ በላይ አትሸከሚ አንቺእኮ ብዙ የተሰጠሽ ነገር አለ የኔ አበባ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛል

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Zimi bayi wusha mina agebashi benesu mahale atigibu asimesayi hulu

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Sijemiri benate kometi neu lijita yexefawu sile hayimi asibeshi sahone inesu mahale chigiri mefexere feligeshineu mecheme asakalishimi ishi segexe asimesayi

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤😢

  • @Hulumyalfal-o2g
    @Hulumyalfal-o2g 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ኡፍፍፍፍፍ ያረብ ብቻ አልሃምዱሊላህ ምን ልበል በአላህ ግን እንደኔ ደስ ያለው አለ በረቢ የኔ ቅመም ስላየውሽ ከልብ ነው ደስ ያለኝ 😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    እልልልልልልልልል፫ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሀይሚዬ ደስ ብሎኛል እማዬ

  • @ZumraZumar
    @ZumraZumar 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የኔዉድ እኳን ደህናመጣሽ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ሃይሜ አንቺ እኮ የልጅ አዋቂ ነሽ የኔ ውዴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    እፍፍ በጌታ ስም ተመስገን በደስታ እምባየ መቆጣጠር ኣቃተኝ ሀይሚየ ሀይሚነቴ ሀይሚሻየ ያገልቢ እንኳን በሰላም መጣሽሊኝ የኔ እናት🙏😥💛

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ተመስገን ሰሉ ሀለም ነገር እግዚእብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ተመስገን የኔ ውድ አህቶ የኔ ወድማች

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ተመስገን የደስታለቅሶነውያለቀስኩን ሀይሚየእንኳን በሰላምመጣሽ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ወይኔ ሀይምዬ አስለቀሽኝ እንደዚህ ሰውን ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም ሀይምዬ 😢ሁለተኛ እንደዚህ አታደርግ በጣም ብዙ ሕዝብ ነው የምወድሽ ይሄ ሁሉ ሕዝብ አስጨነክሽ ❤❤❤በጭራሽ መጥፋት መንሰኤ አይሆንም ሀይምዬ ❤❤❤❤የምር ከምር ጨንቆኝ ነበር ❤❤❤

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ሀይሜዬ ስትጠፊ አለቀስኩ ስትገኝም አለቀስኩ እባክሽ የኔ ሩህሩህ ጠንካራ ሁኚ ።በመገኘትሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል።

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስልክ ግዙልኝ እያለች ነው

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አታ ላቺ ትገዛልሻለች ባለጌ

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አታላቺም ትገዛልሻለች ባለጌ ሁሉ

  • @HanaGetahun-e1x
    @HanaGetahun-e1x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ተመስገን ሀይሚዬ የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ እናት🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zahra-o1v
    @Zahra-o1v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ወይኔ የመጀመሪያ ነኝ ሀይሚ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አላመንኩም

  • @Arkidan
    @Arkidan 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ተመሥገን ፍጣሪ ሀይሚ እንኳን በሠላም ተገኘሽ

  • @almanal8814
    @almanal8814 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እልልልልልልልልል ሀይሚዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ልዕልት ጨረቃዬ እንኳንደናመጣሽልን በጭንቀትእኮ ልንሞትነበር ሀይሚዬ ምነው ጨከንሽብን ስስቴ የሠውወሬ አትስሚ ስልክም አታንሽ ተያቸው ሙቤ ብሩኬ ሀሰን እንኳንደስአላችሁ ሙቤደግሞ እሚገርም ወድም አለሽ

  • @RccRcc-u1y
    @RccRcc-u1y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ተመሰገንአምላኬደሰይላልየኔጣፍጭሰለተገኘሸ❤❤❤

  • @Tigisthabeshawit
    @Tigisthabeshawit 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    የእኔ ማር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ሀይምየ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ❤❤🤌🤌🤌🤌🤌🤌👌👌👌👌👌👌🫶🫶🫶🫶💋💋💋💋

  • @dyfffdfghh5305
    @dyfffdfghh5305 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ተመስገን ኣምላኬ ሀይሚዬ የኔ ቅመም ወይኔ ከቡራ ጋር ስትቃቀፍ እንባዬ ወረደ ሳላስበው ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @Mohammad-yn5nb
    @Mohammad-yn5nb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀይሚዬ የኔተናፋቂ የኔትንሽዬ❤❤❤ እንኳን መጣሽልን የሚድያዉ ድምቀት ተናፍቀሽ ነበር የኔቅመም ❤❤❤

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ተመስገን ነዉ በእዉነት ሀሚዬ እምወድሽ እንኳንም በሰላም መጣሽ እንኳንም ተገኘሽ በእዉነት❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ሀይሚ እኳን ደህና መጣሽ ለሰዉ አማክሪ ለሁለተኛሽ እንዳትጠፊ❤❤❤❤

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ና ምዚጋና ለአንተ ይሁን🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ 🙏 የኔ ዉደ እኳን የአንች ፍት ማየት አበቃን 😥😥❤❤❤

  • @hfhbf5431
    @hfhbf5431 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ዋው ቀጣም ደሥ ይላል የኔ ውዶቺ እዲሁ እደላቺሁ አይለያቺሁ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🌹🌹🌹

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀሚዬ❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    እስይስለቴ ሰመረ ለድንግልማርያም ነግራትነበረ👏👏👏እህትዋ

    • @Zabibamustfa
      @Zabibamustfa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @Fd257
      @Fd257 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ዘበይ ወሬ ስት ስትይ እዳልከረምሺ አይደብርሺም

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤭

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂ወይ ችግር

  • @ጓልስሑልሽረ
    @ጓልስሑልሽረ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ተመሰገን ሃሚይ እንኳዕ ብሰላም መፅአኺ

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ፍቅራቹ የ4ታቹም ደሰ ሲል❤

    • @skettube4149
      @skettube4149 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ላ ሙቤን አርቀውታል ስጠፋ እሱ ፍቅር ጥያቄ እንዳቀረበላት አይደልደ የጠረጠሩት 😢 ምርጡን ወንድሟን

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቼም ነገር ስቶዱ በጣም ነው የሚዋዴዱት ሁላቼውም አታካብዴ ትላት ይቅርታ ተባብለዋል 😮😮😮​@@skettube4149

  • @zittagashaw2119er
    @zittagashaw2119er 47 นาทีที่ผ่านมา

    ተመስገን የኔ ቆንጆ ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለው ጠንካራ ሁኝ❤️❤️

  • @fhhghfgyu.40
    @fhhghfgyu.40 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እልልል ሀይሚዬ እንካንም መጣሽልን🎉 ❤💕ቅድም በሚፍታ ቤት ጌታሆይሀይሚ ተገኝተለች የሚልዜናአሳማን ብዬነበር ደስብሎኛል ሁለቹም እንካንደስአለቹሁ 💕😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @natanBeltw
    @natanBeltw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ሀይሚ በመገኘቷ ደስ ያለው ተመስገን😢😢 እንኳንም ደህና ሆንሽ ሀይሚዬ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተሰብ,አርጊኝ🎉

  • @Misge930
    @Misge930 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እንደኔ ደስ ያለው ማነው 😢
    ሀይሚዬ እባክሽ ከፈጣሪ በታች በጣም የሚወዱሽ እህት ወንድሞች አሉሽና አይክፈሽ😥😍

  • @Saneera-s5m
    @Saneera-s5m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔቆጆ ግን ሁለተኛ እዲ አታርጊ ዋናው ጤናሽነው የተጨናቃቹ ሁሉ እካን ደስ አላቹ❤❤

  • @Britubebritube
    @Britubebritube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ተመስገን ብሓጎስ ነቢዐ😢 ሃይሚየ እንኳዕ ብሰላም መፃኪ ዛምበይተይ❤😢 ተጋሩ ኣለኩም ደ?

    • @ElsaAbraham-f9p
      @ElsaAbraham-f9p ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Temsegn ane ka tegrina rekibe tay koina eba negreni tay u agatimu

    • @HiyabTu
      @HiyabTu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኒ ዚያዳይ🥰

    • @HiyabTu
      @HiyabTu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ElsaAbraham-f9p ሰብባ ግበርኒ ወለላይ🙏

    • @Britubebritube
      @Britubebritube 14 นาทีที่ผ่านมา

      @@ElsaAbraham-f9p ምንም ተጨናኒቃ ተመልከቲ ኣጨናኒቆምዋ ኣብ ጎኒ ሩታ ዘይኮንኪ ላበሉ ላደወሉላ እና ስልከይ ተሰሪቀ እያ ኢላ ማማየ

    • @Britubebritube
      @Britubebritube 13 นาทีที่ผ่านมา +1

      @@HiyabTu እሺ ህያበይ

  • @rweftt1940
    @rweftt1940 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አላችሁ መጣችላችሁ አሁን ድምፅ ሁኗት የጠፍችው የብሩክ ፍቅር ይዟት ነው ብሩኬ ተረዳት እያላችሁ ድምፅ እዛም ትክክል እዛም ትክክል ታአሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Wuffffee jemirachu demo

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂❤❤ጉድነሸ

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መተናል😅😅

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የተመታ ኮመት😅😅😅😅

  • @Zulfanajranzulfa
    @Zulfanajranzulfa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እልልልልልል አልኸምዱሊላ የኔ ጣፋጭ አሥጨነቅሺን

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የሙቤ ወድምነት ይለያን የኔ የዋህ❤ሀይሚየ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልሃሙዱሊላህ እንካን ተገኘች ሃሚ ❤❤❤❤❤. ሁሉም ሰው ያስጨነቅሽው 😢😢😢

  • @merilove-v4h
    @merilove-v4h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ሀይሚዬ ተመስገን አምለክ🙏

  • @user-ኣክሱማዊት
    @user-ኣክሱማዊት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ኡፍ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ታናሽ እህቴ ጠፍታ የተገኘት ነው የመሰለኝ😢😢

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @saadaahsaadaah1198
      @saadaahsaadaah1198 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 ያመሽቀበጥ ጥግ😊

    • @user-ኣክሱማዊት
      @user-ኣክሱማዊት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@saadaahsaadaah1198 ዘወር በዬ ጉማማ🙄🤔

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክክክክክክክ የመሽቃበጥም ልክ አለ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@saadaahsaadaah1198በጣም ሆሆሆ

  • @Beti-q7c
    @Beti-q7c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    uuuufffff እልልልልልል ተመስገን የኔ ጌታ😢😢😢😢 ሀይሚዬ የኔ ናፍቆት እንኳን በስለም መጣሽልኝ🎉❤😢

  • @setinayemam330
    @setinayemam330 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የኔውድ ሀሚዬ ስለመጣሽ ደስብሎኛል

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኡፍፍፍፍፍፍ ተመሥገንን አልሀምዱሊላህ ሀይሚዬ እኳንም ሠላም ሆንሺ የኔናት በደሥታ ብዛት እደት እዳለቀሥኩ 😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @BDr-e5b
    @BDr-e5b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እግዚሀቤሔር ይመስገን ሀይምየ የኔ ዉድ ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @Hadya-e5d
    @Hadya-e5d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ደስይላል ሀይምየ እንኳን ደህናመጣሽ

  • @Hayatnasir-kp3ss
    @Hayatnasir-kp3ss 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    Uuuuuuff yene miskin😢😢😢😢 esa badee Adara baga nagan dhufte 😭😭😭🙏🙏

    • @baliyubaliyu3934
      @baliyubaliyu3934 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Anini immaman qabchuu dadhabee

    • @Hayatnasir-kp3ss
      @Hayatnasir-kp3ss 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Abshir ruuhii Anile edu gamade😢😢😢​@@baliyubaliyu3934

    • @kuzeeTube-e9d
      @kuzeeTube-e9d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Hayat nasir mati naf tahi anis bayen gamade😢😢

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሙቤ የኔ አባት የወድምነት ጥግ ነህ የውነት😢😢😢 ሀይሚ በጣም የሚወዱሽ ቤተሠብ አሉሽ❤❤

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አልኸምዱሊላህ ሀይሚን ሥለተገኘች በጣም ደሥ ብሎኛል

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 19 นาทีที่ผ่านมา

    እስይ ሀይሚየ እኳን ስላም ሁነሺ አይንሺ ማሬ ምሥኪን ሙቢየ ዋለለ. የኔ አባት በሉ ተስባሰቡልን እይለያችሁ

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እስያ ተመሰገን አምለክ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ተገኘች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልል እሰያያያያያ❤❤❤❤❤❤

  • @loasre8297
    @loasre8297 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ተመስገን ሀይሚየ ከዚ ባሀላ የማይሆን ኮሜትቶች የሚፁፉ ሰዎች አትስምቸው ዝም ብለሽ እለፊው እነሱ ላንቺ ውድቀት የሚመኙ ናቸው ነገሮች መጋፈጥ ነውጂ መሸሽ አያስፈልግም የኔ ጠንካራ ሴት ሁሌ ወደፊት ስራሽን ስሪ ሀይሚየ የኔ ቅመም የቡራ ንግስት 🙏💝💝💝

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ❤❤ አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው እብሺርለብጎነው አትጨንቅ

  • @zehara5
    @zehara5 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና ተገኘች ሀይሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምንም ቢገጥምሽ ጠንካራ ሴት ነው መሆንያለብሽ ሙቤ ምርጥ ወንድምሽ ነው ሙቤ መልካም ሰው ❤❤

  • @JjjHhh-s3h
    @JjjHhh-s3h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሀይሚየ በመምጣቷ ትልቅ ደሰታ ተሰምቾናል ተመሰገን ፈጣሪ👏👏👏❤❤❤❤