Ethiopia - ኢትዮጵያን በስውር የከበበው እጅ | የካይሮ የመጨረሻ ሙከራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 144

  • @Genene-p6t
    @Genene-p6t 2 หลายเดือนก่อน +12

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት

  • @RisobaSorja
    @RisobaSorja 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +22

    ኢትዮጵያ እንዳሁኑ ዘመናዊ ሰራዊትና መሳርያ ሳይኖራት በእንግሊዝ፣ ጣልያን ፣ፈረንሳይ ለብዙ ዓመታት ተከባ ነፃነትዋ ጠብቃ የቆየች ጠንካራ ሕዝብ ያላት አገር ናት ።

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน +3

      አወ እውነት ነው ነበረች አሁን ግን የኛ እና ከኛ የሚልየኦሮሞ
      ብልፅግና ኢትዮጵያን አስደፍሮ የገዛ ህዝቡን በድሮን በከባድ መሳሪያ እዬቀጠቀጠ እሱ አዲስ አበባን ብቻ ያሳምር !! ችግኘ ይትከል ሰውን ያፈናቅል !!!

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@meheretfuchs4724 በኢትዮጵያ ታሪክ ማንም ያስተዳድር ብሔሩ አይወክልም። ገዝው ቡድን ራሱ ብቻ የሚወክለው ። ኃ/ስላሴ ራሱና ገዝው መደብ እንጂ አማራውን አይወክልም ምክንያቱ የተለየ የተደረገለት የለም፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ በተመሳሳይ መልኩ በእርግጥ አንዳንዱ በብሔሩ ስም ሊነግድ ይፈልጋል ግን ለአጭር ጊዜ ብቻ ነው።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@meheretfuchs4724 ሌላው በየዘመኑ የነበሩ የኢትዮጵያ ገዝዎች አልገዛም ብሎ የሚያፈነግጠው በመምታት ፀጥ ያሰኝ ነበር፣ በኃ/ስላሴ ዘመን በንጉሱ አንገዛም ብለው ያመፁትን ጎጃም ፣ ትግራይ ፣ ባሌ ጎባ በሰራዊት ተመተዋል ። በኢትዮጵያ ታሪክ ይህ ተግባር የተለመደ ነው ሌላ አገርም ቢሆን የሚያምጽ ይመታል

    • @RozaRaza
      @RozaRaza 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@meheretfuchs4724ትክክል👍👍አቶ አብይ አህመድ ካልተወገደ ኢትዮጵያ የውጭም ሆነ የእውስጥ ትርምሷ ሰላም ልትሆን አችልም

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 หลายเดือนก่อน +6

    አለማፈራቸው ነውረኞች ምን ሀቅ አላቸውና ነው ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች ፈጣሪም ይረዳታል

    • @AyutiBayisa
      @AyutiBayisa 2 หลายเดือนก่อน

      Ene koo migermengi esuu new yatayishi ahte yemetnoribat bet lasaw satshi anchi meda lyi Anda menor bayiwu ansu milut ethiopia lazamant wanzon satalma bedehent aymakakachi andetnor new miflgut aaaa ehem bftum Fera ayidelm

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያ አምላክ ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን❤❤❤

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 หลายเดือนก่อน +3

    የግብፅ የመጨረሻ የመውደቂያ ጊዜዋ ነው።

  • @Sifen2002
    @Sifen2002 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ አዎ አንተ ይሄን ይምታነበው እናትክ 1000 አመት ትኑር።😊❤

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ኢትዮጵያ❤+❤ሱማሌላንድ❤✊✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 2 หลายเดือนก่อน

    የነዝህ ጥምረት ትርጉም የሚሠጥ አይደለም የትም አይደርሡም እትዮጵያን በቆራጥ ጀግኖቿና በፈጣር ተከብራ ትኖራለች

  • @Rimass80
    @Rimass80 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለኢትዮጵያ ቀን ከለሊት ክፋት ለሚሽርቡላት አሏህ ክፋታቸውን ለራሳቸው ያድርግላቸው እሷ የራሷ ውስጣዊ ውዝግብ ይበቃታል አቦ አሏህ ሀርገራችን ይጠብቅልን😢

  • @AbdulkarimMahamadNur
    @AbdulkarimMahamadNur 2 หลายเดือนก่อน +3

    we wil win egptian ❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +6

    እነዚህ ሶስት ድኃ በእርዳታ የሚኖሩ አፍሪካ አገሮች የራሳቸው ችግር ቢያቃልሉ ይሻላቸው ነበር ፣ ወደ ማይሰራ ምክክር ከመግባት ።

    • @tessfayared110
      @tessfayared110 2 หลายเดือนก่อน

      የአለማች የልመና የረሀብ ተምስል አገርህን ሰላምና ሰላም ብቻ ነው ከጎረቤቶቻችን ጋር አማራጭ የለሌው አዲና አዱ መፍትሄ ስትል አስተምረው የመለመኑን ለናንተ ትተነዋል እሺ።

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 2 หลายเดือนก่อน +1

      የአለማቺን በረሃብ ምሳሌ ተደርጋ የምትወሰድ ሃገር ይዜ ታወራለህ

    • @danieluk3151
      @danieluk3151 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም መስበክ ኣይሻልም?

    • @habtishtsegay8967
      @habtishtsegay8967 2 หลายเดือนก่อน

      Ejochuwan lelmena wede America 🇺🇸 yemtzeregaw eko Ethiopia nat yelmena temsalet.

    • @tsegaabraham9800
      @tsegaabraham9800 2 หลายเดือนก่อน

      Eritrea lemena atakem. Ethiopia mengestachu lemagne, hezebum lemagne nachu . Metenageruten mataweku. Yesew metefelegu nachu. Seretachu telewetu.

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 2 หลายเดือนก่อน +3

    Eritrea 🇪🇷 forever awet nehafash

  • @MekeBete
    @MekeBete 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኤርትራ መንግስት ማንንም አገር አይጎዳም ሚሰራውንም ያውቃል ።ግብፅ ምትሰራውንም የፖለቲካ አጀንዳዋን ጥንቅቅ ያውቃል።ግብፅ ያሜሪካ ቡሽላም ናት ።እና ኢሰይያስ ሚሰራውን ጥንቅቅ ያውቃል ኢትዮጵያንም ለመጉዳት አስቦትም አያውቅም ።ሰላም ለቀርን አፍሪካ ያምጣልን

    • @endex777
      @endex777 2 หลายเดือนก่อน +1

      የአፍሪካ መሪዎች ያለጋላቢ መቼ አገራቸውን መርተው እንደሚያሳድጉ🤔። አልሲሲ ካዘነ ለጋዛ ህዝብ ባይዋጋ እንኳ መጠለያ ቢሆን ምን ነበር። ኢሳያስ ለሱማሌ ከሚል ለህዝቡ ልማትና እድገት ነጻነት(የማሰብ፣ የማመን፣ የመናገር፣..የሉምና) ቢሰራ

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ💪

    • @HabteMichael-pj7id
      @HabteMichael-pj7id 2 หลายเดือนก่อน

      በዚህ አጋጣሚ የአማራን ደም እንበቀላለን ከግብፅ ጎን ቆመን ሞት ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 2 หลายเดือนก่อน +6

    አማራ ከግብፅ ጎን ነን

    • @ቃልየፍቅርሰው
      @ቃልየፍቅርሰው 2 หลายเดือนก่อน +1

      የማትረባ
      መከላከያ ለይ ያለው 83 ብሔር ነው
      ልቦና ይስጣቹ

    • @HabteMichael-pj7id
      @HabteMichael-pj7id 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ቃልየፍቅርሰው አያገባንም የአማራን ደም ለመበቀል ከሰይጣንም እናብራለን

    • @ቃልየፍቅርሰው
      @ቃልየፍቅርሰው 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@HabteMichael-pj7id በርታ

    • @samsoncheneke2599
      @samsoncheneke2599 2 หลายเดือนก่อน

      ??????

    • @LuckyAyele
      @LuckyAyele 2 หลายเดือนก่อน

      Jaziba sila honachu nw amarochi

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀስብንአሏህወኒምልወኪል ተኩላቸው በጎሮሮዋቸው አርግባቹ

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 2 หลายเดือนก่อน +3

    መለሰ ዜና ሁሉንም ነገር ጨርሶታል ነቢስ ይማር ብቻ መለስ ጀግናችን ነው

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግብፅ game is over thanks🎉

  • @Ibelong_too_jesus830
    @Ibelong_too_jesus830 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia is left alone Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk🇪🇷❤️🇸🇴❤️🇪🇬❤️🇸🇩
    I’m from Eritrea 🇪🇷

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 2 หลายเดือนก่อน

      Eritrea eko zefrsti hagri eya

    • @lucylohango3857
      @lucylohango3857 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኢየሱስ አለልን

    • @ge_tube
      @ge_tube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ይሰራል ያለ ኢትዮጵያ ምንም ያልሆነች ሀገር 😀

    • @biniam6084
      @biniam6084 2 หลายเดือนก่อน +1

      do u realy belong to jesus??!do u know jesus?ur comment is opposite to a person of jesus!

    • @Ibelong_too_jesus830
      @Ibelong_too_jesus830 2 หลายเดือนก่อน

      @@lucylohango3857 ኢየሱስ እማ ሌኛ አለልን እኮ

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፈሳም በላቸው እኛ ኑሮው መሮናል አይበጥብንጡ ይምጡ

  • @JamalEdris-f9e
    @JamalEdris-f9e 2 หลายเดือนก่อน +17

    Afar😂😂🇪🇹🇪🇹✊️✊️🫸🇪🇷🇸🇴🇪🇬👎👎👎

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 หลายเดือนก่อน +6

      🇪🇷❤️🇸🇴❤️🇵🇸❤️🇾🇪🙏🙏

    • @Trendy-nd9ho
      @Trendy-nd9ho 2 หลายเดือนก่อน +1

      The failed state Ethiopia will no longer exist ❤

    • @nahal9313
      @nahal9313 2 หลายเดือนก่อน +1

      🇮🇱🇮🇱🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬👍🏽💪💪👉🇪🇹🤣🤣🤣

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน

    ህፆኑ ንጉሥ ይጠብቃታ የ ኢትዮጵያ ወታደሮች እማ እርስ በርሳቸው እንዲጠፋ ታውጆባቸዋል ስለዚህ የ ኦሮሚያው መንግስታት ኢትዮጵያን ይታደጋት 🤗🤗

  • @efremze2690
    @efremze2690 2 หลายเดือนก่อน +5

    The government decision to have its own port is 100% correct . There is no t any mistake in the country’s political stand .

    • @selama3139
      @selama3139 2 หลายเดือนก่อน +1

      What is the correct way of getting this then?

    • @danieluk3151
      @danieluk3151 2 หลายเดือนก่อน

      Well then u should not complain what others arw doing, who are u to judge about it though?

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 2 หลายเดือนก่อน +7

    ካይሮ ማቼም ብሆን አይሰካለትም😅😅😅😂😂😂

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኤርትራ እንደሉኣላዊት ሀገር ከፈለገችው ጋር ግንኙነት የመፍጠር መብት ኣላት ምን ያንጫጫችሀል😏

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 2 หลายเดือนก่อน +1

      አገር ቤኖራችሁ ኖሮ ወደ ኢትዮጵያ እየመጣችሁ መንገድን እና ጎዳናውን ባልሞላችሁ ነበር😅😅😅

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lemlem7682 ሰው በተለያየ ምክንያት ካገሩ ይወጣል‼️
      ልክ እንደኢትዮጵያውያን በየመን,ሳውዲ በረሀ ላይ እንደተበተኑት ማለት ነው😜

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lemlem7682 ለማንኛውም ትግርኛ ተናጋሪ ሁሉ ኤርትራዊ ኣደለም በተለይ ጎዳና ተዘርግቶ ሚለምን ያው ገባሽ ኣደል ለምለሚቱ🤣🤣🤣🤣

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@adeytube6750 ትግርኛም ሆነ አማርኛ ኦሮመኛ ከ80 በላ ቆንቆ አለን እኛ ኢትዮጵያውያን። እናተ ግን ከኢትዮጵያ በቅርብ እንደገና ትባረራላችሁ ወደ እስር ቤት የሆነችው ኤርትራ አገራችሁ። ኢትዮጵያ የኤርትራዎች መኖርያ መሆን አትችልም ከእንግዲህ በሆላ። It's over for you eritreans from now.

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lemlem7682 ኣይ ለምለሚቱ እኔ እዚሁ ኢትዮጵያ ነጋዴ ነኝ በስሬ 6 ኢትዮጵያውያን ይሰራሉ ምን ለማለት እንደፈለኩ ገብቶሻል‼️
      ኤርትራ በናንተ ወያኔዎች ምክንያት ምክንያት ኢኮኖሚዋ ሽባ ቢሆንም ሰላማዊ ሀገር ነች።
      እንደኢትዬጽያ ወንድም ወንዱሙን ኣይገድልም።

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ የሶማሊያና የግብፅ ሳይሆን የኤርትራ ነው ቢያንስ ብዙ አንድ የሚያረገን ነገር አለ እኮ አረ ከጠላት ጋር አትተባበር ኢሶ

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 2 หลายเดือนก่อน

    ግብፆች አቢይን ሊያመሠግኑት ይገባቸዋል። ይህ መንግሥት ጥቃቅን የሆኑትን ችግሮች በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ከማንወጣው ችግር ውሥጥ እንድንገባ አድርጎናል። አቢይ ኦባክህ ወደ ቀልብህ ተመልሠህ ሠላምን ፍጠርና ከፈለግህ 1000 አመት ግዛን። እኛ ኢትዮጵያውያን መገዛትን መሸከም የሚችል እግዚአብሄር ወፍራም ትከሻ ሠጥቶናል።

    • @mobizone3677
      @mobizone3677 2 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia is stupid Egypt does not seek war Egypt seeks the economy by allying with China and Russia through BRICS and Egypt seeks to complete the Silk Road through Cairo Cape Town which would have passed through Ethiopia but the alternative is Egypt Sudan Eritrea Djibouti Somalia Kenya Tanzania Therefore Egypt is keen on the security of these countries and training their armies As for the Renaissance Dam, it only costs Egypt one flight of Egyptian air in the event that Egypt is harmed Egypt is not against development but against blackmail from Ethiopia of its neighbors and cooperation with Israel to restrict Egypt and control the water

    • @samsonsamuel5192
      @samsonsamuel5192 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደነዝ አሁን ነው የታየህ ችግር ውስጥ መግባታችን ስንት የኢትዮጵያ ጥቅም እየተቆረጠ ሲሄድ ቁጭ ብሎ ሲቅም የነበረ አሁን አብይ ችግር ውስጥ ከተተን ስትል ማፈር ይገባሃል !
      ሃገራዊ ጥቅሙን የማይረዳ ህዝብ ባንዳ እና በዳ ብቻ ነው !!

  • @ashraqbedewi9580
    @ashraqbedewi9580 2 หลายเดือนก่อน

    12 ,አመቲ ጉር ብቸ

  • @Eritrose1991
    @Eritrose1991 2 หลายเดือนก่อน

    As all the people and governments of the world know, Ethiopia is the only African country that has experienced frequent famines. Ethiopia is still living with the help of benevolent countries, but now it is known for disturbing its neighboring countries to hide the civil war in the country. Eritrea is moving forward with the strength of its people!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @HussienTaha-sn8rb
    @HussienTaha-sn8rb 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አንዴኛ

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 2 หลายเดือนก่อน

    All Ethiopian history in the entire battle fields were victory.Our future is by no.means different from those.

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና ነዋ ሚያንጋጋው የጦር አይነት ገና ይበታትናቹኃል

  • @addisadugna
    @addisadugna 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝም በል ባክኸ ያ ሌላ እሄ ሌላ ሰጀመር አብይ ራስ ወዳድ ነው አንድ ሕዝብ የለውም😊

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 2 หลายเดือนก่อน +2

    the amateur Abiy is responsible.

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 2 หลายเดือนก่อน +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪😘

    • @HabteMichael-pj7id
      @HabteMichael-pj7id 2 หลายเดือนก่อน +1

      ግብፅ ጀምሪው አማራ ከጎንሽ ነው

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 2 หลายเดือนก่อน

      ​@HabteMichael-go out shebya pj7id

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ! ...ለግብፅ መድኃኒቱ በአባይ ወንዛችን ላይ ሌሎች ትላልቅ ፕሮጀክቶችን መጀመር ነው ።

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጥንት ፈርዖንን በቀይ ባህር የጣለው እግዚአብሔር ዛሬም አለ ። ግን ለጠላት የኢትዮጵያ መንግስት ምቹ አይሁን የራሱን ስራ ይስራ።በመጀመሪያ የኢትዮጵያ አንድነት እራሱ ህዝቡ ያምጣው መሪዎቹ በዘር በብሔር ስለሚያስቡ እና ዲፕሎማሲያዊ ስራ ዳተኛ ስለሆነ!!!

  • @simontsegay2661
    @simontsegay2661 2 หลายเดือนก่อน +1

    Why do you stop the civil war ahead of time?

  • @FAFENET
    @FAFENET 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ያለው መንግስት ካልፈረሰ የኢትዮ እጣ ፋንታ መፍረስ እና መፍረስ ብቻ ነው 😢

  • @EddieSherry-h1m
    @EddieSherry-h1m 2 หลายเดือนก่อน

    Trent Village

  • @henok1221-m
    @henok1221-m 2 หลายเดือนก่อน

    1st

  • @60Ethiopia360
    @60Ethiopia360 2 หลายเดือนก่อน

    Yesitesaserachu Yakerarbachu Yanekakachu Sumalia Woyi Eretria Woyi Egypt Woyim Sudan Woyim Yeman Woyim Kenya Ayidelum

  • @ConnorHazel-m5j
    @ConnorHazel-m5j 2 หลายเดือนก่อน

    Yost Park

  • @slaimanalmassri1325
    @slaimanalmassri1325 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤Ethiopian 🎉😂😂can anyone tell me water prices in Egypt today??😢😮

    • @mobizone3677
      @mobizone3677 2 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia is stupid Egypt does not seek war Egypt seeks the economy by allying with China and Russia through BRICS and Egypt seeks to complete the Silk Road through Cairo Cape Town which would have passed through Ethiopia but the alternative is Egypt Sudan Eritrea Djibouti Somalia Kenya Tanzania Therefore Egypt is keen on the security of these countries and training their armies As for the Renaissance Dam, it only costs Egypt one flight of Egyptian air in the event that Egypt is harmed Egypt is not against development but against blackmail from Ethiopia of its neighbors and cooperation with Israel to restrict Egypt and control the water

  • @densfahayru
    @densfahayru 2 หลายเดือนก่อน

    💌💌💌💌

  • @BeaufortYetta-d7x
    @BeaufortYetta-d7x 2 หลายเดือนก่อน

    Waters Mill

  • @mohahasan4017
    @mohahasan4017 2 หลายเดือนก่อน

    Soomaliya waa hal dal

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 หลายเดือนก่อน

    ቲሽሽሽሽ እኛ ኢትዎች አንበገርምምምም
    ኤርትራ ደግሞ ምንተብየማጨብጨብነዉ
    ኢርትራ ዎንድሞቻችን ተዋልደን ሆሆሆሆ ማሽቃበጥጥጥ😅😅😅

  • @nahal9313
    @nahal9313 2 หลายเดือนก่อน

    🇪🇬🇪🇬👍🏽🇮🇱🇮🇱❤️💪

  • @GreenWinfred-r9m
    @GreenWinfred-r9m 2 หลายเดือนก่อน

    Buster Ports

  • @جمالجمالمحمد-ش3ف
    @جمالجمالمحمد-ش3ف 2 หลายเดือนก่อน

    ገሸ

  • @mohahasan4017
    @mohahasan4017 2 หลายเดือนก่อน

    Ethopia field state😂😂

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኩልናት ያማይማራ ማንግስት ጋዳል ይግበ ዜጎቹን በጥላቻ ከቤት ከንብራታቻው ያሚያፋናቅላቻው ማንግስት ይውደም ከዓብይ ይልቅ ግብፅ ትሸላላች የግብፅ ፍላጎት ውሀ ነው ያ አብይ ፍላጎት በዘራኝናት ፅንፍ ያራጋጠ ጥላቻ ምክናት ዜጎቹን በዘራ ምክናት ንብራታቻውን እያናጠቃ በዶ እያደራጋቻው ነው

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና የፖለቲካ ብስለት እንደሌለው ያስታውቃል በዲፕሎማሲ ሚሰራውን የወደብ ጥያቄ በዛች በማስፈራሪያ ባይዘጋጁ ነው ሚደንቀኝ ቀይ ባሕር ሚያዋስናቸው እናንተ አይገባቹም አጨብጫቢዎች

  • @AlphonseGretzinger-d8x
    @AlphonseGretzinger-d8x 2 หลายเดือนก่อน

    Runolfsdottir Meadows

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 2 หลายเดือนก่อน

    ግብፅ ብትጎረር እኮ አራት መቶሽህ አክቲቭ ወታደር አሰልፋ 5መቶ ሽህ ተጠባባቂ ወታደር አስቀምጣ የባህርና የአየር ሀይሏን በነፈረሳይና ጣሊያን ተመጣጣኝ ቁመና ገብታ ነዉ ኢትዮጵያ 23 አሮጌ ጀት 150 ሽ ወታደር ይዛ ብትናቅ ምን ይገርማል።

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 2 หลายเดือนก่อน

    ባህሩ ቢገኚሽ ለማን ኖው ለኦሮሞ፡ ኢትዮጽያ የሚባል ኣገር የለትም😂

  • @AyutiBayisa
    @AyutiBayisa 2 หลายเดือนก่อน

    Talbaa binchacha band mukecha al ye hagare saw hulum bisabesabu ethiopian ayichelutm

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 หลายเดือนก่อน +5

    Abbey Ahmed is the mad false king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano(Zerma), fano, fano!!! ❤😂❤

    • @Iyesusyadinal
      @Iyesusyadinal 2 หลายเดือนก่อน

      hey, you must learn first 1-12 grade you don't know how can to write letters😂😂😂😂

    • @WondaJemal
      @WondaJemal 2 หลายเดือนก่อน +4

      No english አሉ የደንበጫ ሰዎች😂😂😂

    • @zerihuneifa1547
      @zerihuneifa1547 2 หลายเดือนก่อน +3

      ጀዝባ ስለሆንክ ነው እንጂ የማንንም ማስፈራራት ከቁምነገር ሳይቆጥር ዝም ብሎ ስራውን እየሰራ ጅምር ፕሮጀክቶችን ያጠናቀቀ መሪ ነው።
      ውሾች ይጮሃሉ
      ግመሉም ይሄዳል

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 2 หลายเดือนก่อน

      banda

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ጩህቴን ቀሙኝ ሆነባችሁ ስድስት ሚሳኤል አሜሪካን አርጎችሁ አልነበር እዴ አሁን ማንን ወደናንተ ፎከራ ልታመጡ ታቅራራላችሁ ማፈሪ

  • @SaraSalh-kj8ww
    @SaraSalh-kj8ww 2 หลายเดือนก่อน

    Ye ethiopia mengesete economic mesetekakel yakatewe be debilomasim kemanem ligebabab alshalem

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 2 หลายเดือนก่อน

    Eygypt is control Ethiopia
    President Alsisi gave speech in side Parliament in Addis Ababa. Abbey is Ampasoder odox Egypt he killed Engineering semegewu.....
    He killed innoset people Amhara tigraye

  • @MekeBete
    @MekeBete 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኤርትራ መንግስት ማንንም አገር አይጎዳም ሚሰራውንም ያውቃል ።ግብፅ ምትሰራውንም የፖለቲካ አጀንዳዋን ጥንቅቅ ያውቃል።ግብፅ ያሜሪካ ቡሽላም ናት ።እና ኢሰይያስ ሚሰራውን ጥንቅቅ ያውቃል ኢትዮጵያንም ለመጉዳት አስቦትም አያውቅም ።ሰላም ለቀርን አፍሪካ ያምጣልን

    • @habtishtsegay8967
      @habtishtsegay8967 2 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷 eyegodach Eritrea le Ethiopia mechenek yelebatim enezih ye Eritrea 🇪🇷 dem years ye Ethiopia chekla meriwech meketat alebachew.