እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ...መሆን ያለበት ነው የሆነው...ተወዳጅዋ ተዋናይት ሜላት ነብዩ ልዩ ስለነበረው የጋብቻ ፕሮግራሟ…… | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2022
  • ስለሙዚቃ አጀማመሩ ስለ ሴት ልጁ ስለ ቤተሰቡ…… bit.ly/3LSSqUn ተወዳጁ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ
    ተወዳጅዋ ተዋናይት ሜላት ነብዩ ልዩ ስለነበረው የጋብቻ ፕሮግራሟ…… | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @aletasebarage5223
    @aletasebarage5223 ปีที่แล้ว +1672

    እስኪ መሰረት መብራቴ በሰይፉ ሾው ትቅረብልን እምትሉ ላይክ አድርጉ🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እነደማመርጰ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 ปีที่แล้ว

      ለምንድነው የምትቀርበው???

    • @seblemesfin3645
      @seblemesfin3645 ปีที่แล้ว +4

      ምንበወጣት እዚ

    • @wtalife5666
      @wtalife5666 ปีที่แล้ว +1

      ወሬኞች የምን ኢንተርቪዩ ነው የምትደረገው ግድ መውለድ አለባት???

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +584

    🥰ሜሊዬ ትለያለች ወላሂ አቦ እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ፀባይ+እምነት +ቆንጅና +ቆንጆ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ማሻ አላህ🥰🥰🥰

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e ปีที่แล้ว +7

      አሜን ተባረኪ

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 ปีที่แล้ว

      @@user-ct4yh9er3e ማማየ እንደማመር🙏🙏

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @Hyab_ye_mami
    @Hyab_ye_mami ปีที่แล้ว +190

    አሁን ነው እሚገባሽን ቦታ ያገኘሽው የረከሰው ሲሄድ የከበረው መጣ ሜሉየ የትዳር ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ቤትሽን በፍቅር ይሙላው❤የሴት አርአያ ነሽ አች የኔ ጀግና ሴት❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @fitsumalemayehu9049
      @fitsumalemayehu9049 ปีที่แล้ว +2

      ሜሉዬ እንኩዋን ደስ ኣለሽ❤

    • @mesaysadat1679
      @mesaysadat1679 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 ปีที่แล้ว +2

      ለኔም ተመኝልኝ❤

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌👌💯💯🇪🇷

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 ปีที่แล้ว +14

    ሜሉዬ በሀይማኖቱ የፀናና ቅን ልብ ያለው ሰው ምንግዜም. አሏህ ክብር ያጎናፅፈዋል። አሁንም የተመኘሽው የልጆች እናት ሆነሽ ቀሪው እድሜሽን በብክር. እንድታሳልፊ አሏህ ይርዳሽ

  • @whoami8518
    @whoami8518 ปีที่แล้ว +450

    ፈጣሪ የልጆች እናት ያደርግሽ መንታ መንታ ይስጥሽ

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ ደምሪኝ 🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን የኔም ምኞት ነው

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 meluy sew be sew desta edi ydesetal lemen edehon balawekem betaaaaammmmm new des yalegn yen anedegna ashenefeshal set lej setashenef dessss yelal egzabher yemesegen 🥰😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +362

    ሰው ሲያቆም እግዚአብሔር ይጀምራል ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ 🙏💚 በሀገርም በውጭም ላላችሁ ለመላው💛 የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ❤✝️🙏

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +3

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen 🙏 🙏🙏

    • @yenantw21
      @yenantw21 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @richtube5245
    @richtube5245 ปีที่แล้ว +43

    ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ በእምነትሽ ጎበዝ ነሽ❤❤

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 ปีที่แล้ว +15

    😍እግዚአብሔር ይመስገን በቃ እንደራሷ የተረጋጋ መልካም ባል ሰጣት ደስ የሚል የጋብቻ ዘመን ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ የመገፋት ውጤት 🙏

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +532

    እንኳን ደስ አለሽ የተዋህዶ ልጆች ለ ብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ🙏🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @masa5699
      @masa5699 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 ปีที่แล้ว

      @@masa5699 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @Zetsion
      @Zetsion ปีที่แล้ว +1

      @@masa5699 amen

    • @Zetsion
      @Zetsion ปีที่แล้ว

      @@Tsehay1261 amen

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +161

    ስታምር😍😍 በማርያም የውስጧን ደስታ ይናገራል ፍክት ብላለች ❤❤ ስታምሪ

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @Alemf2k
      @Alemf2k ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @mekiyamakeya7441
    @mekiyamakeya7441 ปีที่แล้ว +53

    ወላሂ ላንቺ እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት እንክዋን ለዚህ አበቃሽ እንደተመኘሽውም የልጆች እናት ያድርግሽ ትዳርሽ በልጆች በፍቅር ይድመቅ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔርን የያዘ ትዳሩ ይደምቃል፤ ምክንያቱም ፥
      - " እግዚአብሔር ፍቅር ነው። " (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮ ) ። 👉📖

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +69

    ሜልዬ ቀሚሶችሽ ሲያምሩ ...ዲዛይነሯ እጃቹ ይባረክ ... በጣም ነው እምታምሪው ...በማያልቅ ፍቅር አብራቹ አርጁ ...ጤናና ደስታ የተባረኩ ልጆች እሱ ስሙን ጠርተሽየማትጠግቢው ልኡል እግዚአብሔር ይስጣቹ አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏

    • @user-st2vr1tw6h
      @user-st2vr1tw6h ปีที่แล้ว

      ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐርኤኹውን እንሆ፡ ኣምበላይ ፈረስ፡ እቲ ተቐሚጥዎ ዘሎ ድማ ቀስቲ አለዎ ኣኽሊልውን ተዋህቦ፡ እናሰዓረስ ኪስዕር ከኣ ወጸ።

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +148

    💚እኛ ካሰብነው ይልቅ እሱ ያዘጋጀልን ይበልጣል💛 እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏 እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏🇪🇷

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp ปีที่แล้ว +139

    አቤት እረጋታ ውበት አለባባስ ምንም ቃላት የለኝም ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ውስጥ ልምድን ነው እርጋታ ላይ የምናተኩረው?

  • @helanqatar2652
    @helanqatar2652 ปีที่แล้ว +5

    የሞተ እንጂ የወደቀ ወድቆ አይቀርም ሜሉ ማር ነሽ ፈጣሪ እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ🙏🙏🙏🙏

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 ปีที่แล้ว +14

    ታዋቂ ሆኖ እንደዚህ አርአያ መሆን መቻል ትልቅነት ነዉ 🙌🙌🙌 ስላከበርሽን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ 🙏

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 ปีที่แล้ว +72

    ሜሉየ መልካሟ ሴት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በትዳርሽን በሂወትሽ ትኑር አብራሽ

  • @user-ji2sb6yn8q
    @user-ji2sb6yn8q ปีที่แล้ว +75

    ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ኢንተርቪ ፈጣሪ የፍቅር ሂወታችሁን አጣፍጦ ያቆያችሁ ሜሉዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@tube-vs6rd በቅንነት እነደማመር

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +7

    አሏህ እሥከመጨረሻዉ ያሥደሥትሺ በጣም አደንቅሻለሁ የሴቶች መለኪያነሺ ጠንካራነትሺን ሣላደንቅሺ አላልፍም ደግሞ በጣም አምሮብሻል አለባበሥሺም ልዩነዉ

  • @metilove1000
    @metilove1000 ปีที่แล้ว +24

    መሆን ያለበት ሆኖል አለቀ ሜሉዬ ❤️❤️❤️

  • @masifiker7060
    @masifiker7060 ปีที่แล้ว +117

    በምህረትህ እና በቸርነትህ ዛሬን አይቻለውና ተመስገን አምላኬ ተመስገን ሰለሁሉም ነገር

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

    • @mitikewondimu4968
      @mitikewondimu4968 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል የኔ ቆንጆ

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ ስታምሪ መብሩክ አለይኩም

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +95

    ሜል ይገባሻል ምርጥ ኢትዮጵያውያን ባህሉን የጠበቅ ሰርግ እንኳንም ለብርሃን መስቀል አደረሳችሁ❤❤

    • @Alemf2k
      @Alemf2k ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @makim4112
    @makim4112 ปีที่แล้ว +14

    ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ዋገዋ ከቀይ እንቁ ይልቅ ብዙ ነው ‼️
    ሜሉዬ ጨዋ ዝምተኛዋ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ 😍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውወ

  • @milan8639
    @milan8639 ปีที่แล้ว +2

    አዲሱ ባሏ ጥሩ ሰው እንደሆነ ከፊቱ ያስታውቃል❤ የሚያሳዝን እና ትሁት ነው::ግን ደግሞ ሄኖክ ድንቁን ሳላደንቅ አላልፍም! ይህን እንጨት የሚያደርቅ የሰው ምላስ ተቋቁሞ መኖሩ, ስራውን መስራቱ ጥንካሬውን ያሳያል! ሰወች እባካችሁ ስለ እሱማውራት ይብቃ እላለሁ! ሜላት ግን የሴት ቁንጮ አስተዋይ ሴት እንወድሻለን❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 ปีที่แล้ว +375

    የተዋህዶ እቁ ልጅ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ እህታችን

    • @uaeue6996
      @uaeue6996 ปีที่แล้ว +6

      ሜሊእካን ደስ አለሽ

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ ደምሪኝ በሞቴ🙏🙏

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 ปีที่แล้ว

      @@uaeue6996 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      😍

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 ปีที่แล้ว +116

    ሜሉዬ ♥ የኔ ልዕልት እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው እመብርሀን በቤትሽ ትግባ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @AaAa-dj1dm
      @AaAa-dj1dm ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤናጋ

    • @AaAa-dj1dm
      @AaAa-dj1dm ปีที่แล้ว +1

      ይሥጥሽሚላት

    • @filmkilessa4426
      @filmkilessa4426 ปีที่แล้ว

      ሚገርም video ነው ተጋበዙልኝ
      th-cam.com/video/xrvcUUnylhY/w-d-xo.html

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ስለሆንሽ የኢትዮጵያ ሰው ከልቡ ነው የሚወድሽ እግዚአብሔር ፍፃሜዉን ያሳምርልሽ

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 ปีที่แล้ว +8

    _አንዳዴ ደስታን ለመግለጽ ፊደል ሚጠፋብኝ ነገርስ ደስታሽ ደስታዬ ነው ሚሉዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል ከዚህም በላይ_
    _የሰው ጊዜው ሲያበቃ የእግዚአብሔር ጊዜ ይጀምራል ይባላል_ ❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +35

    ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞቸ እንካን አደረሳችኩ ለመስቀል ብአል ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 ปีที่แล้ว +30

    ጥሩ ሰው ስለሆንሽ ፣ እስቲ መጨረሻውን ያሳምርልሽ!!

  • @user-qv3ow9wf4j
    @user-qv3ow9wf4j ปีที่แล้ว +48

    እህቶቼ ከሰው ሂወት እሚያስፈልገንን ነገር እየወሰድን....አንድ ወንድ ቀለበት ምናምን ካለ ችግር አለ ገና ማውደልደል እሚፈልግ ነው ማለት ነው ሂወትሽን ነው እሚያበላሸው በስነስርዓት እሚፈልግሽ ከሆነ ቀጥታ ለትዳር ነው እሚጠይቅሽ ብልህ ሁኑ እህቶቼ

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 ปีที่แล้ว +4

    Allahከ ከታጋሾች ጋ ነው ።
    በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ
    አለሽ ውለዱ ክበዱ 💝

  • @Zetsion
    @Zetsion ปีที่แล้ว +99

    🥰❣❣❣
    ሜሊ እንኳን ደስ አለሽ!
    የተዋህዶ እቁ ልጅ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ እህታችን
    ስለጤና የምንሰብከው ግእዝ ጤና ነኝ

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @Zetsion
      @Zetsion ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

    • @Zetsion
      @Zetsion ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ነይ ተወዳጅዋ ቦታው ሰፊ ነው አሁኑኑ

    • @filmkilessa4426
      @filmkilessa4426 ปีที่แล้ว

      ሚገርም video ነው ተጋበዙልኝ
      th-cam.com/video/xrvcUUnylhY/w-d-xo.html

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 ปีที่แล้ว +23

    ዉድ እህታችን ሜሉየ ትዳርሽ የአብርሀምና የሳራ ይሁንልሽ የኔ ዉድ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 ปีที่แล้ว +4

    አላህ አስብሽበት ያድርስሽ. ከሜላት ትልቅ ትምህርት መውስድይቻላል. ሁላችንም በምናምንበት እምንነት ጠንካራከሆን እኛ ከምናስበው አላህያስበልንይበልጣል. በልጂ ያድልሽ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 ปีที่แล้ว +15

    ልእልቶ እኳን ለዚህ ክብር አበቃ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤

  • @eyea7297
    @eyea7297 ปีที่แล้ว +17

    ያከበርሽው ቅዱስ እግዚአብሔር ባደባባይ አስከበረሽ አንቺ ለቤተክርስቲያን ስትሮጪ ፈጣሪ ደግሞ በኑሮ በበረከት ህይወትሽን ሞላልሽ አሁንም በቤቱ ያኑርሽ

    • @chefbuzyeshemlise7917
      @chefbuzyeshemlise7917 ปีที่แล้ว +1

      Betam Des yemel comment nw awo egzbher tuten ena ye leb qena sew yekbrar

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው👌

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በእዉነት ስለምስክርነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤

    • @eyea7297
      @eyea7297 ปีที่แล้ว +1

      ስለቀና አስተያየታችሁ ለናንተም 🙏🙏🙏
      የሁላችንንም የህይወት ጉድለት ቢሰጥ ቢባርክ የማያልቅበት አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን ይባርከን

  • @bezaassfa3384
    @bezaassfa3384 ปีที่แล้ว +63

    አንቺ የምታመልኪው አምላክ መድኃኒዓለም ክሶሻል መጨረሻሽን ያሣምርልሽ እመ ብዙሀን በህይወትሽ አትለየሽ🙏

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @esheteyemaryamlijeshete2031
      @esheteyemaryamlijeshete2031 ปีที่แล้ว

      Amennn ewnet egzabher bmegeba new yekasat mechershawan yasamerlat

    • @metimars2518
      @metimars2518 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ የተካሰች ሊያውም ሳይውል ሳያድር:: ufff...i feel it like she is my near family....soooo happy for her.
      Sooo happy to See her smile.
      All the best for her.

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 ปีที่แล้ว +4

    የኛ የተዋህዶ እንቁ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል

  • @samria5260
    @samria5260 ปีที่แล้ว +15

    ስንት ግዜ እግዚአብሔር አለች ኡፍፍፍፍ ኣፏ ሲጣፍጥ በድንግል ማርያም

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 ปีที่แล้ว

      በጣም በእዉነት ❤❤❤❤❤

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 ปีที่แล้ว

      በጣም እቁነች

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +54

    ሜሉዬ ዉለዱ ክበዱ 🙏መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🙏

    • @wellotube2
      @wellotube2 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @henokab1493
    @henokab1493 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁ በፀጋ ይደጉ በነገሮች ሁሉ ድንግል ማርያም ትቅደምላችሁ
    ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +6

    ሜሉየ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትዳርሽን ያማረ የሠመረ በልጆች የተባረከ ለብዙዎች የምትደርሡ ደግ ቤተሠብ ታድርጋችሁ

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ
    ያ በሚዲያ ያብጠለጠሉሽ አልፎ ለዚህ ታላቅ ክብር ስለበቃሽ ደስታዬ ልክ የለውም ። ደግሞ ሰርጉ ድምቀቱ ልዩ ነው ! በኢትዮጵያዬ ሰንደቅ አላማ የታጀበ ነው ። እንዲህ አይነት ልዩ ሰርግ አይቼ አላውቅም ! እሰይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c ปีที่แล้ว +14

    ውይ የኔ ሴት 🥰🥰🥰ሴትነትን በአንቺ አየሁ እርጋታሽ ስርአትሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ 🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውወ

  • @Sosi_127
    @Sosi_127 ปีที่แล้ว +32

    She represented Ethiopia to the fullest at her wedding!! Bravo!!

  • @yanetetshume
    @yanetetshume ปีที่แล้ว +17

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ወርቅ የሆንሽ ሴት ❤❤❤

  • @mesimesi1644
    @mesimesi1644 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ትህትና አቤት እምነት ተባረኪ እግዚአብሔር አከበረሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 ปีที่แล้ว +20

    ሜሉዬ እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube ปีที่แล้ว +5

    የእኔ ልእልት ሁሉ ነገር ይገባሻል እማ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ መልካም ጋብቻ♥♥💍

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u ปีที่แล้ว +2

    ሜልዬ አንቺ ምንሽ ይጠላል
    ፀባይ መልክ እምነት ሁሉንም ያደለሽ
    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
    ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ውለጂ ክበጂ😍😍😍😍😍

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 ปีที่แล้ว +15

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ሜሉዬ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔርን እያገለገልሽ የምትኖሪበት ያድርግልሽ ውድ እህቴ።

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 ปีที่แล้ว +41

    ሜሉየ የኔ ደርባባ ሴት በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውወ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 ปีที่แล้ว +3

    ላንች በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞም እግዝአብሄር የልብ መሻትን የሰጣል እናም የልጆች እናት ለመሆን ያብቃሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    ይቺ ልጅ ከእውነት ብርቅ ነች ምክንያቱም ባህሏን፣ህዝቧን ብሎም እራሷን ከዛም በላይ ደግሞ ፈጣሪዋን አክባሪ ነች። እንዲህም አይነት ጤነኛ ልብስ ለብሶ ንግስት መምሰል ይቻላል። የአብረሐም እና የሳራን ትዳር ይስጣችው፣ በልጆች ይባርካችሁ።

  • @ergpoyoutube3913
    @ergpoyoutube3913 ปีที่แล้ว +9

    መልካም የትዳር ዘመን እህት አላህ ደስታሽን ዘላቂ ያርግልሽ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አንደበተ ርቱ ፡ ስለ ሁሉም ደስ ብሎኛል ፡ ትዳርሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ፡ እግዚአብሔር በብዙ ባርኮሻል ፡ አሁንም አብዝቶ ይባርካቹ 🙏 ውለዱ ክበሩ ሜሉዬ ፡ ❤🙏 ሰርጋቹ በጣም ያማረ የደመቀ ነበር ፡ የአመቱ ምርጥ ሰርግ ብለናል ፡
    መልካም ጋብቻ ሜሉ 😘❤🙏

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 ปีที่แล้ว +40

    ሜሊ እንኳን ደስ አለሽ! ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ያርግልሽ።

    • @deotube1
      @deotube1 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Aj0fY7eC-MM/w-d-xo.html

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @buchekassahun9756
    @buchekassahun9756 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እህት በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ይባርክ እሰከ ሽበት ሽምግልናችሁ ይሸከማችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ሙሉ ሴት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መልካም የትዳር ዘመን 🥰🥰👏

  • @abitube3078
    @abitube3078 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹህ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p ปีที่แล้ว +10

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @kidu715
    @kidu715 ปีที่แล้ว +23

    ጨዋ ሀገር ወዳድ ደርባባ ሙሉ ሴት ሜሉዬ ትዳርሽ ይባረክ😍😍😍

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሞገሱን ጨምሮልሻል ሜሊ
    ጨዋነትሽ ሰው አክባሪ
    እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላቹ
    ደራሾች ደስ ይላሉ👏👏👏👏👏
    ሴፍሻ ኬክ ሳታዘጋጅላት

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว +3

    ሜላትዬ የኔ ቆንጆ የመልካም ሴት ተምሳሌት!
    እርጋታሽ መልስሽ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው!
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ!!!

  • @grandfor6092
    @grandfor6092 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @sali8135
    @sali8135 ปีที่แล้ว +6

    ሜሉዬ መልካም የትዳር ዘመን።ሁላችንንም እንደ ደራሾች ደራሽ ያርገን💚💛❤

  • @iiii4093
    @iiii4093 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ሳይሽ እራሱ መልካም እና ክብር ያለሽ ሴት ነሽ ትዳርሽን አላህ ያሳምረው

  • @user-if5qt7of2b
    @user-if5qt7of2b ปีที่แล้ว +7

    የኔ ልዬ ላንቺ ያንስሻል እንኳን እመብርሃን ወደተሻለለ ብግዜ መራችሽ❤❤❤የኔ ጠንካራ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b ปีที่แล้ว +20

    ሜሉዬ እግዚአብሔር እኮ ለቅኖች መልካም ነው እንኮን እረዳሽ ውዴ ዘመናችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ሚኪም አስተዋይ ስው ይመስላል ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

  • @da8387
    @da8387 ปีที่แล้ว +2

    የምር ታናሽ እህቴን የዳርኳት ያህል ነው በጣም ደስ ያለኝና ሜልዮና ዕድለኛው ባለቤትሽ ልጅ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ እኛን ደግሞ ለማየትም ለመስማትም ያብቃን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🕯ፈጣሪ ምን ይሳነዋል🕯

  • @user-ci5eg4wm1f
    @user-ci5eg4wm1f ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ የባረካት ሴት አቦ ሰላሙን ያድልሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +14

    ሰርግሺ ምርጥ ነበር ባለቤተሺም አንቺም ዋው ናችሁ ❤❤ የኔቆንጆ እንካን ደስ አለሺ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

  • @hanlove412
    @hanlove412 ปีที่แล้ว +17

    የኔውድ እግዚአብሔር በህይወትሽ ቀድሞ ይግባ መሀፀንሽ ይለምልም ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ🥰🥰🥰እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቃቹ ውድድድድ😍❤😍❤😍❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻሽ እንኻን አሳመረልሽ ለባም መልካም ሴት እግዚአብሔር የወደደሽ ተባረኩ ውለዱ ክበዱ ዘራቹሁ ይባረክ መልካም ትዳር ሁሉም ይስመርላቸው ሜላትየ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሜልዬ ስታምሪ ውብ እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ በእውነት የተሰበረ ልብ የሚጠግን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ በልጆች ትባርካቹ ።

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባርክልሸ ሜሉዬ ከተደነኩብሸ ከአፍሸ እግዚአብሔር ማመሰገን አልጠፍምና ሁሌም እግዚአብሔር አመሰግኝው ትላትናውችሸን አሰርሰቶ ያከብርሸን አምላክ ሁሌም አሰላሰይው ሜሊዬ

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 ปีที่แล้ว +20

    ሜሉዬ የኔ ሴት ስወድሽ መልካም ሰው ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ 💚💛❤️🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @user-lk4vw6je3u
    @user-lk4vw6je3u ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ዘመን ሰርግ ማድረግ አያሰፈልግም ለኔ እንደ ቅንጦት ነው ካለው የሃገራችን ሰላም መልካም ትዳር🙏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q ปีที่แล้ว +6

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሺ ትዳራችሁን ያብርሀም የስራ ያድርግላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ቆንጆ መልካም ጋብቻ ያአብረሀም እና የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤❤🌷🌷🌷

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @hawletaragie3766
    @hawletaragie3766 ปีที่แล้ว +4

    መሆን ያለበት ነው የሆነው ድንቅ ንግግር❤❤❤❤❤

  • @noelgizachew564
    @noelgizachew564 ปีที่แล้ว

    የማይሳነው አምላክ የልጆች እናት ያድርግሽ ኪዳነምሕረት አብራሽ ናት ይሳካል

  • @yemisrachgbrwelde8053
    @yemisrachgbrwelde8053 ปีที่แล้ว +2

    ሜልዬ የኔ መልካም ላቺ የሚገባሽ ይሄ ክብር ነው መልካም ትዳር ይሁንልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ልዩ

  • @sintayehugetachew4010
    @sintayehugetachew4010 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤትሽ ይክበር አንች ልዩ ሴት ደስታሽን ያብዛልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውወ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube ปีที่แล้ว +5

    ዋው አለባበስሽ👏👏👏 በጣም የምወድሽ እግዚአብሔር ትዳራቹ በመልካም ፍሬ ይባርካቹ እማልምላች ሃሳብሽ ታሳካልሽ

  • @haregewoinwube4638
    @haregewoinwube4638 ปีที่แล้ว +2

    እንዳቺ አይነት ጠንካራ እምነት ይስጠኝ ሁሉም በሰዓቱ ልክ ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእርሱ የታመነ የትላንቱ ተረስቶ እንዲህ ይካሳል ይሄ እድል ለኔም እንደሚሆን አምናለሁ እንዳንቺ ጠንካራም ባልሆን በእምነት ባለፈው ጊዜ የሆነው ሁሉ ለበጎ እና ልክ ነበር ነገዬ መልካም እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ስለሰጠሽኝ ትልቅ መልእክት አመሰግናለሁ ሜሊዬ ደግሞ እኮ ስንመሳሰል ባየሽ ሁሉም ሰው እኮ እህቴ ነው ምትመስይው ግን ያሪካችን ግን ተመሰሳሳይ ነው ዛሬ አልፎ ነገ መልካም እንደሚሆን ባንቺ ውስጥ አይቻለሁ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @aschalewamare5571
    @aschalewamare5571 ปีที่แล้ว

    አንች ብዙ ፈተናወችን ያለፍሺ ልዩ ሴት ነሺ።ፈጣሪ ትዳራቹህን ያሣምርላቹህ።እውነትም ናታኔም ነሺ።

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij ปีที่แล้ว +5

    ትዳር ከፈጣሪ ሲሰጥ እንዲህ ነው❤❤❤መልካም የትዳር ዘመን ሜሉዬ❤🎉

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro ปีที่แล้ว +13

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ 💖እመቤቴ ማርያም ትዳራቹን ትባርክላቹ💖😘

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውወ

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 ปีที่แล้ว +2

    ሜሊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም አስተዋይ ብስል የብዙ ሰው መምህርት ነሽ

  • @meklitmelese3656
    @meklitmelese3656 ปีที่แล้ว +1

    ያ ያሳለፍሽው ሕይወት ያንቺ አልነበረም የተሻለውን ስላዘጋጀልሽ መፈተን ነበረብሽ ተሻገርሽ ተመስገን ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +14

    ሜሉ ቆንጆ እንኮን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል በእዉነት 👍

  • @tsehaydargie5112
    @tsehaydargie5112 ปีที่แล้ว +8

    ሜሉዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን በበረከት በደስታ እንዲሞላልሽ እመኛለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውወ

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወርቅ እግዚያብሔር የሚከብርበት እመ አምላክ ያለችበት ትዳር ያድርግልሽ እደተመኘሽው የብዙ ልጆች እናት ያድርግሽ😘😘

  • @user-lc8pq5kk7t
    @user-lc8pq5kk7t ปีที่แล้ว +1

    አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ የሠው ልጅ መጀመሪው ሳይሆን መጨረሻው ሲምርነውና ውለዱ ክበዱ😘😘😘

  • @Ethiopiaye-lw2jc
    @Ethiopiaye-lw2jc ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርከው የአብርሀማ የሳራ ያሁን... 😇🙏🏾

  • @hiyab2112
    @hiyab2112 ปีที่แล้ว +3

    "እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን።ሜልዬ የኔ መልካም ይገባሻል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ እግዚአብሔር ትዳርሽን የአብርሃም እና የሳራን ያድርግላችሁ ።❤❤❤

  • @asala3714
    @asala3714 ปีที่แล้ว +1

    ሰርግሽ ፍፁም ኢትዮጵያዊነት የታየበት ፈጣሪ ይባረክልሽ ለፍሬ ያብቃሽ 🤲🤲🤲💕💕💕

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና መጨርሻ ላይ ያልሽውን በጣም አስደንቀሽኛል ሁሉም ነገር በሰአቱው ትክክል ነው