ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ረድን ጎንደር ዩንቨርስቲ ውስጥ አቃታለው እንደተናገረችው ምንም አይነት ሱስ የለባትም, በጣም በራስ መተማመን ያላት ጠንካራ ሴት ናት ጊቢ ውስጥ የተለያዪ ክበባት ውስጥ ትሳተፍ ነበር ። ረዱ ፈጣሪ አቅም ብርታት ይሁንሽ ልጅሽን በሰላም ተገላግለሽ ለመሳም ያብቃሽ። ዪህ ሁሉ መከራ ያልፋል የካሳ ዘመን ይመጣል ።
Gobez
Ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏
Please help her as you can if you know her more please God is gonna help you more please and tell to your friends too
ለመልካም አሰብሽ ፈጠሪ ይባርክሽ ተባረክ
Fetari beselam ygelaglsh
የኔ እናት የምትወልጅው ልጅ ህመምሽን ማስረሻ ያርግልሽ ፈጣሪ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ❤
አሚን አሚን❤❤❤
አሜን
አሚን❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🏻
ትክክለኛው የጋዜጠኛ ባለሞያ ወንድማችን እናከብርሀለንእንወድሀለንኑርልን❤❤
የዚች ልጅ ገጠመኝ እጅግ የሚያሳዝን ነው።ፈጣሪ የሚሳነው ነገር ስለሌለ ከገባችበት ስቃይ አውጥቶ ለተስተካከል ህይወት ያብቃት።
Amen
አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤ በጣም የሚሰራ ጭንቅላት አላት እንደትጠቀምበት ለሀገርም ለሯሷም የምትጠቅም ምርጥ ጀግና ልጅ ናትእግዚአብሔር ይርዳት ❤❤❤
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ
አስዟሽ ፈጣሪ ያድብሻል ሀቅ የትም አትቅርም ከስው ምንም አትጠብቂ ያረግሽለት ነውጠላት ስለዝህ እግዜብሔር ያያል
እዉነት ነው አሜን
እንደቀልድ ወደ ሂወታችን ገብተው ዋጋ ከሚያስከፍሉን ሰዎች ይሰውረንእግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ
እረ አሚን
አሜን አሜን አሜን የሰውርልን
አሜንንን ሆድ ይፍጀው
አይዞሽ ይሄም ያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነውና አታልቅሺልጅሽ ነገ የምትኮሪበት ያድርግልሽ በርቺ የኔቆንጆእግዚአብሔር ይርዳሽ
እኔ የተከራየውት ቤት የወንደላጤ ቤት ነች ኣይመቻትም እንጂ ልለቅላት እችላለው ከጠፋ ከጠፋ 100% በእርግጠኝነት ቤቴን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ ኣይዞሽ በርቺ ኣንቺም ልጁም ምንም ኣትሆንም በጣምምምም እርግጠኛ ነኝ የኔ ጀግና እህት ኣንቺ በርቺ እንጂ ነገ ሌላ ቀን ነው 🙏
👍
እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ
@@TheHulule ኸረረረ ምን ኣድርጌ እኔ ደጅም ኣደርኩ ቤት ያው ነው ማንንም ኣልጎዳም ኖሬም ኣልጠቅምም እሷ ግን ለቤተሰቧ ለልጇ ለሚወዷት ሰዎች መኖር ኣለባት በሴትነቷ ይሄን ያክል ከተፈተነች ይበቃል
@@ashenafigebrehiwot9756 ተባረክ /ተባረኪ ግን አኔ ምንም አልጠቅምም ኖርኩም ሞትኩም አይባልም ይኸዎ ርህራሄ ያለው ሰው በዚህ ዘመን በጣም ይጠቅማል ኑሪልን /ኑርልን ክፉ አይንካብን !
Arrra ahun demo wendljin ltamn besmeab
የዚች ልጅ ህይወት ተለውጦ ልጅዋን በሰላም አቅፍ በደስታ ወደነበረችበት ተለውጣ ማየት ጉጉቴ ነው. አይዞሽ ማለት እፈልጋልሁ
ትድኛለሽ ብቻ ሳይሆን ረጅም እድሜ ነው የሚኖርሽ ኢንሻ አላህ
ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ቁስልሽን ታክምልሽ😢😢😢❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ያስጨነቀኝ ነገር ለመልካም ሆነልኝ የምትይበት ቀን ደርሷል።ከወለድሽ በኋላ ልጅሽ የሀዘንሻ ማስረሻ ይሆናል።ጠንከር በይ እህቴ
የኔ የራሴ ታሪክ ነው ባንቺ እድሜ በ 23 አመቴ የገጠመኝ ያንቺው ታሪክ ነው አምኖ መከዳት ስሜቱ እልሁ እንዳንቺ ነበር የቆሰልኩት ስሜትሽ ይገባኛል የኔ ቆንጆ እመኚኝ ልክ ስትወልጂ ሌላ ሰው ትሆኛልሽ ለራስሽ እስከሚገርምሽፍቅሩም እልሁም ህመሙም መከራውም ውልቅ ይልልሻል ከልጅሽ ጋር፤ ፤ አምላክ ምስክሬ ነው ምን አለች በይኝ ለዚህ ሰው በምኑ ነው ዋጋ የከፈልኩት ትያለሽ ከዛ ደሞ ሰው ሁሉ ያላንቺ ሰው ያል እስከማይመስልሽ ድረስ አንቺን የሚፈልግ ይሆናለ እግዛብሔር እጅሽን ባፍሽ ያስጭነዋል ታያለሽ ያለፍኩትን ነው የምነግርሽ ልጅሽ ደሞ ታምረኛ ልጅበረከት ዝና የሚያስክብር/የምታስከብር ይሆናል ዋጋ እምባ ከፍለሻላ እኔ በየቦታው ነበር በልጄ ምክንያት የምሽለመው አሁንም ድረስ እንባን የሚያብስ የድንግል ማርያም ልጅ በደስታ በበረከት እያኖርኝ ነው ብቻ መንፈሰ ጠንካራ ሁኚ ከዚህ ወዲያ ሰውየው ዘመድም አይሆንሽ ብቻ ቆመሽ ጠንክረሽ ተበቀይው
ትክክል ነሽ። ግን የዚች ልጅ ከመከዳትዋ በላይ ሀሽሽ መርፌ እየሰጠ ወደ ያልሆነ ሂወት ከታት እሱ ነው ሂወቷ ብልሽትሽቱ ያወጣው። አምላክ ይፍረድበት
ወላዲተአምላክ ምስክሬ ናት የኔም ታሪክ ነው ሁለት ስራ አለኝ ችግር የለብኝም የሚገርመው አሁን አራስ ነኝ የ 66 ቀናት ልጄን ሳያት መንፈሴ ይጠነክራል ከእሷ የሚለየው የእኔ ቤተሰቦቼ አልተውኝም እየተንከባከቡኝ ነው ፈጣሪ መልስ አለው ዋናው እኛ መንፈሰ ጠንካራ መሆን አለብን ህይወት ይቀጥላል ለልጃችን መኖር አለብን
አይዞሽ ልጅ ያበረታል ስትወልጂ ትበረቻለሽ።
Ynam tarek new amno mekedat kebad newu esu bekedaghm ftare betsebo chen arralg fetare ymesgen fetare kaltalsh yesewu menm newu lgam 3 amethonewu temesgn ahn sedt lay negh keber ledgl maram kenelja
እኔ አለሁ አደል ከ14 አመቴ ጀምሮ በፈተና አሁንም ፈተናው ሳያልቅ እሔውጨ25 አመት ሊሞላኝ ነው ብቻ ያማል
ወይኔ አንተ ሰው ግን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ::
ከዚህ video የተማርኩት ነገር ቢኖር ከወደቅን ተራምዶን የሚሄደው ብዙ ነው እናትንም ጨምሮ😢 እግዚአብሔር ግን ሁሌም ይረዳል❤
*ከወደቅን ተራምዶን የሚሄደው ብዙ ነው*እውነት ነው
💯 kelelek yelehem.
ይህን አባባል ኮርጄዋለሁ😮
@@mercymercy9309 የእውነት እንዴት እንዳሳዘነችኝ🥲
ሲኖርህ በፀጉርህ ልክ ወዳጅ አለህ ስታጣ ግን መላጣ እንደሆንክ ትረዳለህ
የዚችን ልጅ ህይወት ያጨለምክ ሰው ባል ተብየው በሰማይም በምድርም የምትረግጠው መሬት ህይወትህ ዘመንህ በሙሉ ገሀነብ ይሁንብህ
በትክክል የሰራውን ይሰጠው እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሸ አይዞሸ እህቴ ❤❤❤❤ ያልፍል ለእግዛብሄር ሰጪ አይዞኝ😢😢😢
ewenet new betam kifu sew new aferabatu yebla egzihabher yedfaw
@@derejeassefa9747antenu yidfah abo kedada weregna
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ለዚች ምስጊን ይሔ አይገባትም
@@LiliAgabzie feraj egziabher new enante le fetari stu man feraj aderegachu bematawkut tarik
እመብርሃን ትርዳሽ እኔ ምን እንደምል አላውቅም። ሴት ወልጃለሁ፣ ሴት ነኝ ይህን ማየት ያማል። በቃ በምንም መንገድ እናግዛት እባካችሁ። ለምስክርነት ነው ፈጣሪ ያተረፋት።
አላህ መልካም ነገር ያሰማን ህመምሽ ለሁላችንም ህመም ነዉ አላህ በተበዳይ እንባ ይካስሽ ከመከራና ከስብራት ድነሽ የብዙዎች ስኬት ሰበብ እኔድትሆኚ ምኞቴ ነዉ❤❤❤❤
Amen yene ehet agelaletsesh dua,ash anechinem Allah mellamun hullu yadergelesh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞኝ እህቴ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሸ 😢😢😢 አይዞኝ ያልፍል ነገ አንቺም እንደታሪክ ታወሪዋለሸ ወይኔ እህቴ አለም ሰገድ እውነት በዚ ግዜ አይዞሸ የሚል ሰው መቼም ከልብ አይወጣም ላንተም እድሜና ጤና ይሰጥክ ያሰብከውን ይሙላልክ❤❤❤❤❤❤
አው ወላሂ በጣም አሚን
እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ አውጥቶሽ በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ጸሎታችን ነው 🙏❤️🇪🇷
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen❤️❤️❤️
Amen 🤲 ❤️
ኣሜን❤❤
እናትየው ብዙ እንደተጎዳሽ እረዳለሁ ነገር ግን ነገ ሁሉም ያልፋል አምላክ በብዙ ይክስሻል የኔ እናት መቸም እናትነት ወዴት ይኬዳል እባክሽ ከልጅሽ ጎን ሁኚ አምላክ ያግዛችሁ።
ረዲዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ሰማዕቱ መርቆሪዎስን አምነዋለሁ እና ነግሬው ይለመነኛል ጤነኛ ልጅ አቅፈሽ ሰላም ተገላግለሸ ለመስማት ያብቃኝ ነግሬዋለሁ አያሳፍረኝም❤❤❤ አምላከ ቅዱስ መርቆሪዎስ ሰላሙን አሰማን ስለዚህች ነብስ😢😢
አሜን፫❤
እህቴ ላስታውስሽ ሰምአት ማለት እኮ ፋጡር ነው ፋጣን በብቸኝነት ብትለምኝ ለማለት በአክብሮት ነው
@@osmaninamharicesau berasua eminent tesalechilat Kirikirun titesh berasishi tseliyilat
መርቆርዮስን ተይና እስኪ አንቺ ደግፊያት ክፀለይሽም ወደ ዋናው እግዚአብሄር ፀልይ:
አሜን አሜን አሜን የስማአቱ የምርቆርዮስ አምላክ የሶም የኛም አምላክ አምላከ ቅድሳን በቸርነቱ አይለይሽ ስላሙን ምሕረትና ቸርነቱ ፈጥኖ ይድረስሽ እሬዴት አይዞሽ የኔ ውድ ደርስሻል በስላም እስከዝህ ድረስ ያደረስሽ አምላክ ሚሳነው ነገር የለውም በስላም ትገላገያለሽ ልጅሽም ጥኔኛ ልጅ አቅፈሽ ትስሚዋለሽ ❤!!!
እኔ ብዙ ታሪክ አዳምጨ አቃለሁ እደ እረዱ አጀቴን የበላኝ የለም እና እመቤቴ ህይወትሽን ታሥተካክለው
ወረኛ አሽቃባጭ! ስንት ሴቶች ናቸዉ በወንዶች ተበድለዉ ጎዳና ላይ ተጥለዉ ቤተሰብ የላቸዉ ወገን የላቸዉ! እቺ ግን ቢያንስ ቤተሰብ አላት ወገን አላት እራሷ አልፈልግም ብላ ነዉ!!
መዳኒቱ ከሷ መላቀቅ አይችልም ይህ ያሳዝናል😢@@LilySw-zq7no
Wshet new ene negrshalew wnetun
ረድኤት ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ስለሆነች ልጇንም እርሷንም ጌታ አስቀድሞ ስላያት ምንም እንደማትሆን በለሙሉ ተስፋ ነኝ።
አይዞሽ ይህ ወንድ አሰዳቢ ነው። እሱን ብሎ ዶክተር። በእርግጥ ሰው ፈርሀ እግዚአብሄር ከሌለው ምንም አይነት ደረጃ ላይ ይሁን አውሬ ነው። እግዚአብሄር በዚህ ህይወት እንድታልፊ ሌሎች ካንቺ እንዲማሩ ፈልጓል። ጠንካራ ሁኚ ይሄም ያልፋል።
ልጁ ልጁ አትበሉ አርግዝናቸው ላይ በጣም ጥንቃቄ አድርገው ጤነኛ ልጅ መውለድ ያልቻሉ አሉ የአምላክ ፍቃድ ነው ለማስወረድ ብለው እንኳን ብዙ መድሃኒት ተጠቅመው መድሃኒቱ ሳይነካው በሰላም ጤነኛ ልጅ የወለዱም አሉ አህቴ አይዞሽ በሰላም አመብርሃን ትገላግላሸለች ተማፀኛት በአውነት ቸርነቷን ታሳይሻለች
አሁን ትክክለኛ የመባረኪያ ጊዜ ላይ ነሽ ሰወች ገለል ገለል ሲሉ ደጉ እግዚአብሄር ህልውናውን ለማሳየት ይመጣል እግዚአብሄር ይመስገን ::
ረዱዬ የኔ ልጅ ገና በከፍታ ላይ ትኖሪያለሽ ልጅሽን በሰላም ተገላግለሽ በደስታ ትኖሪያለሽ ገና የድንግል ማሪያም ልጅ በብዙ ይባርክሻል ይሄ በሂወት ውስጥ ያለ የሰይጣን አሰራር ነው ፈጣሪ አምላክ ከምጥሽ ጋር መከራሽን ያሰወግደው አይዞሽ የኔ እናት በየቀኑ በፀሎቴ ውስጥ አስብሻለሁ፣ የናዝሬቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔ ካንቺ የባሰችግር ውስጥ ነው ፈልቅቆ ያወጣኝ ዛሬ ላይ የሶስት ልጆች እናት ሆኜ በደስታ በበረከት እየኖርኩ ነው።
እናትም ለካ ትሰለቻለች ፈጣሪዬ አንተ ብቻ ነህ ለካ ብቸኛው ዘመድ ተመስገን ......አይዞሽ እኚ እኚ ህመሞችሽ ተደምረው ገፍተው ያቁሙሻል የኔ እናት ደሞ ስታምሪ የኔ እረዱ❤
ቀላል ትሰለቻለች ወይ ጉድ ከፈጣሪ ውጪ ማንም የለምም
Enenem yetesemagn yehe nw enatwa bezi gezie tasfelegatalech yefelege betatefa mewled gene endet endehone ke enate belay yemireda yelem
Ende sew ayedeleche ende yedekemechebaten lij be tiru fire mayet nw metefelegew ezi endategebana yihe endayhon bezu mokera aketoat lihon yichelale
ሁሉም ሰዉ በገንዘብ እያሰበ ነዉ ከዕናት በላይ በዚ ጊዜ ማን ይቀርባል ልጅቷ ብር ቢኖራት አንደኛ አራሸ ይሆኑ ነበር😢😢😢😢ኢላሂ ብቻ ልጅቷ አንጀት ትበላለች አላህ ጤነኛ ልጅ ያሰታቅፍት🤲
ልቤ እጅግ ከመነካቱ የተነሳ ስለዚህች አሳዛኝ እህት የምለውን አጣለሁ። ግን እግዚአብሄር ብዙዎች ዘንድ ያጣው ልብ እሷ ዘንድ አለና ብቻውን ይጠነቀቅላታል፣ ከክፉም ይጋርዳታል። ዛሬ ያስነባት ሁሉ ነገ ታሪክ ብቻ ሆኖ ቀርቶ ተአምራዊ ህይወት ከልጇ ጋር ትመራለች። እግዚአብሄር ከተገፉ፣ ከደከሙ፣ ሸክም ከበዛባቸው ጋር የሚቆም እውነተኛ ዳኛ እንጂ እንደዚህች አለም ሰዎች ከክፉው ጋር የሚያብር አምላክ አይደለም። የራሱ ጊዜና ስሌት ስላለው እንጂ ሰው እንደሚያስበው ዘግይቶ ወይም ችላ ብሎም አይደለም። ስለሁሉ ግድ የሚለው ድንቅ ጌታ ስለሆነ ማንንም ትቶ አያውቅም። እናም ይራራላታል፣ እንባዋንም ያብሳል።የኔ ውድ እህት፣ ምናልባት ይህን ኮሜንት የማንበቢያ ጊዜና አጋጣሚ አግኝተሽ ያነበብሽው እንደሆነ ላንቺ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር፣ ሃዘኔታና ድጋፍ እንድታውቂ እሻለሁ። በዚህ ሰአት እንደአሌክስ ከጎንሽ ሆኜ አይዞሽ ማለትን አብዝቼ ተመኝቼዋለሁ። አንድ ቀን ከዚህ ሁሉ ወጥተሽ በተለወጠ ህይወት በአካል አገኝሽ ይሆናል። እንዴት ልቤን እንደነካሽኝ ልገልጽልሽ ይሳነኛል።ከመቼውም ጊዜ በላይ አሁን መጠንከርና ጥርስሽን መንከስ ያለብሽ ቢሆንም ቅሉ፣ ከነገሮች መደራረብና ከፍርሃትሽም የተነሳ ከባለፈው ይልቅ ዛሬ ባየሁት ቪዲዮሽ ላይ ከድምጽሽ መሰበርን ያነበብኩ መስሎ ተሰምቶኛል። አላውቅም ምናልባት ጉንፋንም ሊሆን ይችላል፣ ግን ይህ ቀረጻ ከመካሄዱም በፊት ብዙ በማልቀስ እንደሰነበትሽ ተሰምቶኛል ከድምጽሽ። አይዞሽ የኔ ጠንካራ፣ የዋህ፣ አስተዋይ፣ መሃሪ እህት!!! ማንምና ምንም ከጎንሽ ባይኖር እንኳን እግዚአብሄር ብቻውን ከጎንሽ ሆኖ ሰልፍሽን እንደሚያሸንፍ መዘንጋት የለብሽም። ሊነጋ ሲል ይጨልማል። ሰው ሊደክመውና ሊታክተው፣ ላይረዳሽም ይችላል። እመኚኝ እግዚአብሄር ግን በፍጹም እንደዚያ አይደለም። በዚህ ሁሉ የህይወት ጉዞሽ ውስጥ ለአፍታ እንኳን አይኖቹን ካንቺ ላይ አንስቶ አያውቅም። እሱ ሸክላ ሰሪ፣ አንቺ ደግሞ ሸክላው ስለሆንሽ፣ ዳግም እንዳትሰበሪና እንዳትበላሺበት እንደገና እንደሚወደው አድርጎ ለዘለአለም እየሰራሽ ነውና እሱን ብቻ ጠብቂ።""እናት እንኳን ልጇን ብትረሳ፣የነበራት መውደዷ ቢጠፋ፤አንተ አትለወጥ እንደሰው፣ያንተ የዘለአለም ፍቅር ነው።"እንደእግዚአብሄር ያለ ማንም የለም! ማንም!! ማንም!!!
@@gadisanegussie8779 lib YEMIGEBAT iwnet
እራሴን አመመኝ ባለፈውም እንዲህ ስታስነቢኝ ነበር አይዞሽ የማምናት እናቴ ማርያም ከዚህ ሱስ ታወጣሻለች ኢትዮጵያ አለመሆኔ እንጂ ፀበል ባመጣልሽ ምን ደስ ባለኝ ጠንካራ ሁኚ የኔእናት
You're beautiful ❤
የኔ እናት😢
አላህ ካለሽበት መከራና ሥቃይ አውጥቱሽ በሥላም ተገላግለሽእንድናገኝሽ የዘላለም ፀሎታችን ነው
የሰው ህይወት ለመመለስ የምታደርገው ጥረት በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
አቤት አችልጅ እኔ ኢትዮጵያ ብኖር አችንም ልጅሽንም ውስድ አድርጌ አኑርሽ ነበር ከዜያ አንቺን ተመልሰሽ ወደስራሽ ነበር እድትመለሺ የማደርገው አሁንም ደግሞ ከጎንሽ ነኝ አይዞሽ
በስማም ኢትዩጽያዊነቴን የምወደው እንደ እናንተ አይነት እሩህ እሩህ ስው ስላለ ነው ተባረኪ(ክ)
❤❤❤❤
አለምሰገድ እባክህ ስልኳን አስቀምጥልን ያቅሜን ባግዛት አይዞሽ እረድኤት እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ አታልቅሺ እህቴ እኔንም አሰለቀስሽኝ አለም ሰገድ እድሜህ እንደመንገድ ይርዘም ጤናህን ከነመላው ቤተሰብህ አብቶ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ሀይሳሳትም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ቆንጆ ነሽ ወጣት ነሽ ከወለድሽ በኋላ ጠንካራ ሆነሽ ወደ ቀድሞ ስራሽ ተመልሰሽ በሁለት እግርሽ ቆመሽ ጠላትሽ እፍር እርር ብሎ እናያለን ተባረኪ ረዱዬ እንወድሻለን ❤❤❤
በጣም ነው የምታሳዝነው በማርያም በምን ስልክ አድራሻ እናግኛትና ስትወልድ እንድንጠይቃትቢያንስ አጠገቧ እንድንሆን 😢
በማርያም ቅር ያላቹ ጠይቁዋት በእዬሃ ሚዲያ በኩል ተቀበሉ ስልኳን በጣም ታሳዝናለች አይ😢
@@b.tyoutube8191ኧረ ብደንብ እንጠይቃታለን ችግር የለም በእውነት
ዋናው በሰላም ተጋላገሊ እመቤታችን ካቺ ጋር ትሁን አዞሽ ሁሉ ያልፋል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በእዉነት እችልጅ ካየሁ በኋላ ሴት መሆኔን በጣም ጠላሁት ሁለየም ሴት በብዙ ነገር ተጠቂ ናት በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ምክሩ ብቻ ትልቅ ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አይዞሽ እህቴ ካንች የባሰ ታሪክ ያለዉ ሰዉ ብዙ አለን እች አለም ኮንትራት ነች ብዙ አትጨናነቂ ፈጣሪ አለ
እግዝሀብሄርን ብቻ ሙጥኝ በይው:: የማእበበሉና የወጀቡ አምላክ አጠገብሽ ነው::
ረድኤት ሲያዩዋት ብቻ የምታሳሳ የራስ መተማመን ያላት ልጅ ናት። በሰላም ተገላግለሽ እንድናይሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።
ጌታ ኢየሱስ ሸክምሽን ያቅልልሽ ሁሌም እጸልይልሻሁ እግዚአብሔር እዋቂ ነዉ❤
አንቺ ጠንካራ ሁኚ ሁለት ልጅ ስወልድ እናትናአባት እያለኝ አላረሱኝም ጓደኞቼ ነበሩ ያረሱኝ መጥፎ ልጅ አልነበርኩም አናም አንቺ የድንግል ማርያምን ልጅ እግዚያብሔርን ተደገፊ አይጥልሽም እናትናአባታችሁ ይጥላችኅል እኔ ግን አልተዋችሁም ይላል አምላካችን እናት መሆን መታደል ነው እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
ትክክል
እውነት አይዞኝ እህቴ ይህ እንባ በሳቅ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤
ለሰይጣን እድል ፈንታ አትስጪው የስንፍናን ቃላት አትናገሪ ልጅሽን ለእግዚያብሔር አደራ ስጪው እሱ ታማኝ ነው❤❤❤❤ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ትስሚያለሽ❤❤❤❤
Amen.
❤❤❤
አየዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ❤️❤️❤️
Amen Amen Amen
አቤት የሴት ልጅ መከራችን ብዛቱ አይዞሽ እናቴ ሁሉም በክርስቶስ መልካም ይሆናል
እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚስዋ ሽፍን አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት እግዛብሄር ጭንቀትሽን ሁሉ ያንሳልሽ
የኔ ቆንጆ የኔ አዛኝ መልካሟ እህቴ ይሄ ትክክል አይደለም እግዛብሔር ተብሎ አይፃፍም አስተካክይው እንደዚህ ነው የሚፃፈው የእግዚአብሔር የራሱ የሆነ ትርጉም ፊደላቶቹን ስንጽፍ ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ቅር እንደማይልሽ ተሰፋ አደርጋለሁ ይሄን በማለቴ
Amen Amen
ያስለቀሰሽ ይለቀስለት የኔ ቆንጆ እኔ የወንድ ልጅ እናት ነኝ እንደዚህ አይነት ወንድ አይወለድ ህይወትሽን ሁሉ እአመሰቃቅሎታል ተስተካክሎ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ድንግል በሰላም ትገላግልሽ❤
እረዱ ህይወትሽ እኔን በጣም አስለቅሶኛል።እመ ብርሀን በሰላም ትገላግልሽ።እናቴ እወድሻለሁ ።በርች
የእናትየዋ ምላሽ ቅር ያሰኛል እንዴት እናት ቤት ይጠበናል ትላለች የማይሰለችው ፍጣሪችን አባታችን እግዚአብሔር አይተውሽም አይዞሽ ጤና ይስጥሽ በሰላም ተገላገይ እንጅ አንች ነገ ለብዙ ሰው የምትተርፊ ሙህር ሴት ነሽ አይዞሽ ረዴት እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
Ende enat atazenm ezi wost endategeba lijituam endalechew bizu dekemalatalech lezawem ke melekamu enjera abatua chimer ateferedu
@@Searit-rich ቢሆንም አንዴ የሆነው ሁኗልና ከጎኗ ሁኖ ማበረታት ነው እናት ደግሞ ከማንም በላይ ግዴተዋ ነው ብቻ ልጅቷ በጣም ነው የምታሳዝን በተለይ የሱሱ ሁኔታ ያሳስባል
ከእግዚአብሔር በቀር ምንም ከሌለህ ማንም አይኖርህም ።
@@yemaryam-lz5tz በትክክልል
እግዚአብሔር ብቻ ነው በምንም ሁኔታ ብንሆን ማይጠላን እስካለሽ ጤነኛ እስከሆንሽ ነው ሰው ሚወድሽ
በመጀመሪ እመብረሀን አለች ምንም አትሆንም ሲቀጥል አባቴ አቡነ አጨጌ ዮሀንስ ከዚህ ሱስ ይገላግልሽ የዘራያቆብ እመቤት የኔ ንግስት እሷን ይዞ ማፈር የለም አይዞሽ በርቺ ቅድስ ሩፋኤል ፈታሂ መሀፀን የሰወንም የሰሳንም የሚፈታ እሱ ነው ፀበል ቢኖር መልካም ነበር
amen 🙏
እሱዋን ሳትነግራት: በስዋን የደረሰ ስቃይ ተነስተን ከጎና መቆም ምንፈልግ ሶዎች::ያንተ እኣካውንት ብትሰጠን እና:ሚጠቅማት ነገር ብትገዛላት ወይ ገንዘቡ ብትሰጣት?ወንድማቹ ኤርትራዊ 🇪🇷ከ ኖርወይ❤
አድናቂህ ነኝ ከልጅትዋ ታሪክ በስተጀርባ ወንድማችሁ ኤርትራዊ ያልከው ፍቅርህ ጨምሮብናል ተባርክ ኖርዌይ የምትኖረው ወንድማችን
@@manalebeshwoldekidan921በትክክል ልነግርህ:ከኣባቴ ሚወለዱ በናታቸው ኢትዮ የሆኑ ወንድም እና እህት ኣሉኝ።በዛም የህት ወንድ ልጆች ኢትዮ ሚኖሩ።በዛም የኣክስቶች ልጆች።የ ኢትዮ ኤርትራ ህዝቦች በወሬ ሳይሆን በኡነት ወንድም እና እህት ነን።ባለስልጣኖች ብቻ ናቸው ምያጣሉን።ኣንድ ቀን እውነተኛ ሰላም ይመጣል።
ልዑል እግዚአብሔር መልካም ነገርን ያሰማን❤
Amen 🙏 🙏
አሚን አሚን ❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ሁለት አርጋት በደሰታ ለማየት ያብቃን አይዞኝ እህቴ በርቺ ❤❤
በሀቅ ስለምትሰራ የድግል ማሪያም ልጅ ከአዛኝቱ እናቱ ጋር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታ ወንድሜ
አስለቀሽኝ …ሰዉ ማመኔ አልሽ? የኔ ዉብ በእግዚአብሄር ስለተማመንሽ አይተዉሽም አይጥልሽምና ተደገፊዉ ። ደግሞም ስትወልጂ ሁሉን አስረስቶሽ ከልጅሽ ጋር ስቀሽ እናይሻለን !!!አመሜን🙏
አለምዬ ተስፋህ እኮ ከስጦታ በላይ ነው በስራህ ሁሉ ፈጣሬ ይርዳህ እሱ ዬጠብቅህ አይዞሽ እህቴ ምንም አትሆኝም
እናትዋ ትክክል አይደለችም በዚሰአት በረንዳ ቢሆንም ልጅዋን መንከባከብ ነበረባት ይሄግዜ ያልፍል ደግህዝብ ነው ዙሪያሽን ያለው አይዞሽ እመቤቴ ብቻ ጤናማ ታድርግሽ ያንን ዴዶክተር ተብዬውን ግን ፍርድን እንፈልጋለን ያለበለዚያ ፎቶውን ለጥፈን ስራውን እናሳጣዋለን ማፍያ ሀኪም ትውልድ እያበለሸ ህጉ ዝምብሎ የሚያየው እድሜህይጠር ብለነዋል እንዲአይነት ደግ ጋዜጠኛ ዘርህ ይባረክ
ፎቶው አለሽለመሆኑ
እዬሀ ሚዲያ ላይ የናት ጨካኝ ለሁለተኛ ግዜ አየው በዚህ አይነት እናቶቻችን ምስጋና ይገባቸዋል ገመና ከታች እናት ናትእኮ
@@hshhehsge7113ምነው መንፈስ ነው እንዴ ዶክተሩ ከታሰበ ቀላል ነው
ቀላል ነው የአንድ ማፍያ ፈቶ ማግኘት@@hshhehsge7113
@@SusuSisayዶክተር ያሬድ ነው አዳም ሆስፒታል ነው ሚሰራው ፎቶውን ተይውና ቪዲዮም መቅረፅ ይቻላል
እግዚአብሔር መቼም አይጥልሽም አሁን የሆነውን ነገ በዚህ ሕይወት ውስጥ ለሚገቡ ለሚቸገሩ የነሱ ሕመም ተሰምቶሽ እንድታገለግያቸው ነው ።አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ❤❤❤❤❤
ሁሌም የምትረዳኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያአንችን ፈገግታ ታሳየን ቸሩ መድሃኒአለም ይርዳሽ
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ! የልጄ ነገር አሳሰበኝ ስትል አንጀቴን አላወስሽው! አይዞሽ ለአምላክ ምንም ነገር ተስኖት አያውቅም! በሰላም ተገላገይ!!
ምን እንደምል አላውቅም የድንግል ማርያም ልጅ ሃይልና ብርታቱን ይስጥሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይረዳሻል እመቤቴ ትቅረብሽ 🙏🙏🙏
እህቴ ፀበል ተጠመቂ ፤ መልክአ ኡራኤልን ፀልይ ፤ መልክአ ሩፋኤልን ፀልይ ፤ መዝሙረ ዳዊትን ፀበል ጠጪ ትድኛለሽ ፤ከአማካሪዎች ጋር በስልክም ቢሆን ተነጋገሪ አይዞሽ መልካም ይሆናል። እመቤቴ ማርያም ካንች ጋር ትሁን።
ፕሮቴስታንት መስለችኝ
ረድኤት አንቺ የተማርሽ እና ለሌሎችም ኢትዮጵያውያን ሴቶች አረአያ መሆን እንዳለብሽ ተገንዝበሽ እንደዚሁ ለልጅሽም ጤነኛ እናት ሆነሽ መገኘት አለብሽ ።
“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።” - መዝሙር 127፥3 በዚ ስጦታ ደስ ይበልሽ አታልቅሺ
እዚ ምድር ላይ ፈጣሪ ብቻ ነው ማይሰለች.depend only on God
የኔ ቆንጆ እህት እንዴት ሆነሽ ይሆን ፈጣሪዬ ሆይ ቸር አሰማን ድንግል ትቅረብሽ
ረዱየ የኔ እናት ፈጣሪ ለዚህ ያደረሰሽ እርሱ ምክንያት አለው መድኃኒአለም አባቴ ልጅሽን አቅፈሽ ያሳየን ❤❤❤
ያርቢ አሏህየ የዚችን ልጅ ሂወት አስተካክልላት አተ ምንም አይሳንህም 🙏🙏🙏አይዞሽ እማ❤❤❤❤
አለምሰገድ ተባረክ ኣቦ። ምን ኣይነት ኣውሬ እናት ናት ግን። ምናለ 1 ክፍልስ ቢሆን ብታስጠጋት። ዓይዞሽ ብቻ ጤነኛ ልጅ ያስታቅፍሽ። ሰውዬው የጁን ያገኛል። እግዚዓብሔር የስራውን ይስጠው። እንጸልይላት ከልባችን ሆነን።
የኔ እናት አይዞሸ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎበኝሻል በጣም በጣም ጠንካራ ልጅ ነሸ የሞትን ጊዜ ጌታ እግዚአብሔር አሳልፎሻል ድንግል ትቅረብሸ❤❤😊😊
ረዱዬ የድንግል ማርያም ልጅ ጤነኛ ልጅ ሰቶ ይካስሽ🙏 መኖር ፈልጋለሁ ስትይ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😊በርቺ የማያልፍ ነገር የለም💪
አለምሰገድ ተባረክ እኔም እንዳተው ይህቺ ልጅ ላይ ዳግም አዲስ ህይወት አያለሁ ደግሞም የተባረከ ፍሬ ይሰጣታል በልጁ አዲስ ህይወት አለሽ በርቺ የድንግልማሪያም ልጅ የተሰበረን ልብ ይጠግናል ከቤተሰብ በላይ የድንግልማሪያም ልጅ አለ በርቺ እኔም ስለቴን አገባለሁ ወላዲት አምለክም በሰላም ትገላግልሻለች በርቺ አይዞሽ በድጋሚ
ረዲ ብዙ ሰው እየፀለየልሽ ነው። ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።የሕይወትሽ ቀያሪ ቢሆንስ?አታልቅሽ!ፅኚ በርቺ!!!
የፈጠረሽ አምላክ በምትወልጅው ይካስሽ ህመምሽን አስረሺ የሚያስከብርሽ የሚያረካሽ ስምሽን የሚያድስልሽ የጎደለ የመሰለሽን ሁሉ የሚሞላ ይሁንልሽ የኔ እናት እ/ር ይቅረብሽ 🤲🤲🤲❤️❤️
ጥሩ መሰረት ስላሲየዟት ሊከፋቸው ይችላል ወላጆቿ ካረጉላት አንፃር እሷው እንደተናገረችው ሰለዚህ አማይደክመው አምላክ ይርዳት
የወለደ አይጥልም ይባላል እግዚያብሔር ደሞ ደጋግመህ ይቅር በል ይላል 🙏
ሀብታም ቤተሰብ ዝና ይወዳል ለምን አደባባይ ገመናችን ወጣ ብለው ነው እንጂ ለከ የሚሆን ቦታ አጥተው አይደለም
አይይይይ ወገኖቼ አትውደቁ ተወደቃችሁ ቤተሠብ ምናምን ዞር ብሎም አያይም
አህ መልካም ነገር ያሰማን ህመማሽለሁላትንም ህመምነዉ አይዞሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያን ውስጥ ህግ እንደሌለ ነው የማያሳየው እችን የመስለች ልጄ በወንዴ ስትጠቃ ስትስቃይ ማየት ያማል ያውም ተማረ በተባለ ዶክተር ማነው ይሄ ከይሴ የቁም ስቃይህን ያሳያት ያንተን አይዞሺ ጠንክሪ ማራያም በስላም ትገላግልሺ ::
What the f are you talking about if you raised your leg 🦵 🦵 for $€x the law is not responsible it’s your choice you want be drug addicted and have loose $€x again it’s your choice what the heck the government have to do with this so idiots
በጣም መልካም ሰው ነህ አሁንም ይጨምርልህ ሌላ ምን ይባላል ረጀም ዕድሜ ይስጥህ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዓለም ስገድ ተባረክ መለአክ ነህ አንተ እንደቆምክላት ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ ከነቤተስብህ ይቁምልክ እንደዚህ ያለ ማፅናናትና ማበረታታት ማንም አያደርግም. ተባረክ ይባርክህ የእስራኤል ንገስ ሀገሬን ህዝቦቾን እስከ ዘለዓለም ወደድኩ ተባረኩ ❤❤❤አይዞሽ ይኔ ቆንጆ አለቀስኩልሽ አይዞሽ ክርስቶስ እይተውሽም ፅሎት አድርጊ ማርያምን ልምኚያት በልጆ አይዞሽ በደህና ትወልጂያለሽ
እግዚአብሄር በሰላም ሁለት ዬድርግሺ ድንግል ትቅረብሺ የምትወልጂው ልጅ ቸሁሉ ነገር ማሰረሻ ይሁንሺ አይዞሺ የእኔ እህትበርች እግዚአብሔር አዋቂ ነው በሰራው አይሳሳትም
የድንግል ማርያም ልጅ ከሁለት ያድርግሽ በጣም የምፈራው ልጅ ወልዶ መለያየት ነው እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥን
አሜን❤🎉
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አወ እኔ ልጀን ጥየ መጥቸ አሁን ማልቀስ ነው ስራየ
ቤቴስቦቿ ለምን ዝም አሏት ?
አሜን❤❤🎉
በስመ ስላሴ ስም እረድኤት በእውነት በጣም ነው አንጀቴን የበላሽው እኔም ብዙ መከራ የደረሰብኝ ነኝ ስሜታዊ ሆነሽ ስታለቅሽ እኔንም አስለቀስሽኝ ግን ሁሉም ያልፋል ዋናው በሰላም መግላገልሽ ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽያልፋል በርቺ አይዞሽ እሽ💪🏾💪🏾💪🏾
የኔ እናት😣😣 ታሪቅ ቀያሪው አምላክ ታሪክሽን ቀይሮ ለማየት ያብቃን😭 እመቤቴን በጣም ነው ያዘንኩት ይቺ ከንቱ አለም
ውይ የዚች ልጅ ነገር እንዴት እንደሚያሳዝነኝ ፊቷ ላይ ያስታውቃል እኮ ሳቋን ነው እኮ የቀማት ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ በሴት ልጅ እንባ የምትጫወቱ ሁሉ እህቴ እመብርሃን ትቅረብሽ ትገላግልሽ አይዞሽ🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም አመሰግንሃለሁ የለኽ ሥነ ስርሃት የሚደነቅነዉ ጥሩ ሰዉነኽ አቶ አለም ሰገድ ሕይወትህ የተባረከ ይሁን ልጅቷም ሥነ ስርሃት የለሽልጅ ነሽ ሕይወትሽ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ እህት እኔ ይህን በምፅፍበት በአሁኑ ሰዓት ብዙ የሚያሳስብና የሚያስጨንቅ ሁኔታ ላይ ሆኜ ነው ማንም ካለሁበት ችግር ሊያግዘኝ የሚችል የለም ግን ቸሩ ምድሃኒዓለም ይህን ቀን እንደሚያሻግረኝ ስለማምን በተስፋ እየኖርኩኝ ነው ስለዚህ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ለጭንቀትሽ መፍትሄ ለችግርሽ ቁልፍ አለው አልፎ ታይዋለሽ በርቺ እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትገልግልሽ እወድሻለው
❤
ቅዱስ ሚካኤል በክፎ እርዴቱ ይጠብቅሽ የሆድሽን በጀርባ ያድርግልሽ❤❤❤❤
አይዞሽ የቅኖች አምላክ እየሱስ ክርስቶስ አብሮሽ አለ
አብሽሪ እህቴ አንቺ ጀግና ወጣት ነበርሽ አሁን ደሞ ጀግና እናት ነሽ!!! ሁለት ሳምንት ከታገስሽ በቃ በዚሁ ቀጥይ በእርግጠኝነት ከዚህ ሱስ ትወጫለሽ, ከአሁን በኋላ ስለልጅሽ ትኖሪያለሽ ልጅ አይደለም ሱስ ምግብም ያስተዋል አንቺ ቢቻ ጠንክሪ , አላህ ይድረስልሽ 🤲🤲🤲❤❤❤ 👶👶👶🧒🧒🧒❤❤❤ ።
ለሱ ይለቀስለት ያልፋል ሁሉም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
😢😢😢😢😢😢 አሚን ለሱ ይለቀሰለት አይዞኝ እህቴ ያልፋል በርቺ ❤❤❤
ቆንጆዋ ልጄ አነቺኮሕፃንነሽ ሁሉም ያለሽ እስቲ የኔ ብጤ በድሜ የገፉ እና ብዙ እድሜቸውን የማወቅና የመማር እድላቸውን በሰው ዘንድ ያላቸው ተቀባይነት ለትዳር ሰውተው ባዶ በቀሩ ሰአት ተደራራቢ በደልና ክሕደት የሚፈፀምባቸውን ብዙ እልፍ ኢትዬጵያዊ እናቶች አስቢተፅናኝ በርቺ ሁሉም አለሽ ያጣሽው ነገር የለም ።
የኔ ህናት እመቤቴ ትቅረብሽ ሁሉም ያልፍል አይዞሽ በርቺ❤❤
እግዚአብሄር አምላክሽ ልጅሽንም የተጠሽ አብሮሽ ነው! ይረዳሻል! ያግዝሻል!
ታሪክሽ በጣም አንገብግቦኛል በጣም አልቅሻለሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ በአላህና በተበዳይ መካከል ግርዶሽ የለም አይዞሽ የስራውን ይሰጠዋል ጠንክረሽ አረአያ ሁኝን ሁላችንም ጋር ቁስል አለን አብዛኛው ሴቶች በወንዶች በደል ይደርስብናል
የኔ ልዕልት እመብርሃን ታይሻለች ።ለሁሉም ጊዜ አለው
ክፉዎች የህይወት በር ይዘጋሉ ቅን ልቦች የተዘጋ ይከፍታሉ አይዞሽ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ የዋህ መሆኗ ነው የጎዳት
መኖር መፈለግሽ እራሱ ጥሩ ምልክት ነው እራስሽን አትውቀሺ ሰው ሁሌም ይሳሳታል ጠንክረሽ መቆም አለብሽ ለልጅሽ ሲባል ለልጅሽ መቆም አለብሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ኡፍ የኔ እናት እቅፍ ባረግሽ ደስ ባለኝ አይዞሽ የማይጥል የማያዳላ ማእበሉን ፀጥ የሚያደርግ የሚያስደምመው ክርስቶስ ህይወትሽን በድንቅ ነገሮች ይሙላው አይዞሽ የኔ እናት ምንም ባለበት አይቀርም ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ የውሳኔ ሰው ከሆንሽ ትችያለሽ ያንችን ችግር እኔም አልፌበታለሁ ጌታ ያበርታሽ ትችያለሽ
ሣንፈልጋችው ከፍ ዝቅ ብላችው ካገኛችው በሆላ የሴትን ልጀ ሂወት እምታበላሹ .ሳቅ የምትቀሙ. ወንዶች ከእናታችው ማህፅን ባትወጡ 💔💔አይዝሸ የኔ ቆንጆ ምን ልበልሸ 💔💔ለበጎ ያርግልሸ
በጣም በእውነት
ግን እህቴ የሆነው ነገር ሁሉ ቢያሳዝንም ግን ደክሞ ያሳደገ ቤተሰብ ይህ ስህተት ነው ሲባል መስማት አለበት ለወላጅ የሚታየው ነገር ስላለ አሻፈረኝ አላዳምጥም ማለት እንዲህ ዋጋ ያስከፍላል የእናቷን ልብ አድምታለች ግን እመብረሀን ከጎኗ ትሁን በሰላም ትገላግላት ጤነኛ ልጅ ይስጣት 🙏
@@Fiker123 እውነት ነው 😭😭እኔ እናቴ ተይ ልቤን ደሰ አላለኝም ብላኝ ትች ...ካለፈ በሆላ አመሠገንኮት ይሄኔ ሂወቴ ገሀነም ነበር የሚያረገው ተመሰገን🙏
@@hiwotluel3026 አዎ የቤተሰብ ምክር መስማት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናቷ ልበ ስለደማ ነው እንጂ ልጇንማ ቤቴ ጠበበ ብላ አትጨክንም ነበር መሬት ላይም አድርጋ ቢሆን ታርሳት ነበር ።
@@Fiker123 አዎ እኔም እናቴ ተይ እያለችኝ ዋጋ የምከፍልበት ነገር አለ
ረዱ እባክሽ ተጽናኚ ይህ ሁሉ የሆነዉ ለመልካም ነዉ ይህንን ሁሉ ምህረቶችን ያረገ አምላክ ሁሌም ከጎንሽ አለ፡፡ደስተኛ ሂኚ ያንቺን ስሜት ለልጅሽ ሥለሚሰማዉ ሁሉም በጎ ይሆናል ፡የምትወጂዉ ስለሆነ ነዉ እንጂ እራስሽን ጠልተሸ አይደለም ያንን ኁሉ ደደረግሺዉ ስለዚህ በእሱ ላይ ያለሺን ትተሸ በሙሉልብሽ ይቅር ብለሽ ኑሪ፡፡ በጣም የምትካሺበት ግዜ ይመጣል፤ ስላሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡
እውይይይይ አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከሃሳቤ ጠፍታ አታውቅም እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን እስቲ እሰማዋለሁ😮
ሰው ማመን ቀብሮ ነው ይባላል የእጁን ይስጠው ጌታ አይዞሽ የዘራውን ያጭዳል ።እመብርሃን በሽልምዋ ታውጣሽ የእኔ ቆንጆ ።
ኡፍፍፍ እንደው እመብርሃን እናቴ የአንችን መጨረሻ ታሳዬኝ ሁሌም ከአጠገብሽ አትለይሽ እህቴ እረፍት ነስቶኛል የአንቺ ነገር እምብርሃንን
እኔም በጉጉት ነው ሰኞን ማክሰኞን የምጠብቀው ጌታ ይችላል፤ በሠላም በጤና ደስተኛ ሆነሽ ለመውለድ ያብቃሽ እፀልይልሻለሁ አታልቅሺ አንቺ የብርታት፣ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ ብዙ ራዕይ ያለሽ ነሽ፣ በርቺ ጌታ እየሱስ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ፣ አንቺም በሠላም እፎይ የምትይበት ጊዜ ይቅረብልሽ፣ በርቺ ማልቀስ መሸነፍ ነው፣ አታልቅሺ ጠንካራ ሁኚ ህመሙ ይገባኛል ነገር ግን በጌታ ሁሉ ይቻላልና በርቺ፣ ጌታ ይረዳሻል አንቺ አልበደልሽም ተበድለሽ ነውና ጌታ ሁሌም ከተበደሉት ጋር ይቆማል በርቺ ጌታ ቸር ወሬ ያሰማን አይዞሽ አይዞሽ ይህም ያልፋል!!!
ረድን ጎንደር ዩንቨርስቲ ውስጥ አቃታለው እንደተናገረችው ምንም አይነት ሱስ የለባትም, በጣም በራስ መተማመን ያላት ጠንካራ ሴት ናት ጊቢ ውስጥ የተለያዪ ክበባት ውስጥ ትሳተፍ ነበር ። ረዱ ፈጣሪ አቅም ብርታት ይሁንሽ ልጅሽን በሰላም ተገላግለሽ ለመሳም ያብቃሽ። ዪህ ሁሉ መከራ ያልፋል የካሳ ዘመን ይመጣል ።
Gobez
Ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏
Please help her as you can if you know her more please God is gonna help you more please and tell to your friends too
ለመልካም አሰብሽ ፈጠሪ ይባርክሽ ተባረክ
Fetari beselam ygelaglsh
የኔ እናት የምትወልጅው ልጅ ህመምሽን ማስረሻ ያርግልሽ ፈጣሪ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ❤
አሚን አሚን❤❤❤
አሜን
አሜን
አሚን❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🏻
ትክክለኛው የጋዜጠኛ ባለሞያ ወንድማችን እናከብርሀለን
እንወድሀለን
ኑርልን❤❤
የዚች ልጅ ገጠመኝ እጅግ የሚያሳዝን ነው።ፈጣሪ የሚሳነው ነገር ስለሌለ ከገባችበት ስቃይ አውጥቶ ለተስተካከል ህይወት ያብቃት።
Amen
አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤ በጣም የሚሰራ ጭንቅላት አላት እንደትጠቀምበት ለሀገርም ለሯሷም የምትጠቅም ምርጥ ጀግና ልጅ ናትእግዚአብሔር ይርዳት ❤❤❤
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ
አስዟሽ ፈጣሪ ያድብሻል ሀቅ የትም አትቅርም ከስው ምንም አትጠብቂ ያረግሽለት ነውጠላት ስለዝህ እግዜብሔር ያያል
እዉነት ነው አሜን
እንደቀልድ ወደ ሂወታችን ገብተው ዋጋ ከሚያስከፍሉን ሰዎች ይሰውረን
እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ
እረ አሚን
አሜን አሜን አሜን የሰውርልን
አሜን
አሜንንን ሆድ ይፍጀው
አይዞሽ ይሄም ያልፋል
ነገም ሌላ ቀን ነውና አታልቅሺ
ልጅሽ ነገ የምትኮሪበት ያድርግልሽ በርቺ የኔቆንጆ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እኔ የተከራየውት ቤት የወንደላጤ ቤት ነች ኣይመቻትም እንጂ ልለቅላት እችላለው ከጠፋ ከጠፋ 100% በእርግጠኝነት ቤቴን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ ኣይዞሽ በርቺ ኣንቺም ልጁም ምንም ኣትሆንም በጣምምምም እርግጠኛ ነኝ የኔ ጀግና እህት ኣንቺ በርቺ እንጂ ነገ ሌላ ቀን ነው 🙏
👍
እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ
@@TheHulule ኸረረረ ምን ኣድርጌ እኔ ደጅም ኣደርኩ ቤት ያው ነው ማንንም ኣልጎዳም ኖሬም ኣልጠቅምም እሷ ግን ለቤተሰቧ ለልጇ ለሚወዷት ሰዎች መኖር ኣለባት በሴትነቷ ይሄን ያክል ከተፈተነች ይበቃል
@@ashenafigebrehiwot9756 ተባረክ /ተባረኪ ግን አኔ ምንም አልጠቅምም ኖርኩም ሞትኩም አይባልም ይኸዎ ርህራሄ ያለው ሰው በዚህ ዘመን በጣም ይጠቅማል ኑሪልን /ኑርልን ክፉ አይንካብን !
Arrra ahun demo wendljin ltamn besmeab
የዚች ልጅ ህይወት ተለውጦ ልጅዋን በሰላም አቅፍ በደስታ ወደነበረችበት ተለውጣ ማየት ጉጉቴ ነው. አይዞሽ ማለት እፈልጋልሁ
ትድኛለሽ ብቻ ሳይሆን ረጅም እድሜ ነው የሚኖርሽ ኢንሻ አላህ
ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ቁስልሽን ታክምልሽ😢😢😢❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ያስጨነቀኝ ነገር ለመልካም ሆነልኝ የምትይበት ቀን ደርሷል።ከወለድሽ በኋላ ልጅሽ የሀዘንሻ ማስረሻ ይሆናል።ጠንከር በይ እህቴ
የኔ የራሴ ታሪክ ነው ባንቺ እድሜ በ 23 አመቴ የገጠመኝ ያንቺው ታሪክ ነው አምኖ መከዳት ስሜቱ እልሁ እንዳንቺ ነበር የቆሰልኩት ስሜትሽ ይገባኛል የኔ ቆንጆ እመኚኝ ልክ ስትወልጂ ሌላ ሰው ትሆኛልሽ ለራስሽ እስከሚገርምሽ
ፍቅሩም እልሁም ህመሙም መከራውም ውልቅ ይልልሻል ከልጅሽ ጋር፤ ፤ አምላክ ምስክሬ ነው ምን አለች በይኝ ለዚህ ሰው በምኑ ነው ዋጋ የከፈልኩት ትያለሽ ከዛ ደሞ ሰው ሁሉ ያላንቺ ሰው ያል እስከማይመስልሽ ድረስ አንቺን የሚፈልግ
ይሆናለ እግዛብሔር እጅሽን ባፍሽ ያስጭነዋል ታያለሽ ያለፍኩትን ነው የምነግርሽ ልጅሽ ደሞ ታምረኛ ልጅ
በረከት ዝና የሚያስክብር/የምታስከብር ይሆናል ዋጋ እምባ ከፍለሻላ እኔ በየቦታው ነበር በልጄ ምክንያት የምሽለመው አሁንም ድረስ እንባን የሚያብስ የድንግል ማርያም ልጅ በደስታ በበረከት እያኖርኝ ነው
ብቻ መንፈሰ ጠንካራ ሁኚ ከዚህ ወዲያ ሰውየው ዘመድም አይሆንሽ ብቻ ቆመሽ ጠንክረሽ ተበቀይው
ትክክል ነሽ። ግን የዚች ልጅ ከመከዳትዋ በላይ ሀሽሽ መርፌ እየሰጠ ወደ ያልሆነ ሂወት ከታት እሱ ነው ሂወቷ ብልሽትሽቱ ያወጣው። አምላክ ይፍረድበት
ወላዲተአምላክ ምስክሬ ናት የኔም ታሪክ ነው ሁለት ስራ አለኝ ችግር የለብኝም የሚገርመው አሁን አራስ ነኝ የ 66 ቀናት ልጄን ሳያት መንፈሴ ይጠነክራል ከእሷ የሚለየው የእኔ ቤተሰቦቼ አልተውኝም እየተንከባከቡኝ ነው ፈጣሪ መልስ አለው ዋናው እኛ መንፈሰ ጠንካራ መሆን አለብን ህይወት ይቀጥላል ለልጃችን መኖር አለብን
አይዞሽ ልጅ ያበረታል ስትወልጂ ትበረቻለሽ።
Ynam tarek new amno mekedat kebad newu esu bekedaghm ftare betsebo chen arralg fetare ymesgen fetare kaltalsh yesewu menm newu lgam 3 amethonewu temesgn ahn sedt lay negh keber ledgl maram kenelja
እኔ አለሁ አደል ከ14 አመቴ ጀምሮ በፈተና አሁንም ፈተናው ሳያልቅ እሔውጨ25 አመት ሊሞላኝ ነው ብቻ ያማል
ወይኔ አንተ ሰው ግን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ::
ከዚህ video የተማርኩት ነገር ቢኖር ከወደቅን ተራምዶን የሚሄደው ብዙ ነው እናትንም ጨምሮ😢 እግዚአብሔር ግን ሁሌም ይረዳል❤
*ከወደቅን ተራምዶን የሚሄደው ብዙ ነው*እውነት ነው
💯 kelelek yelehem.
ይህን አባባል ኮርጄዋለሁ😮
@@mercymercy9309 የእውነት እንዴት እንዳሳዘነችኝ🥲
ሲኖርህ በፀጉርህ ልክ ወዳጅ አለህ ስታጣ ግን መላጣ እንደሆንክ ትረዳለህ
የዚችን ልጅ ህይወት ያጨለምክ ሰው ባል ተብየው በሰማይም በምድርም የምትረግጠው መሬት ህይወትህ ዘመንህ በሙሉ ገሀነብ ይሁንብህ
በትክክል የሰራውን ይሰጠው እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሸ አይዞሸ እህቴ ❤❤❤❤ ያልፍል ለእግዛብሄር ሰጪ አይዞኝ😢😢😢
ewenet new betam kifu sew new aferabatu yebla egzihabher yedfaw
@@derejeassefa9747antenu yidfah abo kedada weregna
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ለዚች ምስጊን ይሔ አይገባትም
@@LiliAgabzie feraj egziabher new enante le fetari stu man feraj aderegachu bematawkut tarik
እመብርሃን ትርዳሽ እኔ ምን እንደምል አላውቅም። ሴት ወልጃለሁ፣ ሴት ነኝ ይህን ማየት ያማል። በቃ በምንም መንገድ እናግዛት እባካችሁ። ለምስክርነት ነው ፈጣሪ ያተረፋት።
አላህ መልካም ነገር ያሰማን ህመምሽ ለሁላችንም ህመም ነዉ አላህ በተበዳይ እንባ ይካስሽ ከመከራና ከስብራት ድነሽ የብዙዎች ስኬት ሰበብ እኔድትሆኚ ምኞቴ ነዉ❤❤❤❤
Amen yene ehet agelaletsesh dua,ash anechinem Allah mellamun hullu yadergelesh
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞኝ እህቴ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሸ 😢😢😢 አይዞኝ ያልፍል ነገ አንቺም እንደታሪክ ታወሪዋለሸ ወይኔ እህቴ አለም ሰገድ እውነት በዚ ግዜ አይዞሸ የሚል ሰው መቼም ከልብ አይወጣም ላንተም እድሜና ጤና ይሰጥክ ያሰብከውን ይሙላልክ❤❤❤❤❤❤
አው ወላሂ በጣም አሚን
እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ አውጥቶሽ በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ጸሎታችን ነው 🙏❤️🇪🇷
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen❤️❤️❤️
Amen 🤲 ❤️
ኣሜን❤❤
እናትየው ብዙ እንደተጎዳሽ እረዳለሁ ነገር ግን ነገ ሁሉም ያልፋል አምላክ በብዙ ይክስሻል የኔ እናት መቸም እናትነት ወዴት ይኬዳል እባክሽ ከልጅሽ ጎን ሁኚ አምላክ ያግዛችሁ።
ረዲዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ሰማዕቱ መርቆሪዎስን አምነዋለሁ እና ነግሬው ይለመነኛል ጤነኛ ልጅ አቅፈሽ ሰላም ተገላግለሸ ለመስማት ያብቃኝ ነግሬዋለሁ አያሳፍረኝም❤❤❤ አምላከ ቅዱስ መርቆሪዎስ ሰላሙን አሰማን ስለዚህች ነብስ😢😢
አሜን፫❤
እህቴ ላስታውስሽ ሰምአት ማለት እኮ ፋጡር ነው ፋጣን በብቸኝነት ብትለምኝ ለማለት በአክብሮት ነው
@@osmaninamharicesau berasua eminent tesalechilat Kirikirun titesh berasishi tseliyilat
መርቆርዮስን ተይና እስኪ አንቺ ደግፊያት ክፀለይሽም ወደ ዋናው እግዚአብሄር ፀልይ:
አሜን አሜን አሜን
የስማአቱ የምርቆርዮስ አምላክ የሶም የኛም አምላክ አምላከ ቅድሳን በቸርነቱ አይለይሽ ስላሙን ምሕረትና ቸርነቱ ፈጥኖ ይድረስሽ እሬዴት አይዞሽ የኔ ውድ ደርስሻል በስላም እስከዝህ ድረስ ያደረስሽ አምላክ ሚሳነው ነገር የለውም በስላም ትገላገያለሽ ልጅሽም ጥኔኛ ልጅ አቅፈሽ ትስሚዋለሽ ❤!!!
እኔ ብዙ ታሪክ አዳምጨ አቃለሁ እደ እረዱ አጀቴን የበላኝ የለም እና እመቤቴ ህይወትሽን ታሥተካክለው
ወረኛ አሽቃባጭ! ስንት ሴቶች ናቸዉ በወንዶች ተበድለዉ ጎዳና ላይ ተጥለዉ ቤተሰብ የላቸዉ ወገን የላቸዉ! እቺ ግን ቢያንስ ቤተሰብ አላት ወገን አላት እራሷ አልፈልግም ብላ ነዉ!!
መዳኒቱ ከሷ መላቀቅ አይችልም ይህ ያሳዝናል😢@@LilySw-zq7no
Wshet new ene negrshalew wnetun
ረድኤት ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ስለሆነች ልጇንም እርሷንም ጌታ አስቀድሞ ስላያት ምንም እንደማትሆን በለሙሉ ተስፋ ነኝ።
አይዞሽ ይህ ወንድ አሰዳቢ ነው። እሱን ብሎ ዶክተር። በእርግጥ ሰው ፈርሀ እግዚአብሄር ከሌለው ምንም አይነት ደረጃ ላይ ይሁን አውሬ ነው። እግዚአብሄር በዚህ ህይወት እንድታልፊ ሌሎች ካንቺ እንዲማሩ ፈልጓል። ጠንካራ ሁኚ ይሄም ያልፋል።
ልጁ ልጁ አትበሉ አርግዝናቸው ላይ በጣም ጥንቃቄ አድርገው ጤነኛ ልጅ መውለድ ያልቻሉ አሉ የአምላክ ፍቃድ ነው ለማስወረድ ብለው እንኳን ብዙ መድሃኒት ተጠቅመው መድሃኒቱ ሳይነካው በሰላም ጤነኛ ልጅ የወለዱም አሉ አህቴ አይዞሽ በሰላም አመብርሃን ትገላግላሸለች ተማፀኛት በአውነት ቸርነቷን ታሳይሻለች
አሁን ትክክለኛ የመባረኪያ ጊዜ ላይ ነሽ ሰወች ገለል ገለል ሲሉ ደጉ እግዚአብሄር ህልውናውን ለማሳየት ይመጣል እግዚአብሄር ይመስገን ::
ረዱዬ የኔ ልጅ ገና በከፍታ ላይ ትኖሪያለሽ ልጅሽን በሰላም ተገላግለሽ በደስታ ትኖሪያለሽ ገና የድንግል ማሪያም ልጅ በብዙ ይባርክሻል ይሄ በሂወት ውስጥ ያለ የሰይጣን አሰራር ነው ፈጣሪ አምላክ ከምጥሽ ጋር መከራሽን ያሰወግደው አይዞሽ የኔ እናት በየቀኑ በፀሎቴ ውስጥ አስብሻለሁ፣ የናዝሬቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔ ካንቺ የባሰችግር ውስጥ ነው ፈልቅቆ ያወጣኝ ዛሬ ላይ የሶስት ልጆች እናት ሆኜ በደስታ በበረከት እየኖርኩ ነው።
እናትም ለካ ትሰለቻለች ፈጣሪዬ አንተ ብቻ ነህ ለካ ብቸኛው ዘመድ ተመስገን ......አይዞሽ እኚ እኚ ህመሞችሽ ተደምረው ገፍተው ያቁሙሻል የኔ እናት ደሞ ስታምሪ የኔ እረዱ❤
ቀላል ትሰለቻለች ወይ ጉድ ከፈጣሪ ውጪ ማንም የለምም
Enenem yetesemagn yehe nw enatwa bezi gezie tasfelegatalech yefelege betatefa mewled gene endet endehone ke enate belay yemireda yelem
Ende sew ayedeleche ende yedekemechebaten lij be tiru fire mayet nw metefelegew ezi endategebana yihe endayhon bezu mokera aketoat lihon yichelale
ሁሉም ሰዉ በገንዘብ እያሰበ ነዉ ከዕናት በላይ በዚ ጊዜ ማን ይቀርባል ልጅቷ ብር ቢኖራት አንደኛ አራሸ ይሆኑ ነበር😢😢😢😢ኢላሂ ብቻ ልጅቷ አንጀት ትበላለች አላህ ጤነኛ ልጅ ያሰታቅፍት🤲
ልቤ እጅግ ከመነካቱ የተነሳ ስለዚህች አሳዛኝ እህት የምለውን አጣለሁ። ግን እግዚአብሄር ብዙዎች ዘንድ ያጣው ልብ እሷ ዘንድ አለና ብቻውን ይጠነቀቅላታል፣ ከክፉም ይጋርዳታል። ዛሬ ያስነባት ሁሉ ነገ ታሪክ ብቻ ሆኖ ቀርቶ ተአምራዊ ህይወት ከልጇ ጋር ትመራለች። እግዚአብሄር ከተገፉ፣ ከደከሙ፣ ሸክም ከበዛባቸው ጋር የሚቆም እውነተኛ ዳኛ እንጂ እንደዚህች አለም ሰዎች ከክፉው ጋር የሚያብር አምላክ አይደለም። የራሱ ጊዜና ስሌት ስላለው እንጂ ሰው እንደሚያስበው ዘግይቶ ወይም ችላ ብሎም አይደለም። ስለሁሉ ግድ የሚለው ድንቅ ጌታ ስለሆነ ማንንም ትቶ አያውቅም። እናም ይራራላታል፣ እንባዋንም ያብሳል።
የኔ ውድ እህት፣ ምናልባት ይህን ኮሜንት የማንበቢያ ጊዜና አጋጣሚ አግኝተሽ ያነበብሽው እንደሆነ ላንቺ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር፣ ሃዘኔታና ድጋፍ እንድታውቂ እሻለሁ። በዚህ ሰአት እንደአሌክስ ከጎንሽ ሆኜ አይዞሽ ማለትን አብዝቼ ተመኝቼዋለሁ። አንድ ቀን ከዚህ ሁሉ ወጥተሽ በተለወጠ ህይወት በአካል አገኝሽ ይሆናል። እንዴት ልቤን እንደነካሽኝ ልገልጽልሽ ይሳነኛል።
ከመቼውም ጊዜ በላይ አሁን መጠንከርና ጥርስሽን መንከስ ያለብሽ ቢሆንም ቅሉ፣ ከነገሮች መደራረብና ከፍርሃትሽም የተነሳ ከባለፈው ይልቅ ዛሬ ባየሁት ቪዲዮሽ ላይ ከድምጽሽ መሰበርን ያነበብኩ መስሎ ተሰምቶኛል። አላውቅም ምናልባት ጉንፋንም ሊሆን ይችላል፣ ግን ይህ ቀረጻ ከመካሄዱም በፊት ብዙ በማልቀስ እንደሰነበትሽ ተሰምቶኛል ከድምጽሽ። አይዞሽ የኔ ጠንካራ፣ የዋህ፣ አስተዋይ፣ መሃሪ እህት!!! ማንምና ምንም ከጎንሽ ባይኖር እንኳን እግዚአብሄር ብቻውን ከጎንሽ ሆኖ ሰልፍሽን እንደሚያሸንፍ መዘንጋት የለብሽም። ሊነጋ ሲል ይጨልማል። ሰው ሊደክመውና ሊታክተው፣ ላይረዳሽም ይችላል። እመኚኝ እግዚአብሄር ግን በፍጹም እንደዚያ አይደለም። በዚህ ሁሉ የህይወት ጉዞሽ ውስጥ ለአፍታ እንኳን አይኖቹን ካንቺ ላይ አንስቶ አያውቅም። እሱ ሸክላ ሰሪ፣ አንቺ ደግሞ ሸክላው ስለሆንሽ፣ ዳግም እንዳትሰበሪና እንዳትበላሺበት እንደገና እንደሚወደው አድርጎ ለዘለአለም እየሰራሽ ነውና እሱን ብቻ ጠብቂ።
""እናት እንኳን ልጇን ብትረሳ፣
የነበራት መውደዷ ቢጠፋ፤
አንተ አትለወጥ እንደሰው፣
ያንተ የዘለአለም ፍቅር ነው።"
እንደእግዚአብሄር ያለ ማንም የለም! ማንም!! ማንም!!!
@@gadisanegussie8779 lib YEMIGEBAT iwnet
እራሴን አመመኝ ባለፈውም እንዲህ ስታስነቢኝ ነበር አይዞሽ የማምናት እናቴ ማርያም ከዚህ ሱስ ታወጣሻለች ኢትዮጵያ አለመሆኔ እንጂ ፀበል ባመጣልሽ ምን ደስ ባለኝ ጠንካራ ሁኚ የኔእናት
You're beautiful ❤
የኔ እናት😢
Ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏
አላህ ካለሽበት መከራና ሥቃይ አውጥቱሽ በሥላም ተገላግለሽእንድናገኝሽ የዘላለም ፀሎታችን ነው
የሰው ህይወት ለመመለስ የምታደርገው ጥረት በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
አቤት አችልጅ እኔ ኢትዮጵያ ብኖር አችንም ልጅሽንም ውስድ አድርጌ አኑርሽ ነበር ከዜያ አንቺን ተመልሰሽ ወደስራሽ ነበር እድትመለሺ የማደርገው አሁንም ደግሞ ከጎንሽ ነኝ አይዞሽ
በስማም ኢትዩጽያዊነቴን የምወደው እንደ እናንተ አይነት እሩህ እሩህ ስው ስላለ ነው ተባረኪ(ክ)
❤❤❤❤
አለምሰገድ እባክህ ስልኳን አስቀምጥልን ያቅሜን ባግዛት አይዞሽ እረድኤት እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ አታልቅሺ እህቴ እኔንም አሰለቀስሽኝ አለም ሰገድ እድሜህ እንደመንገድ ይርዘም ጤናህን ከነመላው ቤተሰብህ አብቶ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ሀይሳሳትም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ቆንጆ ነሽ ወጣት ነሽ ከወለድሽ በኋላ ጠንካራ ሆነሽ ወደ ቀድሞ ስራሽ ተመልሰሽ በሁለት እግርሽ ቆመሽ ጠላትሽ እፍር እርር ብሎ እናያለን ተባረኪ ረዱዬ እንወድሻለን ❤❤❤
በጣም ነው የምታሳዝነው በማርያም በምን ስልክ አድራሻ እናግኛትና ስትወልድ እንድንጠይቃትቢያንስ አጠገቧ እንድንሆን 😢
በማርያም ቅር ያላቹ ጠይቁዋት በእዬሃ ሚዲያ በኩል ተቀበሉ ስልኳን በጣም ታሳዝናለች አይ😢
@@b.tyoutube8191ኧረ ብደንብ እንጠይቃታለን ችግር የለም በእውነት
ዋናው በሰላም ተጋላገሊ እመቤታችን ካቺ ጋር ትሁን አዞሽ ሁሉ ያልፋል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በእዉነት እችልጅ ካየሁ በኋላ ሴት መሆኔን በጣም ጠላሁት ሁለየም ሴት በብዙ ነገር ተጠቂ ናት በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ምክሩ ብቻ ትልቅ ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አይዞሽ እህቴ ካንች የባሰ ታሪክ ያለዉ ሰዉ ብዙ አለን እች አለም ኮንትራት ነች ብዙ አትጨናነቂ ፈጣሪ አለ
እግዝሀብሄርን ብቻ ሙጥኝ በይው:: የማእበበሉና የወጀቡ አምላክ አጠገብሽ ነው::
ረድኤት ሲያዩዋት ብቻ የምታሳሳ የራስ መተማመን ያላት ልጅ ናት። በሰላም ተገላግለሽ እንድናይሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።
ጌታ ኢየሱስ ሸክምሽን ያቅልልሽ ሁሌም እጸልይልሻሁ እግዚአብሔር እዋቂ ነዉ❤
አንቺ ጠንካራ ሁኚ ሁለት ልጅ ስወልድ እናትናአባት እያለኝ አላረሱኝም ጓደኞቼ ነበሩ ያረሱኝ መጥፎ ልጅ አልነበርኩም አናም አንቺ የድንግል ማርያምን ልጅ እግዚያብሔርን ተደገፊ አይጥልሽም እናትናአባታችሁ ይጥላችኅል እኔ ግን አልተዋችሁም ይላል አምላካችን እናት መሆን መታደል ነው እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
ትክክል
እውነት አይዞኝ እህቴ ይህ እንባ በሳቅ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤
Amen
ለሰይጣን እድል ፈንታ አትስጪው የስንፍናን ቃላት አትናገሪ ልጅሽን ለእግዚያብሔር አደራ ስጪው እሱ ታማኝ ነው❤❤❤❤ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ትስሚያለሽ❤❤❤❤
Amen.
❤❤❤
አየዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ❤️❤️❤️
Amen Amen Amen
አቤት የሴት ልጅ መከራችን ብዛቱ አይዞሽ እናቴ ሁሉም በክርስቶስ መልካም ይሆናል
እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚስዋ ሽፍን አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት እግዛብሄር ጭንቀትሽን ሁሉ ያንሳልሽ
የኔ ቆንጆ የኔ አዛኝ መልካሟ እህቴ ይሄ ትክክል አይደለም እግዛብሔር ተብሎ አይፃፍም አስተካክይው እንደዚህ ነው የሚፃፈው የእግዚአብሔር የራሱ የሆነ ትርጉም ፊደላቶቹን ስንጽፍ ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ቅር እንደማይልሽ ተሰፋ አደርጋለሁ ይሄን በማለቴ
Amen Amen
ያስለቀሰሽ ይለቀስለት የኔ ቆንጆ እኔ የወንድ ልጅ እናት ነኝ እንደዚህ አይነት ወንድ አይወለድ ህይወትሽን ሁሉ እአመሰቃቅሎታል ተስተካክሎ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ድንግል በሰላም ትገላግልሽ❤
እረዱ ህይወትሽ እኔን በጣም አስለቅሶኛል።እመ ብርሀን በሰላም ትገላግልሽ።እናቴ እወድሻለሁ ።በርች
የእናትየዋ ምላሽ ቅር ያሰኛል እንዴት እናት ቤት ይጠበናል ትላለች የማይሰለችው ፍጣሪችን አባታችን እግዚአብሔር አይተውሽም አይዞሽ ጤና ይስጥሽ በሰላም ተገላገይ እንጅ አንች ነገ ለብዙ ሰው የምትተርፊ ሙህር ሴት ነሽ አይዞሽ ረዴት እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
Ende enat atazenm ezi wost endategeba lijituam endalechew bizu dekemalatalech lezawem ke melekamu enjera abatua chimer ateferedu
@@Searit-rich ቢሆንም አንዴ የሆነው ሁኗልና ከጎኗ ሁኖ ማበረታት ነው እናት ደግሞ ከማንም በላይ ግዴተዋ ነው ብቻ ልጅቷ በጣም ነው የምታሳዝን በተለይ የሱሱ ሁኔታ ያሳስባል
ከእግዚአብሔር በቀር ምንም ከሌለህ ማንም አይኖርህም ።
@@yemaryam-lz5tz በትክክልል
እግዚአብሔር ብቻ ነው በምንም ሁኔታ ብንሆን ማይጠላን እስካለሽ ጤነኛ እስከሆንሽ ነው ሰው ሚወድሽ
በመጀመሪ እመብረሀን አለች ምንም አትሆንም ሲቀጥል አባቴ አቡነ አጨጌ ዮሀንስ ከዚህ ሱስ ይገላግልሽ የዘራያቆብ እመቤት የኔ ንግስት እሷን ይዞ ማፈር የለም አይዞሽ በርቺ ቅድስ ሩፋኤል ፈታሂ መሀፀን የሰወንም የሰሳንም የሚፈታ እሱ ነው ፀበል ቢኖር መልካም ነበር
amen 🙏
እሱዋን ሳትነግራት: በስዋን የደረሰ ስቃይ ተነስተን ከጎና መቆም ምንፈልግ ሶዎች::ያንተ እኣካውንት ብትሰጠን እና:ሚጠቅማት ነገር ብትገዛላት ወይ ገንዘቡ ብትሰጣት?ወንድማቹ ኤርትራዊ 🇪🇷ከ ኖርወይ❤
አድናቂህ ነኝ ከልጅትዋ ታሪክ በስተጀርባ ወንድማችሁ ኤርትራዊ ያልከው ፍቅርህ ጨምሮብናል ተባርክ ኖርዌይ የምትኖረው ወንድማችን
@@manalebeshwoldekidan921
በትክክል ልነግርህ:ከኣባቴ ሚወለዱ በናታቸው ኢትዮ የሆኑ ወንድም እና እህት ኣሉኝ።በዛም የህት ወንድ ልጆች ኢትዮ ሚኖሩ።በዛም የኣክስቶች ልጆች።የ ኢትዮ ኤርትራ ህዝቦች በወሬ ሳይሆን በኡነት ወንድም እና እህት ነን።ባለስልጣኖች ብቻ ናቸው ምያጣሉን።ኣንድ ቀን እውነተኛ ሰላም ይመጣል።
❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር መልካም ነገርን ያሰማን❤
Amen 🙏 🙏
አሜን
አሚን አሚን ❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ሁለት አርጋት በደሰታ ለማየት ያብቃን አይዞኝ እህቴ በርቺ ❤❤
በሀቅ ስለምትሰራ የድግል ማሪያም ልጅ ከአዛኝቱ እናቱ ጋር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታ ወንድሜ
አስለቀሽኝ …ሰዉ ማመኔ አልሽ? የኔ ዉብ በእግዚአብሄር ስለተማመንሽ አይተዉሽም አይጥልሽምና ተደገፊዉ ። ደግሞም ስትወልጂ ሁሉን አስረስቶሽ ከልጅሽ ጋር ስቀሽ እናይሻለን !!!አመሜን🙏
አለምዬ ተስፋህ እኮ ከስጦታ በላይ ነው በስራህ ሁሉ ፈጣሬ ይርዳህ እሱ ዬጠብቅህ አይዞሽ እህቴ ምንም አትሆኝም
እናትዋ ትክክል አይደለችም በዚሰአት በረንዳ ቢሆንም ልጅዋን መንከባከብ ነበረባት ይሄግዜ ያልፍል ደግህዝብ ነው ዙሪያሽን ያለው አይዞሽ እመቤቴ ብቻ ጤናማ ታድርግሽ ያንን ዴዶክተር ተብዬውን ግን ፍርድን እንፈልጋለን ያለበለዚያ ፎቶውን ለጥፈን ስራውን እናሳጣዋለን ማፍያ ሀኪም ትውልድ እያበለሸ ህጉ ዝምብሎ የሚያየው እድሜህይጠር ብለነዋል እንዲአይነት ደግ ጋዜጠኛ ዘርህ ይባረክ
ፎቶው አለሽለመሆኑ
እዬሀ ሚዲያ ላይ የናት ጨካኝ ለሁለተኛ ግዜ አየው በዚህ አይነት እናቶቻችን ምስጋና ይገባቸዋል ገመና ከታች እናት ናትእኮ
@@hshhehsge7113ምነው መንፈስ ነው እንዴ ዶክተሩ ከታሰበ ቀላል ነው
ቀላል ነው የአንድ ማፍያ ፈቶ ማግኘት@@hshhehsge7113
@@SusuSisayዶክተር ያሬድ ነው አዳም ሆስፒታል ነው ሚሰራው ፎቶውን ተይውና ቪዲዮም መቅረፅ ይቻላል
እግዚአብሔር መቼም አይጥልሽም አሁን የሆነውን ነገ በዚህ ሕይወት ውስጥ ለሚገቡ ለሚቸገሩ የነሱ ሕመም ተሰምቶሽ እንድታገለግያቸው ነው ።አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ❤❤❤❤❤
ሁሌም የምትረዳኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያአንችን ፈገግታ ታሳየን ቸሩ መድሃኒአለም ይርዳሽ
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ! የልጄ ነገር አሳሰበኝ ስትል አንጀቴን አላወስሽው! አይዞሽ ለአምላክ ምንም ነገር ተስኖት አያውቅም! በሰላም ተገላገይ!!
ምን እንደምል አላውቅም የድንግል ማርያም ልጅ ሃይልና ብርታቱን ይስጥሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይረዳሻል እመቤቴ ትቅረብሽ 🙏🙏🙏
እህቴ ፀበል ተጠመቂ ፤ መልክአ ኡራኤልን ፀልይ ፤ መልክአ ሩፋኤልን ፀልይ ፤ መዝሙረ ዳዊትን ፀበል ጠጪ ትድኛለሽ ፤ከአማካሪዎች ጋር በስልክም ቢሆን ተነጋገሪ አይዞሽ መልካም ይሆናል። እመቤቴ ማርያም ካንች ጋር ትሁን።
ፕሮቴስታንት መስለችኝ
ረድኤት አንቺ የተማርሽ እና ለሌሎችም ኢትዮጵያውያን ሴቶች አረአያ መሆን እንዳለብሽ ተገንዝበሽ እንደዚሁ ለልጅሽም ጤነኛ እናት ሆነሽ መገኘት አለብሽ ።
“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
- መዝሙር 127፥3 በዚ ስጦታ ደስ ይበልሽ አታልቅሺ
እዚ ምድር ላይ ፈጣሪ ብቻ ነው ማይሰለች.depend only on God
የኔ ቆንጆ እህት እንዴት ሆነሽ ይሆን ፈጣሪዬ ሆይ ቸር አሰማን ድንግል ትቅረብሽ
ረዱየ የኔ እናት ፈጣሪ ለዚህ ያደረሰሽ እርሱ ምክንያት አለው መድኃኒአለም አባቴ ልጅሽን አቅፈሽ ያሳየን ❤❤❤
ያርቢ አሏህየ የዚችን ልጅ ሂወት አስተካክልላት አተ ምንም አይሳንህም 🙏🙏🙏አይዞሽ እማ❤❤❤❤
አለምሰገድ ተባረክ ኣቦ። ምን ኣይነት ኣውሬ እናት ናት ግን። ምናለ 1 ክፍልስ ቢሆን ብታስጠጋት። ዓይዞሽ ብቻ ጤነኛ ልጅ ያስታቅፍሽ። ሰውዬው የጁን ያገኛል። እግዚዓብሔር የስራውን ይስጠው። እንጸልይላት ከልባችን ሆነን።
የኔ እናት አይዞሸ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎበኝሻል በጣም በጣም ጠንካራ ልጅ ነሸ የሞትን ጊዜ ጌታ እግዚአብሔር አሳልፎሻል ድንግል ትቅረብሸ❤❤😊😊
ረዱዬ የድንግል ማርያም ልጅ ጤነኛ ልጅ ሰቶ ይካስሽ🙏 መኖር ፈልጋለሁ ስትይ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😊በርቺ የማያልፍ ነገር የለም💪
አለምሰገድ ተባረክ እኔም እንዳተው ይህቺ ልጅ ላይ ዳግም አዲስ ህይወት አያለሁ ደግሞም የተባረከ ፍሬ ይሰጣታል በልጁ አዲስ ህይወት አለሽ በርቺ የድንግልማሪያም ልጅ የተሰበረን ልብ ይጠግናል ከቤተሰብ በላይ የድንግልማሪያም ልጅ አለ በርቺ እኔም ስለቴን አገባለሁ ወላዲት አምለክም በሰላም ትገላግልሻለች በርቺ አይዞሽ በድጋሚ
ረዲ ብዙ ሰው እየፀለየልሽ ነው። ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።የሕይወትሽ ቀያሪ ቢሆንስ?አታልቅሽ!ፅኚ በርቺ!!!
የፈጠረሽ አምላክ በምትወልጅው ይካስሽ ህመምሽን አስረሺ የሚያስከብርሽ የሚያረካሽ ስምሽን የሚያድስልሽ የጎደለ የመሰለሽን ሁሉ የሚሞላ ይሁንልሽ የኔ እናት እ/ር ይቅረብሽ 🤲🤲🤲❤️❤️
ጥሩ መሰረት ስላሲየዟት ሊከፋቸው ይችላል ወላጆቿ ካረጉላት አንፃር እሷው እንደተናገረችው ሰለዚህ አማይደክመው አምላክ ይርዳት
የወለደ አይጥልም ይባላል እግዚያብሔር ደሞ ደጋግመህ ይቅር በል ይላል 🙏
ሀብታም ቤተሰብ ዝና ይወዳል ለምን አደባባይ ገመናችን ወጣ ብለው ነው እንጂ ለከ የሚሆን ቦታ አጥተው አይደለም
አይይይይ ወገኖቼ አትውደቁ ተወደቃችሁ ቤተሠብ ምናምን ዞር ብሎም አያይም
አህ መልካም ነገር ያሰማን ህመማሽለሁላትንም ህመምነዉ አይዞሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያን ውስጥ ህግ እንደሌለ ነው የማያሳየው እችን የመስለች ልጄ በወንዴ ስትጠቃ ስትስቃይ ማየት ያማል ያውም ተማረ በተባለ ዶክተር ማነው ይሄ ከይሴ የቁም ስቃይህን ያሳያት ያንተን አይዞሺ ጠንክሪ ማራያም በስላም ትገላግልሺ ::
What the f are you talking about if you raised your leg 🦵 🦵 for $€x the law is not responsible it’s your choice you want be drug addicted and have loose $€x again it’s your choice what the heck the government have to do with this so idiots
በጣም መልካም ሰው ነህ አሁንም ይጨምርልህ ሌላ ምን ይባላል ረጀም ዕድሜ ይስጥህ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዓለም ስገድ ተባረክ መለአክ ነህ አንተ እንደቆምክላት ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ ከነቤተስብህ ይቁምልክ እንደዚህ ያለ ማፅናናትና ማበረታታት ማንም አያደርግም. ተባረክ ይባርክህ የእስራኤል ንገስ ሀገሬን ህዝቦቾን እስከ ዘለዓለም ወደድኩ ተባረኩ ❤❤❤አይዞሽ ይኔ ቆንጆ አለቀስኩልሽ አይዞሽ ክርስቶስ እይተውሽም ፅሎት አድርጊ ማርያምን ልምኚያት በልጆ አይዞሽ በደህና ትወልጂያለሽ
እግዚአብሄር በሰላም ሁለት ዬድርግሺ ድንግል ትቅረብሺ የምትወልጂው ልጅ ቸሁሉ ነገር ማሰረሻ ይሁንሺ አይዞሺ የእኔ እህትበርች እግዚአብሔር አዋቂ ነው በሰራው አይሳሳትም
የድንግል ማርያም ልጅ ከሁለት ያድርግሽ
በጣም የምፈራው ልጅ ወልዶ መለያየት
ነው
እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥን
አሜን❤🎉
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አወ እኔ ልጀን ጥየ መጥቸ አሁን ማልቀስ ነው ስራየ
ቤቴስቦቿ ለምን ዝም አሏት ?
አሜን❤❤🎉
በስመ ስላሴ ስም እረድኤት በእውነት በጣም ነው አንጀቴን የበላሽው እኔም ብዙ መከራ የደረሰብኝ ነኝ ስሜታዊ ሆነሽ ስታለቅሽ እኔንም አስለቀስሽኝ ግን ሁሉም ያልፋል ዋናው በሰላም መግላገልሽ ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽያልፋል በርቺ አይዞሽ እሽ💪🏾💪🏾💪🏾
የኔ እናት😣😣 ታሪቅ ቀያሪው አምላክ ታሪክሽን ቀይሮ ለማየት ያብቃን😭 እመቤቴን በጣም ነው ያዘንኩት ይቺ ከንቱ አለም
ውይ የዚች ልጅ ነገር እንዴት እንደሚያሳዝነኝ ፊቷ ላይ ያስታውቃል እኮ ሳቋን ነው እኮ የቀማት ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ በሴት ልጅ እንባ የምትጫወቱ ሁሉ እህቴ እመብርሃን ትቅረብሽ ትገላግልሽ አይዞሽ🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም አመሰግንሃለሁ የለኽ ሥነ ስርሃት የሚደነቅነዉ ጥሩ ሰዉነኽ አቶ አለም ሰገድ ሕይወትህ የተባረከ ይሁን ልጅቷም ሥነ ስርሃት የለሽልጅ ነሽ ሕይወትሽ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ እህት እኔ ይህን በምፅፍበት በአሁኑ ሰዓት ብዙ የሚያሳስብና የሚያስጨንቅ ሁኔታ ላይ ሆኜ ነው ማንም ካለሁበት ችግር ሊያግዘኝ የሚችል የለም ግን ቸሩ ምድሃኒዓለም ይህን ቀን እንደሚያሻግረኝ ስለማምን በተስፋ እየኖርኩኝ ነው ስለዚህ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ለጭንቀትሽ መፍትሄ ለችግርሽ ቁልፍ አለው አልፎ ታይዋለሽ በርቺ እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትገልግልሽ እወድሻለው
❤
ቅዱስ ሚካኤል በክፎ እርዴቱ ይጠብቅሽ የሆድሽን በጀርባ ያድርግልሽ❤❤❤❤
አይዞሽ የቅኖች አምላክ እየሱስ ክርስቶስ አብሮሽ አለ
አብሽሪ እህቴ አንቺ ጀግና ወጣት ነበርሽ አሁን ደሞ ጀግና እናት ነሽ!!!
ሁለት ሳምንት ከታገስሽ በቃ በዚሁ ቀጥይ በእርግጠኝነት ከዚህ ሱስ ትወጫለሽ, ከአሁን በኋላ ስለልጅሽ ትኖሪያለሽ ልጅ አይደለም ሱስ ምግብም ያስተዋል አንቺ ቢቻ ጠንክሪ , አላህ ይድረስልሽ 🤲🤲🤲❤❤❤ 👶👶👶🧒🧒🧒❤❤❤ ።
ለሱ ይለቀስለት ያልፋል ሁሉም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
😢😢😢😢😢😢 አሚን ለሱ ይለቀሰለት አይዞኝ እህቴ ያልፋል በርቺ ❤❤❤
ቆንጆዋ ልጄ አነቺኮሕፃንነሽ ሁሉም ያለሽ እስቲ የኔ ብጤ በድሜ የገፉ እና ብዙ እድሜቸውን የማወቅና የመማር እድላቸውን በሰው ዘንድ ያላቸው ተቀባይነት ለትዳር ሰውተው ባዶ በቀሩ ሰአት ተደራራቢ በደልና ክሕደት የሚፈፀምባቸውን ብዙ እልፍ ኢትዬጵያዊ እናቶች አስቢተፅናኝ በርቺ ሁሉም አለሽ ያጣሽው ነገር የለም ።
የኔ ህናት እመቤቴ ትቅረብሽ ሁሉም ያልፍል አይዞሽ በርቺ❤❤
እግዚአብሄር አምላክሽ ልጅሽንም የተጠሽ አብሮሽ ነው! ይረዳሻል! ያግዝሻል!
ታሪክሽ በጣም አንገብግቦኛል በጣም አልቅሻለሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ በአላህና በተበዳይ መካከል ግርዶሽ የለም አይዞሽ የስራውን ይሰጠዋል ጠንክረሽ አረአያ ሁኝን ሁላችንም ጋር ቁስል አለን አብዛኛው ሴቶች በወንዶች በደል ይደርስብናል
የኔ ልዕልት እመብርሃን ታይሻለች ።
ለሁሉም ጊዜ አለው
ክፉዎች የህይወት በር ይዘጋሉ ቅን ልቦች የተዘጋ ይከፍታሉ አይዞሽ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ የዋህ መሆኗ ነው የጎዳት
መኖር መፈለግሽ እራሱ ጥሩ ምልክት ነው እራስሽን አትውቀሺ ሰው ሁሌም ይሳሳታል ጠንክረሽ መቆም አለብሽ ለልጅሽ ሲባል ለልጅሽ መቆም አለብሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ኡፍ የኔ እናት እቅፍ ባረግሽ ደስ ባለኝ አይዞሽ የማይጥል የማያዳላ ማእበሉን ፀጥ የሚያደርግ የሚያስደምመው ክርስቶስ ህይወትሽን በድንቅ ነገሮች ይሙላው አይዞሽ የኔ እናት ምንም ባለበት አይቀርም ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ የውሳኔ ሰው ከሆንሽ ትችያለሽ ያንችን ችግር እኔም አልፌበታለሁ ጌታ ያበርታሽ ትችያለሽ
ሣንፈልጋችው ከፍ ዝቅ ብላችው ካገኛችው በሆላ የሴትን ልጀ ሂወት እምታበላሹ .ሳቅ የምትቀሙ. ወንዶች ከእናታችው ማህፅን ባትወጡ 💔💔አይዝሸ የኔ ቆንጆ ምን ልበልሸ 💔💔ለበጎ ያርግልሸ
በጣም በእውነት
ግን እህቴ የሆነው ነገር ሁሉ ቢያሳዝንም ግን ደክሞ ያሳደገ ቤተሰብ ይህ ስህተት ነው ሲባል መስማት አለበት ለወላጅ የሚታየው ነገር ስላለ አሻፈረኝ አላዳምጥም ማለት እንዲህ ዋጋ ያስከፍላል የእናቷን ልብ አድምታለች ግን እመብረሀን ከጎኗ ትሁን በሰላም ትገላግላት ጤነኛ ልጅ ይስጣት 🙏
@@Fiker123 እውነት ነው 😭😭እኔ እናቴ ተይ ልቤን ደሰ አላለኝም ብላኝ ትች ...ካለፈ በሆላ አመሠገንኮት ይሄኔ ሂወቴ ገሀነም ነበር የሚያረገው ተመሰገን🙏
@@hiwotluel3026 አዎ የቤተሰብ ምክር መስማት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናቷ ልበ ስለደማ ነው እንጂ ልጇንማ ቤቴ ጠበበ ብላ አትጨክንም ነበር መሬት ላይም አድርጋ ቢሆን ታርሳት ነበር ።
@@Fiker123 አዎ እኔም እናቴ ተይ እያለችኝ ዋጋ የምከፍልበት ነገር አለ
ረዱ እባክሽ ተጽናኚ ይህ ሁሉ የሆነዉ ለመልካም ነዉ ይህንን ሁሉ ምህረቶችን ያረገ አምላክ ሁሌም ከጎንሽ አለ፡፡ደስተኛ ሂኚ ያንቺን ስሜት ለልጅሽ ሥለሚሰማዉ ሁሉም በጎ ይሆናል ፡የምትወጂዉ ስለሆነ ነዉ እንጂ እራስሽን ጠልተሸ አይደለም ያንን ኁሉ ደደረግሺዉ ስለዚህ በእሱ ላይ ያለሺን ትተሸ በሙሉልብሽ ይቅር ብለሽ ኑሪ፡፡ በጣም የምትካሺበት ግዜ ይመጣል፤ ስላሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡
እውይይይይ አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከሃሳቤ ጠፍታ አታውቅም እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን እስቲ እሰማዋለሁ😮
ሰው ማመን ቀብሮ ነው ይባላል የእጁን ይስጠው ጌታ አይዞሽ የዘራውን ያጭዳል ።
እመብርሃን በሽልምዋ ታውጣሽ የእኔ ቆንጆ ።