ምንጊዜም አይረሳው| /Mingizem ayresaw/ Teddy Tadesse New song 2013/2021!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 603

  • @mintesinotwodajo228
    @mintesinotwodajo228 2 ปีที่แล้ว +80

    ይህ መዝሙር የህይወቴን ትልቅ ፈተና በመፅናናት ያለፍኩበት ነው ብሞት እንኳ አጥንቴ አይረሳውም! የጸጋው ባለቤት ይባርክህ ወንድሜ

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 3 ปีที่แล้ว +104

    ምንጊዜም አይረሳው ልቤ!
    ለእኔ ያረገውን ሁሌ
    ብዘምረው ብዘምረው
    ውለታው ብዙ ነው!!
    ቴዲዬ ስጦታችን ተባረክልኝ!!🙏🙏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 ปีที่แล้ว +52

    በጣም የምወደው መዝሙር ተባርክ! እስካሁን ከ10 ግዜ በላይ ነው ደጋግሜ የስማሁት! የኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ብሆንም! እድህ ልብን የሚማርኩ መዝሙሮችን መስማት እወዳለሁ!!

  • @rgitv8564
    @rgitv8564 3 ปีที่แล้ว +30

    በዚህ ዘመን እንደዚህ የእግዚአብሔርን መልካምነት ውለታ ሚያስታውሱን ድንቅ ዝማሬዋች ያስፈልጉናል ተባረክ ቴዲዬ ድንቅነው

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 ปีที่แล้ว +2

    ተድዬ እኔ ዛሬ ከኔጋ አሄ መዝሙር በጣም ዉስጤ ሲመላለስ ነበር እና gin ያንተ እንደሆነም አላዎኩም ግን ከማለዳ ጀምሮ በቃ እየዘመርኩ በእምባ ዉስጤን ዉስጤ ሐሰት እያደረገ የእግዚአብሔርን ታላቅ ቸርነት ትዉስ እያለኝ ዋልኩኝ ግን ቸርች በአምልኮ ነው ይርሰማውት እንጂ አንተ እንደዘመርክ አላዎኩም ነበር እና በቃ አሄን መዝሙር ዉስጤ ተራበ ከት ላገኛው ብዬ /ምን ጊዜም አይረሳዉም ልቤ ↙️ብዬ sarch ሳደራጋው አግእኝቼ በጣም ዳስ አለኝ ዉስጤ የተራባዉን መዝሙር አገኛው በእውነት ተድዬ ልዑል እግዚአብሔር ፈትስሞ ይባርክህ ያባቴ ልጅ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ የእግዚአብሔር መልካምነት ትዉስ ይለኛል አምሮልኛል ቀኔ, አደገድጋላው የምላዉን ስሰማ ያዲስ ኪዳን ካህን ማሆነን ገብቼ ለማጠን ድፍርት የሆነልኝን ክቡር ደሙን ሳስብ አቤት ምድር ላይ ማኖረን እረሳላው ላፍታ
    ተባረክልኝ እንደአፍረም አለሙ ደግሞ ያንተን ዳስታ የምናይበት ዓመት ይሁንልን የኔ ዉድ ዎንድም

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +59

    ቴዳዬ የተባረክ ተባረክልኝ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ተባረክልን 🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙌🙌🎸💎👏👏👏🎻🎺🎷🎹🥁🎬🎤🎧🎼

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 2 ปีที่แล้ว +6

    በእንባ መታጠቤን ማቆም አልቻልኩም "እኔማ አልችልም እንባ ይቀድመኛል" ሲል ይፈነቅለኛል ተባረክልኝ

  • @officialyidnekachewnibret7909
    @officialyidnekachewnibret7909 3 ปีที่แล้ว +28

    ቴዲዬ አንተ ከቃል በላይ ነህ ዘመን የተባረከ ይሁን !!!
    ኢየሱስ ያደረገልኝን ምን ጊዜም አልረሳውም !!!
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  3 ปีที่แล้ว +3

      Yidnye amen antem Biruk neh ewedhalehu 🙏

    • @nyakosame1579
      @nyakosame1579 ปีที่แล้ว

      ​teddy you're blessed for nation if you're okay with that I'm going to translate in to KUNAMA too?

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 ปีที่แล้ว +86

    ተድዬ በረከታችን ነህ ተባረክልኝ ወዳጄ🙏🙏

    • @ashenafimatthew7238
      @ashenafimatthew7238 3 ปีที่แล้ว +3

      በረከታችን ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም !
      እንወዳችኋለን ❤❤

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  3 ปีที่แล้ว +18

      አስፍዬ እኔም በጣም እወድሃለሁ ተባረክልኝ🙏

    • @simontamane3791
      @simontamane3791 3 ปีที่แล้ว +2

      አንተ ራስህ ተባረክልኝ እወድሃለው

    • @ruthie3698
      @ruthie3698 3 ปีที่แล้ว +1

      @@PastorTeddyTadesseOFFICIAL like your suit!!

    • @yegetanegn8393
      @yegetanegn8393 3 ปีที่แล้ว +1

      Geta eyesus zemenachehun yebark

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 3 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ ትላላህ የሚን ጊዜም የእኔ favorite ዘማሪ ነህ 1ኛ ነህ እውደሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ተዘርዝሮ ፡ አያልቅም ፡ ኢየሱስ ፡ ችርነቱ
    ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ በዝቷል ፡ ደግነቱ
    ቢወራ ፡ ቢነገር ፡ የማይሰለቸኝ
    የእርሱ ፡ ምሕረት ፡ ነው ፡ ደግፎ ፡ ያቆመኝ።

  • @HAT7676
    @HAT7676 3 ปีที่แล้ว +14

    ''የማያልፍ የመሰለኝ ያንን ቀን ያሳለፈው
    አስደናቂ ምህረቱን በኔ ላይ የገለፅው…’’
    የጌታ ስም የተባረከ ይሁን!!! May God bless you more!!!

  • @Binyamekonnen
    @Binyamekonnen 3 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ምወደዉ ምባረክበት የተለየ መዝሙር ነው ለኔ

  • @MicalKahsay-sl3nl
    @MicalKahsay-sl3nl ปีที่แล้ว +1

    Tedy eriterian gen bante mezmur betam tebarikale betam new mewded kezi belay teglex

  • @yishakdamena8097
    @yishakdamena8097 3 ปีที่แล้ว +2

    teddysha betam yemibarek mezmur nw tebarek

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 3 ปีที่แล้ว +28

    ተባረክ ቴዲ መዝሙሩ እዉነት ነዉ ህይወት አለዉ
    የቀረፃዉን ጥራት እንዲሁም በዚህ ዉስጥ የተሰራዉን ድራማ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም በይበልጥ ደግሞ የኢየሱስ የእጁን seen የምር ነዉ ሚመስለዉ 👍
    በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥበቡን ይጨምርላችሁ።

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 3 ปีที่แล้ว +19

    በማልፍበት የበረዐ ኑሮ ያንተ መዝሙሮች በብዙ አፅናንተውኛል
    የማይጥል የእየሱስ እጅ ብቻ ነው😭

  • @martaregassa2781
    @martaregassa2781 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ግን ያንተን መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው አንድም አይቀረኝም ሳዳምጥ ተባረክ!!!

    • @Iliketrees123
      @Iliketrees123 หลายเดือนก่อน

      Believe in Jesus Christ
      He is the only way to Heaven

  • @mayayetg402
    @mayayetg402 3 ปีที่แล้ว +6

    ምንጊዜም አይረሳው ልቤ ለኔ
    ያረገውን ሁሌ
    ብዘምረው ፪
    ውለታው ብዙ ነው!!! Bless U Teddyee

  • @memememe9064
    @memememe9064 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መቼም ሰምቼው እማረካው መዝሙር እዴት ልርሰው እሱ ያረገልኝን 😢😢😢❤️❤️❤️❤️🙌🙏

  • @Life-16
    @Life-16 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ብዙ ዓመታት በዚህ ድንቅ ዝማሬ ተፅናንቻለው እየተፅናናሁም ቴዲዬ ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @daninebededaofficial3854
    @daninebededaofficial3854 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔማ አልችልም እንባ ይቀድመኛል
    ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል❤❤ ቴዳ ተባረክ

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  3 ปีที่แล้ว

      Danisho Biruk neh 🙏

    • @m123-f2z
      @m123-f2z 3 ปีที่แล้ว +1

      More blessings tedo
      The way u remix from original is the best like Adegdgalhu also this one
      We r also waiting for remix welooooo Kewedkubet meto Lansagn😍

    • @siumgirmay3466
      @siumgirmay3466 3 ปีที่แล้ว

      ከ ኤርትራ ጀምሮ እስከ ሆላንድ እንዴት እንደ ኣሻገረኚ ኤኔ ብቻነዉ የማቃዉ ። ተዴየ ብርክ በል!
      እኔማ ኣልችልም እንባ ይቀድመኛል ቡዙ ቡዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል yes yes.

  • @bwstudios-1
    @bwstudios-1 3 ปีที่แล้ว +13

    ቴድዬ ይህ መዝሙር ብዙ ነገር ነው! ባንተ ላይ ይህን ፀጋ ያስቀመጠው እየሱስ ይክበር!!! እወድሃለው!

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ! አሜን !
    ምን ጊዜም አይረሳው ልቤ
    ለኔ ያረገውን ሁለ
    ብዘምረው ብዘምረው
    ውለታው ብዙ ነው
    ቴዶዬ ክብር ጨምሯል ! አንተ የአባቴ ብሩክ አባተ ዘለዓለምህን ይባርከው አንተ ተባርከሃል ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን ! ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልዕክት ውብት ያለው ዜማ ልዩ አቀራረብ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልረካ አልኩኝ የምድሩን አስረስቶ ከሰማዩ አባት ጋር የምያገናኝ ድንቅ ዝማሬ ነው አንተ በዝቶልሃል ዘለዓለም ተባረክልን ዘመንህ የልምላመ የበረከት የመውጣት የመከናወን የመውረስ ከፍታውን የመርገጥ ዘመን ይሁንልህ ተባባባባባባባረክልን !!! እንወድሃለን !!!!!!!

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 3 ปีที่แล้ว +8

    ከትላንት ድቅድቅ ጨለማ እጄን ይዞ ያዳነኝ እግዚያብሄር ዘወትር ጠዋት ጠዋት በእንባ የማመሰግንበት መዝሙር ነው🙏

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ውዴ ለእኔና ለቤተሰቦቼ ያደረከውን ዘርዝሬ ልጨርሰው አልችልም ስምህ ይክበር ተወደስ ተባረክ

  • @liya9449
    @liya9449 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችህ ይመቹኛል❤️❤️❤️❤️🙌

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว +1

      መዝሙር መውደድ መልካም ነው ። የበለጠ ግን በመዝሙሩ ውስጥ የሚመጣውን የጌታ የሕይወት ቃል ለዘላለም ሕይወት በር መግቢያ ነው ።
      ጴጥሮስ በውኃ ከግራቪቲ በላይ ተራምዶ ወደ ዘላለም ሕይወት ወደ ሆነው ጌታ ኢየሱስ በውኃው ላይ ተራምዶ መጣ ።
      ዛሬ ጌታ በምድር ላይ የለም። ያለው በሰማይ ነው በአለም የባህር ማእበል ለምንናወጠው ሰዎች
      የሚጠራን ልክ ጴጥሮስን በባህር ላይ ተራምዶ እንዲመጣ እንደጠራው በአካል ሳይሆን የሚጠራን በቃሉ ብቻ ። የሕይወት ጥሪው በመዝሙር ወይንም በስብከት ቃል ሊሆን ይችላል ።
      ዋናው ነገር የመጣውን የዘላለም ሕይወት የሆነውን ቃል ማመን ብቻ ሳይሆን መቀበል ነው ።
      ሰው ጌታን ስላመነ ብቻ ወደ እርሱ አይደርስም መቀበልም አለበት ።

    • @mintetube391
      @mintetube391 3 ปีที่แล้ว

      Getan Tekebay keza yehiwetshin lewt tayialesh

    • @liya9449
      @liya9449 3 ปีที่แล้ว

      @@mintetube391 አመሰግናለሁለምክርህ ወንድሜ እኔ ግን በእመበቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አምኜ አንድም ያጣሁት ነገር የለም ጠይቂያትም የነሳችኝም 1 ነገር የለም እሶ ማለት እኮ ቢገባን ጌታችን የሰጠን አማላጃችን ድንቅ ስጦታችን ነች ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል መሰልክ!

  • @buzunashaboyne689
    @buzunashaboyne689 ปีที่แล้ว +2

    ልብህንም ደስ ስንለው ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ሲባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤💟💟💟💟💟💟💟👍❤❤❤❤❤❤🍇❤❤❤❤❤

  • @fatimaa1288
    @fatimaa1288 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ቴዲየ በጣም የሚያምር መዝሙር ነው እየሱስ ያደረክልን መቼ ም አይረሳም ምንጊዜም የእየሱስ አይረሳም ዘመንክ ይለምልም ቴዲየ አንተ አንደኛ ነክ ቴዲየ እወደካለሁን

  • @weganaturalbeauty9329
    @weganaturalbeauty9329 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴድሻ የሄ መዝሙር ከሁሉ መዝሙርህ ያለው በዛ ሲዲ ያላት የምወዳት ናት እግዚኣብሄር ይባርክ።እኔ ማ ኣይችም እምባ ይቀድመኛል ብዙ ብዙ ትዝ ይለኛል።፡

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔማ አልችልም እንባ ይቀድመኛል ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል ቴዲሻ እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህን ሁሉ አልጠግባቸውም ተባረክልኝ እንወድሃለን

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 2 ปีที่แล้ว +4

    ብዘምረው ብዘምረው ውለታው ብዙ ብዙ ነው አሜን ዘመንህን ይባርክ ቴዲሻ ምርጡ

  • @adis2195
    @adis2195 3 ปีที่แล้ว +4

    የእኛ በረከት የእኛ ውበት ነህ ተባረክልኝ 😢😢💖💖💖💖😍

  • @tewodrosabraham2902
    @tewodrosabraham2902 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይህ መዝሙር በፈተና ዉስጥ እያልሁ የዘመርኩት ነዉ በዚህ መዝሙር ተፀናንቼበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ያለምልመው

    • @tewodrosabraham2902
      @tewodrosabraham2902 ปีที่แล้ว +1

      በዚህ መዝሙር ተፀናንቼበታለሁ

  • @Ephremalemuofficial_
    @Ephremalemuofficial_ 3 ปีที่แล้ว +20

    Tedysha temechetognal nice job 👏dramatic negeru erasu#1 bless 🙌you 🙏

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አሜን በጣም የተበረኩት መዝሙር ነው እኔማ አልችልም እንባይቀድመኛል ብዙብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛልእኔማ አልችልም እንባ ይቀድመኛልብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛ ምንጊዜም ማይረሳው ልቤ
    ለእኔ ያረገው ውዴብዘምረው ብዘምረው
    ውለታው ብዙ ነው ድንቅ ነዉ ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን በረካታችን ነህ!

  • @bemnetashagre9866
    @bemnetashagre9866 3 ปีที่แล้ว +4

    ተስፋቢስ ነበርኩ እኔማ ሞቴን የናፈኩኝ
    ጨለማ ወርሶት ህይወቴን መኖር የታከተኝ
    አትሞትም በህይወት ኑር አለኝ ከሰማይ ድምፅ መጣ
    ድቅድቁ ለሊት ነጋልኝ ለኔም ፀሀይ ወጣ♥♥♥
    Teddy ህይወት ያለው መዝሙር ነው፡፡ በረከታችን ነህ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 ปีที่แล้ว +3

    Tedey ጌታ ይባርክህ የኔ ይ ህወት ታርክ ነው ❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ክብር ለሷ ይሁን 🙏

  • @bsratbrhane2310
    @bsratbrhane2310 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ፣ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህን ይባርክ፤ እኔም ከእግዚአብሔር ቤት እባርክሃለሁ።

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ ላምልከው ቴዳ ለምልምልኝ ሌላ ምን እላለሁ የኔን ታሪክ የተዘመረ መዝሙር 😥😥🥰💞🙏

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ ปีที่แล้ว

    ቤተ እስራኤላውያን ለእምነቴ የምሞት ነኝ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ይህ መዝሙር ተመስጨ ነው የስማሁት አዶናይ እስራኤል ስሙ ይባረክ።

  • @EdlawitAshagre
    @EdlawitAshagre ปีที่แล้ว +1

    ቃል ያጥረኛል። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ። ተባረክልኝ።

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ከመረጥከው ማን ይቃወመዋ አንተ ካጸደከው ማን ይኮንነዋል ቴዲዬ የኔ ወንድም ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ መዝሙሮችህ በሙሉ በደም ስሬ ነው የሚገቡት 😭😭😭 እኔማ አልችልም እንባ ይቀድመኝ ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኝል ጌታ ምስጋና ይግባው ሒወቴን ደግፎ አቁሞኛል 😭😭😭 መዝሙሮችህ ሐይል አላቸው ዘመንህ በሙሉ ይባረክ ወንድሜ ኑርልኝ 😍🥰🥰🥰❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ
    @ቤዛዬነህኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንንንንንን
    ተባሩክ በብዙዙዙዙዙ ቴዲዬ

  • @abelhabtamu2145
    @abelhabtamu2145 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦ የአግዛብሔር ሰው ቴዲ የሚገርም መዝሙር ነው በጣም አያለቀስኩ የጌታን ውለታ አንዳስብ አድርገሀኛል ተባረክልኝ በጣም ነዉ የምወድህ የእግዚአብሔር መንፍስ በእጥፍ መንፈስ ይምጣምብህ 💜💜💜💜🙋🙋🙋🙋🙋🙌🙌🙌🙌

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 3 ปีที่แล้ว +19

    I never forget this song...in 2018 I was in bad situation and love to hear this song... Now God changed everything. Glory to Jesus!Our Jesus Christ is faithful.... Trust in him....Nothing impossible with him...LOVE YOU JESUS.....YOU ARE BLESSED DEAR BROTHER IN CHRIST!

    • @Amazingtruth01
      @Amazingtruth01 3 ปีที่แล้ว

      Tedisho I have no word to express my gratitude to the owner of this grace God he blessed me with this amazing song ... let be your first step toward showing the mercy of God ...I believe the end is much better than this be blessed the anointed one 💪

    • @KezeraYazhe
      @KezeraYazhe ปีที่แล้ว

      Praise be to God Almighty. the Lord is now and new Jesus, I love you more than you love me.
      The Bible tells us we do more than Christ did, which is to love Him more than Jesus loves us.
      Loving Jesus is as simple as obeying His commandments. The commandment of the Lord is "love"

  • @zelalemabate7651
    @zelalemabate7651 3 ปีที่แล้ว +4

    ቴድዬ ባንተ መዝሙር ሁሌ እንደተባረኩኝ እንደተፅናናው ነው ተባረክልኝ በጣም ወድአለው

  • @akmelmohammedofficial
    @akmelmohammedofficial 3 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል ከአመታት በፊት እሄ በደሲዲ ወጥቶ
    ስሰመዉ እምባ ይተናነቀኝ ነበር አሁንም ምህረቱን ያስታዉኛል ተበረክ ቴዲዬ!!!

  • @Asse.babanto
    @Asse.babanto 3 ปีที่แล้ว +6

    ለኔም ፀሐይ ወጣ አሜን ቴዲዬ
    የተወደድክ ብሩክ ነህ! !!!!!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @programmerxyz2747
    @programmerxyz2747 3 ปีที่แล้ว +7

    መዝሙሮችህ ሁሌም ትልቅ መልእክት የያዙ ናቸዉ ...ተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ ❤❤

  • @beza8707
    @beza8707 3 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲ ጌታ እየሱስ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክ ለአንቴ የታሰጣ ፀጋ እግዚአብሔር የታበረከ ይሁን

  • @yishaksedik
    @yishaksedik 3 ปีที่แล้ว +15

    Can’t stop listening this one tedsha you’re amazing always

  • @TarikuBerta-p7r
    @TarikuBerta-p7r 3 ปีที่แล้ว +2

    Teddy Blessing ❤ትጉ የእግዚአብሔር ልጅ ወድሀለሁ bro

  • @mesitube3245
    @mesitube3245 3 ปีที่แล้ว +4

    Amennnnnnnnneeee tebarkii tedyeee ye zimare melekituu yen naw ewunet haleluyaa kibr Le geta yihuni 📖📖📖📖😭😭💯💯💯🎻🎻🎸🎸🎸🎶🎵🎵🎵💿thank you sherng this music 💝💝💝💝💝

  • @godisgood4230
    @godisgood4230 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴድዬ የአባቴ ቡሩክ ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋንነ አይልህን ይጫምርብ አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር ከማራጣ ማንም ልኮንን ማንም ልሃወርድ አይችል አሜንንንንን ምንግዜም አይረሳም ለኔ የራካሁን አሜንንንንን

  • @fritayegetalje3848
    @fritayegetalje3848 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ቴዶ የተባረክ ነህ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ኪያ ቶክ ሾው ላይ የተቀረፀውን ነበር ደጋግሜ ስሰማው የነበር ...ለነገሩ ሁሉንም ዝማሬዎችህ ምርጥ ናቸው ማበላለጥ ይከብዳል 🤗 አሁንም ፀጋው ይጨማምርልህ.... ዝምም አልልም .በቅርቡ እንጠብቅ በቪድዮ?👏

  • @bereketabmilkias1025
    @bereketabmilkias1025 3 ปีที่แล้ว

    Siwodih singer tsega yibzalih!!
    Mingizem ayiresaw libe leine yaregewn wude...

  • @ፍቅርእየሱስነዉ
    @ፍቅርእየሱስነዉ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዬ የኔ ውድ ተባርክ ልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏በጌታ ፍቅር እወድከለው አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን ምንግዜም አይርሠውም ልቤ ለእኔ ያረጋውን አሜንንንንንን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zadokfilms1413
    @zadokfilms1413 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ዝማሬ በጣም ነው ምወደው ምንግዜም አይረሳም ልቤ ቴዲ ተባረክ🙏

  • @wedaseab1015
    @wedaseab1015 3 ปีที่แล้ว +4

    hallelujah geta hoy አንተ ከመረጥከኝ ማን ይቃወመኛል ቴዲዬ ተባረክ❤❤❤❤😍😭😭

  • @ismithjem4697
    @ismithjem4697 3 ปีที่แล้ว +7

    ለምትዘምራቸው መዝሙሮች እና ለምትሰራቸው ክሊፖች ዋጋ ስለምትሰጣቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። የጌታ ስም በእኛ ምክንያት አይሰደብም።

  • @yegetaisraelyakob7813
    @yegetaisraelyakob7813 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ ጌታ ከዚህ በበለጠ አደድስ መዝሙሮችን ይስክ የተባረክ ነኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @thebriandofficial3512
    @thebriandofficial3512 3 ปีที่แล้ว +5

    Love From🇧🇮🇧🇮

  • @addiskidanedemissie6615
    @addiskidanedemissie6615 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔማ አልችልም እንባ ይቀድመኛል ... ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል 😭😭😭. Can’t Stop listening … May God Keep Blessing You🙌

  • @ethyopetyuo5533
    @ethyopetyuo5533 3 ปีที่แล้ว +2

    ቲዶ ተባረክ የመዝሙሮችህ ጥልቀት ይገርመኛል ግጥሙ መንፈሱ ሙዚቃው ሁሉም ደስ ይላል ቲዶ አንተ የቤተክርስቲያን በረከት ነህ ከድሮ መዝሙሮችህ እስከ አሁን ሳትወርድ እና ሳትቀንስ ቀጥለሀል በርታ ለእኛ ወጣቶች አርአያ ነህ

  • @adnewabicho839
    @adnewabicho839 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲሾ ከውስጥህ ያፈለቃቸው መዝሙሮች በክርስቶስ ልቤን ደርሦ በብዙ ማጽናናት አጽናኑኝ ።
    ሁላችሁ ተባረኩ ።
    በጌታ ስወዳችሁ ።

  • @alem1558
    @alem1558 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ አልችልም እባ ይቀድመኛ ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል 🙏❤ አሜንንን🙏🙏 ቴድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @tigistmeskele8860
    @tigistmeskele8860 2 ปีที่แล้ว +2

    ምህረቱ የገነነለት ምስክር ነው♥️♥️♥️

  • @meseret1856
    @meseret1856 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ተባርክልኝ ውንድሜ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክ የዝማሬ ኃይል ከጌታ ዘንድ ይጨመርልህ ብዙ ጊዜ መዝሙርህን እይሰማው እይተበረኩ ነኝ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርግ አመሰግናለሁ ጌታ ፀጋውን ይብዛልህ ለበርካት ሁን!!!!

  • @ChuchuSintayehu
    @ChuchuSintayehu 11 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed you are Teddisho!!!..Its miracle staying in life by his mercy that still keeps us worshiping him...what a GOD we serve ??a real life which express his surpaasing deeds and love.
    EGZIABHER ayeeneehen Essu lay endeetareg sladeregeh kibrun tekllo GETTA yeewsedew...Amen

  • @tsehaybekeletege7232
    @tsehaybekeletege7232 3 ปีที่แล้ว +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ በብዙ ጸጋ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 ปีที่แล้ว +2

    ቢወራ ቢነገር የማይሰለችኝ የሱ ምህረት ነው ደግፎ ያቆመኝ 😭😭😭 ቴዲዬዬዬ የኔ ወንድም ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን መዝሙሮችህ በሙሉ በጣም ሐይለኞች ናቸው ቃላትም የለኝም ብሰማ ብሰማ አልሰለቻቸውም 🥰🥰🥰❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽

  • @abenezerpawulos1489
    @abenezerpawulos1489 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳልከፈተው ነው like ያደረኩት

  • @hermelagetachew7342
    @hermelagetachew7342 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ አልችልም እምባ ይቀድመኝል
    ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል

  • @tagayhabtamu430
    @tagayhabtamu430 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲዬ ተባረክልኝ በጣም ነው የተጽናናሁበት.....ጸጋው በእጥፍ ይጨምርብህ!!!

  • @messeretmesseret2517
    @messeretmesseret2517 3 ปีที่แล้ว +4

    የምወድክ ወንድመ ጌታ አሁንም ፄጋውን ይጨምርልክ ተድዬ የተባረክ ሴው ♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @turuneshsam5850
    @turuneshsam5850 3 ปีที่แล้ว +5

    I just started crying immediately the intro appeared 😭😭😭😭😢😢❤❤be blessed teddy 🇰🇪🇰🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡኡኡፍፍፍ😭😭 ኢየሱስዬ እኔማ አልችልም እባይ ይቀድመኛል 😭🎚📖♥️🔥🎹🎸🎻🎶🎧🙇‍♀️🙏🙏
    ተዲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይጨምርብ ፀጋውን ተባረኪልኝ📖🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jerusalemchosen8798
    @jerusalemchosen8798 3 ปีที่แล้ว +1

    በርግጥም መልካም ነህ አይቻለሁ እኔ
    በብዙ ስትረዳኝ ባለፈው ዘመኔ

  • @JossySileshiOfficial
    @JossySileshiOfficial 3 ปีที่แล้ว +10

    Tedoy God bless u more
    ብዘምረው ብዘምረው
    ውለታው ብዙ ነው💥💥

  • @yididiyalo6071
    @yididiyalo6071 ปีที่แล้ว +1

    የተስፋ አምላክ ከፍ ይበል😢😢😢
    የግጥሜ ርዕስ: ይክበርልኝ🙏🙏🙏
    የተስፋ አምላክ ነው ተስፋን የሰጠኝ
    በድቅድቁ ላይ ብርሀን የሆነልኝ
    በጭንቅ ሰአት የደረሰልኝ
    እርሱ የእኔ አምላክ ከፍ ይበልልኝ
    በዙፋኑ ላይ እርሱ ይድመቅልኝ😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ
    @ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አአሜን
    አይረሳው ልብ ለእኔ የርገ Teddy😍😍😍 እግዚአብሐር ይበርክ🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዶ ቴዶ ይላል!!!! እኔ ትለይብኛለክ ክሊፕ ቪዲዮ አሰራር ላይ!! ተባረክ የአባቴ ልጅ!!❤❤❤

  • @senaithandero9783
    @senaithandero9783 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel
    Bizemirew bizewmirew...
    Tedyee tebarekilin!!!

  • @wengalkebedegospel5339
    @wengalkebedegospel5339 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዶዬ በጣም ያምራል ልቤ በጌታ ደግነት ተሞልቶ ነው የሰማውት ።ከሁሉም ለእኔ አንደኛ ስራ ነው። ወድሀለው

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 3 ปีที่แล้ว +2

    እስካሁን ትዝ ይለኛል 2018 ላይ ይህን መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ፣ ወይ አምላኬ ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌ ሉያ እሴይ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል ፣ የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው የሚኵንንስ ማን ነው ?
    አሜን ውሌታው ብዙ ነው የጌታ ።
    ቴዲዬ ጸጋው በእጥፍ ይጨመርልህ አሁንም ።

  • @singereyerusalemzewdie2353
    @singereyerusalemzewdie2353 3 ปีที่แล้ว +2

    #ቴዲዬ በኔ ዘመን አንተን ጌታ ለትውልዴ ስለሰጠህ ስሙን አመሰግነዋለሁ! ሁሌም በአዲስ ነገር ትገለጣለህ! ይብዛልህ አባቴ🙏 በብዙ ተባረክ😍❤️🙏
    እኔማ አልችልም #ዕንባ_ይቀድመኛል፣
    ብዙ ብዙ ነገር ትዝ ትዝ ይለኛል!❤️🙏

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 3 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት ብሩክ ነህ ጌታ ይባርክህ ዉዱ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መዝሙር ነው አግዚአብሔር ይባረክ🥰🥰🥰❤❤

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲዬ ተባረክልን ስጦታችን ነክ !

  • @AstekAstek-zz3kg
    @AstekAstek-zz3kg 3 ปีที่แล้ว +2

    ታዲያ ዘመንህ ይባረክ የአባቴ ጀግማ 🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️❤❤

  • @abebedawit7259
    @abebedawit7259 3 ปีที่แล้ว +3

    እንባ ይቀድመኛል.............አሜን አሜን.

  • @bettybetty9208
    @bettybetty9208 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤት መዝሙሮችህ እኮ ተባረክ

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 3 ปีที่แล้ว +6

    Whenever I listen this song my eyes get filled with tears...really soul touching... ቴዲሾ አንተ ዘምረህ አለመነካት ና አለመባረክ አልችልም። እወድሃለው ዘመንህ እንዲህ በልምላሜ ይለቅ !!!💚💛❤️

  • @መቅደስማቲዎስ
    @መቅደስማቲዎስ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንክ ይባርክ ቴዲዬ 💚💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @solomonabera8201
    @solomonabera8201 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንጊዜም አይረሳው ልቤ
    ለኔ ያደረገው ሁሌ
    ብዘምረው ብዘምረው
    ውለታው ብዙ ነው። ቴዲሻ በብዙ ተባረክ❤️❤️

  • @RozaRoza-b9m
    @RozaRoza-b9m ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤amenn❤❤❤

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ከመረጥከኝ ማን ይቃወመኛል
    አንተ ካፀደከኝ ማን ይኮንነኛል
    ምንም ጊዜ ማይረሳው ልቤ ለኔ ያረከው
    አሜን አሜን አሜን
    ተዲ ፀጋ ይብዛልህ ክክብሩ ለጌታ ይሁን

  • @hiwotterefe5254
    @hiwotterefe5254 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን እኮ ነው ቴዲዬ ተዘርዝሮ አያልቅም የጌታ ቸርነት ከቃላት በላይ ስለሚሆንብን ነው (የምናለቅስው) ቴዲዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @daresaid5383
    @daresaid5383 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት የተወደድክ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በመዝሙሮችህ ሁሌም እንደ ተባረኩ ነው ።

  • @mimimimi8888
    @mimimimi8888 3 ปีที่แล้ว +2

    ተድዬ ጌታ ይባረካችሁ አሜን በቡዙ ተባረኩልኝ ♥♥♥♥♥🙌🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyasuyirba2998
    @eyasuyirba2998 2 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuufffffffff......mn ayinet zimare newu bizuu gize bidegagime yemayiselechegn zimare newu! Tadyeb tebarekilgn ...bante wust silaskemetew tsega EGZABIHERN be KRISTOS sim ebarikewalew!!! stay blessed!