"ስምምነቱ ኢትዮጲያን በተወጠረ ባላ ላይ ይጥዳታል" - እነ ጃዋር ምን አሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 10 วันที่ผ่านมา

    "ሁለቱም ሀገራት ሉዓላዊነትና የሀገር አንድነት እና ማንነትን ያከብራሉ"
    Memorandum misunderstanding Will be none and void "
    * ይህ ቅዥብር በፊት ከፈረመው ይልቅ አሁን የፈረመው አንካራ ' ሳንካራ' ነው።
    * የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሰሜን ሸዋ ተራራ ላይ ብርድ ይነጨዋል፣ አረቄውን ይጨልጣል እንደአስፈላጊነቱ ፋኖ ይጠበጥበዋል።
    * ጅቡቲ "ወደብ ተባብረን አድሰን በጋራ እንጠቀምበት" ሲባል" እንቢኝ!" ማለት ምግብ እንደመድፋት ይቆጠራል። *ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሞች እና ሕዝብ መውረርና መሰልቀጥ ቁማር መብላት ተለምዶ ጎረቤት ሀገር መሞከር እዚያም ቤት እሳት አለ።
    ★ ከወደብ ይልቅ አደብ ብትገዙ በእየሶስት እና አራት ወር ፣ በድርቀት አንገታችንን ባታስደፉን፣ ሀገራችንን ባታዋርዱ ክብርና ዝናችን ከቤት ጠፍቶ መንገድ ላይ በሚበራ መብራት አይደምቅም።
    * ወዳጅ ማፍራት ባትችሉም ጠላት አታብዙብን። አራት ነጥብ። ይሰማል?

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii 11 วันที่ผ่านมา

    ሪፖርተር አታስተባብሉ የኢቲቪ የፋና እህት ድርጅት መሆናቹን ይታወቃል

  • @samikidus3501
    @samikidus3501 11 วันที่ผ่านมา

    Chelemtegnoch

  • @Samuel-sp9wc
    @Samuel-sp9wc 11 วันที่ผ่านมา

    ኢሃባ አልሞተም እንዴ ??

  • @YH-su7os
    @YH-su7os 11 วันที่ผ่านมา

    Is this Jawar news outlet? Always negative.

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 10 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia Reporter, the core enemy of Ethiopia, always zooming on the bad news about Ethiopia! You should broadcast the suffering of the people of Tigray und the evil TPLF!

  • @Debteraw2024
    @Debteraw2024 11 วันที่ผ่านมา

    The dumb colonel Abiy Ahmed humiliated himself and Ethiopia as usual. This idiate is an embarrassment in East Africa. This is what happens when the incomplete seventh grader leads a country. God has mercy upon Ethiopia and Ethiopian people. 😅 አብይ የተባለ ወመኔ ከእዉቀት ዉጪ hollow የሖነ ሰዉ ነዉ.