EMS Eletawi የባህር በርና መዘዙ Fri 27 Dec 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    E M S Thank you for everything 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @tilahunkefal8253
    @tilahunkefal8253 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፋሲል ፣ቢተር ፣ወድማገኞ እድሜያቸው ይርዘም እጅግ በጣም ምታቀርቡት አመርቄ ነው።

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛቻና ፉከራ የሚያዘወትሩት Obboo ቀይ ባህር ላይ ኢሬቻ እናከብራለን ብለው ነበር::
    MOU የሚሰረዝ ከሆነ ኢሬቻ ቀይ ባህር ላይ ላይከበር ነው ወይስ ሌላ ውል ይፈረማል?

    • @margirma6
      @margirma6 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኢሬቻን ማክበር ኮ ችግር የለውም። ደራሲ ማነው ገብረአብ ኤርትራ ውስጥ አንድ ወንዝ ፈልጎ ሲቀድስ የሚያሳይ አንድ ፎቶግራፍ ለቆ ነበር። የከለከለው የለም። ችግሩ የወሮ ሙማ ሟ ላድርጋችሁ ባይነት ነው። ያዩትን ሁሉ ኪኛ ባይነታቸው ነው። ሃይ ካልተባሉ፡ ናይሮቢ ኬኛ ማለታቸው አይቅርም። አንድ ኦሮሞ የረገጠው ቦታ ካል የኛ ነው፡ ሌሎቻችሁ መኖር ትችላላችሁ ይሉና ማፋናቅርል፡ ማረድ ይጀምራሉ።

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝብ እንዲያውቅና በግንዛቤ ላይ የተመስረተ ወሳኔ መወሰን እንዲችል ከማብቃት በላይ ክቡር ሥራ የለምና በርቱ
    እኛም ብንሆን ነገሪች እንደተበላሹ እንረዳለን ። ብንናገር እናልቃለን በሚል ፍርሃት Lip service እየሰጠን ነው ያለነው ።

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Facial and Peter god bless you! Great idea peace ☮️ is the only solution Eritrea 🩷Ethiopia 🩷🩷

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የ አማራው ፋኖ ትግል በድል እስኪጠናቀቅ የ ኢትዮዽያውያን እልቂት ተባብሶ ይቀጥላል

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጴጥሮስ ደህና ደሩ ፋሲል የኔ አለም

  • @tilahunkefal8253
    @tilahunkefal8253 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድኛ ኑሩልኝ

  • @barakiabebe
    @barakiabebe 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fasil you said it.we need peace asp,after that we can work together.

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Brotherly countries never deny Ethiopia access to port service

  • @timharmon10
    @timharmon10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መለስ ዜናዊ የሚታወሰው አባይን በመድፈሩ ሳይሆን ኢትዮዽያን በጎሳ መከፋፈሉ እና ያለ ባህር በር ማስቀረቱ ነው፣፣

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም በማበብ ላይ ያለ ወጣት ምሁር ነዉ ።

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He is dynamic mind Ethiopia they lose everyday highest educated people because of political reason

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ያልገባኝ፣ እንዴት ምን ያህሎቹ ተገደሉ ብለህ ትጠይቃለህ? እንተ ራስህን እሱ ቦታ አድርገህ ስታስበው፣ የተገደሉትንና የከፈሉትን ትቆጥር ነበር? ጭንቀቱስ ያስችለሃል?

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጴጥሮ ስ ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፈ መሪ ነው ኮለኔል አብይ በዚህ ሌጋሲ ነው

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብራvo ፋሲል!!ዶክተር ያቆብ ያንተን ያህል አልገባቸዉም :: አሰብ ለአፋር አይገባም ባይ ነዉ ፋሲል.

  • @QumbiiBoosee
    @QumbiiBoosee 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተ ፋሲል ተብዬ የጋዜጠኛ ሥ/ምግባር ቢኖርህ አሥር ጊዜ "ሸኔ" አትልም። ከፔተር ተማር።

  • @GaromaAmenu-qp1nb
    @GaromaAmenu-qp1nb 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    false. it was .Fano, who took hostage and killed.

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፒተርዬ የሙቀጫ ልጅ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @Miko-r2b
    @Miko-r2b 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሟርተኞች የክፋት ጥግ ናችሁ

    • @negat6082
      @negat6082 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተበዳ