bole emmanuel shebsheba mezmur ante tay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 958

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 ปีที่แล้ว +133

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራችሁ በጣም ልቤን ይነካዎል ከጌታጋር እድነጋገር ያረጋል ተባረኩ ክብር ለክርስቶስ ስግደት ለናዝሪቱ ኢየሱስ አምልኮ ለኢየሱስ አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @drr3972
      @drr3972 ปีที่แล้ว +15

      የእውነት የእምነት ሰው ነሽ ማተብን ባሰረ ና ባላሰረም አይደለም ዋናው አምላካችንን ያዳነንን ማወቅ ነወ ጌታ በእቅፋ ያኑርሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 ปีที่แล้ว +6

      አሜን አሜን ታብረክ ስለ እየሱስ የትም ይወራ ቦታ አይገድበንም ማምለክ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🥺😍😍

    • @bereketyumura9975
      @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +3

      እነርሱን ያዘመረ ድንቁ ኢየሱሲ ያግኝህና ዝማሬን አንደበትህ ላይ ጨምሮ ተገረም።

    • @daabera
      @daabera 7 หลายเดือนก่อน

      🎉❤❤❤

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 6 หลายเดือนก่อน

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 3 ปีที่แล้ว +74

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄ መዝሙር ሙስሊም እያለሁ ሰው ላከልኝ እና አዳምጨ አልጠግብኩት አልኩ እያልኩ እያልኩ አሁን ግን ጠቅልሎ ወደ ቤቱ አስገባኝ ውዴ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @adisalemmulugeta6123
      @adisalemmulugeta6123 2 ปีที่แล้ว +1

      Geta yimsegn

    • @drr3972
      @drr3972 ปีที่แล้ว +5

      ኣ ደስ ይላል አሁንም በቤቱ ያፅናሽ እኔም ኣርቶዶክስ እያለሁ በጣም የምወደው እነዚን መዝሙር ነበረ በስተመጨረሻም የጌታ ፍቅር አሸነፈኝ ቤተሰቦቼን ትቺ የሱሴን ሁሉ ነገሬ አርጌው ተቀበልኩ ስሙ ከፍ ይበል

    • @GrGr-ml3kg
      @GrGr-ml3kg ปีที่แล้ว +1

      ​@@drr3972 inkaan getaa iyesusi redashi❤❤❤❤

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 ปีที่แล้ว

      ሁላችሁንም ጌታ እንካን ረዳችሁ 🥺🙏🙏የ ጌታ ስም ይባረክ 🙏

    • @Elubabor-r9g
      @Elubabor-r9g 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @senda9782
    @senda9782 ปีที่แล้ว +13

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ የወንጌላዊት መዝሙርን በፒያኖ እጫወታለሁ በዚሁ አጋጣሚ ኪቦርድ የሚጫወተዉ ልጅ ችሎታዉ በጣም የበዛ ነዉ አደንቃለሁ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት እውነተን ነው ኢየሱሲዬ ምላሴ ብቻ ሳይሆን ልቤም ይዘምርልህ ልቤም ይገዛልህ ሃለሉያ።

  • @NsengiyumvaVincent-uc2vl
    @NsengiyumvaVincent-uc2vl 6 หลายเดือนก่อน +10

    How I can get Ethiopia country to see these Christians who worship God like this! It's amazing! Their voices are like of the angels. God bless you my brothers in Christ Jesus. I'm Rwandan 1:22

  • @nardibekele8138
    @nardibekele8138 ปีที่แล้ว +14

    አንተ ቅዱስ ነህ ስራህ ትክክል
    ስራህ ትክክል ስራህ ትክክል
    አንተ ቅዱስ ነህ ስራህ ትክክል
    ስራህ ትክክል ስራህ ትክክል
    ጉልበቴ፡ ብቻ ፡ሳይሆን፡ ልቤም ፡ይገዛልህ
    ልቤም፡ ይገዛልህ፡ ልቤም ፡ይገዛልህ
    ምላሴ፡ ብቻ ፡ሳይሆን፡ ሕይወቴም፡ ያክብርህ
    ሕይወቴም ፡ያክብርሕ ፡ሕይውቴም፡ ያክብርህ
    አረ ፡አንተ ፡ታይ፡ እኔ፡ አልታይ ፡በህይወቴ፡ ላይ
    አንተ፡ ስትታይ ነው፡ ክብር፡ ያለው፡ በላዬ
    አረ ፡አንተ ፡ታይ እኔ፡ አል፡ታይ፡ በህይወቴ ላይ
    አንተ፡ ስትታይ፡ ነው ፡ክብር፡ ያለው ፡ብላዬ
    እጅህ ፡ላይ፡ ያለውን ፡ፈልጌ ፡አይደል ፡ማምለኬ
    ሌተቀን፡ ፊትህን ፡ማየት ፡ነው ፡የኔስ ፡ረሃቤ
    ስጦታው ፡ከሁሉ ፡ከበቂ ፡ከበቂም፡ በላይ ነው
    ለኔ ፡ግን ፡ምትክ ፡የሌለው፡ የሱስ፡ ብቻ ነው
    በል፡አንተ፡ታይ፡ እኔ አልታይ፡በህይወቴ፡ላይ
    አንተ ፡ስትታይ፡ነው፡ክብር፡ያለው፡ እላለሁ
    ታይልኝ፡ ቅደም፡ልኝ፡ታይልኝ፡ቅደምልኝ
    ከሰራሄው፡ ውጪ፡እኔስ፡ምን፡ታሪክ፡አለኝ
    ምን፡ ሚታይ፡ አለኝ
    ታሪኬ፡ነህ፡የሱሴ፡ዘላለም፡ንገስ
    ውበቴ፡ነህ፡ያለሄኝ፡አንተው፡ታይልኝ
    ታሪኬ፡ነህ፡የሱሴ፡ዘላለም፡ንገስ
    ውበቴ፡ነህ፡ያለሄኝ፡አንተው፡ታይልኝ
    እኳን፡ልጨርሰው፡መቼ፡ጀመርኩና፡መቼ፡ጀመርኩና
    የአምላኬ፡ግርማው፡አያልቅም፡ቢወራ፡
    አያልቅም፡ቢወራ
    አዝማች

  • @kibetrobert1633
    @kibetrobert1633 2 ปีที่แล้ว +114

    I love Ethiopian gospel songs,wow they sing so well,am a Kenyan,well done my neighbour

    • @TamiratAsefa-hs7hi
      @TamiratAsefa-hs7hi ปีที่แล้ว +9

      I'm from ethio we love u our family kenya

    • @yalemeshetbirehanu8556
      @yalemeshetbirehanu8556 ปีที่แล้ว +5

      Am from Ethiopia
      We all Ethiopia love kenyan

    • @AyaHashem-mn9ye
      @AyaHashem-mn9ye 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💝💝💝💝

    • @elrpdfsa7167
      @elrpdfsa7167 10 หลายเดือนก่อน +4

      god bless you

    • @elrpdfsa7167
      @elrpdfsa7167 10 หลายเดือนก่อน +3

      Yes yess

  • @tadiyosalemayehu5589
    @tadiyosalemayehu5589 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአባቴ ብሩካን በብዙ ክብር ተጅባችሁ አምራችኃል። ክብር ምሥጋና ሞጎሳችሁ ለሆነዉ አምላክ።

    • @fkratalel
      @fkratalel 21 วันที่ผ่านมา

      ❤ameee

  • @emebetbirhanu7598
    @emebetbirhanu7598 5 ปีที่แล้ว +39

    እንደት የሚነካ መዝሙር ነው መንፈስ ያለበት. እልልልልልልልልልል አሜን ኡኡኡኡኡ ዘመናቹ ይባረክ ብሩክ ናቹ

  • @amsemidfifty7457
    @amsemidfifty7457 2 ปีที่แล้ว +21

    Still listening and watching this worship video in 2022. What an amazing Spirit of worship. God bless y'all.

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ ปีที่แล้ว +6

    የእውነት ጌታ ሆይ ምላሴ ቢቻ ሳይሆን ልቤም ይገዛልክ❤❤❤❤❤ተባረኩ

    • @SueZeiden
      @SueZeiden 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 4 ปีที่แล้ว +6

    የልዑል የእግዚአብሔር ልጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በዴሙ በክንፉ በእጅ ጥላ በላበው ሥር ከክፉ ይሸፍናችሁ ከተሠወረ ወጥመድ ..SO FABULOUS SONG የኢየሱስ የመንፈሱ ፍሬ ቃል ነኝ ተባረኩ finity,,,,,,,,

  • @lemafeya6334
    @lemafeya6334 4 ปีที่แล้ว +5

    የግዘው የአምልኮ ዝማሬ ነው ።ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ ። ውድድ አራካዋችው ያቃተን መኖር ነውና እንኑር ።

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +5

    እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች (አልበሞችና ኮሌክሽኖች በቪዲዮ) ማንኛችሁም ጋ አሉ?
    1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) 1998 ዓ.ም / 2006 ቪሲዲ - የኔ ጌታ ወድሃለሁ | DAGI 2006 VCD
    2. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ - ቀላል ነው 1998 ዓ.ም / 2006 (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ፣ አስፋው መለሰ፣ ቃለአብ ፀጋዬ፣ መስፍን ጉቱ፣ ደሳለኝ ወልዴና ተከስተ ጌትነት)
    3. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ - ይብራ ብለሃል 1999 ዓ.ም / 2007 (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ፣ ያሬድ ማሩ፣ ፀሎት ስዩም፣ ታጋይ ወ/ማሪያም፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ)
    4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር 2000 ዓ.ም / 2008

  • @ገነትገነት-ጰ4ጘ
    @ገነትገነት-ጰ4ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ሁላችንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @hanasolomon4947
    @hanasolomon4947 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር እግዛብሄር ስሙ ይባረክ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም በንደዚህ አለባበስ ቢመለክ ደስ ስትሉ የጌታ መንፈስ አ ለ ስሙ ይባረክ

  • @yoditayodita6065
    @yoditayodita6065 4 ปีที่แล้ว +20

    Whenever i hear the song my sprit lifted up!! May the Lord Jesus bless you my lovely brothers and sisters!!

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አዎ አንተ ታይልኝ እየሱሴ! ክብር ለስምህ ይሁንልኝ!

  • @yomifkumsisabededa3469
    @yomifkumsisabededa3469 3 ปีที่แล้ว +9

    AMEEN, even I don't know amharic very well I understood its message . may God bless you our beloved
    brothers

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 5 ปีที่แล้ว +36

    እንዴት እንደምታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ።መታደል ነው የተመረጣችሁ።ኢትዮጵያ አገራችን የሚያስፈልጋት እንደእናንተ አይነት ዜጎች ብቻ ነው ።

  • @ruthkkk7914
    @ruthkkk7914 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen ene esk zere mesimethi makom alichlkum yihinn mezmur nefesen yemarsers mezimur new egizabhr zemenchun yibrk

  • @AriyusHeman-pc1xn
    @AriyusHeman-pc1xn ปีที่แล้ว +5

    I love Ethiopian Gospel song it make me to feel happy all the time

  • @ኢየሱስሰላሜነው-ጘ7ቘ
    @ኢየሱስሰላሜነው-ጘ7ቘ ปีที่แล้ว +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ፈፀሞ ጨርሶ ይባርክህ ተባረክህ በእውነት ።

  • @hirut.mengestumengestu2421
    @hirut.mengestumengestu2421 5 ปีที่แล้ว +9

    ተባርኩ ደስ ስትሉ ።እልልልልልልልልልልልልል።ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 ปีที่แล้ว +21

    "ምላሴ ብቻ ሳይሆን፣ህይወቴም አንተን ያክብር .."❤✅👌

  • @jamesmacharia8473
    @jamesmacharia8473 3 ปีที่แล้ว +32

    I wish i know Amharic, i love the gospel from Ethiopian

    • @ruthash9516
      @ruthash9516 3 ปีที่แล้ว

      Holy God we lift on high, and befitted up with all the glory

    • @mereedabel3992
      @mereedabel3992 2 ปีที่แล้ว

      Amennnn Amennnnnn Amennnn Ewdachuhalhu . Yemi Barekenje Mezmur . Ken Beken Yemay tegebe new . Yebzalach . Fekerachu Yeketel . Be Geta Jesus Christus Sem. ❤

    • @tirhasestifanos8848
      @tirhasestifanos8848 2 ปีที่แล้ว

      @@mereedabel3992 l×w m

    • @tirhasestifanos8848
      @tirhasestifanos8848 2 ปีที่แล้ว

      @@mereedabel3992 b

    • @aalkindi8959
      @aalkindi8959 2 ปีที่แล้ว

      sarm

  • @elissawalde17
    @elissawalde17 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zimare melakit yasemaln wudoche tebarrkulgn zemanachw yibarek bebetu lekibru yanorachw

  • @heenamoon3478
    @heenamoon3478 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ሰለ እንተ እግዚአብሔር እጂግ አረጋ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አበዙት አበዙት አበዙት ይባረክችሁ ተባረክ 🙌🙌🙌❤❤❤💙💙💙

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      amen

  • @adamisaacshavin
    @adamisaacshavin ปีที่แล้ว +1

    can somebody tell me who is playing bass on this?

  • @negumaoljira9146
    @negumaoljira9146 5 ปีที่แล้ว +16

    GOD bless you abundantly because when i listen this song i got relief to my life

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን.. አልልልልልልል. አቤት የኔ. ጌታ. አንዴት. ድንቅ. ነህ.. አየሱስየ. መጣው. ወደ. አንተ.. አዛው.የ. ሲኦል. አራት. ሆኘ. ነበር.. አመለጥኩ. ወደ. ዘላለም. ሂወት. ተባረኩልኝ. ያባቴ.. የመድሃኒቴ. አየሱስ. ክርስቶስ.. ልጆች.. ተባረኩልኝ. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beowolf19751
    @beowolf19751 3 ปีที่แล้ว +15

    Very powerful uplifting song!! I don't know what they are saying, but I feel so good in my spirit when I listen!!

    • @zoey.2613
      @zoey.2613 3 ปีที่แล้ว +4

      (Ante kidus neh, serah tekekel)
      You are Holy
      Your works are right
      (Ante tsadek neh, serah tekekel)
      You are righteous
      Your works are right
      (Gulbete becha sayhon lebem yegezaleh)
      Let only not my knees surrender to you
      But my heart also surrender to you
      (Melase becha sayhon hiwotem yakbereh)
      Let only not my tongue glorify you
      But let my life also glorify you
      (Ante tay ene aletay be hiwote lay, ante setetay new keber yalew)
      May only you be shown in my life and not me
      It’s when you are shown that there is glory
      (Ejeh lay yalewen felege aydel mamleke, let te ken fitehen mayet new yenes rehabe)
      I don’t worship you because of what you can give me
      It’s because I seek your face day and night
      (Setotah le hulu beki kebeki belay new, le ene gin metek yelelew Eyesus becha new)
      All your gifts are beyond measure
      But there is none like Jesus
      (Tayelegni kedemelegni, keserahew wechi ere enes min tarik alegni min mitay alegni)
      Be shown for me, come first
      There is nothing to show in myself asides from your great works
      (Tarike neh eyesuse zelalem neges, gulbete neh yalehegni, ante tayelegni)
      You are my story Jesus, reign forever
      You are my strength, all I have
      Only you be shown for me
      (Enkuan lecheresew meche jemerkuna, meche jemerkuna, ye amlake germaw ayalkem biwera)
      I can never finish talking about my God’s glory,
      I haven’t even begun, I can never finish

    • @beowolf19751
      @beowolf19751 3 ปีที่แล้ว +2

      @@zoey.2613 Thank you for this interpretation may the ALMIGHTY GOD bless you for this!!

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 7 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች (አልበሞችና ኮሌክሽኖች በቪዲዮ) ማንኛችሁም ጋ አሉ?
    1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) 1998 ዓ.ም / 2006 ቪሲዲ - የኔ ጌታ ወድሃለሁ | DAGI 2006 VCD
    2. ደረጀ ሙላቱ live worship VCD - ጨመረው 1998 ዓ.ም / 2006
    3. በረከት መርዕድ ቁጥር 1 ቪሲዲ - የሀገሬ ሰው 1999 ዓ.ም / 2006
    4. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ - ይብራ ብለሃል 1999 ዓ.ም / 2007 (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ፣ ያሬድ ማሩ፣ ፀሎት ስዩም፣ ታጋይ ወ/ማሪያም፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ)
    5. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር 2000 ዓ.ም / 2008

  • @weynishetdereje8384
    @weynishetdereje8384 4 ปีที่แล้ว +34

    ጌታ ኢየሱስ ምስጋናውን ይውሰድ ሀሌሉያ!!!!!!!!!!

  • @ErniasHirut
    @ErniasHirut หลายเดือนก่อน

    የጌታ ፍቅር ያልአባት ዝማሬ ናው ታባራክ

  • @የደሙፍሬነኝ-ቨ2ጐ
    @የደሙፍሬነኝ-ቨ2ጐ 5 ปีที่แล้ว +12

    እስይይይይይይይይ እልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ተበርካ😍😍💗💗

  • @lidiyaafufaa4098
    @lidiyaafufaa4098 ปีที่แล้ว +1

    Woww uuuffee kibir lagetaa layesus kiristos yihun uuuffee tabrkuuubabuzu segaa

  • @tedlanemo3668
    @tedlanemo3668 5 ปีที่แล้ว +20

    I love this mezmur so so much 🇪🇹😍

  • @Getamelikaminu
    @Getamelikaminu 8 หลายเดือนก่อน

    Beyesusmi amen Amen unetinu sira tikikilinu😭😭😭🍇🍇🥰🥰❤️❤️❤️❤️💕💕geta yibarekachu tebareku beyesusmi tebareku

  • @tedlasima8060
    @tedlasima8060 2 ปีที่แล้ว +16

    For those who do not understand Amharic, here is English equivalent of the Amharic song. It’s not a word for word translation:
    You Lord be magnified( Title of the song)
    You are holy and your ways are right
    You are righteous and and your ways are right
    May my heart submit to you
    As my knees kneel down before you
    Not me but you Lord be magnified
    For my beauty comes out
    When you are glorified in my life
    I worship you not to get something
    My hunger is to see your face day and night
    Your gifts are enough for everyone,more than enough
    But Jesus is the indescribable gift unequaled by anything or anyone
    You Lord be magnified, you be first
    I have no history other than what you have done in my life
    Jesus, you are my testimony ( history)
    Reign forever
    You are my beauty, be magnified in me
    Words fail me to express your majesty
    What I can say about your greatness is like a spoon of water from an ocean
    I can start but can’t exhaust telling your greatness
    Oh, God you are majestic!
    You are holy and your ways are right
    You are righteous and your ways are right
    May my heart submit to you
    As my knees kneel down before you
    May my life glorify you as well as my tongue
    Not me but you Lord be magnified
    For my beauty comes out when you
    Are glorified in my life

    • @cheropmoses9243
      @cheropmoses9243 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much bro. Your translation is live til the end of the world.

    • @maverickmyers1089
      @maverickmyers1089 ปีที่แล้ว

      can you please translate another song for me

    • @tedlasima8060
      @tedlasima8060 ปีที่แล้ว

      @@maverickmyers1089 which song?

    • @maverickmyers1089
      @maverickmyers1089 ปีที่แล้ว

      @@tedlasima8060 the song is called (10 Ke 10 Yegebashal) 🙏

    • @maverickmyers1089
      @maverickmyers1089 ปีที่แล้ว

      @@tedlasima8060 I sent you the name of this song if you do translate it. It doesn’t have to be word for word like this song. I just want a general understanding of this song please

  • @haftamuadise9865
    @haftamuadise9865 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክች❤❤🙏

  • @mck5549
    @mck5549 5 ปีที่แล้ว +73

    O for English subtitles! Great worship, would be be good to know what is being said. Love you Ethiopia from South Africa

    • @حمزهالمانع-د7ش
      @حمزهالمانع-د7ش 4 ปีที่แล้ว +3

      🇪🇹💒🇪🇹💒🇪🇹💒❤🤲🇪🇹💒❤🕊🇪🇹♥️

    • @bizuworktsadiku3861
      @bizuworktsadiku3861 4 ปีที่แล้ว +1

      حمزه المانع ልግምDoskk IM up I pö V. H g mm e
      q me a hospital
      At Ted
      If d phdd red doww was was n BBC V gf hi p ppl it

    • @meskeremabera4372
      @meskeremabera4372 4 ปีที่แล้ว

      @@حمزهالمانع-د7ش you have to go to a movie you watching TV and

    • @zoey.2613
      @zoey.2613 4 ปีที่แล้ว +30

      It’s hard to translate directly but this is what they are saying, incase it helps
      (Ante kidus neh, serah tekekel)
      You are Holy
      Your works are right
      (Ante tsadek neh, serah tekekel)
      You are righteous
      Your works are right
      (Gulbete becha sayhon lebem yegezaleh)
      Let only not my knees surrender to you
      But my heart also surrender to you
      (Melase becha sayhon hiwotem yakbereh)
      Let only not my tongue glorify you
      But let my life also glorify you
      (Ante tay ene aletay be hiwote lay, ante setetay new keber yalew)
      May only you be shown in my life and not me
      It’s when you are shown that there is glory
      (Ejeh lay yalewen felege aydel mamleke, let te ken fitehen mayet new yenes rehabe)
      I don’t worship you because of what you can give me
      It’s because I seek your face day and night
      (Setotah le hulu beki kebeki belay new, le ene gin metek yelelew Eyesus becha new)
      All your gifts are beyond measure
      But there is none like Jesus
      (Tayelegni kedemelegni, keserahew wechi ere enes min tarik alegni min mitay alegni)
      Be shown for me, come first
      There is nothing to show in myself asides from your great works
      (Tarike neh eyesuse zelalem neges, gulbete neh yalehegni, ante tayelegni)
      You are my story Jesus, reign forever
      You are my strength, all I have
      Only you be shown for me
      (Enkuan lecheresew meche jemerkuna, meche jemerkuna, ye amlake germaw ayalkem biwera)
      I can never finish talking about my God’s glory,
      I haven’t even begun, I can never finish

    • @mck5549
      @mck5549 4 ปีที่แล้ว +8

      @@zoey.2613 thank you much!!! Good to worship along with understanding

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ለቤተክርስቲያ የሚያስፈልገን የሱ መታየት ነው

  • @Issy_Jboo
    @Issy_Jboo 4 ปีที่แล้ว +10

    Halleluyah May Good Lord bless you abundantly❤️❤️❤️
    I love you my people from Sudan💜💕

  • @cinta468
    @cinta468 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ልቤ ይገዛልህ ስታምሩ ምንምእኮን እምነቴም ባይሆንም ግን አዳምጠዋለሁ ምርጥ መዝሙር በርቱ ዉድድድድድድ

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 ปีที่แล้ว

      Mimi man seneti😘😘😘😘❤❤❤💯✅💯🤲🤲🤲

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 ปีที่แล้ว

      Woow mazemir

  • @kokebekokebe8948
    @kokebekokebe8948 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ብሩካን ሁኑ

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 4 ปีที่แล้ว +2

    l love .U. too much Jehovah ELohay BLESSE. U .the songs so fabulous when I hear this song my body fill by holy spirt

  • @mohammedfuj7878
    @mohammedfuj7878 6 ปีที่แล้ว +4

    Amennnn Amennn geta zemanachun yebareki tebarekuuuu uuuuuuu samich yemalixegeb mazimur new tebarekuuuuuu♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @selamandom6996
    @selamandom6996 ปีที่แล้ว +2

    what an amazing spirit. God bless you abundantly 🔥❤️. He's Unique!! my lord, ma savior 🙌🔥🔥 Halelujah.
    Psalms 9 (KJV) - ዳዊት
    2: I will be glad and rejoice in thee: I will sing praise to thy name, O thou most High.🙌🔥🙏

  • @አለምነሽአሰፋ
    @አለምነሽአሰፋ 5 ปีที่แล้ว +34

    ይሄ ነው አምልኮ ይሄ ነው ዝማሬ ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @konahdunn36
    @konahdunn36 4 หลายเดือนก่อน

    Beauty songs! Worshiping God is so good. To God be the glory 🙏

  • @tigisttigist3851
    @tigisttigist3851 5 ปีที่แล้ว +19

    ጌታ ሆይ እባክህ ጎብኘኝ ከእራሴ ወደ አንተ መልሰኝ

    • @uaeuae6744
      @uaeuae6744 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @Lifeis-tn8kz
      @Lifeis-tn8kz 4 ปีที่แล้ว

      እፅልልሻልው ,እግዚሐብሄር መልካም ነው

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว +2

    Egizaber hulem basirawu tikikel new amen amen🙌🙌🙇🙇🙇😍😍😍

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen eysuse geta nwe ❤❤❤❤❤

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelel elelelelelel elelelelelel ❤ ♥ 🙏🙏🙏keber neges amen ante tayelegn be hiwete laye

  • @jesuslord6338
    @jesuslord6338 8 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen eyesus becha geta new::

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus abzto yibarekachu yeabatie burukan 🙏

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 5 ปีที่แล้ว +7

    Elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel hallelujah hallelujah hallelujah thank you lord thank you God thank you Holy Spirit

    • @aishaaisha6174
      @aishaaisha6174 5 ปีที่แล้ว

      Hleluyaa iyasusi getaa no kibiri lasuu yiunii

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      essey essey essey ameennnnn

  • @paulking8316
    @paulking8316 2 ปีที่แล้ว +2

    TAILINYI ,,E,, TAILINYI ,,,, Tedla, ,,thanks for the English translation,, powerful worship song ,my yard stick when i worship,,PRAISE BE TO GOD ,,,HALLELUJAH ,, LOVE FROM KENYA,, BOLE EMMANUEL..

    • @newgenerationtube77
      @newgenerationtube77 2 ปีที่แล้ว

      ❤️

    • @sifaniibikilaa2686
      @sifaniibikilaa2686 2 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩💓💓💓💓

    • @sifaniibikilaa2686
      @sifaniibikilaa2686 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sifaniibikilaa2686
      @sifaniibikilaa2686 2 ปีที่แล้ว

      🤩🥰💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eritb2288
    @Eritb2288 6 ปีที่แล้ว +9

    It’s just a blessing.

  • @erkeselamasefa7239
    @erkeselamasefa7239 ปีที่แล้ว +1

    Yihen zimare sisema wuste bedesta yimolal ❤ tebareku

  • @godisgood4157
    @godisgood4157 5 ปีที่แล้ว +8

    Amen God bless you more

  • @GodisGoodalltheTimeAmen
    @GodisGoodalltheTimeAmen 5 ปีที่แล้ว

    Tebareku denqe mezmure demo endet endemtamru Amen Geta yetayebne

  • @TrueMafiya
    @TrueMafiya 5 ปีที่แล้ว +3

    John 4:24 ''God is Spirit, and those who worship Him must worship in spirit and truth.” tears in my eyes.. as i listened.

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ እስይ እስይ ።

  • @abushe1328
    @abushe1328 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ነው አምልኮ መለት ደስ ስሉ ❤

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ዛማናችሁን ጫርሶ ይባርክ በሁሉ ተካናወኑ የተወዳደችሁ የአባቴ ልጆች ስወዳችሁ

  • @alemitudebere2027
    @alemitudebere2027 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን👏👏

  • @teketelpawlos5591
    @teketelpawlos5591 5 ปีที่แล้ว +1

    ታይልኝ ቅደምልኝ
    እንኳን ልጨርሰዉ መቼ ጀመርኩና
    የአምላኬ ስራ አያለልቅም ብወረ
    ብቻ ጌታ ኢየሱስ ይታይለችሁ ተባረኩ !!

  • @tigisttigist3851
    @tigisttigist3851 5 ปีที่แล้ว +8

    የሥጋናየሥደት መጎሣቆሌን አይተህ አሣርፈኝና ላመሥግን የአንተ ሥራ በሠው አንደበት ተነግሮ አያልቅም

  • @SaymonAndit
    @SaymonAndit 6 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤❤❤gbu nay amlak sebatiamlak zemnkomi bmesgana yewada

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 5 ปีที่แล้ว +3

    Uuuff sewodew yehn mazmur 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👈

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      essey

  • @laalisaajirenyaa
    @laalisaajirenyaa ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ebbifamaa waaqayoo sinaa hebbisuu baraa keessanii gutuu faarifaana keessani bayye Adaa jaabadhaa waaqayoo sinii waajinii Ha.ta.uu 📖✝️🙇‍♀️🙇🏻‍♂️🙇‍♀️🙇🏻‍♂️🙇‍♀️🙇🏻‍♂️🙇‍♀️🙇🏻‍♂️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💖🤍💖👸🤴👍👍👍

  • @dddaha3271
    @dddaha3271 5 ปีที่แล้ว +4

    አምኝ ወቅዩ እሰን 👐👐👐👐👐👐🙏🙏☝

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ermiasyunkura5609
    @ermiasyunkura5609 4 ปีที่แล้ว +3

    May God our Lord bless you with his mercy.

  • @massim859
    @massim859 5 ปีที่แล้ว

    ooooooooooooo eysusssssssssssi geta now amen amen amen amen amen amen amen amen geta yebarekichu tabarekuu ba baizuu👐👐👐👏👏👏👏👏👏💔💓💓💓💓

  • @obsineethundaa5720
    @obsineethundaa5720 3 ปีที่แล้ว +4

    Ameeeeeeeeeeee Ameeeeeeeeeeee Thank you Jesus
    God bless you 🙏🎶🌺❤️🌹💕🥀🙏

  • @zufaanjifaronamakaku5157
    @zufaanjifaronamakaku5157 5 ปีที่แล้ว +2

    Ammmmeeeen Ammmmmeen Ashuuuuuu Tayilinyii qidemilinyi Haleluyyyyaaaa Geta iyesus yibarkachu 👏💓💓💓sitemiru 😍 😍 💗 💗 💗 💗

  • @girmaymehari4843
    @girmaymehari4843 5 ปีที่แล้ว +4

    I like this music

  • @PatrickNtakarutimana-sl9yd
    @PatrickNtakarutimana-sl9yd 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ l m Patrick from Burundi I don't understand but I like it gospel Ethiopia ❤❤❤❤

  • @bereketmegiso282
    @bereketmegiso282 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless you,❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ቃልኪዳንአያለ
    @ቃልኪዳንአያለ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ዛማናቹ ይባረክ ሃሌሉያ እልልልልልልል 👏👏👏👏

  • @birhanutadesse554
    @birhanutadesse554 5 ปีที่แล้ว +5

    GOD BLESS ALL OF YOU IN NAME OF JESUS

  • @adissetaddus5962
    @adissetaddus5962 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN. Be iyesus sim tebareku, tebareku kifu ayinikachihu

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw 5 ปีที่แล้ว +3

    ታሪኬ ነህ ኢየሱሴ ዘላለም ንገስ

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንደት እንደምወድ ኤሄ መዝሙር
    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @zarinaazarinaaayatii7715
    @zarinaazarinaaayatii7715 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርክበሉ የጌታ ህልውና ያለበት አምልኮ ነው ሃሌሉያያያ

  • @mesfinergat4873
    @mesfinergat4873 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen!....Be blessed!...

  • @etipopc9297
    @etipopc9297 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amem Geta Abzito Yibarekachu

  • @sabilaxisabilaxi6983
    @sabilaxisabilaxi6983 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫እልልልልልልልልልልል

  • @jadkhaddaj9949
    @jadkhaddaj9949 5 ปีที่แล้ว

    Hashu hashu haliluyyy ate tayeligne behiwatelayy eyesuse geta yesuse yebarikachu teberaku

  • @meazatewolde3470
    @meazatewolde3470 9 ปีที่แล้ว +3

    Amen Ante becha tayebne!!!!

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      amen

  • @firezerabebe9214
    @firezerabebe9214 8 วันที่ผ่านมา

    ዘመናችሑ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @abrhammarkos3113
    @abrhammarkos3113 5 ปีที่แล้ว +4

    God bless you!!

  • @yonatankelati2858
    @yonatankelati2858 4 ปีที่แล้ว +1

    awesome worship..may Lord Jesus Christ bless you abundantly.

  • @abohassan1268
    @abohassan1268 8 ปีที่แล้ว +6

    amen amen🙇🙇✋✋✋✋💝

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      amen amen

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu1721 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku bet am mibarekAmelukonowLije ye 1 pyametnat hulugeze ehenmezmur satesemaatewelem tewedewalech