ከዚህ በኋላ ቁርአን ከበደኝ፣ ሰላት አለፈኝ ፣ቀልቤ ደረቀና ጨነቀኝ እንዳትሉ ምክንያቱን ከእነ መፍትሔው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 281

  • @firdows3971
    @firdows3971  2 ปีที่แล้ว +52

    አላህ ሱበሀነሁወታአላ
    ብረትን ያገራለት ነብይ ዳውድ ነው
    ለዚህም ۞ وَلَقَدْ آتَيْنَا دَاوُودَ مِنَّا فَضْلًا ۖ يَا جِبَالُ أَوِّبِي مَعَهُ وَالطَّيْرَ ۖ وَأَلَنَّا لَهُ الْحَدِيدَ
    [ ሱረቱ ሰበእ - 10 ]
    ለዳውድም ከእኛ የኾነን ችሮታ በእርግጥ ሰጠነው፡፡ (አልንም)፡-«ተራራዎች ሆይ! ከእርሱ ጋር ውዳሴን መላልሱ፡፡ በራሪዎችንም (ገራንለት)፡፡ ብረትንም ለእርሱ አለዘብንለት፡፡»

    • @fttt6220
      @fttt6220 2 ปีที่แล้ว

      አላህይጨምርልሽዉደ አላህቀጥተኛዉንመንገድይምራህ ፈትዋ መጠየቅእፈልግነበር እምታቂዉአለሽ

    • @sofiaa589
      @sofiaa589 2 ปีที่แล้ว

      አሰለሙ አይከም ወራህመቱላሂ ወረከቱሁ እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ሁሌም ሁስጤ ለይ ጥየቄ ይፈጥርብኘል ከቸልሺ ብትራጂኝ ዝክሮችን ስንል ግዴተ የልነው የህል አለሙአይከምወራህመቱላሂወረከቱሁእህቴእንዴትነሽእኔሁሌምሁስጤለይጥየቄይፈጥርብኘልከቸልሺብትራኝዝክሮችንስንልግዴተየልነውየህልቁጡሩንመቅወአለብነውወይስችግርየለውም መወቅ አለብ ነው ወይስ ችግር የለውም

    • @ሰአድኒያአላህ
      @ሰአድኒያአላህ 2 ปีที่แล้ว

      አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
      እስኪእህታችን በመልካም
      ከሚያስታውሱ እህቶች ጋረ አንችንምጨምሮ
      አቀላቅሊኝኝ ምክረ መልካምጓደኛያስፈልገኛልልል ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

    • @فاطمةعبدُإثيوبيا
      @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 ปีที่แล้ว

      አለይሂ ሰላም

    • @ዙላይካዙላይካ
      @ዙላይካዙላይካ 2 ปีที่แล้ว

      😪😥😥😥😥

  • @ስላምለሃገሪ
    @ስላምለሃገሪ 2 ปีที่แล้ว +51

    አንድቱ እኔ ነኝ 😭😭😭😭
    እሰቲ አዚህ ቤት ያለችሁ በዱአችሁ አትረሰኝ በአላህ አላህ ያግራልሺ በሉኝ

    • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
      @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 2 ปีที่แล้ว +4

      አላህ ለሁላችነም 🙏ያግራልን ❤አላህ ልባችነን ይመልሥልን

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +7

      ትኩረት ለዲንሽ ከሰጠሽ ልብሽ ይርሳል ከወሬ እራቂ የሙስሊም ሚድያም ቢሆን ወሬ ካመጡ መዉጣት ሀድስ መሥማት ቁርአን ማዳመጥ በትንሽ ጊዜ ለዉጥ ታመጫለሽ

    • @zmzamzmzam6070
      @zmzamzmzam6070 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ ሁላችንም ነን አላህ ልባችንን ይመልሰልን ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰብት ቁሉበና አላ ዲንክ

    • @እሙሙራድ-ነ3ረ
      @እሙሙራድ-ነ3ረ 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ማማየ ነይ እንማማር

    • @Meram-dv6dk
      @Meram-dv6dk 2 ปีที่แล้ว +1

      ለሁላችንም አላህ ያግራልን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 ปีที่แล้ว +5

    ውዶች ዱአ አረጉልኝ ያለችው ሁሉ የኔው ጉድ ነው በፊት ሰላት ሰግጀ ቁረአን ሳልቀራ አልነሳም ነበር አሁን ቁረአኑን አስቼ በአንድ እጀ ስልኬን ያአላህ ወላሂ አትለፉኝ ዱአ አረጉልኝ

  • @ዚነትሳይትኢቱብ
    @ዚነትሳይትኢቱብ 2 ปีที่แล้ว +37

    አላህ አችም በተናገርሽው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያርብ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን

    • @Meram-dv6dk
      @Meram-dv6dk 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @fetiyamohammed2716
      @fetiyamohammed2716 2 ปีที่แล้ว

      Amiiiiinnnnn yarabi Amiiiiinnnnn

    • @marymahod
      @marymahod 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 ปีที่แล้ว +11

    አቺም በተናገርሽው እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ 👍👍👍👍

  • @SeadaSeid-o3j
    @SeadaSeid-o3j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ የረብ የለይል ሶላት እንድገራልኝ ዱአአ አድርጉልኝ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ ያአኽዋት አላህ ይዘንልን❤❤❤❤😢😢😢

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤❤የኔ ውብ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር አብዝቶ አንደበትሽን ይባርከው 🎉

    • @fathifathiha674
      @fathifathiha674 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሆይ ቁርአን አግራልኝ ያረብ

  • @zaharaebrahim3904
    @zaharaebrahim3904 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ አላህ ያግራልን

  • @SonySony-l5c
    @SonySony-l5c 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ ዱአ እንደራርግ አላህ ድናችንን የምናቅ ለመጨረሻችን ኸይረ ሰርተን እድንህድ ያረብብብ አንተን ተማስታውሱት ባሮችህ አድርገን

  • @ዚነትሳይትኢቱብ
    @ዚነትሳይትኢቱብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
    አህለን ፋፍየ አላህ ልባችንን ያርጥብልን የሁላችንም ነን ያርሂሙ ልብን እደፈለክ የምኮገለባብጥ ነህና ልቤን ባተ ድን ላይ ምራልኝ

  • @ፎዚየናቴብቻ
    @ፎዚየናቴብቻ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዳቺ አይነቶችን ያብዛልን አላህ እህት የልብ ድርጅት የሁላችንም በሽታ ነው እህህህህ አላህ ያብጀን

  • @jamilasid467
    @jamilasid467 2 ปีที่แล้ว +14

    ወአለይኩም ሰላም ውራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሱበሀናላህ አንዷ እኔነኝ ወላ😭😭😭

  • @زهره-ز3م3ن
    @زهره-ز3م3ن หลายเดือนก่อน

    ሙሲልም እህቶች ወድሞቸ ዱአ አርግሉኝ ወላሂ ቁርአን አልገባኝ አለ የአላህ አላህ ይዘንልን😢😢

  • @zekrabntyiemr6291
    @zekrabntyiemr6291 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እህትፊርዶስ ጀዛኪላህኹይርማሻአላህ
    አላህይጨርልሽ

  • @semira394
    @semira394 2 ปีที่แล้ว +2

    እህት ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አችም በተናገርሽው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን يرب ውድየ

  • @najathnajath4070
    @najathnajath4070 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ወላሂ አላህ ይዘንልኝ ልቤ ድር ቃል ውዴቼ ዱአ አድርጉልኝ

  • @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ
    @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ 2 ปีที่แล้ว

    ፊርዶሰዩ የኔ ውድድድድድድድድድ በጣም ትክክል አላህ ይጠብቀን በርች ምክርሸን እንዴት እደምወድልሸ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህዬ ልባችን ያራራልን ያረብ

  • @ሱሱነኝህልሜንናፋቂ
    @ሱሱነኝህልሜንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላሁ ኸይር የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ቀልባችንን በኢማን ይሙላልን ያረብ አሚንንን

  • @tube-vm9cz
    @tube-vm9cz 2 ปีที่แล้ว +12

    እረወላሂ አድቱምእኔነኝ በዱአቹህአትርሡኝ

  • @MdMubarak-j8j
    @MdMubarak-j8j หลายเดือนก่อน

    ያረብአላህዋቀጥተኝውንመንገድምራን

  • @الحمدللهعلكلحلبنتمحمد
    @الحمدللهعلكلحلبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል ጃዛክላህ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን የኛቅመም ጀዛኪላሁ ኽይርን

  • @ዜድያላህባሪያ
    @ዜድያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪኸይርእህታችን አላህይጨምርልሽ አላህያግራልን ለሁላችንም ያረብ በሰማነዉተጠቃሚ ይበለንያረብ

  • @ያልተኖረልጅነት-ዀ6ከ
    @ያልተኖረልጅነት-ዀ6ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ ያረቢ አላህ ቀልባችንን ይመልሰው

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወድ እህታችን አላህ ኢህላሱን ይወፍቅሽ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ ሳህ

  • @rahimarahima4753
    @rahimarahima4753 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ እኔስ በያዝኩት ነገር ላይ መፅናት አቃተኝ ምክርሽን በመሰግድበት ሳአት እቅልፍ ይደፋኛል ባብዛኛው ፈጅር በሰኘቱ ለመስገድ እነሳለው ግን ምን ዋጋ አለው ወላሂ በግዜ እነኛለው ግን ምንም ጠፍላው ሊለቀኝ አልቻለም በቻ ምክርሽን ፌርዶስዬ ወላሂ በጣም ከባድ።ነው ያአላህ

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ማማየ እኔም አዳ ነኝ አላህ ያግራልኝ ያረብ

  • @Yarbamina
    @Yarbamina หลายเดือนก่อน

    አላህ አንቺም በተናገርሺው እኛም በሰማነው ተገቃሚ ያድርገን😢😢

  • @ራቢብንትሀሰንየድንተማሪዋ
    @ራቢብንትሀሰንየድንተማሪዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላሕ አሕሌን እሕታችን ትክክል ኢንሻ አላሕ አላሕ ይዘንልን እንከታተላለን ጀዛከላሕ ኸይር

  • @aagdggfgfdghhfg6373
    @aagdggfgfdghhfg6373 2 ปีที่แล้ว

    እህት ጀዛ ከላህ ኸይር አሏህ መልካም ጓደኛ ያብዛልኝ ያረብ እህቴ ዱአ አርጊልኝ ቃኢዳ ተማሪነኝ የአሏህን ቃል መሀፈዚ ምኞቴ ነዉ ያረብ አንተ አግራልኝ ያከሪም

  • @Alahemdulilah
    @Alahemdulilah 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ አላህ ይዘንልን ያአኸዋት😢😢😢

  • @ziyadaethio4773
    @ziyadaethio4773 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አንደኛ እኔ ነኝ ያአላህ አንተዉ ድርስልኝ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነወ ወደአላህያግራልንያረብ

  • @ዚነትሳይትኢቱብ
    @ዚነትሳይትኢቱብ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኪላህ ኸይር እኹቲ

  • @HhbFff-dv7mz
    @HhbFff-dv7mz 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ አላህ ያግራለን ኡክቲ ❤❤❤❤

  • @rahaf.8398
    @rahaf.8398 2 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ እህት ፍርዶስ ጀዘከለሁ ኽይራንን ሀቢባቲ ሀለቃ ሁላችንም ሀሳብ ነዉ አላህ ይቀራልን ቁርአንን☕️☕️☕️🌹🌹

  • @ሰአድነኝበህልምአለምኗሪ
    @ሰአድነኝበህልምአለምኗሪ 2 ปีที่แล้ว +2

    جزاكم الله خيرا حبيبتي

  • @zaharaabdela1663
    @zaharaabdela1663 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይስጥሽ እህቴ ምክርሽ በጣምነው ነው ልቤንየነካው❤❤❤❤

  • @umureyan2982
    @umureyan2982 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ማማዬ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @gsuw5239
    @gsuw5239 2 ปีที่แล้ว

    ጀዘከአለህ ከይር ትክክልነዉ አለህ ይጨመርሽ እዉቃትኝ

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
    @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ውነት ያረብ ወደኸይርምራን ኢላሂ

    • @Sad-cu1ji
      @Sad-cu1ji 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህቱ ለንም አሊፈ ቁራን

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ. ጀዛክአላህ ኸይረን. ዉዴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @SeadiSszz-zn7ui
    @SeadiSszz-zn7ui 6 หลายเดือนก่อน

    አሚን የአላህ

  • @heka3250
    @heka3250 4 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንያረብ❤❤❤❤

  • @NegatNegat-l2c
    @NegatNegat-l2c 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አላህ እውቀትን ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ❤🤲الحمدلله على🙏 كل شيء قدير اللهم🤝 صل وسلم على نبينا ❤وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا 🌹ጀዛኪላህኸር በርቺ ማማየ👍ትክክል ነሽ

  • @ሀሲበናላህወኒመልወኪል
    @ሀሲበናላህወኒመልወኪል 3 หลายเดือนก่อน

    እኔእራሡ አልገባኝ ብሎል ዱአ አረጉልኝ ያረብ

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉዴቸ እስኪ ዱኣ አድርጉልኝ ቁራን ይግራሽ እያላችሁ ያረብ እገዘኝ

    • @ሀዩነኝየመሬምአክስት
      @ሀዩነኝየመሬምአክስት 2 ปีที่แล้ว

      ቃኢዳ ቅሪተ ዉደ ቁረአን ቀላል ነዉ

    • @መድነኝየማሜተናሽ
      @መድነኝየማሜተናሽ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀዩነኝየመሬምአክስት ሀዩዋ ቃኢዳስ ጨርሻለሁ አሁን ወደ ሸዳ ገብቻለሁ አላህ ያግራልን ለሁላችነም

  • @ጀሚየመርሳዋ
    @ጀሚየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁቢዋ እኔም ቁርአን አልገባኝ አለ ወላሂ ቁርአን አክትሜ ነፍሴን አፅዲቸ ወደ አኼራም ብሄዲም ደስተኛ ነኝ ምን ትመክሪኛለሺ ቂራአት ስቀራ እራሴን ያመኛል ያዞረኛል ይሄ ምዲነው እህቴ ወጀሌ በዝቶ ይሆን💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hdhdhjdhdh9960
    @hdhdhjdhdh9960 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም እህቴ ዱአ አርጊልኝ ምክርሽ እኮ ማሻአላህ ነው የኔም ልብ ደርቋል ዋ ነፍሴ

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 2 หลายเดือนก่อน

    አላሆይ ቀልቤንአርጥብልኝ በቁርአን ያረብ

  • @CramCram-vd2ud
    @CramCram-vd2ud หลายเดือนก่อน

    አላህሆይቁርአንአግራልንያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MogesMogesa
    @MogesMogesa 7 วันที่ผ่านมา

    አሚንየአላህ

  • @fafatube304
    @fafatube304 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ
    አላህ ይሁንልን አዋዋላቺንን ያሳምርልን ፊርዶስየ ጀዛኪምአላህ ውደ

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo6600 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭
    አሚን ያረብ👍👍🌹🌹

  • @MsKusi-jr4ku
    @MsKusi-jr4ku 5 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረቢ😊😊❤❤

  • @የእራህማቻናል
    @የእራህማቻናል 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን አንችም በርችልን

  • @hawahawaahmed2398
    @hawahawaahmed2398 หลายเดือนก่อน

    እኔም ወላሂ ልቤ ደርቆብኛል ዱአቹህ ያስፈልገኛል

  • @SeadiSszz-zn7ui
    @SeadiSszz-zn7ui 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤የኔጀግና እህት ልክ እደኔ ወላሂ የአላህ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

    አረኔም ከአመት በለጠኝ ካቆምክ ልቤ ደረቀ ጨነቀኝ ቁሮአኑን ሳነሳ በጣም ይደክመኛል ልቤን ያመኛል እቅልፌ ይመጣል ያአሏህ ትላት ጀምሬ ወላሂ አድ ሱራ ጨረስኩ ግን አሞኛል ዛሬ ዙሬም አላየሁት ዛሬ እፍፍፍ

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ እኛም በሰማነው የምን ጠቀም ያድርገን

    • @حليمةزين
      @حليمةزين 2 ปีที่แล้ว

      ያርብ ቀልባቸንን ያርጥብልን የኔህት

  • @AhAh-sj1po
    @AhAh-sj1po 4 หลายเดือนก่อน

    አለህ ቀልበቺንን የሚሊሰት👍👍

    • @AhAh-sj1po
      @AhAh-sj1po 4 หลายเดือนก่อน

      አሰለም አለይኩሙወረሂመቱሊላሂ ወበርከቱ

  • @Zmzm-d3y
    @Zmzm-d3y 3 หลายเดือนก่อน

    ወለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር አላህ ይጨምርልሽ ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ

  • @bintnnrnbintnnrn908
    @bintnnrnbintnnrn908 ปีที่แล้ว

    ልክነሽ እህቴ አላህ ይህድነ

  • @-dy1vv
    @-dy1vv 2 ปีที่แล้ว

    ያ ሠላም አሏህ ይጠብቅሽ እህቴ ጀዛኪሏህ ኽይር አሏህ ቀልባችንን ያርጥብልን

  • @hdhdhjdhdh9960
    @hdhdhjdhdh9960 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ በአላህ አሄራን አስታዋሽ እህት የሚሆነው ማነው የአላህ

    • @A04sam-f5v
      @A04sam-f5v 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ሀቢ በቲ

  • @Said-p9q7t
    @Said-p9q7t 3 วันที่ผ่านมา

    ሰባሀንአላህ😢😢😢😢አላህአገዘን

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር ጀዛ

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አንተዉ ጠብቀን

  • @zmzamzmzam6070
    @zmzamzmzam6070 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸይር አደበተ ጣፋጭ

  • @SemiraYesuf-ej8qr
    @SemiraYesuf-ej8qr ปีที่แล้ว

    ጀዛላሁ፣ኸይረን፣አላህያግረልን፣❤❤

  • @zaynabmohmed8336
    @zaynabmohmed8336 2 ปีที่แล้ว

    ዋሌይኩም ስላም ወረመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ እህት ✅✅✅✅✅💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Meram-dv6dk
    @Meram-dv6dk 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ኸይረ እህቴ

  • @momi8826
    @momi8826 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኸይረ

  • @سادا-ث3ن
    @سادا-ث3ن 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የኔም ነዉ ዱአአርጉልኝ ❤❤❤❤❤

  • @hhabiba7128
    @hhabiba7128 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ውዷ አላህ ይጠብቀን እንጅ ,,,,

  • @TheBest-kh8cr
    @TheBest-kh8cr 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ትክክል ነሽ

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙን አለይህ
    ወላሂ ፊርደውስየ ዱአ አርጊልኝ ማሬ ለዱአሽ አላሁመ አሚን ያረብ

  • @hananawelseid2959
    @hananawelseid2959 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛኪላሁ ኸይር እህቴ አሏህ ይርዳር /ይዘንልን የኛ ነገር 😭😭😭😭😭

  • @امفوزان-م7ق
    @امفوزان-م7ق 2 ปีที่แล้ว

    አሚን የረቢ አንቺንም ይጣብቅሽ

  • @JemalBabe-xx4hc
    @JemalBabe-xx4hc 2 หลายเดือนก่อน

    እስቲ በአለህ ዱወ አርጉልኝ ዋ ነፉሴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😬😬😬😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayatali3424
    @hayatali3424 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሑ ጄዛካላሕ ኸይር እሕቴ አላሕ ልቦናቺንን ወዴኸይር ይመልሥልን ያረብ

  • @ሰለምቴዋ
    @ሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ያኦኽዋቲ ፊላ እስ ቁረአን የሚያቀረ ካወቃችሁ ተባበሩኝ በመስመር በክፍያም ቢሆን አጅሩን ከአሏህ ታገኙት አላችሁ

  • @meidina2682
    @meidina2682 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋነፋሴ

  • @mekah8136
    @mekah8136 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላሁ ኸይረን

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @fatumamehemeda9131
    @fatumamehemeda9131 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ እህቴ ጀዛኩላህ ኸይር

  • @fafitube9084
    @fafitube9084 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ነሽ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @NajranHgavff-h2m
    @NajranHgavff-h2m หลายเดือนก่อน

    ያረብ,ኸይሩን,መንገድ,ምራን😊😊😊😊😊

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-غ1ح
    @حسبنااللهونعمالوكيل-غ1ح 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ 2 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እኛም በሰማንው እምንጠቀም

  • @ኢስላምነውሄወቴ
    @ኢስላምነውሄወቴ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ የኔ የባሰነው አደየ ተመለስኩስል መልሼ እዛው እፍፍፍፍፍፍ😓😓😢😢😢😢

  • @طبتنر
    @طبتنر 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءاللہ،جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪ አላህ ኸይር እህት

  • @appstor3775
    @appstor3775 2 ปีที่แล้ว

    አሚን ያርብ

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 2 ปีที่แล้ว

    Waleku masalam wr wb Mashaa Allah hayati Allah yecamereles

  • @umufurdosumufurdos7645
    @umufurdosumufurdos7645 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም አወ የሁላችንም ደረቆል አላህ ያረጥብልን

  • @فاطمهحواء-ش5س
    @فاطمهحواء-ش5س 2 ปีที่แล้ว

    ጃዘከለሁ ኸይር