ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍርዶስየ አንዳንድ እምናወራውን ጠንቅቀን ማወቅ ይኖርብናል ይሄ ምላሳችን ዋጋ ያስከፍለናል
በትክክል አላህ፣መቼም፣የዉስጣችንን፣ስለሚያቅ፣ይረዳናልእንጂ
ፊርዶስዬ ምክሮችሽ እኮ እመሬት ጠብ አይሉም 100% ላስቻለው ሙያ በልብነው ለሰው የተወራ ነገር ስኬት የለውም
ዝምታ ቁጥብነት እራስንም ማስከበር ሌላም ምቀኛ መጥቶ ሂወት እዳይበጠበት ለብዙ ነገር ይረዳል ወላሂ እኔ ወደፊት ይሄንአረጋለሁ ብየ አላማየን ከተናገርኩኝ ያ ያሠብኩትነገር አይሳካልኝም ዝም ብየ የሠራሁትነገርግን ሳያቅተኝ ይሳካል እና ግርም ይለኛል አላህ ይጠብቀን
ሳህ እኔም
እኔምነኝ
ድምጣችንን አጥፍተን ቤታችንን መያዝ ሂወታችንን መምራት ነው ባለን ነገር እያመሠገንን አስፈላጊ ነገር ታልሆነ አድሞ መቀመጥንያህልነገርየለም በዛላይ እህህህ ወሬ ታላበዛን ተዛተዝህ ልባችን የተረጋጋ ይሆናል በራሴ ስላየሁት ደስስስይላል
በጣም ወላሂ ወዴ ልክነሽ እኔ አንድት ጓዴኛየ አለች ሁሌ ባሌ እንድህ አድርጎልኝ እያለች ታወራኛለች ማሽአላህ ብየ አልፍታለሁ እሷ ግን ስለኔ በቃ መጠየቅ ማሰብ ምን የተሻለች ትሆናለች እያለይ መሠለኝ እኔ አሁን እርቂያታለሁ ግን ለማንም ምንም አታውሩ ጡሩ አይዴለም እኔ አውርቼ የተሳካልኝ ነገር የለም ሳላወራግን ያረኩት ነገር ብዙ ነገር ተሳክቶልኛል አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ አንዳዴ ጭንቅ ሲለኝና ስወዛገብ አወራለሁ ለሰው ያሰብኩትን ግንጡሩ አይዴለም
ጀዛኪ አላህ ኸይርን የኔ ውድ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ኢንሻአላህ ጀዛኪላ ኽዮር
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ሽኩረን በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው
ጀዛከላህ ኽይር ያእኽቲ
ትክክልነወ ወደአህለንወሰህለን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐አላህ ጡሩቀልብይሰጠን ለማይሞላእዱና
ተጠቃሚ ያድርገን
ሰላላሁ አላይህ ወሳላም❤❤
አህለኝ ወዳ ማሻአላህ ይጨምርልሺ🎉🎉🎉🎉🌺🌺
ሱበሀን አላህ
ወላሂ እህቴ እኔ እሄ ነገር ደርሶብኛል ለዛውም በወርሳዬ ምስት እሷ ነገዴ ነባረች እኔ ምንም ስራ አልነባረብኝም ምንም አልሳረም ነባር ካስዳት ሄጄ ከፍቶኛ ነባር ብቻ አሁን አልሀምዱሊላህ
ትክክል አላህ ልብ ይስጠን🤲🤲🙏🙏
በትክክል
ጅዛኪላህ ኸይርን እህታችን
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ ጅዛኪላሁኸይር ውዷ እህቴ አላህ ይጠብቀነ ሁላችነንም
Mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala mashala ❤❤❤❤xina yisixishi
ዋሊኩም ሰላም የኔዉድ ምክርሽ ይለያል ቀጥይበት ማሬ ሁሌም ደስ ይበልሽ ብዙ ተምሬያለሁ ካች ❤❤❤❤
ኑረዲንጀመል
አህላን ውድ እህታችን ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ
በትከከል
ትክክክል ሁቢ 👍👍🌷🍇🌷🌷🌷👍👍
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሱባሀንአላህ
አሰላምአለይኩም፣እሰኪ፣ምከሩኝ፣ወላሂ፣በጣም፣የዋህነኝ፣ያለኝን፣ብርም፣እቃም፣ያለኝን፣ሁሉ፣ላገየሁት፣ሰዉ፣አዋራለሁ፣እኔ፣ደስሲለኝ፣እነሱም፣ደስይላቸዋል፣በማለት፣ግን፤በጣም፣ስተት፣ነበር፣ከሁሉም፣ጋር፣ጥላቻብቻ፣ነዉ፣ያተረፍኩት፣እናማ፣ምላሴነዉ፣በርግጥ በመልካምነት፣ነበር፣የማካፍላቸዉ፣አሁን።ግን፣አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ብቻኛ፣ነኝ፣
እኔም አያስችለኝም ወላሂ አወራለሁ
@@tamriymam2101 አታዋሪ፣እህቴ፣ጥሩአይደለም፣ነብዩላይ፣የሱፍን፣ህልሙን፣ወድሞቹ፣ሰምተዉነዉ፣ጉድጓድ፣የጨመሩት፣አላህ፣ይጠብቀን፣ያረብ
እንደእኔ እህህህ ትርፉ ፅፅት ብቻ
👍👍👍💐
ፊርዶስ እህቴ እኔ ቁራአን ልክ እንደ አንቺ አይነት አቀራር ለመቅራት ሀሳብ አለኝ ለመለማመድ ብፈልግ ረጅም የቁራአን አያ አላገኘሁም ቤትሽ ውስጥ ቅሪልኝ ታጋሾችን አባረራቸው የሚለውን የቀራሽውን ደጋግሜ እሰማለሁ ግን ደቂቃው ትንሽ ነው
ታጋሾችን አበስራቸው የሚለው አያ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም
አህለን ፊርዱየ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሺልን💖💖💖💖
ኑረዲንጀመል 971097
ሽኩራንሁቢ
🎉
ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም