ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አህሌን ፊርዶስየ ጠፍተሽ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ነሲሀ ነው ያደረግሽልን ቆም ብየ እንዳስብ ነው ያደረግሽኝ በጣም ትክክል ነሽ ጀዛኪላህ ኸይር
እኔ 6አመት ጨረስኩ በስዴት ቦታ አለኝ ግን ቤትአልሰራሁም ዴከመኝ ሀገርገብቼ ትዳርመያዝነው የምፈልገው ዱአአድርጉልኝ
አቢሺሪ፡እህቴ፡አለህ፡ዪዌፈሺ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ አችኮ ምርጥ መካሪ እህታችን ነሺ የኔ ቆንጆ ጀዛኪ አሏህ ኸይር የኔውደ
.ትክክክክል የኔዉዲ ጀዛኪ አላህ ህይረ
የኔ ውድ ትክክል ብለኛል😢
የኔ ማር የኔ ጣፋጭ አሰላሙ አለይኩም እንደት ነሽ ሰላም ነሽ ማርዋ ቅመም እኮ ነሽ
አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
መሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህረት ነወ ፍርዱ ግን ሁሌም ነይ አትጥፍ ውዴ 14:42
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱሎሂ ወበረካቱሁ በጣም ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ዉዷ እህቴ 🌹🌹🌹
የኔ ውድ እህት ድምፅሽ ንፍቅ ብሎኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ ሁቢ
አላህ ኸይርጀዛሺን ይክፈልሺ የምፈልገው መረጃ ፍርዶስዬ
እህቴ ጄዛሽ አላህ ከይራንየኮሜንተተሮች የሁላችንም ሂይወት ይመሳሰላል እሄ ቪዲዮ አሁን ለመጠን እህቶች ጠቃሚነው😢እኔከመጠው ገና አንድ አመቴነው ምንም በእጄ አያዝም ብሩ ምን ጉድነው ደሞዝ ሰይመጣም ጉድጋድ ይጠብቃል.
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 😂ዘፉዝፍለች የኔዋ 😂እኔም ዘፈዘፉኩኝ እኮ 😮ትዳር ጥሩ ነው አግቡ እህቶች ሁሉም በጊዜው ያምራል ወልዶ መላክ ደሞ ምንም ጉዳት አያመጣባችሁም 😮ምርጥ ምክር ነው ቤት ምንም አይሰራም ኡኡኡ ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
جزاكي الله خيرا🎉🎉
ያረቢአላህይዘንልን
❤❤❤❤
7 አመት በስዴት ቆየሁ 1 ቦታ አለኝ ሌላ የለኝም ቤት መስራቴን ትቼ ለስራ የሚሆነኝ ብር ከያስኩ በኋላ አገሬ ገብቼ አግብቼ መውለድ ለኔ በላጭ ሆኖ ታየኝ ግን መልሼ እፈራለሁ እስኪ ምከሩኝ
ቤት መስራትሽ አይከፉም ግን እንደኔ ሀሳብ ቦታ ግዥ እና አስቀምጭ አንዱን ሽጠሽ ትሰሪያለሽ ሀገርሽ
አዎእደዛነውሚሻልሽ ማማዬ እድሜይሄዳል
ማኩረፍያሽ ቤት ነው ፀባያችን ከማንም አይገጥምም እና በመገውም ግዜ እቤትሽ ሆነሽ ሁሉን ነገር ታዳልፊታለሽ እኔ ስላተሁት ነው
የኔ ውድ አላህ የተሻለውን. ይምረጥልሽ. ግን. ቤት. ከጀመርሽ. ሌላ. 7 አመት. እራሱ አይበቃሽም. ሀገር. ገብተሽ ገንዘብሽን ይዘሽ ሀገር ገብተሽ ቶሎ ወደ ስራ ግቢ . ጠክረሽ ሰርተሽ. መለወጥ. ትችያለሽ. አላህ. ጥሩ. ትዳር ይወፍቅሽ ይወፍቀን
ሀብት ቢኖረሽ. እድሜሽ. ተሄደ ፈላጊ.የለም. መውለዲም. በልጅነት. ነው. ትለኝ. ነበር. የኔ. አሳቢ. የኔ. አዛኝ. ዛሬ ማን ይምከረኝ. ማን. ነይ. ይበለኝ. 😢😢 አላህ. ይዘንልሽ. ማረፊያሽን. ጀነተል ፊርዶስ ያረግልሽ😢😢😢
ብቻ የሴትልጂ ፈተና ብዙነው አላህ ነገሮችን ሆኑ ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን
አልሃምዱሊላህ አንድልጀአለችኝቤትእሰራሁነውከአመትብሀላእገባለሁ😢ትዳረጥሩነበርግንያሰለፍክትከባድነው
ውአለይኩም ሰላም ውራህመቱሏህ በአሏህ ሰልክሸን ሰጭኝ
Yanakojo. Siwadshiko😊
አማንንንን
W a salam ❤❤❤
ወአሊኩውም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ፍርድ
አህለን እህትጠፋሽበሠላምነው
Mashalhiferdos jzaki alhi hywr
wa, lekumssalaam Warhmatullhi Wabrkatuu
እንኳን ደህና መጣሽ በሰላምነው የጠፋሽው😢
6:33
ያሳዝናል አግቡ ማን ያሳድጋል እያላችሁ ጊዜ አትፍጁ ከእውነት
አህለን የጠፋ ስው ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወአሊኩምሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሑ አሕለንእህ ምክር እደትእደሚጽናናኝ
ኢትዮጵያ እንዴት ነው ግን ከአረብ አገር ለመጣች ሴት ትዳር አለ? ከአረብ አገር ለመጣች ሴት ለትዳር የሚመጡት ወንዶች በእድሚያቸው ስራቸው ጥሩ የሚባል ነው ወይስ?? ከአረብ አገር ለመጣች ሴት ለትዳር ያላቸው አመለካከት እንደት ነው?? ብዙ አመት በአረብ አገር ቆይተው ኢትዮጵያ ስሄድ በክብር አገባለሁ በማለት የተሰደዱበት አገር ያላገቡ ብዙ ሴቶች አሉ! አንችም ሆንሺ ኮመታተሮች መልሰለ እስኪ? አረብ አገር ከመጣ ወዲህ ነው ትዳር የተበላሸው! 😵
እህቴ አላማሽን ትዳር ላይ አታድርጊ ትዳርን አላህ ነው የሚሰጠው ሲቀጥል ትኩረትሽ ስራሽ ላይ እና ድንሽ ላይ ይሁን ስለሰው አታስቢ ማለቴ ሰው ምን ይለኛል አትበይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሁቢ
ደምሪኚውዷ
@@ሙናA እምኑ ልደምረሽ ሁቢ
ስበብ እናድርስ እጂ ሌላዉ የአላህ ነዉ
እኔ ቤት ስርቼ ግን ኮርኒስ ቀለም ይቀረዋል ደከመኝ የልብ ህመምም አለብኝ ትቼው ልገባ ነው 😢😢
እኔ 15 ኣመቴ ቦታ ጋብቻ ነው ያለኝ ተበላው ባውራው ኣያልቅም ጋብቻ ኣሁን ልስራበት እያሰብኩ ነው ቡልኬት ስሪ ኣለችኝ እህቴ እኔም ቅር ኣለኝ በቶሎ ኣያልቅም እድሜ32 ሆነኝ ኣልውድኩም
@@ععلي-ذ4ظ የኔ ውድ የኔ ቢጤ በቻ ከባድ ነው ቤት መስራት አላህ ሁሉንም ያሳካልሺ
@@zdmohammed እሚንን ድክም ብሎኝል ውርቢ ግን ምንዤ ልግባ
😢 አይዞን
የህለኔነዉ በቃ አገር መጣሁ እልሽ
እስኪ ምከሩኝ ስደት ከመጣሁ 12አመቴ ግን ወላሂ ምንምየለኝ ሀገር ስራ ሣልሠራቀርቸአይደለም ግን ቤተሠብ ስለኔ ምንም አያስቡም ቢያንስ የወረ ደመወዝብልክ ለመሣፈሪያነዉ ብላቸዉ አያኖሩልኝም እዚህም ማጠራቀም አልቻልኩም ምን ትመክሪኛለሽ
አራ ውዴ እዝ የሚተምኚው ብር የሚልከው ሰዊይ ወይም እትዮ አስቀምጪ ቤታሰብ ከለሰቡልሽ ለረስሽ እሰቢ
አጠራቅሚ!
እሪሪሪሪሪፍ እህቴ ለቤተሰብ ልክ ይኑሪሽ ስንሄድ በአንደኛ እነሱናቸው እሄው ነቅለ መጠች ይሉሻል ቦሃላ 😂😂😂 የላክሽው ብር አያስታውሱም እኮ
አብሽር💦 ከዚህ ቦኋላ አትስጪ በፊፁም❗ማንም አያስብሽም እራስሽን ነው መሰብ ያለብሽ ።ከአሁን በኃላ ለማንም አትስጪ ❓❗
እህቴ ቤተሰብ ለምን እረዳሺ ባልልሺም ግን ለሁሉም ልክ አለው እንደት12 አመት ሁሉ ያለፈው አልፏል ከአላህ ኽይር ጀዛሺን ይመንዳሺ ከዚህ በኋላ ለእራስሺ ኑሪለት እባክሺ ብልጥ ሁኚ የወደፊትሺ ህይወት ሊያሳስብሺ ግድ ይላልና
አህሌን ፊርዶስየ ጠፍተሽ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ነሲሀ ነው ያደረግሽልን ቆም ብየ እንዳስብ ነው ያደረግሽኝ በጣም ትክክል ነሽ ጀዛኪላህ ኸይር
እኔ 6አመት ጨረስኩ በስዴት ቦታ አለኝ ግን ቤትአልሰራሁም ዴከመኝ ሀገርገብቼ ትዳርመያዝነው የምፈልገው ዱአአድርጉልኝ
አቢሺሪ፡እህቴ፡አለህ፡ዪዌፈሺ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ አችኮ ምርጥ መካሪ እህታችን ነሺ የኔ ቆንጆ ጀዛኪ አሏህ ኸይር የኔውደ
.ትክክክክል የኔዉዲ ጀዛኪ አላህ ህይረ
የኔ ውድ ትክክል ብለኛል😢
የኔ ማር የኔ ጣፋጭ አሰላሙ አለይኩም እንደት ነሽ ሰላም ነሽ ማርዋ ቅመም እኮ ነሽ
አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
መሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህረት ነወ ፍርዱ ግን ሁሌም ነይ አትጥፍ ውዴ 14:42
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱሎሂ ወበረካቱሁ በጣም ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ዉዷ እህቴ 🌹🌹🌹
የኔ ውድ እህት ድምፅሽ ንፍቅ ብሎኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ ሁቢ
አላህ ኸይርጀዛሺን ይክፈልሺ የምፈልገው መረጃ ፍርዶስዬ
እህቴ ጄዛሽ አላህ ከይራን
የኮሜንተተሮች የሁላችንም ሂይወት ይመሳሰላል እሄ ቪዲዮ አሁን ለመጠን እህቶች ጠቃሚነው😢እኔከመጠው ገና አንድ አመቴነው ምንም በእጄ አያዝም ብሩ ምን ጉድነው ደሞዝ ሰይመጣም ጉድጋድ ይጠብቃል.
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 😂ዘፉዝፍለች የኔዋ 😂እኔም ዘፈዘፉኩኝ እኮ 😮ትዳር ጥሩ ነው አግቡ እህቶች ሁሉም በጊዜው ያምራል ወልዶ መላክ ደሞ ምንም ጉዳት አያመጣባችሁም 😮ምርጥ ምክር ነው ቤት ምንም አይሰራም ኡኡኡ ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
جزاكي الله خيرا🎉🎉
ያረቢአላህይዘንልን
❤❤❤❤
7 አመት በስዴት ቆየሁ 1 ቦታ አለኝ ሌላ የለኝም ቤት መስራቴን ትቼ ለስራ የሚሆነኝ ብር ከያስኩ በኋላ አገሬ ገብቼ አግብቼ መውለድ ለኔ በላጭ ሆኖ ታየኝ ግን መልሼ እፈራለሁ እስኪ ምከሩኝ
ቤት መስራትሽ አይከፉም ግን እንደኔ ሀሳብ ቦታ ግዥ እና አስቀምጭ አንዱን ሽጠሽ ትሰሪያለሽ ሀገርሽ
አዎእደዛነውሚሻልሽ ማማዬ እድሜይሄዳል
ማኩረፍያሽ ቤት ነው ፀባያችን ከማንም አይገጥምም እና በመገውም ግዜ እቤትሽ ሆነሽ ሁሉን ነገር ታዳልፊታለሽ እኔ ስላተሁት ነው
የኔ ውድ አላህ የተሻለውን. ይምረጥልሽ. ግን. ቤት. ከጀመርሽ. ሌላ. 7 አመት. እራሱ አይበቃሽም. ሀገር. ገብተሽ ገንዘብሽን ይዘሽ ሀገር ገብተሽ ቶሎ ወደ ስራ ግቢ . ጠክረሽ ሰርተሽ. መለወጥ. ትችያለሽ. አላህ. ጥሩ. ትዳር ይወፍቅሽ ይወፍቀን
ሀብት ቢኖረሽ. እድሜሽ. ተሄደ ፈላጊ.የለም. መውለዲም. በልጅነት. ነው. ትለኝ. ነበር. የኔ. አሳቢ. የኔ. አዛኝ. ዛሬ ማን ይምከረኝ. ማን. ነይ. ይበለኝ. 😢😢 አላህ. ይዘንልሽ. ማረፊያሽን. ጀነተል ፊርዶስ ያረግልሽ😢😢😢
ብቻ የሴትልጂ ፈተና ብዙነው አላህ ነገሮችን ሆኑ ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን
አልሃምዱሊላህ አንድልጀአለችኝቤትእሰራሁነውከአመትብሀላእገባለሁ😢ትዳረጥሩነበርግንያሰለፍክትከባድነው
ውአለይኩም ሰላም ውራህመቱሏህ በአሏህ ሰልክሸን ሰጭኝ
Yanakojo. Siwadshiko😊
አማንንንን
W a salam ❤❤❤
ወአሊኩውም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ፍርድ
አህለን እህትጠፋሽበሠላምነው
Mashalhiferdos jzaki alhi hywr
wa, lekumssalaam Warhmatullhi Wabrkatuu
እንኳን ደህና መጣሽ በሰላምነው የጠፋሽው😢
6:33
ያሳዝናል አግቡ ማን ያሳድጋል እያላችሁ ጊዜ አትፍጁ ከእውነት
አህለን የጠፋ ስው ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወአሊኩምሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሑ አሕለንእህ ምክር እደትእደሚጽናናኝ
ኢትዮጵያ እንዴት ነው ግን ከአረብ አገር ለመጣች ሴት ትዳር አለ? ከአረብ አገር ለመጣች ሴት ለትዳር የሚመጡት ወንዶች በእድሚያቸው ስራቸው ጥሩ የሚባል ነው ወይስ?? ከአረብ አገር ለመጣች ሴት ለትዳር ያላቸው አመለካከት እንደት ነው?? ብዙ አመት በአረብ አገር ቆይተው ኢትዮጵያ ስሄድ በክብር አገባለሁ በማለት የተሰደዱበት አገር ያላገቡ ብዙ ሴቶች አሉ! አንችም ሆንሺ ኮመታተሮች መልሰለ እስኪ? አረብ አገር ከመጣ ወዲህ ነው ትዳር የተበላሸው! 😵
እህቴ አላማሽን ትዳር ላይ አታድርጊ ትዳርን አላህ ነው የሚሰጠው ሲቀጥል ትኩረትሽ ስራሽ ላይ እና ድንሽ ላይ ይሁን ስለሰው አታስቢ ማለቴ ሰው ምን ይለኛል አትበይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሁቢ
ደምሪኚውዷ
@@ሙናA እምኑ ልደምረሽ ሁቢ
ስበብ እናድርስ እጂ ሌላዉ የአላህ ነዉ
እኔ ቤት ስርቼ ግን ኮርኒስ ቀለም ይቀረዋል ደከመኝ የልብ ህመምም አለብኝ ትቼው ልገባ ነው 😢😢
እኔ 15 ኣመቴ ቦታ ጋብቻ ነው ያለኝ ተበላው ባውራው ኣያልቅም ጋብቻ ኣሁን ልስራበት እያሰብኩ ነው ቡልኬት ስሪ ኣለችኝ እህቴ እኔም ቅር ኣለኝ በቶሎ ኣያልቅም እድሜ32 ሆነኝ ኣልውድኩም
@@ععلي-ذ4ظ የኔ ውድ የኔ ቢጤ በቻ ከባድ ነው ቤት መስራት አላህ ሁሉንም ያሳካልሺ
@@zdmohammed እሚንን ድክም ብሎኝል ውርቢ ግን ምንዤ ልግባ
😢 አይዞን
የህለኔነዉ በቃ አገር መጣሁ እልሽ
እስኪ ምከሩኝ
ስደት ከመጣሁ 12አመቴ ግን ወላሂ ምንምየለኝ ሀገር
ስራ ሣልሠራቀርቸአይደለም
ግን ቤተሠብ ስለኔ ምንም አያስቡም
ቢያንስ የወረ ደመወዝብልክ
ለመሣፈሪያነዉ ብላቸዉ አያኖሩልኝም
እዚህም ማጠራቀም አልቻልኩም
ምን ትመክሪኛለሽ
አራ ውዴ እዝ የሚተምኚው ብር የሚልከው ሰዊይ ወይም እትዮ አስቀምጪ ቤታሰብ ከለሰቡልሽ ለረስሽ እሰቢ
አጠራቅሚ!
እሪሪሪሪሪፍ እህቴ ለቤተሰብ ልክ ይኑሪሽ ስንሄድ በአንደኛ እነሱናቸው እሄው ነቅለ መጠች ይሉሻል ቦሃላ 😂😂😂 የላክሽው ብር አያስታውሱም እኮ
አብሽር💦 ከዚህ ቦኋላ አትስጪ በፊፁም❗ማንም አያስብሽም እራስሽን ነው መሰብ ያለብሽ ።ከአሁን በኃላ ለማንም አትስጪ ❓❗
እህቴ ቤተሰብ ለምን እረዳሺ ባልልሺም ግን ለሁሉም ልክ አለው እንደት12 አመት ሁሉ
ያለፈው አልፏል ከአላህ ኽይር ጀዛሺን ይመንዳሺ ከዚህ በኋላ ለእራስሺ ኑሪለት እባክሺ ብልጥ ሁኚ
የወደፊትሺ ህይወት ሊያሳስብሺ ግድ ይላልና
.ትክክክክል የኔዉዲ ጀዛኪ አላህ ህይረ
.ትክክክክል የኔዉዲ ጀዛኪ አላህ ህይረ
.ትክክክክል የኔዉዲ ጀዛኪ አላህ ህይረ