ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ጎበዝ ነች ምክሯን ተጠቀሚበት እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ምክሯን እጠቀምበታለው
የኔቆንጆአላህይምራሽ ልዩ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ/ህ
የኔዉዲወደትክክለኛዉመገዲይምራሽ
መሸለዪ።አለህ።ዪጨሚሪሊሽ
አላህ ይጨምርልሽ💞💞💞💞💞
ውድ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ የእህታችን ታሪክ አስተማሪ ነው ያረብ ጌታዬ እኔም እየኝ አተ አዛኝ እሩህሩህ ነህ ባላሰብኩት መገድ አግዘኝ ምኞቴም አተ አሳካልኝ ያረብ
ማሻ አላህ የሄንን ኮሜት የምታነቡ ሙእሚኖች በሙሉ ወላሂ ዱአ አርጊልኝ
አላህ ሀላሉን መልካሙን ሁሉ ያሳካልሽ
ሱባሀን አላህ የቁርአን ፍቅር አላህ ይስጠን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ለታገለ ሰወ አላህ ያገራለታል
ሰህ
አላሁማአሚንአጂማእንሁቤ
አሚን ያረብ
አሚንያርብ
ቁርአን አትኩርታችን ከልባችን ከሆነ እንደ ቁርአን ገር የለም ተሎ ነው የሚገባው ግን እኛ ባልሆነ ነገር ባርባ ነገር ነው ግዜችን የምናቃጥለው አላህ ሙሉ ሉቦናችን ወደ ቁርአን ያድርግልን ያርብ
Ameen ya rab
አሚን ያረብ ትክክል ብለሻል የኔ ቅመም
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ ♥♥♥
አሚንንንንንን ሁቢ
አሚንን ያረብ
አላሁ አክበር በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኛም በሰማነዉ ተጠቅመን ባረባቡ ነገሮች ሳንታለል ዲናችን ላይ እናተኩር ለሁላችንም አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ቁረአንን ያግራል ወደ መልካም ነገሮች ይወፍቀን ያረብ
Maesheallah እስኪ ያጅማ ለኔም ለእህታችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ያረብቁርዓንን አግራልኝ ያአላህ 😭😭😭😭
ሀ
አይዟችሁ እኔ ሠለምቲ ነግን ቅርብ ግዜየ ነዉ አሊፍንም አላቅም ነበር አሁን ግን አሁን አላሀምዱሊላ ፍደሉቹን አዉቄአለሁ ግን ተሸሽገዉ የሚነበቡትን አልገባም ብሎኛል አይዞን አላህ ይገዛን
አይዞሽ ቁርአን በታ ከሰጠሺው ገር ነው አብሽሪ አላህ ያግዝሽ
አይዞሺልኝ የኔማር
@@ሰአድየኢንቱአድናቂ ሹህርን ዉደ አላህ ይጠብቃችሁ የሙስሊም እቁዎች
አይዞሺ የኔ ልዩ አሀቅ ላይነሺ አንቢቢ አሏህ ያግዝሺ ያግራልሺ ያረብ❤❤❤💋
@@ሰአድየኢንቱአድናቂ አሚንንንንነነ ያርብብብብብብብ
ውይ ድስ ሲል አልሀምዱሊሏህ. የማከትምበት ሰአት ናፍቆኛል ዱአ እዲርጉልኝ በአሏህ
የአላህመሸአላሕ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውዷ እህቴ ባረከሏሁ ፊኪ እኔ ከእህታችን ታረክ ብዙ ትምህርትን ወሰድኩኝ 1ኛ በውሰጣችን የቂን መኖር አለበት2 ቁረዐንን ያለ መሳላቸት ማንበብ 3 በሆነ ባልሆነ ጊዜችንን አላማባከን ማለትም አሏህ ግደታ ባረገው ነገር ላይ ማሳለፍ 4 ኛው ቁረአንን ለመቅራት እድሜ እንደማይገድበው ተማርኩ ሱበሀን አሏህያጀማዐ እሰኪ ዱዐ አድርጉልኝ ከተቻላችሁ ፋቲሀንም ቅሩልኝ ወሏሂ በጣም በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት እኔ የ20 አመት ወጣት ነኝ ልክ እንደ እህታችን ሁኔ ነው ያደኩት ማለትም ቤተሰቦቸ ጃሂል ነቸው እኔ ግን አሏህ አግርቶልኝ ሶላትንኮ እሰግድ ነበር ግን ስበብ የሆኑኝ በመዳረሳ ውሰጥ ያገኘሆቸው ጎደኞቸ እጀግ በጣም በድናቸው ብርቱ ነበር አሁላይ እነሱ ለዑሰታዛነት ተመርጠዋል እኔ ደግሞ በሰደት አለም 2 አመቴ ኢንሻ አሏህ 2 ወር ነወ የቀረኝ ሀገር ልገባ አሰቢያለሁ እናም ሀገር ከገባሁ እንደምንም ብየ ቁረዐንን ወደምቀራበት ቦታ ለመሄድ አስባለሁ የአሏህ ልክ እንደ እህታችን አሏህ እንድያገራልኝ በጣም ዱዐ አድርጉልኝ እህቶቸ የቁረአን ነገር አሏህ እንድያገራልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ለሁላችንየቁራዓን ፍቅር ይወፍቀን ያረብ
እህቶች አላህ ያግረልን ወላሂ እኔ ቁርአንን የጀመርኩት 5 አመቴ ሆነ ግን አለከተምኩም አሁን ሱረቱል ሙነፍቁን ኑው ያለሁት ዱዋ አድርጉልኝ ከሀዲስ ነ ከቁረን ሌላ ምንም አለደምጥም ጉጉቱም አለኝ ወንጃሌምን ይሁን አለውቅም።
አላህ ያግራልሺ ውዲ
እኔም.እዳንችነኝ.ውዴ።3አመትያዝኩኝ።ግንገና።ሱርቱል.ጡርላይነኝ።በሁለትግሩብ።እቀራለሁኝ።1ግሩብላይ።ሱርቱል.።ጡርላይነኝ።ውደኅላተመልሽ.ውዴ።ያውም.ሁለተኛ.ዙርላይእየቀራሁት።ግና።ሱርቱል።ሀዲዲላይነኝ።።አላህያግራልንንን።ለሁላችንምም።
@@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ አብሽሪ ውዴ አንድ ቀን ይህንን ይሆን ብቻ ተስፈ ማድረግ ነው ግን በሁኑ ፍርዶስ በስተላላፈቹሁ አፕልኬሽን አውርጂው በሱ አደምጬ ጉሩፕ ጋብቻ ስቀራአ ትንሽ ነው ሙረጀ ያኞረብኝ
@@cggh8488 ኢንሻ.አላህሀያቲ።
@@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ ተባቡኝ እኔንም የሚያቀራ
እረ ያአህዋት ሁላችንም ዱአ ያስፈልገናል የአላህ ሁላችንም ቁርአን ለማክተም ምኞት አለን ግን ልባችን ደረቅ ሁኗል ስንቶቻችን ነን ግዜችንን በከንቱ እምናሳልፈው
ሱበሀንአላህማሻላአላህበሰማነውተጠቃሚያድርገን
ያረቢአተወፈቀን የመሀመድንወፈቀን
ያረብ አተ አግራንን ለጠናን😢😢😢☝️🤲🤲
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአ አላህ ተባረካላህ አላህ አሁላችንም ያግራልን እኔም ልክ እንዳች ነዉ የተረዳሁት
ወላሂ ብዙ ነገር ተማርኩኝ በተለይ የጋደኛ ተፀኖ ከባድ ነዉ 💞🌷
ያረቢ በጣም ይገርማል ወላሂ ያአላህ እኛንም ወፍቀን በጣም ለቁረአን ጉጉት አለኝ ያረቢ አተ መገድህን ክፈትለኝ ያረሱለላ
ሱብሀነላህ ያረብ የአላህ ነገር በጣም ይገረማል ማሻአላህ አላህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላት ወላሂ እኔ በጣም ነዉ ቁራአን ተሰፋ አልቆርጥም ብዬ እንጂ በጣም ነዉ የከበደኝ ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ አንድ ቀን አላህ ሊያገራለኝ ይችላል ዋናው መበርታት ነዉ ተሰፋ አለሞቅረጥ አላህ እራሱ ቁራአን የባሪዎች ገር አድሪጌላቸዋለዉ ይላል
ያረብ ቁርአንን አግራልኝ እሰኪ ዱአአድርጉልኝ ቁርአንእደገራልኝ
Allah yemtkembet yargan ehte Amsginlew lenm dua argu lgn
ማሻአላ መታደልነዉ በዉነት ምርጫ ነዉ ሠዉ ማብዛቱ ትርጎም የለዉም አላህ አግርቶልሻል እህቴ ለኒም ያግራልኝ ያረብ ❤
ማሻ አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያረብ እሽራህሊይ ሰድሬ በቁርአን
የአላህ እንደት መታደል ነው አላህየ ለኔም አግራልኝ ያረብ ያተው ባርያ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአሏህ አሌኩም መታዴል ነው እኛንም አሏህ ትኩረታችንን ወዴቂራአታችን ያድርግልን
ባአላህ እኔም ዱአአድርጉልኝ ያረብ አላህ ኢወፈቀን ማሻአላህ
አሠላሙአለይኩም እህቴ ምክርሽን ትልቅ ትምህርት ነዉ የወሠድኩበት አላህ ይጨምርልሽ🎉👍
ማአሻአላህ አላህን ተማምኖ የተደገፈ መቸም አይወድቅም አላህ ለሁላችንም ኢልም ይጨምርልንድሮም በሰውዘንድ የወረደ በአላህዘንድ ከፍታአለውያሰላም እህታችን መብሩክ አሌሀ
ማሻአላህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያዲርገን
ማሻአላህ አላህ ለኛም ያግራልን😢😢😢😢😢😢
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሺ 😢😢😢ወላሂ እኔም ልቤ ደረቆል ግ ን አዳምጣለሁ መሀፈዝ በጣም ምኟቴነዉ ግን አልተሳካልኝም የአላህን ትዛዝና ቃል ሀፈሸዠ ቀረች ብሞትም አይቆጨኝ ዱአ አረጉልኝ ይችኮሜት የምታነቡ ሁላ አላህ አይሸግረዉም ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭ወላሂ ቁረአን ለምቀራትጉጉት አለኚ ግን አየግባኚም እህቶቹ ዉንድምቹ ደአረጉልኚ ያርብ😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ደስ ይላል ለሁላችንም ቁረአንን አላህ ያግራልን
ነይ እንዘመድ😘
ወላህ በዙ ነገረ ተምሪበታለሁ አላህ እኛንም ያግዘን❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እህታችን አላህይጨምርልሽ ለኛምአላህያግራልን
ኢንሸአላ ተስፈ አልቆሪጢም ሁሌም ሞኪረላሁ ኢንሸአላ ጀዘኪላይ ከይረን ኢህተሺን በሪቺልን
ማሽአላህ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ትምርትነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ወላሒድስ የሚል ታሪክነው ያርብ ለኛም የሷን እድል ይወፍቀን እትም ብርቺእሑቲ ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ለኛም አላህ ያግራልን 😢😢😢😢😢
አዱስ ገቡነኙ ኡሺአላህ ምርጥ ተምህርት እደምገነዘብ ተስፋ አደርጋለሁ
ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠን ያረብ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሀቢበቲ 💐💐💐 እጠቀምበታለሁ ኢንሻአላህ
አሰላምአለኩምወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻኣህ አላህለሁላችንም አላህ ያግራልንንን ያረብ
እር እህት ወንድሞች ዱአ አርጉልኛ እንድገርልኝ
አላህይገዝሺዉደ
ያረቢ አላህ ያግራልን ምክሩ በጣም ጠቃሚ ነው አላህ ይሥጥሽ❤❤❤❤❤❤
ያረብ አኝንም ያግራልን🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለሁላችንም አላህ ያግራልን ውዶቼ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንን ያርብ
አሚንንንንንያረቢ☝☝☝
አሚንን
አሚን
ማሻአላህ ምክርሽ በጣም ነዉ የተመቸኝ አላህ ይጨምርልሽ
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂማሻአላህ
ማሽአላህ እኔም ቁርአንለማክተም ዝግጁነኝ ጀምራለሁ አላህያግራልን
ምርጥ ምክር ነው ። ተነሳሽነት ወሳኝ ነው ። አላህ ይወፍቀን።
سبحان الله ماشاء الله لاقو الااباالله ياسلام عليها اللهم يوفقنا حب القرآن الكريم
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ሂዳያ ይስጠን ያረብ አላህ ያግራልን
ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ አላህ ያግራልን
መልካም ነገር እድሜ አይገድብም አላህ ወደ መልካሙ ነገር ይምራን
ትክክል
ማሻላ ማሻላ ማሻላ ተባረከላ አላህ ይጨምርልሽ ስመተን የምንጠቀም ያርገን እንሻላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Masha alah gena zare new yagegnehut ere ene quran algeba blognal
Eht wendmoche dua adrgulgn
ትክክል ነው100 ፐርሰንት በተለይ ከሰላተል ፈጅር በኋላ መቅራት ይገባል ምክንያቱም አእምሮአችን እንቅልፍ ከጠገበ በኋላ ሰለሆነ ና ሁለተኛው ደግሞ የሰራ ወጥረት ከመግባታችን በፊት በጣም ጥሩነው በስራ ደክመን ቁርአን መሀፈዝ አይታሰብም ሸክረን ውዴ
እረ እረ አላምንም በጣም ነው ደስ የሚለው ማሻ አላህ ብያለሁ በውነት አላህ ምን ይቸግረዋል በረህመቱ
ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ አህለን እህት ወላሂ ትክክክል ናት አላህ የገዘን ኢሻ አላህ የሁል ክዜ አላማየ ነዉ
ማሻአሏህማሻአሏህማሻአሏህ ያረብ ያረብ ቀልቤንሰትርልኝ ወደቁረአን አጥዳኝያከሪም
መሻ አላህ ያረብ እሰኪ በዱአ አንረሳሳ ያኢላሂ ያግራልን
ማሻአላህ ጀዛኪ አለህክይር እህቴ አላህ ቁራአንን ያግራልን ለሁላቺንም ያረብ
ሱብሀን አላህ እህቴ ታሪኲ ብዙ ትምህርት አለው እህት ወንድሞቼ ሁላችንንም በታሪኲ ተጠቃሚ ያድርገን
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአንን እዳገራልኝ 😥
ያግረለሽ
ማሻ አላህ አላህ ለሁለችንም ልባችንን በቁራአን ይሚላልን ያረቢ አግራልኝ
ያረቢ ለኛም አግራልን ያአላህ 😢
የአላህህህህህ አገራልን ቆራአን የአላህ
ማሻላህ
አወ ዱአ እንደራረግ የማይረባ ፕራንክናቲክቶክ ትተክየ አስር አመት ሙሉ በስደት ጊዜየን በዝባዝኬ ጨርሸ አሁን ልቤን ፈጣሪ መልሶልኝ ይሄው እየቀራሁ ነው እናም ጎደኞቸ ቁራአን እደምታስቡት ከባድ አደለም ከልባችሁ ከወሰናችሁ ክርስቲያን ነበርኩ አሁን በራሴ ፍላጎት ከቤተሰቦቸ ተለይቸ ስለሰለምኩ ደስተኛ ብሆንም እስካሁን ሳልቀራ ያለፈኝን ጊዜ ሳስበው ያመኛል ብቻ ጎደኞቸ ቁራአን የልብ ሀኪም ካላህ ጋ መገናኛ ስለሆነ ጊዜችሁን ከማይረባ ወሬ ብድናችን እንበረታታ
ማሻ አላህ አላህያግራልሽ በሉኝ እሀቶቸ
በአላህ ይሆንብችሁ ድአድርጉልኝ የሆነስአት ጨንቆኝ ላላህ ቃልገብቸነበር እናም ቃሌ ቁርአን ለመቅራትነው ሁሉምአለፍ አልሀምዱሊላህ እናም ቁርአን ያገራልሽ በሉኝ ያርብ
አሏህያግራልን ማምአሏህብያለሁእህቴ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ቁረአንን ያግራልን ያረቢ
ያአላህ።ያርህማንን።ያዘልጂላል።ውልኢክራም።እኔ።አላህ።ጡርጓደኛች።ይውፍቀኝ።ውደአላህ።የሚያቃርቦጓደኝች።።ብቸኝነት።እማ.ልጭንቅነውየሚያዳግተው።ብቻኛ።ይሻላል።የሚሉት።ውሽትነው።ብቸኝነትንንስላላዩትነው።ምን።አይነት።አፅያ።አላምላይ.የለም.መቸኝነትእና።መጥፎፅ።ባ።እኔስ።ብቻኝነት።።አልቻልኩኝ።ከላህ።በታች።አላህ።ሰውይስጠኝ።ያርብብ።
አሰላሙን አሌይኩም ወራህመቱሁ ወበረካትሁ ውዶች እህቶቸ ይሄን ፁሁፍ የምታዩ በሙሉ ከልባችሁ በዱአ አትርሱኝ ኢላሒ ልቤን በኢማን ይንዳረጥብልኝ ቁርአንን እንዳገራልኝ ያረብ ቁርአንን የማነብበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ በዱአችሁ አደራ ብዙ ነው ታሪኩ
👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ያግራልሽ ውዲ እህቴ
አላህ ያግራልን ያረብ
እኔምነኝ እህት
እህታችን ጀዛኩም አላህ ኸይርን በጣም ደስየምል ነው ትክክል ነው ፈጂር ላይይገባል እኔም እንደዝህ ነበርኩ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ገባኝ አላህ ሁላችንንም ያግራልን ያረብ
አሚንንን ያረብ
ሱብሀን አሏህ ምንኛ መታደልነዉ ማሻአሏህ አላህ ለኛም ያግራልን ያረብ
የረቢ እንዴት የስደስታል እኔ ከሷ እንደተረደውት ማንም ህልሙን ዝቅ አድርጎ የለ ማሰብ እሻአላህ እኔም ምኞቴ ነው የሷን እድሜ ደርሻለው ልጆቼ እንደኔ መሀይም ሆነው እንደያድጉ እፈልገለው አላህ ከለ እኔም ቁርአንን ቀርቼ ልጆቼን በዲናቸው ጠንከራ እንዲሆኑ ነው ምኞቴ ።
ለአላህ ብሎ። እኔን የሚያሥተምረኝ ሥሜ ሙሥሊም ከአሊፍ ጀምሮ የሚያቀረኝ
ማሻአላህ ምርጥአስተማሬነው😢😢😢
ማሽ አላህ ያረብ አላህ ያገራልን እኔ በጣም ነው የሚከብደኝ ያረብ እሥኪ ድአ አረጉልኝቁረአን እንዲገራኝ ውላሂ እኔ መቅራት እፈልጋለሁ ግን እንቢ አለኝ ያረብ
ወአለይኩምሠላም ያረብ አላህያግራልን
Masha.alahhh.alah yageraln le hulachinem
ያረብ ቁርአንንያግራልን😢😢😢😢😢ጀዛከላሁመ ኸይር እህት😢😢😢😢
እባካችሁውድእህቶቸዱአ አድርጉልኝ ቁረአንንእድሀፍዝ
ማሻ አላህ ውላሂ የሚገርም ታርክ ነው
ያረቢ እኛንም አለህ ይወፍቀን ያረቢ ቁረአንን አግራልኝ ያረቢ
@@ሥደትነውህውቴ አላህ ይወፍቀን
መሸ አለህ በጠም ጎበዝ ነች አለህ እዉቀት ለይ እዉቀት ይጨምርልሽ🌹🌹🌹🌹
እኛንም አላህ ያግራልን አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉
የረቢ፣አለህ፣ለሁለችንም፣ቁራአንን፣አለህ፣የግራልን
አሠላማሊኩምእራህመቱላሒ ወበረከቱ ውደቸ ዱአአረጉልኝ ቁረአን እዲገራልኝ ያረብ
Yene konjo achim wede mtfilgiw lachi hayr yehonew goolsh gar alah yadrssh wejezakilahu hayra
መሸአሏህ ደስሚል ታሪክ ነው
😭😭😭😭ዋለኩም እሠላምየአላህያረህማንያቅዱሥ ትምህሪቱ በጣም ጥሩ ነዉ በሰማነዉ ተጠቃሜ አላህ ያዱርገንሢቀጥልማ በአላህ በዱአቹሁ አትርሡኝ ቁረአንነ አላህ እዳገራልኝ 😭😭 አሁን ዪህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ዱአ ሣታደርጉልኝ እዳታልፉ በአላህ 😭😭 ሁላቹሁም ደምሩኝ በቅንነት
መሻሏሁ ሀያቴ ጀዛካሏሁ ።ሰምቸ ልጠቀምበት።ያርበ!!
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህታችን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛ ከሏህ ኸይር እህቴ
ማሻአላህ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ሹክረን እህቴ
ያረቡ ኢክላስን ወፈቀን ያአላህ ደስስስስ የሚል ታሪክነው
በጣም ጎበዝ ነች ምክሯን ተጠቀሚበት እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ምክሯን እጠቀምበታለው
የኔቆንጆ
አላህይምራሽ ልዩ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ/ህ
የኔዉዲወደትክክለኛዉመገዲይምራሽ
መሸለዪ።አለህ።ዪጨሚሪሊሽ
አላህ ይጨምርልሽ💞💞💞💞💞
ውድ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ የእህታችን ታሪክ አስተማሪ ነው ያረብ ጌታዬ እኔም እየኝ አተ አዛኝ እሩህሩህ ነህ ባላሰብኩት መገድ አግዘኝ ምኞቴም አተ አሳካልኝ ያረብ
ማሻ አላህ የሄንን ኮሜት የምታነቡ ሙእሚኖች በሙሉ ወላሂ ዱአ አርጊልኝ
አላህ ሀላሉን መልካሙን ሁሉ ያሳካልሽ
ሱባሀን አላህ የቁርአን ፍቅር አላህ ይስጠን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ለታገለ ሰወ አላህ ያገራለታል
ሰህ
አላሁማአሚንአጂማእንሁቤ
አሚን ያረብ
አሚንያርብ
ቁርአን አትኩርታችን ከልባችን ከሆነ እንደ ቁርአን ገር የለም ተሎ ነው የሚገባው ግን እኛ ባልሆነ ነገር ባርባ ነገር ነው ግዜችን የምናቃጥለው አላህ ሙሉ ሉቦናችን ወደ ቁርአን ያድርግልን ያርብ
Ameen ya rab
አሚን ያረብ ትክክል ብለሻል የኔ ቅመም
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ ♥♥♥
አሚንንንንንን ሁቢ
አሚንን ያረብ
አላሁ አክበር በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኛም በሰማነዉ ተጠቅመን ባረባቡ ነገሮች ሳንታለል ዲናችን ላይ እናተኩር ለሁላችንም አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ቁረአንን ያግራል ወደ መልካም ነገሮች ይወፍቀን ያረብ
Maesheallah እስኪ ያጅማ ለኔም ለእህታችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ያረብቁርዓንን አግራልኝ ያአላህ 😭😭😭😭
ሀ
አይዟችሁ እኔ ሠለምቲ ነግን ቅርብ ግዜየ ነዉ አሊፍንም አላቅም ነበር አሁን ግን አሁን አላሀምዱሊላ ፍደሉቹን አዉቄአለሁ ግን ተሸሽገዉ የሚነበቡትን አልገባም ብሎኛል አይዞን አላህ ይገዛን
አይዞሽ ቁርአን በታ ከሰጠሺው ገር ነው አብሽሪ አላህ ያግዝሽ
አይዞሺልኝ የኔማር
@@ሰአድየኢንቱአድናቂ ሹህርን ዉደ አላህ ይጠብቃችሁ የሙስሊም እቁዎች
አይዞሺ የኔ ልዩ አሀቅ ላይነሺ አንቢቢ አሏህ ያግዝሺ ያግራልሺ ያረብ❤❤❤💋
@@ሰአድየኢንቱአድናቂ አሚንንንንነነ ያርብብብብብብብ
ውይ ድስ ሲል አልሀምዱሊሏህ. የማከትምበት ሰአት ናፍቆኛል ዱአ እዲርጉልኝ በአሏህ
የአላህመሸአላሕ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውዷ እህቴ ባረከሏሁ ፊኪ እኔ ከእህታችን ታረክ ብዙ ትምህርትን ወሰድኩኝ 1ኛ በውሰጣችን የቂን መኖር አለበት
2 ቁረዐንን ያለ መሳላቸት ማንበብ
3 በሆነ ባልሆነ ጊዜችንን አላማባከን ማለትም አሏህ ግደታ ባረገው ነገር ላይ ማሳለፍ
4 ኛው ቁረአንን ለመቅራት እድሜ እንደማይገድበው ተማርኩ ሱበሀን አሏህ
ያጀማዐ እሰኪ ዱዐ አድርጉልኝ ከተቻላችሁ ፋቲሀንም ቅሩልኝ ወሏሂ በጣም በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት
እኔ የ20 አመት ወጣት ነኝ ልክ እንደ እህታችን ሁኔ ነው ያደኩት ማለትም ቤተሰቦቸ ጃሂል ነቸው
እኔ ግን አሏህ አግርቶልኝ ሶላትንኮ እሰግድ ነበር ግን ስበብ የሆኑኝ በመዳረሳ ውሰጥ ያገኘሆቸው ጎደኞቸ እጀግ በጣም በድናቸው ብርቱ ነበር አሁላይ እነሱ ለዑሰታዛነት ተመርጠዋል
እኔ ደግሞ በሰደት አለም 2 አመቴ ኢንሻ አሏህ 2 ወር ነወ የቀረኝ ሀገር ልገባ አሰቢያለሁ እናም
ሀገር ከገባሁ እንደምንም ብየ ቁረዐንን ወደምቀራበት ቦታ ለመሄድ አስባለሁ የአሏህ ልክ እንደ እህታችን አሏህ እንድያገራልኝ በጣም ዱዐ አድርጉልኝ እህቶቸ የቁረአን ነገር አሏህ እንድያገራልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ለሁላችንየቁራዓን ፍቅር ይወፍቀን ያረብ
እህቶች አላህ ያግረልን ወላሂ እኔ ቁርአንን የጀመርኩት 5 አመቴ ሆነ ግን አለከተምኩም አሁን ሱረቱል ሙነፍቁን ኑው ያለሁት ዱዋ አድርጉልኝ ከሀዲስ ነ ከቁረን ሌላ ምንም አለደምጥም ጉጉቱም አለኝ ወንጃሌምን ይሁን አለውቅም።
አላህ ያግራልሺ ውዲ
እኔም.እዳንችነኝ.ውዴ።3አመትያዝኩኝ።ግንገና።ሱርቱል.ጡርላይነኝ።
በሁለትግሩብ።እቀራለሁኝ።1ግሩብላይ።ሱርቱል.።ጡርላይነኝ።
ውደኅላተመልሽ.ውዴ።ያውም.ሁለተኛ.ዙርላይእየቀራሁት።ግና።ሱርቱል።ሀዲዲላይነኝ።
።አላህያግራልንንን።ለሁላችንምም።
@@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ አብሽሪ ውዴ አንድ ቀን ይህንን ይሆን ብቻ ተስፈ ማድረግ ነው ግን በሁኑ ፍርዶስ በስተላላፈቹሁ አፕልኬሽን አውርጂው በሱ አደምጬ ጉሩፕ ጋብቻ ስቀራአ ትንሽ ነው ሙረጀ ያኞረብኝ
@@cggh8488 ኢንሻ.አላህሀያቲ።
@@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ ተባቡኝ እኔንም የሚያቀራ
እረ ያአህዋት ሁላችንም ዱአ ያስፈልገናል የአላህ ሁላችንም ቁርአን ለማክተም ምኞት አለን ግን ልባችን ደረቅ ሁኗል ስንቶቻችን ነን ግዜችንን በከንቱ እምናሳልፈው
ሱበሀንአላህ
ማሻላ
አላህበሰማነው
ተጠቃሚያድርገን
ያረቢአተወፈቀን የመሀመድንወፈቀን
ያረብ አተ አግራንን ለጠናን😢😢😢☝️🤲🤲
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአ አላህ ተባረካላህ አላህ አሁላችንም ያግራልን እኔም ልክ እንዳች ነዉ የተረዳሁት
ወላሂ ብዙ ነገር ተማርኩኝ በተለይ የጋደኛ ተፀኖ ከባድ ነዉ 💞🌷
ያረቢ በጣም ይገርማል ወላሂ ያአላህ እኛንም ወፍቀን በጣም ለቁረአን ጉጉት አለኝ ያረቢ አተ መገድህን ክፈትለኝ ያረሱለላ
ሱብሀነላህ ያረብ የአላህ ነገር በጣም ይገረማል ማሻአላህ አላህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላት ወላሂ እኔ በጣም ነዉ ቁራአን ተሰፋ አልቆርጥም ብዬ እንጂ በጣም ነዉ የከበደኝ ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ አንድ ቀን አላህ ሊያገራለኝ ይችላል ዋናው መበርታት ነዉ ተሰፋ አለሞቅረጥ አላህ እራሱ ቁራአን የባሪዎች ገር አድሪጌላቸዋለዉ ይላል
ያረብ ቁርአንን አግራልኝ እሰኪ ዱአአድርጉልኝ ቁርአንእደገራልኝ
Allah yemtkembet yargan ehte Amsginlew lenm dua argu lgn
ማሻአላ መታደልነዉ በዉነት ምርጫ ነዉ ሠዉ ማብዛቱ ትርጎም የለዉም አላህ አግርቶልሻል እህቴ ለኒም ያግራልኝ ያረብ ❤
ማሻ አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያረብ እሽራህሊይ ሰድሬ በቁርአን
የአላህ እንደት መታደል ነው አላህየ ለኔም አግራልኝ ያረብ ያተው ባርያ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአሏህ አሌኩም መታዴል ነው እኛንም አሏህ ትኩረታችንን ወዴቂራአታችን ያድርግልን
ባአላህ እኔም ዱአአድርጉልኝ ያረብ አላህ ኢወፈቀን ማሻአላህ
አሠላሙአለይኩም እህቴ ምክርሽን ትልቅ ትምህርት ነዉ የወሠድኩበት አላህ ይጨምርልሽ🎉👍
ማአሻአላህ አላህን ተማምኖ የተደገፈ መቸም አይወድቅም አላህ ለሁላችንም ኢልም ይጨምርልን
ድሮም በሰውዘንድ የወረደ በአላህዘንድ ከፍታአለው
ያሰላም እህታችን መብሩክ አሌሀ
ማሻአላህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያዲርገን
ማሻአላህ አላህ ለኛም ያግራልን😢😢😢😢😢😢
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሺ 😢😢😢ወላሂ እኔም ልቤ ደረቆል ግ ን አዳምጣለሁ መሀፈዝ በጣም ምኟቴነዉ ግን አልተሳካልኝም የአላህን ትዛዝና ቃል ሀፈሸዠ ቀረች ብሞትም አይቆጨኝ ዱአ አረጉልኝ ይችኮሜት የምታነቡ ሁላ አላህ አይሸግረዉም ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭ወላሂ ቁረአን ለምቀራትጉጉት አለኚ ግን አየግባኚም እህቶቹ ዉንድምቹ ደአረጉልኚ ያርብ😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ደስ ይላል ለሁላችንም ቁረአንን አላህ ያግራልን
ነይ እንዘመድ😘
ወላህ በዙ ነገረ ተምሪበታለሁ አላህ እኛንም ያግዘን❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እህታችን አላህይጨምርልሽ ለኛምአላህያግራልን
ኢንሸአላ ተስፈ አልቆሪጢም ሁሌም ሞኪረላሁ ኢንሸአላ ጀዘኪላይ ከይረን ኢህተሺን በሪቺልን
ማሽአላህ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ትምርትነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ወላሒድስ የሚል ታሪክነው ያርብ ለኛም የሷን እድል ይወፍቀን እትም ብርቺእሑቲ ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ለኛም አላህ ያግራልን 😢😢😢😢😢
አዱስ ገቡነኙ ኡሺአላህ ምርጥ ተምህርት እደምገነዘብ ተስፋ አደርጋለሁ
ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠን ያረብ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሀቢበቲ 💐💐💐 እጠቀምበታለሁ ኢንሻአላህ
አሰላምአለኩምወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻኣህ አላህለሁላችንም አላህ ያግራልንንን ያረብ
እር እህት ወንድሞች ዱአ አርጉልኛ እንድገርልኝ
አላህይገዝሺዉደ
ያረቢ አላህ ያግራልን ምክሩ በጣም ጠቃሚ ነው አላህ ይሥጥሽ❤❤❤❤❤❤
ያረብ አኝንም ያግራልን🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለሁላችንም አላህ ያግራልን ውዶቼ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንን ያርብ
አሚንንንንንያረቢ☝☝☝
አሚንን
አሚን
ማሻአላህ ምክርሽ በጣም ነዉ የተመቸኝ አላህ ይጨምርልሽ
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂማሻአላህ
ማሽአላህ እኔም ቁርአንለማክተም ዝግጁነኝ ጀምራለሁ አላህያግራልን
ምርጥ ምክር ነው ። ተነሳሽነት ወሳኝ ነው ። አላህ ይወፍቀን።
سبحان الله ماشاء الله لاقو الااباالله ياسلام عليها اللهم يوفقنا حب القرآن الكريم
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ሂዳያ ይስጠን ያረብ አላህ ያግራልን
ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ አላህ ያግራልን
መልካም ነገር እድሜ አይገድብም አላህ ወደ መልካሙ ነገር ይምራን
ትክክል
ማሻላ ማሻላ ማሻላ ተባረከላ አላህ ይጨምርልሽ ስመተን የምንጠቀም ያርገን እንሻላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Masha alah gena zare new yagegnehut ere ene quran algeba blognal
Eht wendmoche dua adrgulgn
ትክክል ነው100 ፐርሰንት በተለይ ከሰላተል ፈጅር በኋላ መቅራት ይገባል ምክንያቱም አእምሮአችን እንቅልፍ ከጠገበ በኋላ ሰለሆነ ና ሁለተኛው ደግሞ የሰራ ወጥረት ከመግባታችን በፊት በጣም ጥሩነው በስራ ደክመን ቁርአን መሀፈዝ አይታሰብም ሸክረን ውዴ
እረ እረ አላምንም በጣም ነው ደስ የሚለው ማሻ አላህ ብያለሁ በውነት አላህ ምን ይቸግረዋል በረህመቱ
ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ አህለን እህት ወላሂ ትክክክል ናት አላህ የገዘን ኢሻ አላህ የሁል ክዜ አላማየ ነዉ
ማሻአሏህ
ማሻአሏህ
ማሻአሏህ ያረብ ያረብ ቀልቤንሰትርልኝ ወደቁረአን አጥዳኝያከሪም
መሻ አላህ ያረብ እሰኪ በዱአ አንረሳሳ ያኢላሂ ያግራልን
ማሻአላህ ጀዛኪ አለህክይር እህቴ አላህ ቁራአንን ያግራልን ለሁላቺንም ያረብ
ሱብሀን አላህ እህቴ ታሪኲ ብዙ ትምህርት አለው እህት ወንድሞቼ ሁላችንንም በታሪኲ ተጠቃሚ ያድርገን
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአንን እዳገራልኝ 😥
ያግረለሽ
ማሻ አላህ አላህ ለሁለችንም ልባችንን በቁራአን ይሚላልን ያረቢ አግራልኝ
ያረቢ ለኛም አግራልን ያአላህ 😢
የአላህህህህህ አገራልን ቆራአን የአላህ
ማሻላህ
አወ ዱአ እንደራረግ የማይረባ ፕራንክናቲክቶክ ትተክየ አስር አመት ሙሉ በስደት ጊዜየን በዝባዝኬ ጨርሸ አሁን ልቤን ፈጣሪ መልሶልኝ ይሄው እየቀራሁ ነው እናም ጎደኞቸ ቁራአን እደምታስቡት ከባድ አደለም ከልባችሁ ከወሰናችሁ ክርስቲያን ነበርኩ አሁን በራሴ ፍላጎት ከቤተሰቦቸ ተለይቸ ስለሰለምኩ ደስተኛ ብሆንም እስካሁን ሳልቀራ ያለፈኝን ጊዜ ሳስበው ያመኛል ብቻ ጎደኞቸ ቁራአን የልብ ሀኪም ካላህ ጋ መገናኛ ስለሆነ ጊዜችሁን ከማይረባ ወሬ ብድናችን እንበረታታ
ማሻ አላህ አላህያግራልሽ በሉኝ እሀቶቸ
በአላህ ይሆንብችሁ ድአድርጉልኝ የሆነስአት ጨንቆኝ ላላህ ቃልገብቸነበር እናም ቃሌ ቁርአን ለመቅራትነው ሁሉምአለፍ አልሀምዱሊላህ እናም ቁርአን ያገራልሽ በሉኝ ያርብ
አሏህያግራልን ማምአሏህብያለሁእህቴ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ቁረአንን ያግራልን ያረቢ
ያአላህ።ያርህማንን።ያዘልጂላል።ውልኢክራም።እኔ።አላህ።ጡርጓደኛች።ይውፍቀኝ።ውደአላህ።የሚያቃርቦጓደኝች።።ብቸኝነት።እማ.ልጭንቅነውየሚያዳግተው።ብቻኛ።ይሻላል።የሚሉት።ውሽትነው።ብቸኝነትንንስላላዩትነው።ምን።አይነት።አፅያ።አላምላይ.የለም.መቸኝነትእና።መጥፎፅ።ባ።እኔስ።ብቻኝነት።።አልቻልኩኝ።ከላህ።በታች።አላህ።ሰውይስጠኝ።ያርብብ።
አሰላሙን አሌይኩም ወራህመቱሁ ወበረካትሁ ውዶች እህቶቸ ይሄን ፁሁፍ የምታዩ በሙሉ ከልባችሁ በዱአ አትርሱኝ ኢላሒ ልቤን በኢማን ይንዳረጥብልኝ ቁርአንን እንዳገራልኝ ያረብ ቁርአንን የማነብበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ በዱአችሁ አደራ ብዙ ነው ታሪኩ
👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ያግራልሽ ውዲ እህቴ
አላህ ያግራልን ያረብ
እኔምነኝ እህት
እህታችን ጀዛኩም አላህ ኸይርን በጣም ደስየምል ነው ትክክል ነው ፈጂር ላይይገባል እኔም እንደዝህ ነበርኩ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ገባኝ አላህ ሁላችንንም ያግራልን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚንንን ያረብ
ሱብሀን አሏህ ምንኛ መታደልነዉ ማሻአሏህ አላህ ለኛም ያግራልን ያረብ
የረቢ እንዴት የስደስታል እኔ ከሷ እንደተረደውት ማንም ህልሙን ዝቅ አድርጎ የለ ማሰብ እሻአላህ እኔም ምኞቴ ነው የሷን እድሜ ደርሻለው ልጆቼ እንደኔ መሀይም ሆነው እንደያድጉ እፈልገለው አላህ ከለ እኔም ቁርአንን ቀርቼ ልጆቼን በዲናቸው ጠንከራ እንዲሆኑ ነው ምኞቴ ።
ለአላህ ብሎ። እኔን የሚያሥተምረኝ ሥሜ ሙሥሊም ከአሊፍ ጀምሮ የሚያቀረኝ
ማሻአላህ ምርጥአስተማሬነው😢😢😢
ማሽ አላህ ያረብ አላህ ያገራልን እኔ በጣም ነው የሚከብደኝ ያረብ እሥኪ ድአ አረጉልኝቁረአን እንዲገራኝ ውላሂ እኔ መቅራት እፈልጋለሁ ግን እንቢ አለኝ ያረብ
ወአለይኩምሠላም ያረብ አላህያግራልን
Masha.alahhh.alah yageraln le hulachinem
ያረብ ቁርአንንያግራልን😢😢😢😢😢ጀዛከላሁመ ኸይር እህት😢😢😢😢
እባካችሁውድእህቶቸዱአ አድርጉልኝ ቁረአንንእድሀፍዝ
ማሻ አላህ ውላሂ የሚገርም ታርክ ነው
ያረቢ እኛንም አለህ ይወፍቀን ያረቢ ቁረአንን አግራልኝ ያረቢ
አሚን ያረብ
@@ሥደትነውህውቴ አላህ ይወፍቀን
መሸ አለህ በጠም ጎበዝ ነች አለህ እዉቀት ለይ እዉቀት ይጨምርልሽ🌹🌹🌹🌹
እኛንም አላህ ያግራልን አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉
የረቢ፣አለህ፣ለሁለችንም፣ቁራአንን፣አለህ፣የግራልን
አሠላማሊኩምእራህመቱላሒ ወበረከቱ ውደቸ ዱአአረጉልኝ ቁረአን እዲገራልኝ ያረብ
Yene konjo achim wede mtfilgiw lachi hayr yehonew goolsh gar alah yadrssh wejezakilahu hayra
መሸአሏህ ደስሚል ታሪክ ነው
😭😭😭😭
ዋለኩም እሠላም
የአላህ
ያረህማን
ያቅዱሥ
ትምህሪቱ በጣም ጥሩ ነዉ በሰማነዉ ተጠቃሜ አላህ ያዱርገን
ሢቀጥልማ በአላህ በዱአቹሁ አትርሡኝ ቁረአንነ አላህ እዳገራልኝ 😭😭 አሁን ዪህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ዱአ ሣታደርጉልኝ እዳታልፉ በአላህ
😭😭
ሁላቹሁም ደምሩኝ በቅንነት
መሻሏሁ ሀያቴ ጀዛካሏሁ ።ሰምቸ ልጠቀምበት።ያርበ!!
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህታችን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ጀዛ ከሏህ ኸይር እህቴ
ማሻአላህ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ሹክረን እህቴ
ያረቡ ኢክላስን ወፈቀን ያአላህ ደስስስስ የሚል ታሪክነው