Dear Queen I have listened your programs for the last 20 years or so and I have learned a lot from them. I have taken a lot of lesson in my life and made it real on establishing Riders Investment Group the first company in Ethiopia to give profit for share holders the first year.
I really appreciate your insight. if a person is not religious, he doesn't accept qoute from Bible. Now a days Alemayehu is promoting nihilism in his recent books. That is dangerous for the generation.
He got good idea. But his amharic is weak, after all he use englush words unnessaserly , example, instead if saying wanaw character, why not say wanaw gets beharie, he should follow the step of . People like debeb seyfu .who has contribued amharic words into the pool
አለማየሁ ገላጋይ! እውነትም ገላጋይ ቆሞ ከቀረው አስተሳሰብ እየገላገልከን ነው በተቻለህ መጠን ተቸንክሮ የቀረውን አንድ አይነት አመለካከት በመጠኑ ፈታ ፈታ ማድረጉ ያሰድገናል:: የሚገርማው ባህር አቁዋርጠው ወደ ኢትዮጵያ የገባው የነጭ ሀይማኖት የባእድ አምልኮ መባል ሲገባው ሀገር በቀል እምነቶች የባእድ ተብለው ሲነቀፉ ኖረናል:: አሁን ጊዜው ደረሰና ሁሉም ነገር ጥያቄ ውስጥ ገባ! ሸገሮች ተባረኩ!
አሌክስ የንባብ እውቀቱ ብቻ ሳይሆን የንግግር ለዛው ፣ ነገሮችን የሚተነትንበት መንገድ የሚገርመኝ እኔን ብቻ ነው?
munier tube not only you . His speech winning everyone who listened to him. Wish him good health and bright future.
እኔንም በጣም ይገርመኛል .ሲተንትን ሲያወራ ሰሚውን ቦታው ,ታሪኩ ላይ ውስድድድድድ የማድረግ ልዩ ብቃት አለው
ቲሽ ።።።ጠንቆዋይ ሁሉ
@@birukayele04የሌላውንም እምነት ማወቅም ማክበርም ትልቅነት ነው። ለማንቋሸሽ አንፍጠን።
@@blacklion1579 ምንድነው እምነትህ?
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ....ብዙ መፅሃፍቶችህን ያድለን.....መዐዚም ረጅም ዕድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ
😊😊😊
There you go my favorite journalist and Author. God bless you.
በጣም የሚገርም ጨዋታ እኔም ባደኩበት ሰፈር የነበረው አስታወሰኝ አሌክስ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
በድጋሚ በደንብ ለማድመጥ ብዙ አስጠበቃችሁኝ። እንኳን ለቀቃችሁት።
Alex is full of knowledge more than one liberaey .thank you maze
ተወልጄ ያደኩበት አካባቢ ወልቅጤና ወሊሶ የአድባርና የጨሌ የአዶ ከብሬ ሥርአት ብቻ ሳይሆን ሙሄት የሚባል ደራሲው አለጌታ ከበደ በአንዱ መፀሐፉ ላይ የሚገልፀው መካን የሆኑ ሴቶች በጫካ ውስጥ ተገናኝተው ለአድባሯ የሚማልዱበትን በልጅነቴ እያየሁ ነው ያደኩት። የአብርሃም እምነቶች የሚባሉት አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ሌሎችን እንዳናውቅ እንዲታፈርበት ቢያደርግም በመዝገብ ለመጪው ትውልድ የእኛን ልምምድ ማስተላለፉ ለሚዛናዊ ኑሮ ይረዳል። በርቱልን።
ልጅ የእግዚአብሔር ነው ።።።።ማንም ሊሰጥ ማንም እርኩስ መንፈስ ሊከለክለን አይችልም።።።ጥንቆላ ይውደም።
በጣም ገራሚ ፀሀፊ ነው እንወድሀለን አሌክሰ
አሌክስ ጥሩ አርገህ ነው ያስቀመጥከው ዛሬ አድባሩ ቢጠፋም ያንተን መጽሀፎች ፤ፕሮግራም እናሰማለን ቀጥልልን
በርታ ከዚሁ ጋር አድባር ሰበብ ብዙ ጠንቆዬች የስንቱን ቤት ኑሮ፤ ትዳር እንዴት እንዳፈረሱት መጥቀስ ይገባሃል፡፡
ከዓለም-ዓየሁ ገላጋይ የእውቀት ባህር እንቋደስ!!መዓዚ እናመሰግናለን!!!
አሌክስ እና መአዚ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
የአለም ታላላቅ የኒቨርሰቲ
የኢትዮጵያን የጥንት መዛግብት
ለመረዳት በሚታትሩበት ዘመን
ሰለነሱ መዛግብት ስራ ያወቁና
የበቁ ሰዎችን ንግግር ብዙ
በማንሰማበት ዘመን
ሰለባድ አምልኮ አስተሳሰብ
እያባበለ ሚያስረዳና
ሰንት በጎ መፅሐፈት ባለበት ወቅት
ሰለ ጨሌ እና ክፉ መንፈስ
ምንም መንፈሳዊ ስልጣን ሳይኖር
እመረምራልሁ ሚል አይነት አይታ
ፊለፊት መምጣቱ ይገርማል
ማሰብ ገደብ የለውም!! በስጋችን ውስጥ ሆና ለምትሰቃየው ነፍሳችን ነፃነት ልንሰጣት ይገባል ይህ ነፃነት የአስተሳሰብ ገደብ የለሽነት ላይ መሰረቱን ያደርጋል።
Thank you again my Queen
ወይኔ አሌክስን በጣም የማደንቀው ደራሲ ነው. ሸገሮች እንግዳ ስላደረጋችሁት ከልብ አመሰግናለሁ
Alex you are the special one
እስቲ በጣም የገረምሽን ንገሪን እና እኛም ይግረመን።ምኑ ነው ትክክል ?
Mazi and Alemayehu Yekebere selamta Akerbalehu
ተባረክ
እውነትም የሰው ድርቅ መቶናል።በርግጥ መኣዛ ችግር የደፋብን የአብዮቱን አየር ተመግበሽ ስላደግሽ ለእምነት ግድ ያለሽ አይመስለኝም አሌክስ ግን ንቃ መሐል ሰፋሪነት አያስፈልገንም ፣እውነትን መርምሮና ቆፍሮ ማውጣት ነው የህይወት ትርጉም ።
ብዙ ሰዎችን ጨሌና አቴቴን እንደመልካም ነገር እንዲያዩ እፍ ብላችሁባቸዋል፤እውነቱን ግን ሩቅ ሳንሄድ በየሰፈሩ ማየት ቀላል ነው ስንቱ ደም እየተፋ እንደሞተና ጣጣውንም ጭምር ፣አድራጊዎቹም ፈልገው ሳይሆን በፍራቻ ታስረው መሆኑን ጠጋ ብለህ ብታየው ይነግሩካል።
በዚህ ወቅት ምንም ረብ የሌለው ነገር መነጋገር ግራ ያጋባል ፤
Dear Queen I have listened your programs for the last 20 years or so and I have learned a lot from them. I have taken a lot of lesson in my life and made it real on establishing Riders Investment Group the first company in Ethiopia to give profit for share holders the first year.
Very fascinating Alex and Meaza. I hope Alex put this idea into books. Next Rowling.
ደገላን ደጌ የሚል ይመሥለኛ።ያነበብኩበት ዘመን ራቀብኝና እርግጠኛ አልሆንኩም።አሌክሥ አይቶት ይሆን ? ቢያየው ደግሞ ያነሳው ነበር ብዬ አሰብኩ።በአንድ ኢትዮጵያዊ ዲባቶ ይመሥለኛል የተፃፈው።
ማአዛ አሌክሥ ክበሩልኝ አመሠግናለው
Alex-
ስነጽሑፍ በእምነት ውስጥ በባህል ውስጥ ስለሚኖረው ሚና /Folks Religion አና folks beliefs የማህረሰብ አምነቶች አንደ ጠቃሚ ርእስ የፀጋዬን ቅዤት
አሰሱንም ገሰሱንም መቃረምና መለፍለፍ እውቀት የሆነበት ዘመን! አማልክት ጠርሰም አቴቴ ሀገረ ስባዊ አምነት ወዘተርፈ መታያ ጊዚያቸው ነው አልክ ልበል? መጣያ ጊዜአቸው ነው ብትል አንዴት ባማረብህ!
ምክንያቱም አስከዛሬም አገሪቱን ወደ ድንቁ ርናና ወደ ጨለማ አየነዳው ወደ መተራረድና መገዳደል ሲመራው አይተህ ካልነቃህ አባክህ ንቃ!
ወንድሜ አለማየሁ ትንሽ ጊዜ ወስደህ ልጆች ሆነን አነበብነው ብለህ ያቃለልከውን መጽሐፍ ቅዱስ በጽሞና አጥና! መርምር ፈትሽ:: ካሮጊቶች ተረት ወጥተህ አውነትን ታውቃለህ:: ሕብረተሰቡ የሚያምነውን አንቶ ፈንቶ ሁሉ ትክክል ነው ብሎ እንደ ትልቅ ቁምነገር የሚያወራ ግለሰብ በዘላቂነት እንኩአን ደራሲ ተራ ሪፖርተር ሊባል አይገባም:: አንተ ተሳስተህ ሕብረተሰቡን ማሳሳትህ በእጅጉ ያሳዝናል! ያሳፍራል! ደራሲ እኮ ከተራው ሕዝብ ቀድሞ እውነትን መርምሮ በፋና ወጊነት መብራት የሚያበራ እንጂ የመንደር ወሬና አሳፋሪ ሰይጣናዊ ልምምዶችን ሁሉ እንደጥሩ ነገር አቆላምጦ በማውራት ዝነኛ የሚሆን አይደለም:: ፀጋዬ ስለሳተ አብረህ መሳትህ ግለሰብ አምላኪ ያደርግሃል:: የምታሽሞነሙነው ሰይጣን ሊያርድና ሊያጠፋ አንጂ ስለሌላ አይመጣምና አታሞዳሙደው::
ወይ አሌክስ ብለህ ብለህ አያቶቻችን ነቅተውበት አንቅረው የጣሉትን የጥንቆላ ሥራ የቀትር ጋኔን/ተልክስካሹ ይናፍቅህ? ያሳዝናል:: ባህታዊያንና ደብተራዎች አያወገዙት ጥለውት አየወጡ አንተ ወደ ሁዋላ? በአውነት ይሄን ስትል የሃይሉ ገ/ዮሐንስን /ገሞራው በበረከተ-መርገም የከተበው
"የበሰለው ያራል
ጥሬው አስኪበስል...ን አስታወስከኝ::
ጥቂት ጊዜ ውሰድና የመረጥከውን ከንቱ ፍልስፍና ፈትሽ:: ከዚያም ንጹህ ሕሊናህን ጠይቅ:: ሰይጣን አባብሎ አባብሎ ወደ ገደል ይገፈትራልና ፈጥነህ ንቃበት:: ዝናና ሳንቲም ጊዜያዊ ነው:: እውነትን ማወቅ ግን ዘላለማዊ ነው:: አድባር አቴቴ ጨሌ እሬቻ አዶኮብሬ...
ሁሉም ባአድ አምልኮ ነው:: ባአድ አምልኮ ደግሞ ሰይጣን አምልኮ ነው:: ችግሩ አነኚህን ባአድ አምልኮዎች ማጥናትህ ሳይሆን ትክክል ናቸው ብለህ አምነህ ማስተላለፍህ ነው:: በተረፈ ቢያንስ ካዛውንቱ ታዲዮስ ታንቱ መማር አውቀት ነው:: አንድ ተመራማሪ ፀሐፊ የሚያምንበትን የነጠረ አውነት በጥበባዊ ቃላት ማስተላለፍ ካላወቀ ሁሉንም የህብረተሰብ አባላት ለማስደስት ሲል ብቻ በአድር ባይነት ፍሬ-ከርሲኪ ልምምዶች ትክክል አድርጎ ከወሰደ ቀለብ ሊሰፈርለት የሚገባ ተራና ፈሪ ራፖር ፀሐፊ አንጂ በምን መመዘኛ ደራሲ ይሆናል?
I assure you brother, you're heading towards the wrong direction and became the devil advocate. Please search for the truth & the truth will set you free.
John 8:32.
በአስተያየቴ ላስቀይምህ ፈልጌ ሳይሆን አንተን የሚያክል አንቱ የተባለ ህብረተሰቡ ብዙ ያስተማረኛል ብሎ የሚጠብቅህ ተወዳጅና ዝነኛ ሰው አጋንንታዊ ምርጫህ አሳዝኖኝ ነው:: አውነት ለመናገር አስከዛሬ ገና መኖር አንድ ቀን አውነት ሲበራልህ ያደናገርከውን አድማጭ ማህበረሰብ አንደምትክሰው ተስፋ አደርጋለሁ:: በተረፈ አንድ ጥያቄ አለኝ? (ጳውሎስህን ፈልግ ካላልከኝ በቀር ) ይህ ሁሉ ዝባዝንኬ ጉዳቱን ልታስተምርበት ካልሆነ እንደ ጥሩ ነገር ሥነ-ጽሁፍ ውስጥ ቢደነጎር ለሕዝባችን ምን ይፈይድለታል ብለህ ራስህን ጠይቀሃል?
ሌላው :-
መአዚ - በእውነትና በውሸት መካከል የሚባል ነገር የለም:: ያለው ወይ እውነት ወይም ውሸት ብቻ ነው:: አግዚአብሔር አለም የለምም አልልም የሚሉ መሀል ሰፋሪዎች በመፅሐፍ-ቅዱስ ሚዛን ያው በሰይጣኑ ጎራ አንደሚካተቱ ላንቺ አልነግርሽም:: ሰላም ሁኑልኝ::
ዜኒት ነኝ - ከመሃል ሜዳ
ክብዙ ፍቅር ጋር! 🙏
ርእሱ በጣም ሰፊና ብዙ የሚያስ ወራ ጥልቅ በመሆኑ ጠያቂዋንም መላሹንም ማመስገን እወዳለሁ ::
በዚያ ላይ ድምፅህ ጥሩ ሙዚቃና አይጠገቤ መሆኑን ሳልናገር ባልፍ ንፉግነት ነው:: ከላይ የጫርኩት
ሥ ነ -ጽሑፋዊ ሂስ አንደተጠበቀ ሆኖ!
ዜኒት
እንዴ!!! ምን አይነት አገላለፅ ነው በፈጣሪ ሲገርም ደግሞ ደጋግሞ ያብራልሽ ። የሚገርምሽ አለማየሁን በጣም ነው የምወደው በዚህ ሃሳቡ ግን በጣም ነበር ከውስጤ ጋር እየተጣላሁ አደምጠው የነበር አንቺ ደግሞ ይበልጥ ስሜቴን ስለገለፅሽው አመስግኛለሁ።
ፅሁፍሽ የሚቀበለውና ላይክ ባይኖረውም አንቺ ግን እውነቱን አውርተሻል አበቃ።
ትክክል ብለሻል።
I really appreciate your insight. if a person is not religious, he doesn't accept qoute from Bible. Now a days Alemayehu is promoting nihilism in his recent books. That is dangerous for the generation.
በጣም ደስ የሚል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
መዓዚ አንደኛ
ከተናገሩት የገረመኝ
የራስን አምነት ይዞ የሌላን
አለማውገዝ የሚል አይነት
ሀሳብ ያለው ንግግር ነወ።
በክርሰትያን ደግሞ ወነድምህ
ሚጎዳበትን አይተህ ዝም
አትበለው ሚል አለ።
በሃይማኖት የበቁ አባቶች
የጠነቀቁ የተረዱ አባቶች
የክፉን መንፈስ ስራ ማውገዝ
ስልጣናቸው ብቻ ሳይሆን
ሀላፊነታቸውም ነው።
የቤተክርስትያን አባቶች
ስራውን ከማውገዝ
አትሳተፉም ማለት
አንደ እምነታቸው
ስልጣናቸውም
ሃላፊነታቸውም ነው።
dink milketa Aleh... positively maseb mamesaker min Yihon chigru?
ማንም አነዴትም
ሊዘነጋው ማይገባው ነገር ቢኖር
ባዕድ አምልኮን በምንም ስም ይለብጡት
ባሀልም አገር በቀል እምነትም
እነደፈለገ ያለባበሱት
የቤተክርስትያን አባቶች
ስራውን ማውገዝ
አትሳተፉም ማለት
ለአማኙም ለማያምነውም
ማስተማር ስልጣናቸውም
ሃላፊነታቸውም ነወ።
ይገርማል ሀበሻ ለዘመናት ከፍም ዝቅም ሣይል፡ በአሥተሣሠብ ደህነት ተዘፍቆ የኖረው አንዱን መምረጥ ተሥኖት ነው፡ ምን ይደረግ? .እርኩሥም ቅዱሥም ሆኖ መዝለቅ አይቻል፡ ለዚህ ነው ትውልዱ መሥቀለኛ መንገድ ላይ ቆሞ ግራ የተጋባው፡ አንዱን ምረጥ አንዱን ቁረጥ፡አለ አያቴ።
What did it mean soft copy ? Is it a book or cd rather way I want to buy .plz more info how to get it
He has more than 10 books buy and read it
Areaf new alex betam areaf
He got good idea. But his amharic is weak, after all he use englush words unnessaserly , example, instead if saying wanaw character, why not say wanaw gets beharie, he should follow the step of . People like debeb seyfu .who has contribued amharic words into the pool
Alakselove
Either way
yematitegebu nachi edima yesitelen
Kerstos seleegana Demun Segawn korso seto nesa kawetan barenet melso likten ahun keminkesakesut yechelemaw hebreteseb gar be sysetem eysera new beye new yedemedemkut.
Enezih yegelesachew amlkowich bemulu seytanawi emnetoch nachew.
Ayate tensh lij honge ersu yalewn hulu yadergu neber. Gen ya alfo bechachewn syhonu, amlake fetarye Medhanit alem kerstos nefsen yet tadersat yihon ebakh mareign eyalu syleksu eytedebeku aychew neber.
Endet wed taot ena seytan amlko ye haymano ena bahl megelecha yihonal? Enantem admachoc ebakachu mermru! Eslamem kehonk Christian haymanoten mermer. Menged teragieoch bebotaw moltewal!!!!
Where can I get adefres to read I went to buy
If you want soft copy is available
Where do u live? U can find in Addis ababa book stores
ይሄ ፕሮግራም በደንብ በገንዘብ የተደገፈ ነው አቴቴና እሬቻ ልምምድን ትክክል እና ጥሩ ገፅታ እንዲኖረው ለማድረግ።በጣም ያሳዝናል የክፉ የመናፍስት ልምምድ አገር እንደሚያጠፋ ምስክር ይሆናችሁ ዘንድ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው እንደ ሞረንትቻ በግ ዘቅዘቀው እሚያርዱት ዘጠና በመቶ ወጣቶች በአመቺሳ ክፉ መናፍስት የተዋረሱ የአቴቴ መንፈስ በጨሌ ቤታቸው ያስቀመጡ ደም አፍሳሾች ናቸው።።አዝናለው እንደ እናንተ የተማሩ ከመባል ከመድኃኒያለም ጋር ደደብ ሆኖ መሞት በስንት ጣህሙ።።።ለእሊናቹ እደሩ ባለ ዛፍ አምላኪን ባለ ጊዜ ለማስደሰት ሰይጣን ማምለክን አታቆለባብሱብን።።።።
Many people believe those traditional methods are strongly condemned by Christianity , that is reason not to incareged in our litrechare
በጣም መሳጭ ነው
አሌክስ የሰጣቸው ሃሳቦች ልክ ናቸው በማህበረሰቡ ውስጥ ሲተገበሩ ነበር በዚህም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ህብረትሰቡ ህልውናውን ሳያጣ ይኖር ነበር በአሁን ጊዜ የተለያዩ የሃይማኖት አስተምርሆቶች ህብረተሰቡን ከህልውናው አስወጥቱው ማለቅያ የሌለው ችግር ውስጥ ጥለውታል። ይህን የመንፈሳዊ ትንታኔ በሰፊው ለመረዳት ቀደም ሲል በዓሃዱ ኤፍ ኤም 94.3 መልካዓ ሃሳብ በዓሁን ሰዓት ደግሞ ፋና 98.1እሁድ 8_9:30 በጥልቀት ትንታኔ ይሰጥበታል
th-cam.com/video/sCSAXaLc_Kw/w-d-xo.html
መንፈሱ ግብሩን ስላጣ እንጂ ህልወና ማጣቱ አይደለም
Iluminatiwoch yehen masamigna endetaweta sent kefeluh? Tewlden le seytan kemegeber, Awatulign ke chelmaw endalsegd betel bewenet entebaberh neber. Ere ebakachu aweken yemtelu sewoch teweldun atatfut. Sele Egziabher yuhunbachu.
Zim bilo kemekebater Esu Yetekesachewin mamesakeriawoch mayet tiru new chigiru Yemanakewin sinegeren mekaren mabzatachin new.....zemenawinet...
Alex you might have watched two movies (poltergeist a nd exorcist) Ander but and sextant mawtat.
አይደል...አለማየሁ ገላጋይ
Atete,chele,zar ....the whole thing goes to local 666
አይ ጋሽ አለማየሁ እመብራሀን ትፈውስህ ከተጫነብህ ጋኔል።
ትክክል ብለሻል እህቴ።።ጭራሽ ጨሌ ማምለክ ጥሩ ነው ይሉናል።።ይሄኔ ስንት ነገር አጥቶዋል በአያቱ የአድባር ቆሌ ምክንያት።።ንስሀ ግባ ደራሲ ተብዬው።ጋዜጠኛዋም እምነት የላትም የደርግ ኢሰፓ ነገር ነች አረንጓዴ ለባሽ ሶሻሊስት እምነት የላቸውም እነሱ
@@birukayele04 Molfata chigeram...sew kemanguatet tinatoch mamesaker...esunim kechalk....
Ande aginchew baweraw kmelachew sewoch mehale new
ምነው ሸገሮች? በየአረፍተ ነገሩ ማስታወቂያ? ኧረ አይመጥናችሁም! መዓዚ?
ኦሮሞ የዛሬ 500 አመት ሀገራችንን ወርሮ ያበረከተው ነገር ጥንቋላ አቴቴ ዛር ቆሌ ኧረ ስንቱን ፈጣሪ ይሁነን