🔴 በወር አበባ ጊዜ መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ምግቦች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @keditube2680
    @keditube2680 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር የተጠቀሰው ሁሉ አለብኝ ካገባሁ 4 አመት በፊት መውለድ ስለ ማልፈልግ መዳኒት እጠቀም ነበር በዚ አመት ግን ልጅ ስለ ምፈልግ ፎሊክ ከጀመርኩ 6 ወር ሆነኝ ከሶስት ወር በፊት እርግዝና ተፈጥሮ በ7 ሳምት ወረደ እና ልጅ ፍለጋ ስራ ትቼ እቤት ቁጭ አልኩ ሊቀመጥልኝ አልቻለም ፕሊስ መፍትሄ ካለህ

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ግንኙነት ባደረገን በ1ወር የደም ምርመራ እና አልትራሳወንድ ላይ እርግዝና መኖሩን ማወቅ ይቻላል ዶክተር???

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 ปีที่แล้ว +1

      በሺት ይለያል❤

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  ปีที่แล้ว

      የደም ምርመራ ይለያል። አልትራሳውንድ ግን በሁለተኛው ወር ነው የሚለየው።

  • @SelamSelam-rz9kt
    @SelamSelam-rz9kt 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @indujed3236
    @indujed3236 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @shamsiyaabbasi8347
    @shamsiyaabbasi8347 ปีที่แล้ว +1

    በኔ ዶክተር እባክህ እዴት ላግኝህ በፈጠረህ

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሁሉ እመም እኔ ላይ አለ ወላሂ ሊገለኝ ነዉ😢😢😢

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr ปีที่แล้ว

    አረ የቦርጪ መላ በለኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  ปีที่แล้ว +2

      አላያችሁትም እንጂ ኮ ሰርቻለው። th-cam.com/video/RfTATfE_6GM/w-d-xo.html
      ይሄ በአመጋገብ ለውጥ በማድረግ ነው። እንቅስቃሴን አያካትትም። በእንቅስቃሴ እንዴት መቀነስ ይቻላል የሚለው በሚቀጥለው እሰራለው።

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr ปีที่แล้ว

      @@dr.amanuel- እሺ አመሰግናለው

    • @moryamabdul.g2415
      @moryamabdul.g2415 ปีที่แล้ว

      ​@@mg-kb9crዶክር እርዝና እቢ አለኝ

    • @moryamabdul.g2415
      @moryamabdul.g2415 ปีที่แล้ว

      እርዝና እዲፈጠር የወሊድ መቆጣጠርያ ልሰድና ላቁም ምናልባት እርግዝና ሊፈጠር ይቼላል አደራ መልሰልኝ

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 ปีที่แล้ว

      ​@@moryamabdul.g2415ፎሊክ አሲድ ውሠጅ