ለፊልሜ ምርቃት ያለቀስኩት መኪናዬን በመሸጤ ሳይሆን እናት ና አባቴን በማየቴ ነው.. ተወዳጁ ተዋናይ ቸርነት አዲስ ፊልሙን ይጋብዛል. Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 397

  • @bezicho
    @bezicho 2 ปีที่แล้ว +122

    እመብርሃን ከዚህም በላይ ግርማ ሞገስ ትሁንክ ቸርዬ🙏💜

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +147

    ቸሬ ባለማሕተቡ ስወድሕ እውነት ነው እናት እና አባት እኮ ልዩ ናቸው ማልቀስ ሲያንስሕ ነው ምን ቃል ይገልፀዋል የእናትንና የአባትን ውለታ ክብር ለቤተሰቦቻችን

    • @ሁለገብ-adis
      @ሁለገብ-adis 2 ปีที่แล้ว

      Cçp

    • @MIKIMOGES302
      @MIKIMOGES302 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ደስ ይልኛል 😍 ኑሩልኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@ሁለገብ-adis ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@MIKIMOGES302 ወንድም ደምረኝ እመልሳለው

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 ปีที่แล้ว +44

    ቸርነትዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 2 ปีที่แล้ว +79

    ተመስገን ወላዲተ አምላክ እናቴ ከነልጅሽ ክበሪልኝ ስለሁሉም ነገር እናቴ እመቤቴ ማርያም እንደዚህ የተረጋጋ ባለማተብ ልጅ ስለሰጠሽን እማዬ አንቺ መጨረሻውን አሳምሪው አሜን ፫ ።

    • @alwiamhamd9245
      @alwiamhamd9245 2 ปีที่แล้ว

      Selam naw sefu edet naki banati ante manager falgalwu 1 madura efalgalwung silke quxer laschegerki

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@alwiamhamd9245 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @maddy7117
    @maddy7117 2 ปีที่แล้ว +61

    አይዞህ ጊሸንን ጠርቶ ያፈረ የለም ቸርዬ

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 2 ปีที่แล้ว +17

    ቀና ልብ ያለህ አምላክህን የምትወድ እና የምትፈራ ለብዙሃን ተምሳሌት የምትሆን ወጣት የጥበብ ሰው ነህና አላህ መሰልህን ያብዛልን በርታ እኔ ለእናት እና አባቱ ክብር ያለው ሰው በጣም ስሜታዊ ነው የሚያደርገኝ ክበርልኝ🙏

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว +62

    ቸርዬ ለመቤቴ ማርያም ለግሸንዋ እመቤት ያለክን ፍቅር ሳስብ በጣም ደስታ ይሰማኛል የምዬ ልጅ እመብርሀንን በጣም ስለምወዳት እስዋን ሲወዱልኝ ደስ ይለኛል እመብርሀን ህይወትህን በብርሀን ትሙላልክ

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 ปีที่แล้ว +53

    እናቴ እመቤቴ የልብህን መሻት ተፈጸምልህ የጠየካትን ሁሉ ታሞላልህ እመብዝሀን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ሀብታምየ ደምሪኝ

  • @natiami9249
    @natiami9249 2 ปีที่แล้ว +35

    እመቤቴ የለመንካትን ትስማህ🙏🙏🙏

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 ปีที่แล้ว +43

    ውይ ቸርየ የኔ ተዋህዶ የኔውድም ማህተብህ ሢያምር eufff እምወድህ እማደቅህ አርቲሥትነህ በተለይ ሥዘምር ከበሮ ሥመታ ደሥ ሥትል

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 ปีที่แล้ว +28

    ባለ ማህተብ ቸሪ የኔ ዉደ አደናቂህ ነኝ ስወደህ እረጋታህ በስማም

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 2 ปีที่แล้ว +21

    ሰርቆ መክበር የለምደ እኮ ሰርቶ ለሚከስረው አያስብም አይዞህ ፈጣሪ ከሰራቂዎች ጠብቆ የልፋትህን ዋጋ እንድታገኝ ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 2 ปีที่แล้ว

      AMEN EMAMA

    • @luluhide5828
      @luluhide5828 2 ปีที่แล้ว +1

      @@shegerketema6622 hey እንዴት ነህ? በስመአብ ምነው ጠፋህ?

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 2 ปีที่แล้ว

      @@luluhide5828 ALWLSH GN ANCHIM ENDZAW BESLAM?

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 2 ปีที่แล้ว +34

    ቤተስቡን የሚያከብርን ራሱ ክብር ያለዉ ሰዉ ነዉ ተባርክ ቸሬ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 ปีที่แล้ว +11

    እዴ ሰይፉ ተው እንጂ ቢሰርቅ ቢስርቅ አትበል በአፍ ይሂዳል ቸርዬ አይዞህ እመቤቴ ትርዳህ

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 ปีที่แล้ว +16

    የግሼኗ እመቤት ዘመንክን ትባርክልህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +14

    ቸሬ እማምላክ ትጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @Mimi-sd3hv
    @Mimi-sd3hv 2 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aslletube4466
    @aslletube4466 2 ปีที่แล้ว +53

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለናተም መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ 😍

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +30

    ቸርዬ እምወድህ በጉጉት እንጠብቃለን የምሰራቸው ፊልም ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው 😍😍❤❤

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 2 ปีที่แล้ว +29

    *_ቸሬ መሃተብህ ውበትህን ጨመረው_* ፤ 🙏
    💚💛❤️👈🥰😍

  • @fantahunbelay122
    @fantahunbelay122 2 ปีที่แล้ว +12

    ጥሩ ስብእናና ትልቅ አቅም ያለው ልጅ ነው ቸሬ ሀሪፍ ስራ ይዘህልን እንደመጣህ ተስፋ አረጋለሁ

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 ปีที่แล้ว +54

    ቸርየ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ልቀቀው እና የልፋትክን ውጤት እንየው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ሰሙ ደምሪኝ ዉድ እመጣለሁ

    • @mebamanaye9530
      @mebamanaye9530 2 ปีที่แล้ว +2

      ታድያ ለምን ከፍለሽ ሲኒማ አታይም

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@mebamanaye9530 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @ታሜዉስጤነው
    @ታሜዉስጤነው 2 ปีที่แล้ว +12

    ቹሩየ እንኩዋን እግዚአብሔር ለዝህ አደረሰህ ጤና እና እድሜ ይስጥ💞

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว +23

    ዋው ቸርነት ምርጥ ተዋንያን

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቸሬ እናትና አባትን እንደማከበር ምን ደስ እንደሚል ነገር አለ ፈጣሪ ያክብርክ ፊልምክ ደግሞ አይሰረቅም ምክኒያቱም እመብረሃንን እለምኖ ማፈር የለም

  • @olamalink6017
    @olamalink6017 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጌታ ግሽን ማርያም አታሳፍርህም

  • @ሀብታምሀብታም-ቸ4ኘ
    @ሀብታምሀብታም-ቸ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +6

    እናቴ እመቤቴ ያሰብከዉን ሁሉ ትፈፁምልህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣክ ባለማህተቡ ኪያን ስንቴ እንዳየሁት ጥላይንም ቱሉ ይለቀቅልን እና ስለእምነትክ ክብር በጣም አከብርካለው እመቤቴ የልብክን መሻት ትፍፅምልክ

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 2 ปีที่แล้ว +8

    ቸሬ እመብረሀን ግርማ ሞገሱን ታብዛልህ አሁንም ❤️ ሜሉ ደግሞ ከሜካፕ ነፃ ነሽ በጣም ነው የምታምሪው ❤️

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸርዬ ስወድህ እመቤቴን ይዘህ ወደከፍታህ ትደርሳለህ በርታ አባቴ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +33

    ባለ ማህተቡ ቸሬ ስዎድህ ጥላየን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ❤️

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 ปีที่แล้ว +312

    ባለማህተቡ ቸሬ ኪያ ላይ እስለቅሠከኛል ማነው ቸሬን ኪያ ፊልም ላይ አይቶ የወደደው

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 ปีที่แล้ว +5

    ቸሬ ስወድህ ግርማ መጎሰህ እርጋታህ ሁሉ ነገር አሟልቱ የሰጠህ ምግባር ከሃይማኖት ጋር

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 2 ปีที่แล้ว +13

    ቸሬ ምርጥ ተዋናይ

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው አርቲስት ቸረነት እመቤቴ ማሪያም ያሰብከውን ታሟላልህ በቤቱ ይፅናህ በጣም ነው የምወድህ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +19

    ቼሬ መልካም እድል ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ በርቱ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +1

      ማር ደምሪኝ በቅንነት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@BirukTuba5335 እነደማመር በቅንነት

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb ከኔጋ ተደማምረናል ዉዴ

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 ปีที่แล้ว +11

    ሁላችሁንም እንወዳችሆለን የሀገረ ልጅች ኑሩልን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቸሬ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🏽እንኳን ደስ አለህ እመቤቴ ማሪያም እሷ የልብህን ሙልትልት ታድርግልህ💚💛❤️ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ እግዚአብሔር አምላክ የልፍትክን ይክፈልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅልህ 💚👏

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነዉ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ ปีที่แล้ว +1

    ምረጥ የተዋሕዶ ልጅ ክርስቶስ ይጠብቅህ ይረዳክ በረታ 👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +8

    ስወድህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ እይለይህ

  • @FatimaFatima-ij1kl
    @FatimaFatima-ij1kl 2 ปีที่แล้ว +5

    ስላም ውድ የገሬ ልጆች ስላማቹሁ ይብዛላቹሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን በደና መጣክ ሴፍሻ ቸሬ ኪያ የሰሩት ፊልም በጣም ደስይላል ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ፍቅሩ ይስጠን ብቻ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቸሬ ምርጥ ሰው ስወድህ💓

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለ ማዕተቡ ቸሬ እመብርሃን ያሰብከዉን ታሳካልህ

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 ปีที่แล้ว +2

    ማር የሆነ ልጅ ተባረክ፡፡

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว +8

    ቸርነት ባለማህተቡ በጣም ትችላለህ በርታልን 🙏😍🥰

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 ปีที่แล้ว +43

    እንደ አንተ አይነት አርቲስቶች በርቱልን ከሶደሬ ፊልሞች ገላግሉን🙏🙏👍

    • @fiilmiioromoo1309
      @fiilmiioromoo1309 2 ปีที่แล้ว

      ጥላዬ _ New Ethiopian Amharic Movie 2022 Ethiopian Film | Tilaye _ Original Cinema Movie 2022
      th-cam.com/video/Cp0enw42K7I/w-d-xo.html

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ በአላማተቡ እግዚአቢሄር ይጠብቅህ ከማደንቃቸው አርስቶቺ አንድ ቸሩ ነው በጣም ነው የምወደው

  • @gefneghyehlmederasi8646
    @gefneghyehlmederasi8646 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር ይመስገን 🤲🤲

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ሃይማኖኖቱን የጠበቀ ሥዕብና ያለው የተረጋጋ ሰው ደስ ይላን እንዲሁም ሌሎች ካንተ ይማሩ እግዛብሄር ይርዳህ ወንድሜ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር
    @የድንግልማርያምልጅይክበር 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለ ማህተቡ ቸሬ💚💛❤🙏

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +4

    የኪያ ምርጥ ተዋናይ ቸሬ👌👌

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +7

    እይሰረቅም እሽ የምዕነትህ ፅናት ደስ ሲል

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 ปีที่แล้ว +8

    ቸሪየ ሰወድህ እሰከማተበህ ደጋግሚ ነው የማልህ ሺረም አደረጋለው

  • @ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
    @ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ቸርነትዬ በእውነት ስወድህ ባለማህተቡ ቸርየ መድሀኒአለም አባቴ የልብህን መሻት ሁሉ ይፍጽምልህ መስቀልህ ሲያምር መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው መስቀል ቤዛችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛግን እናምናምንበታለን አምነንም እድናለን ድነንማል መቸም መቸም እዳታወጣው የኔ ጌታ የምታምነው እግዚአብሔር ሀያል ነው በቤቱ ያጽናህ የኔ ጨዋ እውነትም ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ ትለያለህ ዛራችሁ ይባርክ

  • @አለም-ጐ8ቀ
    @አለም-ጐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉንአሞልቶየሠጠህ ነህ❤እርጋታህ❤

  • @yoditlegesse4547
    @yoditlegesse4547 2 ปีที่แล้ว +3

    እማምላክ ትርዳህ ድካምህን ትይልህ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +15

    ማህተብህ ሲያመረ👌👌👌

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 ปีที่แล้ว +15

    ቸርነት ውይ ስወድህ እኮ ባለማህተቡ

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 2 ปีที่แล้ว +28

    ዘለአለም ከሌብነት የማትወጡ ሌቦች የሰው ልብ መስበር ስራ መስሏችኋል የስራችሁን ይስጣችሁ አያሳዝናችሁም መኪናውን ሽጦ የለፋበትን መስረቅ አፈር ብሉ ሁሉም ሰው አላህ የስራውን ይሰጣል

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰይፍሻ እንኳን ደህና መጣህ እያዳመጥን ነዉ🙌🙏

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj ปีที่แล้ว

    ቸርነት ስወድህ ባለማህተቡ ልዩ ነህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 ปีที่แล้ว +15

    አቤት ግልፅነት ድንግልን ጠርቶ እሶን ተማጥኖ የሚወድቅ የለም እንደለመንካን ታርግልህ እማምላክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +8

    ቼርዬ ልዩ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይመስገን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን

  • @meron2151
    @meron2151 2 ปีที่แล้ว +1

    የምውድክ ቸሬ እመቤታችን ትጠቤቅህ ቀጠያ አርቲስ አንደሻው ነጋሽ አቅርቡል ከሱ ቢዙ እንማራለን pls❤️

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +5

    አንተ ድንቅ ስው ነህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +8

    እባካቹ አትስረቁ ስንት ለፍተው ደክመው ነው ሚሰሩት😥😥😥

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት በአለምሀተብነዉ ልጁ እዲሜዘመንህይባረክ

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 2 ปีที่แล้ว +14

    Handsome talented religious the whole package May God continuously bless you more yene konjo 💚💛❤

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም እመብረሀን ታግዝህ🙌

  • @ermitube02
    @ermitube02 2 ปีที่แล้ว +5

    ቸርነት ፍቃዱ የሚመቸው 👍

  • @ቤቲYouTube-l6y
    @ቤቲYouTube-l6y 2 ปีที่แล้ว +1

    ቼሬ መልካም እድል እመኝልሀለሁ ኪያዬን ፊልም ኪሳራ የሚያካክስ ይሁንልህ

  • @netsanettube3198
    @netsanettube3198 2 ปีที่แล้ว +6

    ያሳካልክ ትርዳክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fiilmiioromoo1309
      @fiilmiioromoo1309 2 ปีที่แล้ว

      ጥላዬ _ New Ethiopian Amharic Movie 2022 Ethiopian Film | Tilaye _ Original Cinema Movie 2022
      th-cam.com/video/Cp0enw42K7I/w-d-xo.html

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸርነት ጎበዝና ትሁት ሀይማኖት አክባሪ ነው እግዚአብሔር መንገድህን ቸር ያድርግልህ

  • @yonitube7684
    @yonitube7684 2 ปีที่แล้ว +1

    you are blessed man ,we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bekal-s6l
    @Bekal-s6l 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምወደው ተዋናይ ነው ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @amaathh4061
    @amaathh4061 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሬ ስወደህ የኔ አይናፍር

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይባርክክ ጎበዝ በርታ ስርዓቱ ይበቃል 🙏❤️😇

  • @EE-md9qo
    @EE-md9qo 2 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ቸርነት አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ክብር ከቤት ይጀምራል

  • @mekdishiferaw5583
    @mekdishiferaw5583 2 ปีที่แล้ว +3

    ባለ ማተቡ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ

  • @zewdituznabu8712
    @zewdituznabu8712 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቸርየ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነው

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    አመብረሀን ለትልቅ ታድርስህ ከዚህ በላይ ፍቅሯን ታድልህ

  • @abiyhaile9932
    @abiyhaile9932 2 ปีที่แล้ว +1

    she is rely open minded, so beautiful girl.

  • @shemsebedru8795
    @shemsebedru8795 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወደው ኪያዬ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

    ጨዋ ደስ ሲል እመብርሃን ታሳካልህ የኔ ወንድም

  • @Antumedia12
    @Antumedia12 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰይፉ ግን አረጀ መሰለኝ ። ትርኪ ምርኪ ማውራት አበዛ

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 2 ปีที่แล้ว +1

    wow chere mrt sew meskelk siyamr fetari yrdak wedme 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 2 ปีที่แล้ว +3

    ባለማህተቡ ቸሬ የለመንካትን ትስማክ የጊሸኖ ማርያም

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 2 ปีที่แล้ว +2

    ስይፍዬ ምነው እጠያየቅህ ስርአት ይጎደለዋል አስቲ ለመለወጥ ሞክር ቸሬ ግን ጎበዝና ታታሪ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏽

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤Yeni chiwa Yedegile mareyame leje kasebehiwo yaderesehi

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ ሁሉ እመቤቴ ትርዳህ🙏🙏🙏

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፍ ምርጥ ሰው

  • @eliaswollo
    @eliaswollo 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ወንድሜ ጀግና ነህ

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ቸሬ ባለማህተቡ ሲያምርብክ እመብርሀን ከዚበላ እንደምታረግልክ እርግጠኛነኝ ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም💒💒💒🙏🙏🙏😘😘😘

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 2 ปีที่แล้ว +2

    ስላምለሀገራችንበርታ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የተዋህዶ ልጅ

  • @bizuneshdibabatube3793
    @bizuneshdibabatube3793 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምረጥ ሰው ቸሬ መልካሙን ሁሉ ላንተ እንድትሆን እመኝልሃለሁ በርታልን ጥላዬ መልካም እድል ❤️

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว

    ቸሬ የተረጋጋ ልጅ ተባረክ