When I watched this clip, I was overcome with acute nostalgia for my days in Sebategna and the greater Merkato area. I was born and bred there. Glad to see "Hizbawi Dabo Megageria" stands still. I used to buy "dula dabo" from there on the way to school. I well remember Assefa Huluka Tej Bet. I also used to play Table Tennis at "Assefa Ena Guadegnochu Sport Bet" Wow its been a while and what a ride! Thanks heaps for posting this video.
I am Intrigued by this show. Especially(early childhood) I grew up in Merkato area. After I saw this show and when I heard my Dad's (Asmerom)business named Assa Hotel, it brought so many memories and I was extremely happy. At same time, I wish my dad was here to see it. In fact, prior to Assa Hotel, he had a tire shop (gomista) for over 30 years in the same building. Thank you for this historic memory
Hi yoni tiztachin b-ebs one of my favorite shows berta gin minew teklay biron or atobisteran resahat yebizu tarikoch sefer zare sebategnan program sitesera minew atobisteran zelelkew bya nw thanks bro for the hard work...keep up
It was Asmerom gomista before the fish house. Asmerom Mengestab was the only distributor of Bridgestone in the country and he was the older brother of Berket Mengestabe who is known Eritrean folk singer. A lot of history missed in this video.
ሰባተኛ መርካቶ አቶቢስ ተራ አዲስ ከተማ መሳለሚያ ኳስ ሜዳ ዘር አይማኖት አያውቁም ፍቅር ብቻ ስወዳቹ ኑሩልኝ 🇪🇹👍🏽😘
ልክ ነሽ እኔ መሳለሚያ ነው ሰፈሬ ፍቅር ነን❤️
ወይኔ ሰፈሬን ሳይ ናፍቆት አየለብኝ ሰባተኛ ያሳደገን ደብር አማኑሔል የተማርንበት ሻውል ደማ ኸረ ሁሁሁሁ
እኔም የ7ኛ ልጅ ነኝ ትወጂኛለሽ?
ናፈቅሽኝ መርካቶ ሰፈሬ ፣ ድሬ ህንፃ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ በህብረት፣በፍቅር ፣በአንድነት የሚወለድባት፣ የሚያድግባት ሃይማኖት ፣ዘር ማንዘር የማንማዘዝባት ልዩ የፍቅር ሠፈር ምኑን ስንቱን ልበለው ሰላምና ፍቅር ለሰባተኛ እና ለአካካቢው ማህበረሰብ ሁሉ ይሁንልኝ።
ሰባተኛ ሰፈሬን ሳይ ትዝታው አላስቀምጥ አለኝ ያሳደገን ደብር አማኑሔል ፣ራጉሔል፣አዲሱ ሚካሔል ፤እየሱስ ገዳም፣ 11 መስጂድ ፣ አንዋር መስጂድ የተማርንበት ሻውል ደማ ፣የካቲት 23፤ አይሉ ተስፋዬ፣ እሸት ፣ ገነሜ ፣ ዘውድሸቴ ፣ ኦሜድላ ፣ ፀሐይ ግባት፣አዲስ ከተማ ፣ድላችን ኸረ ስንቱ ዮኒ ትገርማለክ ሰፈሬን አሳይተኸኝ በትዝታ አስጋለብከኝ ሰላምና ፍቅር ለትንሿ ኢትዮጵያ ሰፈር ልጆች ለሰባተኞች
ሻውል ደማን ካነሳህ ስለ እዛ ቁልቁለት የተቀለደ ታሪክ ላካፍል ከላይ ከሰባተኛ አካባቢ ሰው ይሞትና ቀብር አማኑኤል ይዘው ይሄዳሉ ቁልቁለቱን ወረድ ካሉ ቤተክርስትያኑ እዛው ስለሆነ የአስከሬን መኪና አያስፈልግም ብለው በሸክም ጉዞ ጀመሩ ታዲያ በዚህ ግዜ ቁልቁለት ከባድ ስለሆነ አስከሬን የተሸከሙትን ያንደረድራቸዋል ታዲያ አንዱ ተንኮለኛ ምን ቢል ጥሩ ነው እንዴ በግፊት ልታስነሱት ነው እንዴ
ሀሀሀሀሀ ሰምቼዋለው ጨዋታ እራሱ አለኮ
ሀይሉ ተሰፋዬ 1_8 /////ድላችን 9_10 uffff Tizeta bicha ....
እኔም የ7ኛ ልጅ ነኝ ሸንኮራ በረዳ
❤❤❤❤❤ ጌታቸዉ ያባቴ ጋደኛ በጣም ነዉ ምወድህ ከ20 አመት በሀላ አንተን በማዬቴ ደስ ብሎኛል
ዮኒ እስከ ዛሬ የሌላውን ሰፈርና አካባቢ ስትናገር ለምን አዲስ ከተማን ለምን አትገልጽም ብዬ ሁልጊዜም አስብ ነበር ዛሬ ይህንን ስታመጣ በጣሙን ደስ አለኝ እኔ ተወልጄ ያደግኩት እዚያው አዲስ ከተማ ነው አንድ ማስተካከል የሚያስፈልግ ነገር አለኝ የኢትዮጵያ ራዲዮ የነበረው ሆርን ራዲዮ ሰውዬው እንዳለው ሳይሆን ከመርካቶ መጥተህ ወደ አማኑኤል አራት ማዕዘኑ ላይ አንድ ሲሆን ሁለተኛው መርካቶ ሚሊተሪ ተራ መሐላ መርካቶ ላይ ሊላው አሁን አስፋ ወሰን ሆቴል አካባቢና ተክለሃይማኖት አደባባዩ ላይ ነበር ሰባተኛ አካባቢ ያለው አንድ ብቻ ነበር ስለአካባቢ ሰባተኛ እንድተባለው ሰባተኛ ፍርድ ቤት ነበር በዚያ ምክንያት ሰባተኛ እየተባለ መጣ በፊት ካሳ ገብሬ ሰፈር ወይም አዲስ ከተማ ነው ሰባተኛ ላይ አደባባይም ነበር በዚህ ምክንያት የስቅላት የሞት ፍርድም የሚፈጸምበት አደባባይ ነበር ከዚያ ወደ ታች እስከ ቢንዚል ማደያው ድረስ ካሳ ገብሬ ሰፈር ይባል ነበር ካሳ ገብሬ የሚባሉ እንደአሁኑ ቤቶች ሳይኖር ትልልቅ ድንጋዮች ነበሩ ሰውዬው ባንዳ ነበሩ በዚህ ምክንያት በቦታው ላይ የጣሊያን ሞተሮች ሮሎ አሮጌዎች ነበሩ የተቆለለ የተፈለጠ የጥቁር ድንጋይ ክምር ነበር አስታውሳለሁ ጣሊያን ጥሎት የሄደው ቦንብ ስላለ ተጠንቀቁ ይባል ነበር አጠገቡ የሕዝብ ሽንት ቤት ስለነበረ ማታ ስለሚዘጋ ሕዝቡ እዚያ ድንጋይ ላይ ይጸዳዳ ነበር ያንን ደግሞ ጠዋት የጽዳት ሰራተኞች መጥተው ድንጋይ ላይ የተጸዳዳውን ይጠርጉት ነበር ያንን የሚያጸዱት የማዘጋጃ ቤት የጽዳት ሰራተኞች ነበሩ አንድ ቀን አንድ ሰራተኛ በአካፋ ያንን በሚያጸዳባት ጊዜ አንዱን ድንጋይ ወደ አንዱ ሲጥለው ቦንብ ላይ ወድቆ ያንን እንደገደለው አስታውሳለሁ ብዙዎቹ የአዲስ ከተማ ቤቶች የተሰሩት በጣሊያን ይመስለኛል ምክንያቱም እኔ ተውልጄ ያደግኩበት ቤት የአባቴ ቤት ድንበሩ ወይም የጀርባና የፊት ለፊት ማዕድቤቱ ርንጅ የሚመጣበት ቆርቆሮ ነበር የአንዳንድ ቤቶችም ጣራ የሪንጅ ቆርቆሮ ነበር ልክ እንደ አውራ ጎዳና ቤቶች የካሳ ገብሬ ቤት በሩቁ ይታይ ነበር የሚታየው አንድ የሰውዬው ቤት በከፍታ ላይ ነበር ፊት ለፊት ያለው ሕንጻ ከመሰራቱ በፊት እንደነበረ አስታውሳለሁ ሕንጻው ከተሰራ በኋላ ይኑር አይኑር አላውቅም ከቢንዜን ማደያው ወደ ታች አዲስ ከተማ ሲባል፤ አሳ ቤት ያልከው ከዚያ በፊት ባለቤቱ አስምሮም ይባል ነበር ወንድሙ የታወቀ የትግርኛ ዘፋኝ ነበር ያ ዘፋኝ ደግሞ ፊት ለፊት አለፍ ብሎ ቡና ቤት ነበረው አስምሮም የታወቀ ጎማ አስመጪና የከባድ መኪናዎች ጎማ ሰራተኛ ነበር ከዚያ በኋላ የታወቀ ሻይ ቤት ጥሩ ጥሩ የስመራ ሻይ ያፈሉ ስለነበረ ገበያው የደራ ነበር ብዙዎቻችን ከመርካቶ መጥተን መቀጣጠሪያችን ነበር። ዛሬ የባቡር ሃዲድ መፈናፈኛ አስጣው እንጂ ከሰባተኛ ጀምረህ እስከ ታች ድረስ ግራና ቀኝ አማራ ጉራጌ ትግሬ .......ሁሉም በሰላምና በፍቅር የሚኖርበት ሰፈር ነበር መቶ በመቶ የተለያየ ንግድ ነጋዴዎች ነበሩ ትንሽ አረጋግጦ የነገርህ ስለብሔራዊ ዳቦ ቤት የነገረህ ሰው ነው ሰፈሬን ስለጎበኘህልኝ አመሰግንሃለሁ ዮኒ
Please don't forget Negash tearoom among too many about Addis Ketema.
ውይ ሰፈሬ ያደኩብሽ ዘር ዘር ያልተጫወትንበት የኢትዮጵያዊ ልክ
ጌቾ ከረዥም ጊዜ በኃላ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: ፍቅርህንና ልባዊ የሆነ ሰላምታህን እልረሳውም::
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ
ዮን በጣም ነው ምወድህ ግን ብዙም የሰባተኛ ትዝታዎች አልተነሱም ሰባተኛ ከምንም በላይ የፍቅርና ብዙ ትዝታ ያላት ሰፈር ናት ለማንኛውም በጥቂቱም ቢሆን ሰፈሬን ስለዳሰስክ እናመሰግናለን
ሰፈሬ ሰባተኛ ጉራጌ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳንል በፍቅር በሰላም የኖርንበት ሰፈሬ
Be tikekle!!
አሁንሥ ሁሉምወደቅርጫቱ እንዲገባ ተወሠነበትእናም አቅምአጣ ወይጊዜ።
ወይ ሰፈሬ ብዙ ትዝታዎች አሉን ተመልሼ ላይ ያብቃኝ የፍቅር የመተባበር ምሴሌ ናት ዋው ሰፈር ብሎ ዝም።
ልክ ነሽ
እንኳን በስላም መጣህልን ዮኔ የሁል ጊዜ አድማጭ ተመልካች ነኝ ያውም የትዝታችን በ ebs ግን የዛሪው ይለያል ስፍሪን ያደኩበትን ዘርኝነት የለ ኬት መጣህ አናውቅ ሁሉም አንድ ነው እኛ ስፍር ስባተኛ ምን ልበልህ ዮኒዪ በጣም እወድሀለን ስፍራችንን ስላስጎበኝህን በድጋሚ ከልብ ነው ምናመስግነው።
Wow, 7ተኛ ብዙ ትዝታ አለኝ። yoni thank you so much!!!!
Mercato Means little Ethiopia. I had a lot of good memories growing up there.
Great to hear about sebategna, a place where people live and love each other not because of ethnicity but humanity🙌💜👆✌👌
Yes 👍 you’re right!!
Thank you YONI.🙏 የተወለድኩትበትና ያደኩበትን ሰፈር ስላሳየሀኝ ። የከፍተኛ 6 ቀበሌ 10 የሻውል ደማ ት/ቤት አካባቢ ልጆች where u @ !?!
የትም የትም ተወለድ መርካቶ እደግ ! ! !
ሰላም ዮኒ በአገራችን ጭንቀት ምክንያት አተን እንኳን ረሳሁክ እባክክ ፈጣሪ ላገራችን ሰላም አድልልን
When I watched this clip, I was overcome with acute nostalgia for my days in Sebategna and the greater Merkato area. I was born and bred there. Glad to see "Hizbawi Dabo Megageria" stands still. I used to buy "dula dabo" from there on the way to school. I well remember Assefa Huluka Tej Bet. I also used to play Table Tennis at "Assefa Ena Guadegnochu Sport Bet" Wow its been a while and what a ride! Thanks heaps for posting this video.
ደስ የሚል ኣቀራረብ ሁሉንም ኣዲስ ኣበባን ኣሳየህን በጣም አናመሰግናለን
ዮኒ እባክህ ስለ 18 ቀበሌ ማለትም ድል በትግል አዳራሽ መርካቶ ለብቻ ትዝታ ያስፈልጋታል ምክንያቱም ከትልቁ እና ከአንጋፋው ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ እስከ ትንንሾቹ ዘፋኞች ያወጣች ናት
በጣም ደስ ይል ነበር ቆንጆ ማስታወቂያ የቲነጋን የሊስትሮ እቃ
ዮኒዬ የናፈቀኝን ሰፈሬን አሳየህኝ አመሰግናለሁ🙏
በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ትዝታ ጭሯል ሰባተኛ፡፡ መርካቶ የአያቴ ሰፈር ትንሽ ግዜም ኖረንበታል ከአያቴ ጋር 12 ቀበሌ እረፍትም አብዛኛውን ግዜ እዚሁ ነበር በልጅነት ያሳለፍነው በጣም የምንወደው ሰፈር፡፡፡፡ 11 ቀበሌ 17 ቀበሌ ጎረቤት እንድ ነበርን፡፡ የአራዳ ሰፈር የነበረው ደስታ ፍቅር ልዮ ነበር፡፡ አብዱ ኪያርን ባናውቀውም እህቱ አዚዛ ነፍሷን ይማረው ቤተሰብ ማለት ነበረች፡፡ ሸንኮራ በረንዳ፤ አትለፉኝ ጠጅ ቤት የታደለ ሮባ እናት እንዬ ሻይ፡ ጨረቃ ቤት፤ ሚሚ መጋሎ ጎረቤታችን ፤ ሀሰን ደያስ ለእስር ቤት ምግብ አቅራቢ የነበረ ሆቴል እና ብቸኛው ፊልም የሚያሳዮ የህንድ ፊልም ከሰከስን ድሮ ትርጉም ባናውቀውም፡፡ እነዚህ ሁሉ የ11,12,17 ሰባተኛ ቀበሌ ትዝታዎች፡፡ ሁሉም በፍቅር የሚኖርበት፡፡
ምስጋና ላንተ ይሁን ዮኒያችን
Yoni ,thank you for recording Addis's history.Now more than ever!!!
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
አበበ ጉታ የዝናሽ ጉታ ወንድም ስላየውእ ደስብሎኛል የሰፈሬ ልጅሰባተኛ ፍቅር ብቻ ከዘረኝነት የጽዳ
ስለ ሰባተኛ አራዶች ለማወቅ ሙሉጌታ ወጨፎን ወይም ስለሺ ዳቢ(ትርጉም በስለሺ)ን አግኝተህ ውራቸው
Omg! I miss everything about Sebategna😍 blessed to be born and raised in Sebategna😘
መሸአለሀ ሰላም ለኢትዮጵያውያን 🏞🛣🛣🛣🌳🌴🌷🏡🏡🏡🏡🏡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯አገር ነሩ ለዘለዓለም 🤲🤲👍👍👍👍
I am Intrigued by this show. Especially(early childhood) I grew up in Merkato area. After I saw this show and when I heard my Dad's (Asmerom)business named Assa Hotel, it brought so many memories and I was extremely happy. At same time, I wish my dad was here to see it. In fact, prior to Assa Hotel, he had a tire shop (gomista) for over 30 years in the same building. Thank you for this historic memory
አምላክ ተረዳ የለገሀር ሙዚቃ ባለቤትስ
Getu horesa yenegeta . Dero yanten zegeget lemayet 18 kebele endat engafa nebr
Selayewik betamm dess biloghal geta edemena tena yisetik 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ብሎኛል ሰፈሬን ስላየው ከአብነት እስከ ሰባተኛ መርካቶ ተያያዘ ነው በብሔር በአይማኖት መከፋፈል የለም ሰርግ ሲኖር የሁሉም ብሔር ሙዚቃ ይከፈታል ለኛ ድምቀታችን እንደ ሆነ የምናውቀው አሁን እየሆነ ያለው ህልም ነው የሚመስለኝ ዩኒቲ ካፌ ሰርቼበታለው መልክ እየታየ ነበር የሚገባው ከቤተ ክርስቲያን ስመለስ ነጠላ ለብሼ ካልሲ አድርጌ አላፊውን ለማነጋገር ስሄድ አስተናጋጆቹ እንዴት እንዳዩን እስከ መቼም አልረሳውም ግን የእግዚአብሔር ስለሚበልጥ ከሰዓት መጀመር ትችያለሽ ብሎ ለ 2 ዓመት ሰርቻለው እስካሁን አብረን ያለን ምርጥ ጓደኞችን አግኝቼበታለው ዩኒቲ ካፌ ከአጠገቡ ሬስቶራንት አለው ዩኒቲ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ebs ሰፈሬን የቀድሞ የስራ ቦታዬን ስላሳያቹኝ በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ለኔ ሀገሬ እናቴ ናት።
ሰባተኛ።።።።።ለመጀመሪያ ጊዜ ድንግልናዬን ያጣሁበት።።ቀኑ ትዝ ይለኛል ክረምት ነው አስራ ስድስት አመቴ ነበር ትምህርት ተዘግቶ ስለነበር የሰፈር ልጆችን ተደብቄ ቁልቁለቱን ፓስተርን ወረድኩ ፈራ ተባ እያልኩ ሰባተኛ ደረስኩ።ዝናብ እያካፋ ነበር ብዙ ሴተኛ አዳሪዎች ካሉበት ሰፈር ታጥፌ ገባው በቀጭኗ መንገድ ዳር እና ዳር ካሉት ቤቶች የሚያካፋውን ዝናብ ሸሽተው በራቸውን ገርበብ አድርገው ከውስጥ ከቆሙት ቤቶች ውስጥ ስፈራ ስቸር እንደምንም ጉልበቴን አሰባስቤ አንዱ ቤት ዘው ብዬ ገባው ።የሰንደል ሽታ፣ፖፖ፣አንድ አልጋ እና እንደኔው ልጅ እግር ኩል የበዛበት ዓይን ያላት ጠይም ቆንጆ ካለው ጠባብ ቤት ውስጥ እራሴን አገኘውት።።ቀና ብዬ በሙሉ ዓይኔ ማየት አቅቶኝ ስሽኮረመም አይታኝ ወዲያው ነው ሴት እንደማላውቅ የነቃችብኝ።።።"አዳር የለም" አለችኝ።።።"ቶሎ ትወጣለህ አምስት ብር አምጣ "ብላኝ በሩን ከውስጥ መዝጋት ጀመረች።የነበረኝ አስር ብር አውጥቼ ሰጠዋት እና ዝናብ የመታው ይሹራብ ጃኬቴን አወለቀችልኝ።በጣም ታምራለች ። ወድያው የውስጥ ቁምጣዋን አውልቃ አልጋው ላይ መለመልዋን ተንጋለለች ።ከአልጋው ግርጌ ካለው ሳጥን ውስጥ ኮንዶም አውጥታ እራስዋ አደረገችልኝ።በጣም ይጣፍጥ ነበር የመጀመሪያ ስለነበር ወድያው ጨረስኩኝ እና ተነሳው።እስዋም ወዲያው ተነስታ ፊት ለፊቴ ታጠበች እና በሩን ከፍታ አምስት ብር መልሴን ሰጠችኝ ።ዝናቡ እየባሰ ስለመጣ መውጣት አልቻልኩም እየጨለመም ስለነበር ቀዩን መብራት አበራችው ።የዝናቡም ፍንጣሪ እየገባ ስላስቸገራት መልሳ በሩን ዘጋችው እና ሁለታችን ብቻ ተፋጠጥን።ትንሽ እንደቆየች በቃ ድገም ብር አለህ አይደል አለችኝ በጣም ጣፍጦኝ ስለነበር እና ፍርሃቴም ለቆኝ ስለነበር ሰፈርኩባት እስካሁን አይኔ ላይ ነው የሰንደሉ ሽታ የልጅትዋ ጠረን የቂንጪዋ መጥበብ የተቀባችው የፀጉር ቅባት ሽታ አሁን ድረስ ይነዝረኛል ሳስበው።።።የኔ ሰባተኛ የጥለዛ ትምህርት ቤቴ።።።lol
ዮኒ ክሥ ገብሬ ማን ናቸው? ምነው እርሣህ
I grow up in Addis and I don't know all this areas wow. I learn a lot from your show's keep it up bro 👍
My father used to work at the Sebathega police station. It’s was a long time ago.Merkato, my beloved Sefer how much I missed you🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎
ክፎ አይካችው ፈጣሪ የጠብቃችው
Wow wow 7tgna sefr k 8 amet buhala aywat from Australia I miss u
Merkato sefera 😍👍💚💛❤️
ትዝታችን በEBS አቅራቢ በዘር በኃይማኖት በክልል ልዩነት ሳታደርግ ሁሉን በፍቅር አናግረህ ጥርት ያለ ዝግጅት ስለምታቀርብ መሸለም የሚገባህ በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያለህ ታላቅ ሰው ነህ።
እረ ልቤ በአፌ ልትወጣ ነው....ወልዳነሽ ካፌስ አባድር ሻወር ቤት ፏ ያላለ የለም! My holds tear when i see my hood MERKATO LOVE
Sebategha yefiker sefer ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰባተኛ ሰፈሪ ናፈከኘ እወዳቸዋለሁ ሰባተኛ ልጁች
Hi yoni tiztachin b-ebs one of my favorite shows berta gin minew teklay biron or atobisteran resahat yebizu tarikoch sefer zare sebategnan program sitesera minew atobisteran zelelkew bya nw thanks bro for the hard work...keep up
ኮሜቶች ተቀድማችኃል ዛሬ ዩኒ እንኳን ደና መጣህ
ቸበለው ድርድር አያቅ ባገሩ ጉዳይ እደጉ ጎበዝ ልጆች
ቀጠና አንድ
ሰባተኛ የሚታወቀው ሸሌ ሰፈር በመባል ነው።
ትመላለስ ነበር እንዴ?
@@misekertekeste3403 ሃሃሃሃሃ
Merkato sefere
Abnetoch!! yemiznanubat ye fikir sefer
ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቃት
ማስታወቂያ አለኝ
እንግሊዘኛን በ አማርኛ ይማሩ / Learn English in Amharic
ሲነጋ ወየኔ ይሳደገኝ አስፋ ውልቃ ነበር የሚስራ በጣም
በጣም ታማኝ ነው
Sefera sebategna ❤️❤️❤️
ስለ 7ኛ የተሰራው ፕሮግራም አሪፍ ነው ግን ሴትየዋ ስትናገር በትክክል አልገለፀችውም ወይ 7ኛን አታቀውም በደንብ ስለሰፈሩ በደንብ የሚያቅ ሰው ቢጠየቅ አሪፍ ነው በተረፈ ግን አሪፍ ነው
7ኛ ነው መጀመሪያ ያርከት። "ግብቷሀል""
ወይ 7 ተኛ ........ግን ደስ ይላል
ወይኔ ሰፈሬ ዘር ቀለም ማነዉ ከየትነዉ ብላ ሳትል ሁሉንም እደአመሉ የተሸከመች በእዉነት እንደሰባተኛማ ተቻችሎ ያለዉን ተካፍሎ የሚበላ በሀዘኑ በደስታዉ የማይለያይ እኔጃ ልዩ ሰፈር ናት የብሄር ብሄረሰቦች መሰብሰቢያ ሰፈሪ አሁን ለምልሚልን በኮንጎ በቁንጣ መጥተዉ ባለመኪና የምታደርግ 👍👍👍
ዬኒ ባባ በጣም እናመሰግናለን ግን ይቅርታ የሚያስጎበኞክ ልጆች ብዙ ያልገለፁት ነገር አለ ሰፈሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል የዛሬን አያድርገውና አሁን ባቡር የሚያልፍበት ቦታ አዲዱ ላይ ቅንጣቢ ይሸጥ ነበር ለውሻ እና ለድመት የሚሆን ስጋ በላይ በኩል ደግሞ ሸንኮራ በረንዳ ነበር በግራ በኩል ደግሞ የፌደራል ካምፕ ነበር ካምፑ አጠገብ አንድ ብዙ ጊዜ የቆየ ዘበኛ ነበር ማታ ማታ ለውዝ ሲጋራ ድንች የተቀቀለ እንቆላል የሚሸጥ ምስኪን ሰው ነበር ዱቢ የሚሰጠኝ ብቻ ምን አለፋክ የአራዱች ሰፈር ከድሮ ፍንዳታ እንዴት ሰቆጣው አልተጠራም ግን
ዘበኛው አባቴ ነው በቃ ያለብህን ብድር ለኔ ላክልኝ😉😉
ፍቅር ነች እኮ ነች
አበበጉታ በሰባተኛ ጥላሁን ትንሹ ነኝ ያው ቁጭ ይገርማል ከሰባተኛ ምንም ገና አልነገራቹሁላትም ብዙ ታሪክ አላት ወይ ሰፈሬ ወደዋላ መለሳቹሁኝ
It was Asmerom gomista before the fish house. Asmerom Mengestab was the only distributor of Bridgestone in the country and he was the older brother of Berket Mengestabe who is known Eritrean folk singer. A lot of history missed in this video.
ዘረኛ የሌለበት ዘመን ለዛ ነው የበረከት ዘመን
ዮኒ ሾላ፣ሰሜን ማዘጋጃ፣ አዲሱ ገበያ እግረመንገድህን ከሰሜን ማዘጋጃ ከፍ ብሎ የድሮ መስፍን ሀረር መንገድ በጣም አሪፍ ትዝታ ያለው ሰፈር ነው
የትም ተወለድ መርካቶ እደግ
Abuya guys essay guta selayewachu des belognal seferan nafekegn
ጌቱ ወርሳ የወረዳ አምስት ጃስ መቺነበር ወይ መርካቶ።
I can tell you more about sebategna of the 80s
Wey Getu horsa ere yoni bedenb gize ena program seteh akrblin
Kongo program new yoni ...ketelebte abo
አስመሮም መንግሥት አብ ጎሚስታ ነበር በፊት አስመሮም የበረከት መንግሥት አብ ወንድም ነበር።
መቼ ነው የጉለሌ የራስ ኃይሉ ሠፈርን ታሪክ የምታጫውተን ፕሮግራምሕን እንወደዋለንበተለይ ስለነበሩት ልጆች ሰለ ጠመንጃ ሠፈር
እባካችሁ አንድ ክትፎ ቤት ስሙ ጠፋኝ ሰባተኛ ከአማኑኤል ስትመጡ መስቀል ኛውን መንገድ ትሻገሩና ወደ አብነትና አውቶብስ ተራ ሳይሆን ወደ መርካቶ ስትሄዱ ትንሽ እንደሄዳችሁ በግራ በኩል ከማደያው ጎን ወይንም ሸንኮራ ተራ ይመስለኛል የታወቀ ክትፎ ቤት ነብር ስሙን አስታውሱኝ ፎቅ ሁሉ አለው
ቅባቱ ፣ቅባቱ ክትፎ ቤት
@@misekertekeste3403
አመሰግናለሁ ዋው ቅባቱ ትክክል
@@misekertekeste3403 Thanks so much🙏
Kibatu kitfo, I used to eat their with friends🤎🤎
ከገዳም አባቶች የተላከ መልዕክት የንስሀ ጥሪ //በአናታችሁ ላይ የመከራ እሳት እንዳይነድ ንስሀ ግቡ //በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበth-cam.com/video/Lu0F5OCtZtI/w-d-xo.html
😘😘😘😘😘😘
በብር ሁለት ነበር
ደምረኝ
Minu 🤔
Merekate neberewe 🤣🤣🤣🤣
@@fitsumtessema624 minu 🙄🤨
ዮኒ ሸንኮራ ተራ እንዴት ተረሳ??
Sefera teze alge😢
መርካቶ ሰፈሬ ሰፈሬን በማየቴ በጣም ደስብሎኛል ግን ትዝታው ከባድ ነው
ትዝታዎች ሰብስክሪይብ አድሪጉኝ ውድ ያሀገሬ ልጆች
ደምሪኝ ልደምርሽ
ashenafi kebede 22 addis hiwot hospital akakababi deboch hotel and kifil setewut new yalew. yetina ekil getimotal
መርካቶ ሰፈሬ
የአያቶቼ ሰፈር7ኛ
🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
እናንተ ኧረ ባካችሁ የቴሌቪዥን ቻናላችሁ እያስቸገረን ነው?
😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍🏾❤
ምነው ዮኒ ግን ወደ አውቶብስ ተራ ከፍ ብትል ብዙ ደስ የሚል ወግ ያለበት ሰፈር ነው
መስፍን ታመነ የሚባል ጉልበተኛ ነበር እዛ ሰፈር. አብነት 36 ቀበሌ. በህዋላ ፓሊስ ግድሎታል
እኔ ምለው ግን ዮናስ ለምን ጦርሀይሎች ኦሜድላ ጎብኘት አታደርገውም ብዙ ታሪክ ያለው አካባቢ ነው
ምን ትዝታ እስቲ አጋሪን/አጋራን እኔም ከዛው ነኝ
አረ አይበላም 7ተነስቶ የችኮቹን ነገር አታነሳም
ሠባተኛ አዲስ ከተማ ሠፈሬ በጣም በ10አመት ውስጥ ተቀያይሮዋል ለምን ዘነጋከው ሸንኮራ መሸጫው ቦታ
ወዲ የአሰፋ ዉልቃ ግሮስሬ ነበር የሚስራቅ
እናቴ ትሙት ሰብስክራይብ አደረግሀለው ይኸው ምለሀል ሰብስክራይብ አድርገኝ
ሰባተኛን አልሰራችሁትም።ዝግጅት ሳታደርጉ ነው የሰራችሁት
ጭላሎ የታል ታድያ
አቤት እዚ ሰፈር ያለው ችክ በ5በር ነበር አይ ግዜ ዞላ uk
10 birr
Esti manew Gigi tiz yalew 7 gna Sibal 🤣🤣🤣🤣🤣🤦🏽♀️
7:51 damn who is the sexy girl in white dress ???
እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ውድ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ ለምታረጉኝ ሀሳባችሁ ሁሉ ይሙላላችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ እንድመርቃችሁ አሜን ያለ ይወስዳል
ስነ-መላን ቻናል ገብተው ይቀላቀሉ።
ስለ ወሲብ ምርጥ ትምርህት ያገኛሉ።🔞🔞
እናቴ ትሙት ሰብስክራይብ አደረግሀለው ይኸው ምለሀል ሰብስክራይብ አድርገኝ
ደምረኝ ልደምርህ
@@hawatube9505 ደመረኩሽ