ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን!!❤ተመገበ (ቀደ) በላ፣ ተመገበተዐጽበ(ቀተ) ተጨነቀ ተጥበበ(ቀተ) ብልሃተኛ ኾነ፣ ተተነኳኮለ።❤
ንሴብሐከ ረቢነበበ---- ተናገረ፣ ነገረርኅበ------ተራበወሀበ----- ሰጠጸጋውን በረከቱን ያድልልን
ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!ሔበ - ቀዳመገበ - ሾመቀለበ - ዋጠ
ለበበ ሸበበመረበ ጣለ የአሳነበበ ተናገረ ነገረዐቀበ ጠበቀአንበበ አነበበቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት❤❤❤
ባረከ ክህለሴሰየ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ሤበ = ሸበት የሰው ብቻተመገበ = በላ ፡ተመገበአስተረከበ = አስተዋለ አንበበ = አነበበዐጸበ = አስጨነቀ ደየበ = ወጣ ፡ አረገ
ለበበ - ሸበበለገበ - ሰፋ ( የአቅማዳ )መገበ - ሾመ
ተዐጽበ =ተጨነቀአንበበ =አነበበዐዘበ =ቆነነወሀበ =ሰጠጸግበ =ጠገበ
መገበ ሾመ የሸመትሣህበበ ሻገተ ተበላሸ ያው እንጀራ ስበላሸ ነው አንባለሸ አንጀራ አደራ😅😊ሤበ ሸበተቀረበ ቆረበረጥበ ረጠበ
አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን!!❤
ተመገበ (ቀደ) በላ፣ ተመገበ
ተዐጽበ(ቀተ) ተጨነቀ
ተጥበበ(ቀተ) ብልሃተኛ ኾነ፣ ተተነኳኮለ።❤
ንሴብሐከ ረቢ
ነበበ---- ተናገረ፣ ነገረ
ርኅበ------ተራበ
ወሀበ----- ሰጠ
ጸጋውን በረከቱን ያድልልን
ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ሔበ - ቀዳ
መገበ - ሾመ
ቀለበ - ዋጠ
ለበበ ሸበበ
መረበ ጣለ የአሳ
ነበበ ተናገረ ነገረ
ዐቀበ ጠበቀ
አንበበ አነበበ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት❤❤❤
ባረከ
ክህለ
ሴሰየ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ሤበ = ሸበት የሰው ብቻ
ተመገበ = በላ ፡ተመገበ
አስተረከበ = አስተዋለ
አንበበ = አነበበ
ዐጸበ = አስጨነቀ
ደየበ = ወጣ ፡ አረገ
ለበበ - ሸበበ
ለገበ - ሰፋ ( የአቅማዳ )
መገበ - ሾመ
ተዐጽበ =ተጨነቀ
አንበበ =አነበበ
ዐዘበ =ቆነነ
ወሀበ =ሰጠ
ጸግበ =ጠገበ
መገበ ሾመ የሸመት
ሣህበበ ሻገተ ተበላሸ ያው እንጀራ ስበላሸ ነው አንባለሸ አንጀራ አደራ😅😊
ሤበ ሸበተ
ቀረበ ቆረበ
ረጥበ ረጠበ