- 13
- 12 324
Ethio Geez Media ፪
United Kingdom
เข้าร่วมเมื่อ 26 ธ.ค. 2023
በዚህ ገጽ
1)\tመሠረታዊ የኾኑ የግእዝ ቋንቋ ትምህርቶች
1.1\tደረጃ አንድ - ለጀማሪዎች
1.2 ደረጃ ኹለት - ለማዕከላውያን
1.3\tደረጃ ሦስት - ለቅኔ ጀማሪዎች
2)\tየግእዝ መጻሕፍት ሥርዐተ ንባብ
2.1. የድርሳናት
2.2. የገድላት
2.2. የስንክሳር እንዲኹም
2.3. የቅዳሳን ፣ የሰማዕታት እና የመላእክት መልክዕ ሥርዐተ ንባብ፡፡ ይሰጥበታል፡፡
1)\tመሠረታዊ የኾኑ የግእዝ ቋንቋ ትምህርቶች
1.1\tደረጃ አንድ - ለጀማሪዎች
1.2 ደረጃ ኹለት - ለማዕከላውያን
1.3\tደረጃ ሦስት - ለቅኔ ጀማሪዎች
2)\tየግእዝ መጻሕፍት ሥርዐተ ንባብ
2.1. የድርሳናት
2.2. የገድላት
2.2. የስንክሳር እንዲኹም
2.3. የቅዳሳን ፣ የሰማዕታት እና የመላእክት መልክዕ ሥርዐተ ንባብ፡፡ ይሰጥበታል፡፡
10. የ ''ነ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
10. የ ''ነ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง: 330
วีดีโอ
ክፍል ፩ (1) ጎበዟ የአብነት ተማሪ || አስካለ ማርያም || አአትብ እና በስመ አብ #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 830หลายเดือนก่อน
ክፍል ፩ (1) ጎበዟ የአብነት ተማሪ || አስካለ ማርያም || አአትብ እና በስመ አብ #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
የ ''ተ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 751หลายเดือนก่อน
የ ''ተ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
የ ''በ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 697หลายเดือนก่อน
የ ''በ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
የ ''ቀ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 683หลายเดือนก่อน
የ ''ቀ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
የ ''ረ '' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 887หลายเดือนก่อน
የ ''ረ '' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
የ ''ሰ/ሠ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 836หลายเดือนก่อน
የ ''ሰ/ሠ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
የ ''መ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
@EthioGeezMedia
የ ''ለ' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
มุมมอง 1.3Kหลายเดือนก่อน
የ ''ለ' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #Ethiogeezmedianibab
የ ''ሀ/ሐ/ኀ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቁልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #ግእዝ
มุมมอง 4.4K2 หลายเดือนก่อน
የ ''ሀ/ሐ/ኀ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቁልፍ) #Ethiogeezmedia #Geez #ግእዝ
ማኅሌተ ጽጌ ክፍል አንድ ከኀለፈ ክረምት እስከ ሥነ መላትሕኪ @EthioGeezMedia @Ethiogeezmedianibab @EthioGeezMedia2
มุมมอง 2262 หลายเดือนก่อน
ማኅሌተ ጽጌ የማኅሌተ ጽጌ እና የሰቆቃወ ድንግል ዘር በበአታ እና በሌሎች አድባራት የተወሰነ ልዩነት እንዳለው ይታወቃል። ስለሆነም እንደየባህሉ ማገልገል ይቻል ዘንድ የበአታው በመደበኛነት ሲጻፍ የሌሎች አድባራት ደግሞ በቅንፍ ተለይቶ ተጽፏልና በዚሁ መሠረት ባህሉን ጠብቆ ማገልገል ይቻላል። ፩) ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ ተሰርገወት ምድር በሥነ ጽጌያት፤ ለመርዓዊሃ ትብሎ መርዓት፤ ወልድ እኊየ ወረደ ውስተ ገነት፡፡ ፪) ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ እም ዐፅሙ፤ ለዘአምኀኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤ ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ፤ ለተአምርኪ አሐሊ እሙ፤ ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡ ፫) ሰላምኪ ማርያም አብቈለት...
ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ንባብ ቤት
มุมมอง 1673 หลายเดือนก่อน
. . . ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ንባብ ቤት! [@Ethiogeezmedianibab] 🔵 Online የግእዝ ንባብ ትምህርት 🔵 🔴 አኹኑኑ ይመዝገቡ።🔴 ◆የሚሰጡ ትምህርቶች◆ ◎ የዘወትር ጸሎት ◎ ውዳሴ ማርያም ◎ አንቀጸ ብርሃን ◎ መልክአ ቅዱሳን ◎ መዝሙረ ዳዊት ◎ ገድላት እና ድርሳናት ◎ አርባዕቱ ወንጌል ◎ ስንክሳር እንዲሁም ሌሎች የንባብ ትምህርቶች እንደ ተማሪው ምርጫ በግል እና በቡድን ይሰጣሉ። 🔴 መማር ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ Telegram ላይ አኹኑኑ ይጻፉልን። ▰▰▰▱▱▱▰▰▰▱▱▱▰ ▮Join - @Ethiogeezmedianibab▮ ▱▱▱▰▰▰▱▱▱▰▰▰▱ [VIP Class ጀምረናል‼] ▪️ በ Telegram ▪️ በ Im...
ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ እኅትነ ❤
Memher Meshmeded nw yalben
❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ቃልሆት ያሰማልን በርቱልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር 🎉❤
አምነ - አመነ ተዐየነ - ተከታተመ ተክህነ - አገለገለ ቈንቈነ - ነቀዘ ሠየነ - ሸና
ንሴብሕ ረቢ❤ መዝገነ ---- አመሰገነ ወጠነ---- ጀመረ ፈጠነ---- ፈጠነ
አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን!!❤😍 ወሰነ(ቀደ) ደነገገ፣ ወሰነ ወጠነ(ቀተ) ጀመረ*. ዝኅነ (ክህ) * ጸጥ (አለ የማዕበል ብቻ)👏👌
እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃልን ያሰማልን መምህራችን። ድንቅ ዝግጅት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ ሐፀነ ➫ አሳደገ ሐፈነ ➫ ዘገነ፣ አፈሰ ለሰነ ➫ ተናገረ(የልሳን)
እግዚአብሔር የሀብ ለነ ጸወነ =አስጠጋ ተስእነ =ተጫማ ተጽእነ =ተጫነ
ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር ቢቻል ትልቅ ቶሎ ልቀቁልን።
❤❤❤
እኔ ግን ግዕዝ መማር እፈልግ ነበር እንዴት መማር እችላለሁ መምህር
ቀጣዩን ይልቀቁልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
መስረተ = ጀመረ ኅቤተ== አገለገለ አአኰተ = አመሰገነ ጸለተ = ጋገረ ፈየተ== ቀማ ሰንበተ ==አከበረ
ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ መምህርነ❤ አብደረ (ቀተ) መረጠ አንከረ (ቀተ)አደነቀ አንኰርኰረ (ተን)ተገለባበጠ አገለባበጠ አንወረ (ቀተ) አነወረ ነቀፈ ሰደበ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እህታችን
ቃለ ህይውት ይስምዕልና ክብር መምህርና
ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን
መንክር ውእቱ እኅትነ
ዋዉ ግሩም ነው እኅቶቻችን አስካለ ማርያም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉
አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን መምህር እኅታችን አስካለ ማርያም ጸጋውን ያብዛልሽ ጎበዝ ❤❤አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ አሜን!!👏👌
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር; ጸጋውን ያብዛልሽ እኅታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ለእኅታችን ለአስካለ ማርያም ጸጋውን ያብዛላት ጎበዝ አስካለ ማርያም ❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን እውነት ነው ❤❤እኔም አንደሰዋ ንኝ አሁን በእናተ ደጋፈ እግዚአብሔር ይመሰገን አይገባኝ ነወ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
የመላእክት አምላክ አክሎ ያብዛልሽ ደስ ይላል
ቃለ ሐይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የሀብ ለነ መምህርነ❤❤❤
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ሤበ = ሸበት የሰው ብቻ ተመገበ = በላ ፡ተመገበ አስተረከበ = አስተዋለ አንበበ = አነበበ ዐጸበ = አስጨነቀ ደየበ = ወጣ ፡ አረገ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ሠሐቀ = ሳቀ ረቀቀ = ጻፈ ነፈቀ = ከፈለ ዐረቀ = አሰታረቀ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ተፃረረ (ቀተ) = ተጣላ ነበረ (ቀተ) =ተቀመጠ አመረ (ቀደ) = አመለከተ ፡ተመለከተ አምደረ (ቀተ) =አጸና አንዘረ (ቀተ) መታ የዘፈን አግመረ (ቀተ) = ቻለ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ተከነሰ (ቀደ) = አንድ ኾነ ተጸነሰ (ቀደ)= ተቸገረ አበሰ = በደለ ዐጠሰ (ቀተ) አነጠሰ ወደሰ (ቀደ ) = አመሰገነ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ሰቀመ = ማረከ ሰገመ = አሰረ ተደመ = ተደነቀ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለስሐ (ቀተ) =አልጫ ሆነ ለብሐ (ቀተ ) =ሰራ የሸክላ ብቻ አውጽሐ (ቀተ )= አቀረበ ፡ ቀዳ
የሕይወት ቃልን ያሰማልን መምህርነ❤❤❤🎉🎉🎉 ኀቤተ ➡️ አገለገለ ሰንበተ ➡️ አከበረ አእኰተ ➡️ አመሰገነ ጸለተ ➡️ ጋገረ ፈየተ ➡️ ቀማ
ለግነተ_= አገነፋ ሰከተ = ወጋጋ ሮተ = ወለወለ ከቀተ = ሸሸገ ገዐተ አገነፋ የገንፎ
ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር የሀብ ለነ መምህርነ-- መሥረተ----ጀመረ፣ መሠረተ ቤተ------ አደረ ከበተ---- ሸሸገ ጸለተ------ ጋገረ ፈየተ ----- ቀማ የሰማነውን በልቦናችን ይግለጽልን አሜን፫
ባረከ ክህለ ሴሰየ
ኀቤተ ( ቀለ)- አገለገለ ሰንበተ ( ተን)- አከበረ ( የሰውነት ) አአኰተ (ቀተ)- አመሰገነ ጸለተ (ቀደ)- ጋገረ ፈየተ ( ቀደ)- ቀማ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤ ሞተ →ሞተ ሰለተ →ዘበተ ሰንበተ →አከበረ ሠከተ →ወጋ ቀነተ → ታጠቀ
ኀቤተ (ቀተ) = አገለገለ ሐተተ(ተቀ) = መረመረ; ፈለገ ሰንከተ (ተን) = ጋገረ
ሐብረተ - መከተ ቤተ - አደረ ጸለተ- ጋገረ ፈየተ - ቀማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
ጦመረ ዘመረ ቀደሰ
ስሕተ =ሳተ ቀነተ =ታጠቀ በ ዐተ =ገባ ዐገተ =ከበበ እግዚአብሔር የሀብ ለነ
እግዚአብሔር የሀብ ለነ መምህርነ ጥቀ ንሴብሕ
ሐሰለ- ለበበ፣ ለጎመ ብዕለ- ባለ ጸጋ ሆነ ዐዘለ - በረታ
ቀተረ- ሳበ ፣ ዘረጋ ቈጸረ - ቋጠረ ነበረ - ተቀመጠ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! ለምሐ - ለማ ለቅሐ- አበደረ አውጽሐ - አቀረበ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! ሠጠቀ - ሠነጠቀ ፣ ፈለጠ ተዐርቀ - ተራቆተ አበቀ - ታመመ