ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የህንን ትምህርት ሚትከታተሉ አህት ወንዲሞቼ በእውነት ውዳሴ ማርያም ኑ ተማሩ ለራሴ ብዙ ነው ያተረፍኩት በተለይ በሰው አገረ መጺናኝይ በዛውም በግእዝ ውዳሴ ማርያምን ለመጸልይ እያገዘኛ ነው ኑ
ይኽን የመሰለ ጣፋጭ ዝግጅት ስላቀረቡልን ልዑል እግዚአብሔር የሕይወት ቃልን ያሰማልን መምህርነ🎉🎉🎉መከረ➡️ ጠበሰመከረ ➡️ መከረመተረ ➡️ ቆረጠመቈረ ➡️ አጣፈጠ
ቃለ ሕይወት ያስምዐ ለነ መምህረነ ♥♥🙏🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
መደረ ---- ጸናቈጸረ---- ቆጠረአጽረረ---- ሸፈተጦመረ---- ጻፈእናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛለዎት
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርነ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ መምህርነ❤አብደረ (ቀተ) መረጠአንከረ (ቀተ)አደነቀአንኰርኰረ (ተን)ተገለባበጠ አገለባበጠአንወረ (ቀተ) አነወረ ነቀፈ ሰደበ
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤ሖረ → ሔደኀደረ → አደረኀፈረ →ወደደመሀረ → አሰተማረመተረ → ቆረጠ
በጣም ደስ ይላል
HasereSr
SerereB
ደስይላል❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ንጉሣችን ሆይ ሺ አመት ንገሱ❤❤ ቈጸረ ቋጠረበደረ ቀደመተዐዝረ ጭልጥ ብሎ ህደ😅
እግዚአብሔር የሀብከ መምህርነመጸረ =አመሰኳሣረረ =ሠራሠተረ =ቀደደሰወረ =ሸሸገ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ተፃረረ (ቀተ) = ተጣላነበረ (ቀተ) =ተቀመጠአመረ (ቀደ) = አመለከተ ፡ተመለከተአምደረ (ቀተ) =አጸናአንዘረ (ቀተ) መታ የዘፈን አግመረ (ቀተ) = ቻለ
ነፀረመከረበርበረ
ለወረመሀረሰተረ
ሀለመረፈቀናፈቀ
መተረ (ቀተ) = ቆረጠሠምረ (ቀተ) = ወደደሰዘረ (ቀተ) = ሰነዘረ : ለካተድኅረ (ክለ) = ወደ ኃላ አለ
ቀተረ- ሳበ ፣ ዘረጋቈጸረ - ቋጠረነበረ - ተቀመጠ
የህንን ትምህርት ሚትከታተሉ አህት ወንዲሞቼ በእውነት ውዳሴ ማርያም ኑ ተማሩ ለራሴ ብዙ ነው ያተረፍኩት በተለይ በሰው አገረ መጺናኝይ በዛውም በግእዝ ውዳሴ ማርያምን ለመጸልይ እያገዘኛ ነው ኑ
ይኽን የመሰለ ጣፋጭ ዝግጅት ስላቀረቡልን ልዑል እግዚአብሔር የሕይወት ቃልን ያሰማልን መምህርነ🎉🎉🎉
መከረ➡️ ጠበሰ
መከረ ➡️ መከረ
መተረ ➡️ ቆረጠ
መቈረ ➡️ አጣፈጠ
ቃለ ሕይወት ያስምዐ ለነ መምህረነ ♥♥🙏🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
መደረ ---- ጸና
ቈጸረ---- ቆጠረ
አጽረረ---- ሸፈተ
ጦመረ---- ጻፈ
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛለዎት
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርነ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ መምህርነ❤
አብደረ (ቀተ) መረጠ
አንከረ (ቀተ)አደነቀ
አንኰርኰረ (ተን)ተገለባበጠ አገለባበጠ
አንወረ (ቀተ) አነወረ ነቀፈ ሰደበ
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ሖረ → ሔደ
ኀደረ → አደረ
ኀፈረ →ወደደ
መሀረ → አሰተማረ
መተረ → ቆረጠ
በጣም ደስ ይላል
Hasere
Sr
Serere
B
ደስይላል❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ንጉሣችን ሆይ ሺ አመት ንገሱ❤❤
ቈጸረ ቋጠረ
በደረ ቀደመ
ተዐዝረ ጭልጥ ብሎ ህደ😅
እግዚአብሔር የሀብከ መምህርነ
መጸረ =አመሰኳ
ሣረረ =ሠራ
ሠተረ =ቀደደ
ሰወረ =ሸሸገ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ተፃረረ (ቀተ) = ተጣላ
ነበረ (ቀተ) =ተቀመጠ
አመረ (ቀደ) = አመለከተ ፡ተመለከተ
አምደረ (ቀተ) =አጸና
አንዘረ (ቀተ) መታ የዘፈን
አግመረ (ቀተ) = ቻለ
ነፀረ
መከረ
በርበረ
ለወረ
መሀረ
ሰተረ
ሀለመ
ረፈቀ
ናፈቀ
መተረ (ቀተ) = ቆረጠ
ሠምረ (ቀተ) = ወደደ
ሰዘረ (ቀተ) = ሰነዘረ : ለካ
ተድኅረ (ክለ) = ወደ ኃላ አለ
ቀተረ- ሳበ ፣ ዘረጋ
ቈጸረ - ቋጠረ
ነበረ - ተቀመጠ