59a ኛ ገጠመኝ ፦የ አብሾ ጣጣና ከየት እንደመጣ ያልተመረመረ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 231

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
    @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว +144

    ደሞ በራስህ ድምፅህ ስለመጣህልን በጣም እናመሰግናለን እስኪ እንደንየ ደስ ያልምቹ Like ኣርጉኝ

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ሌላ ሰው ሲሆንብኝ ትቼው ነበር እየወጣሁ ያለሁት አሁን ግን ደስ ብሎኛል

    • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
      @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว +3

      @@lbiebeegziabhertsena7653 እንየም 58 ኣልሰማሁትም

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 😍😍😍 አንችመሰ ነሽ ያላዳመጥሽው

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የመምህርዬን ድምፅ በጣም ስለምወደው ተመልሶ በራሱ ድምፅ ስለመጣ ደስስስ ብሎኛል እና እናመስግናለን መምህር.

    • @መሰረትዘ-ኢትዮጵያ
      @መሰረትዘ-ኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ደስ ብሉኛን ግን እህቶች ወድሞች ሰሞት 58 በውስጡ ምንም እኳን ቆም ነገሩ የተበታተን ቢሁንም ሰብስባችሁ ለመረዳት ብተቸገሩም እወነት እና ደፍረት ውሳኔ መወሰን እና በቃኝ ማለትን ተማሩበት አላችሁ።

  • @ፍቅርካለሁሉአለ
    @ፍቅርካለሁሉአለ 4 ปีที่แล้ว +32

    እኳን ደህና መጣህ መምህር ተማሪወች እዴት ናችሁ በፆሏታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ኢየሱስ ብላችሁ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 4 ปีที่แล้ว +13

    ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር. ወላዲተ አምላክ ልጆችህን በፀጋ በሞገስ ታሳድግልህ. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ.
    4,800 views 572 likes ምነው ምነው ምነው የተዋህዶ ልጆች አዳምጣችሁ ስትጨርሱ like like like ብታደርጉ አትከፍሉበት....አረ መምህራችንን እናበረታታው....እሱ እኛን በነፃ ነው እያስተማረን ያለው. ይሄኔ ስለ ዘር ቢሆን የሚቀድመን የለም....መምህርዬ ኑርልኝ.

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 ปีที่แล้ว +5

    ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም የሚገርም ነው ልብ ያለ ሰው ራሱ ምን ላይ እንዳለ የሚመረምርበት ነው መምህራችን ጊዜህን መስዋት አድርገህ በብዙ ወጣ ውረዶች ስለምታስተላልፍልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ወደ መልካሙ ጎዳና እንዲመራን መንፈስ ቅዱስ ይምራን አሜን

  • @ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
    @ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ
    @ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 4 ปีที่แล้ว +53

    እኛ የተዋዶ ልጆች ግን ሰምድነው ፖሎቲካ ለይና ማይመለከተን ነገር ለይ ግር ብለን ተጥደን ምንውለው ?እደዚ አይነት ለነፍስም ለስጋም ሚጠቅም ትምርት እያለ

  • @hilinatariku5043
    @hilinatariku5043 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalheyot yasemalgn memmeher

  • @betlameadss5004
    @betlameadss5004 4 ปีที่แล้ว

    Amen amlke ymsgine memire

  • @ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
    @ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว +22

    መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን በጸሎትህ አትርሳኝ ወለተ ጊዮርጊስ 👏 ቤተክርስትያን ደርሼ አላቅም 4አመቴ መቅዱሱ ናፍቆኛ ከእስራቴ እፈታ ዘንድ 🙌

  • @aberaalemayehu9609
    @aberaalemayehu9609 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አንደምን ሰነበቱ በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ የብዙዎችን ምስጢር ሊገልጽ የሚችል ነው፡፡ በእዉነት ይህ ሁሉ በእርኩስ መንፈስ ይሆናል ብሎ ህዝቡ የነቃ አይመስለኝም፡፡ እና አንደእናንተ ያሉ መልካም ሰዎችን አንደመላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ያሉ አባቶችን አግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልን፡፡ እርሰዎንም ፀጋዉን ያብዛልዎት፡፡ በዚህ በገጠመኝ 59 ላይ ባለታረኩ አባት በጸሎታቸው አንዲያስቡኝ እባከዎትን ስሜን ጽፈዉ ይስጡልኝ አርሰዎም በፀሎተዎ ያስቡኝ የክርስትና ስሜ ገ/አግዚአብሔር ነው፡፡ አምላክ ከፈቀደ አንድ ቀን በአካል አንገኛኝ ይሆናል፡፡ በህይወት ያገናኝን፡፡

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 4 ปีที่แล้ว

    AMEN.AMEN.AMEN

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +5

    እንካን በሰላም መጣህልን መምህሬ እንካን አደረሰህ ስጠብቅህ ነበር ውድ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር መንገድ ሲጠርግ ከልካይ የለውም
    እግዚአብሔር ይመስገን የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን 🤲

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Kala Hewat yasamaln mamhr 🙏💚💛❤😍😍😍

  • @danielasefa7568
    @danielasefa7568 4 ปีที่แล้ว

    ገብረ ማርያም በፀሎት ያስበኝ

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለፆድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅድስ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ 💚💛❤️ ሙሉውን ሰምቼ እመለሳለሁ ስራ ላይ ስለሆንኩ ነው ከገጠመኙ የተማራችሁትን አስተያየት እየሰጣችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ሼርም አድርጉት ብዙዎች ይማሩበታል ጥላታችን በሁላችንም ቤት አለ

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 4 ปีที่แล้ว

    Amen qale hiwoten yasemalen tsegawun yabezaleh wandemachen

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንን
    መምህራችን። ቃለህይአት ያሰማልን
    ያገልግሎት. ዘመንህን. ያራዝምልን
    አሜን አሜን አሜንን

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በአንተ ስንቱ ነገር አውቀን የተዋህዶ እንቁ ነህ እኛን መስሎ ህይወታችን የተቀጣጠረው እርኩስ መንፈስ ነው ነው በእውነቱ በስም ብቻ ክርስቲያ ነን እኮ እረ እንንቃ እንፋለመው በጣም ይገርማል እኮ ስንት ጉድ አለ

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን እግዛብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይስጥህ በራስህ ድምፅ ስለ መጣህ ደስ ስስ ስስ ብሎኛል እንኳን ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ አደረ ሰን አሜን!!!

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 ปีที่แล้ว

    Amen,amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yoditsibhatu9711
    @yoditsibhatu9711 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእተ ለይ አድሮ ለስተማረነቀ ለገፀፀን ለልኡል እግዛቤሔር ምስጋና ይድረሰው

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በርታ🙏🙏🙏💚💛❤

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 3 ปีที่แล้ว

      መምህር ቃለሂወት ያሰማለን እሜን አሜን አሜን

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እኳን ደና መጣህ ፀጋውን ያብዛለህ

  • @tgdyememhrgrmaferengn5729
    @tgdyememhrgrmaferengn5729 4 ปีที่แล้ว

    amen yetwgeze yehun yetsaste lemstemru ye digel maryam lij yawgizachew amen memhir ekuwn dehna metahilen

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምር

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጠህ ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው የብዛልህ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላመ እግዚያብሄር ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሀዊ በአል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኳን ደህና መጣህልን ኤግዚያብሔር ያክብርልን

  • @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
    @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ 4 ปีที่แล้ว

    ማምህር ታስፋ ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማልን በ እውነት ብዙ ናጋር ታምረንባታል

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

      ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሰበት ነኝ ጨሌ አቃለሁ ልጅ አገረድ ነው እሚነካው እያሉ ያስነኩኝ ነበር አይኔ ውስጥ ፀጉር አለ ኦብራሴዎን ሆንኩ ደግሞ ወጣ በጣም ሲያመኝ የገብረኤልን ስዕል አይኔ ላይ ሳረገው ይተወኛል

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 4 ปีที่แล้ว

    Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memerhichen

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @biruktawittesfaye6907
    @biruktawittesfaye6907 4 ปีที่แล้ว

    ለፍቅርተ ማርያም ፣ ለወልደ ጨርቆስ ፣ ለሰብለ ማርያም ፣ ለፅጌ ማርያም ይፀልዪልን።

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላማችሁ ይብዛ
    በእውነት በጣም የሚከብድ ነው እግዚአብሔር ሕይወታችንን ይፍታልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር 💓💓💓

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንደ ወትሮው በመደንቅ ነው ያዳመጥሁት።

  • @menderin4228
    @menderin4228 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ከእውነተኛ የሒዎት ገጠመኝ ማህደርህ ላይ አንተው ባንተ ድምፅ ብቻ ሲቀርብ ታሪኩ ልብን ይዞ ጭልተጥ ያደርጋል ይህ እንዲሆን ደግሞ ያደረከው አንተ እግዚሐብሔር በሰጠህ ፀጋህ ነው። ይህ አቀራረብህ ደግሞ እመብርሀን ምስክሬ ናት እኔን የስመ ኦሮቶዶክስ ፖጋኑን ወደ ቤቴና ወደ አምላኬ መልሰህኛል ይህን ያደረገው ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ ነውና ስለዚህ የምታቀርበው ገጠመኝ እውነተኛነቱ አያጠራጥርምና ባለታሪኮችን አብሬ ላቅርብላቹ ብለህ አትጨነቀ ስለዚህ ወንድማችን መምር ተሰፋዬ በርታልን እግዚሐብሔር ይጠብቅህ አሜን።

  • @jimichekol9201
    @jimichekol9201 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋ በረከቱን ይብዛልህ ጥሩ ገጠመኝ ነው በርታ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memiherachin Inkwan bselam metaki yglgeloti zemnkin dingil Maryam tbarkilki

  • @hanahanitiruneh8160
    @hanahanitiruneh8160 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሕወት ያሰማልን

  • @gelanechala3770
    @gelanechala3770 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
    @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በድሜበፀጋያኖርህ እጅግ አሰተማሪ እና ጠቃሚ ነው ቃለሄወት ያሰማልን

  • @yeneneshayele9598
    @yeneneshayele9598 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ቤተ መቅደሳችን እግዚአብሔር ያፅዳልን

  • @selamDebebe-xj5nu
    @selamDebebe-xj5nu 4 ปีที่แล้ว

    እንክዋን በድምጽህ መጣህ መምህር

  • @አደይማርያምአዶጎይታይ
    @አደይማርያምአዶጎይታይ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን እንኻን በስላም መጣህ

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መምህር ።እንደከዚ በፊቱ የዛሬውም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። አባታችን በጸሎታቸው እንዲያስቡኝ የክርስትና ስሜ ወለተእየሱስ ነው ።አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።

  • @sintayehu1232
    @sintayehu1232 4 ปีที่แล้ว

    ፋቅር ሥላሴ
    ፋቅር ማሪያም
    አሰካለ ማሪያም
    አሰካለ ማሪያም
    አፀደ ማሪያም
    አሰራት ማሪያም
    መልክ ሚካኤል
    አመት ሚካኤል
    ውለት ሚካኤል
    ወለት ብርሀን
    ሀብተ ገብሬኤል በፁሎት ያሠቢን ምመህሪ በሪታ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @Jesusisislord
    @Jesusisislord 6 หลายเดือนก่อน +1

    በ እውነት እኔ አተን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ ብዙ ነገር እንዳለ ነው የተረዳሁት በቤተሰቦቼ ላይ በኔ ላይ ስልጣን የለውም እምንለው በባዶ ነው😢🤒😔

  • @mahigirma2229
    @mahigirma2229 4 ปีที่แล้ว

    ጸጋዉን ያብዛልክ አማኑኤል ይጠብቅክ መምህር በጣም ብዙ እንዲመለሱልኝ የምፈልጋቸዉን ጥያቄዎች መልስ አግኝቻለሁ በዚህ ትምህርት። ስርጉተ ማርያም ነኝ

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 4 ปีที่แล้ว

    Memihir beradih dimits makrebih yeteshale new egziabheir yisitilin 💚💛❤

  • @ከታገሡትሁሉምያልፍንከታገ
    @ከታገሡትሁሉምያልፍንከታገ 4 ปีที่แล้ว

    እፅብ ድቅ ነህ መምህር በእውት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን

  • @lulukarma7268
    @lulukarma7268 4 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣክ መምህር ትምህርት በጣም ደስ ይላል እኔ ተምሪበታለዉ ብዙ እሽ

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህር የሚቀርብልን በጣም አሪፍ ነዉ ደስስስ እያለኝ ነዉ የሚያልቀዉ በቅደም ተከተል ሲሆን አድማጭንም ይስባሌ በዚሁ ይቀጥሉ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህውት ያሰማልን መምህር

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ደስስ ብሎናል የምንጓጓለትን ገጠመኝ ይዠህልን ስለመጣህ

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ ኪዳነ ማርያም ብለህ ንገርልኝ ።

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
    @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว

    እስቲ ልስማ እንኳን ደና መጣህ መምህራችን

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በራስህን ድምፅ ሰለ አስቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @gosachifra261
    @gosachifra261 4 ปีที่แล้ว

    እደዝህ አይነቱን ትምርህት መጣድ ነዉ አዋጅ አዋጅ ላልሰማ አሰማ መምህር ቃልህይውት ያሰማልን

  • @tigistsisay5328
    @tigistsisay5328 4 ปีที่แล้ว

    Egezabehr tegawen yabezalek memer eney sem tadeqan mariyam new

  • @eilshadynewgieta8590
    @eilshadynewgieta8590 4 ปีที่แล้ว

    መድሐኒያለም እፉ እኔም ሰላሜ እሚአወጀዉ
    በዚህ ስም ነው ክብር ምስጋ ይግባዉ መድሃኒያለም አባቴ መዳኒቴ

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በድምፅህ ስለመጣህ እናመሠግናለን ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ መድን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 ปีที่แล้ว

    Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen Btseltot yasibugn Birkti MARYAM

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በራስህ ድምፅ ስለመጣህል ደስ በሎናል ምክንያቱም እያብራራክ ስለምታስረዳን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን መድሃኒአለም አባቴ ያርዝምልን

  • @rutaasmare286
    @rutaasmare286 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ።ስጠባበቅ ነበረ

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 4 ปีที่แล้ว

    tebarke edmay yectehe

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጨ3ኀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጨ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በፀሎትህ አስካለ ማርያም ብለህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ በምትለቃቸዉ ገጠመኞት በጣም ተለዉጫለዉ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @Nataniemneng
    @Nataniemneng 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን

  • @danisolomun644
    @danisolomun644 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይይይ እቃዕ ብድሓን መጸኻ ተስፋየ ሓወይ በተቻለ በኣንተ ድምጽ እንደ ታስገባ ጥሩ ነበር።

  • @alemmerete9977
    @alemmerete9977 4 ปีที่แล้ว

    Memehr egziabher yistelegne. Pls ሐ
    ሀይለመስቀል ብለህ ለአባ አስታውስልኝ።ሰላምህ ይብዛልህ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እውነት ነው ቁረቡ እንናለን በርግጥ የሚመጣብንን መዘዝ አሁን ነው ያየነው ችግሩን ቤተሰብ ቁረቡ ካልን በኋላ ያለመፀለያችን የሚመጣብንን መዘዝ አሁን ነው ያየነው በእውነት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ይገርማል ግን ይሄም አለ ለካ እግዚአብሔር ይሰርዳን

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
    @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ስደተኛ ነኝ በሰላም ኣገሬ እንድግባ በፀሎትህ ኣስበኝ ውለተመስል

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว +1

    Enkan selam metik

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደምን ዋልክ መምህራችን

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀለህይወትን ያሰማልን
    መምህር ልትርዳኝ እፈልጋለሁ አንድ በጣም የቅርብ የሆነ ዘመዴ በዚህ መንፈስ እየተሰቃየብኝ ነዉ ሳያቅ በልጅነቱ አያቱ ናቸዉ ያበሾ ያቀመሱት እና አሁን የተለያዩ መናፈስቶችን እየሳበበት በጣም ተቸግሯል ምን ባደርግ ልርዳዉ እችላለሁ እባካችሁ በፀሎት አስቡልኝ ገብር እየሱስ ብላችሁ ሰለወላዲት አምላክ መምህር በፀሎት አስብልኝ ታሪኬን ወደሀገሬ ስመለስ ሁሉንም በዝርዝር እነግራለሁ ለብዙሀን ትምህር ይሆናልና

    • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
      @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህ አስተምሮናል ፀልይለት የክርስትና ስሙን እጂሺላይ ፃፊና ስገጅ

  • @neterugetaneh1845
    @neterugetaneh1845 4 ปีที่แล้ว

    እውነት መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ይህ የመንፈስ አስረሪ በኔ ቤትስብች ውስጥ ያለ ነው 7 ልጅ ስውለደ ቅይ ድሮ ይታረዳን ቤት ውስጥ እየስማነ ያደግነው የምላአክት ስም ስይሆን የርኩስ መንፈስ ስም በቀን 3 ጊዜ ቡና እየ ተፈላ የምናፍስት ስም ይጠራል

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    እሺ መምህር ግን ገጠመኝ 57 ት አላገኘሁትም

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጆች እህት ወንድሞቸ እንደምን አላችሁልኚ በያላችሁበት ሰላመ እግዜአብሔር ይብዛላችሁ

  • @መሰረትዘ-ኢትዮጵያ
    @መሰረትዘ-ኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይነ ጥላ ነዋ ውኪ ደብልቄ የሚወደው እዚህ እኮ የሱ ሰራ ሲለሚጋለጥ አያሰማንም የተጠሩት ብዙ የተመረጡት ጥቄት የል የለ ቃሉ
    እኔ ቁና ቁና እያዛጋሁ ብቻውን እያወራ እያለቀስ እየመረረው ነው የሚሰማው በረቱ አይዞችሁ

  • @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
    @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን እንኻን በሰላም መጣህ