ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ ሙዳየ ዛሬ አንደኛ ነኝ እደኔ ተመስጦ እሚያዳምጥ የፍቅር ትምርት ላይክ አርጉኝኝኝ ደሞኮ ገና አድስ እየጠበስኩ ነው ገጠመኝ ኡፍፍፍ ደስ ሲል ምክርህህ
እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣህ
ወለሂ እኔ አልፈልግመ ብሎኝ ሄዶ ሌላ እየወረ ነበር እኔም ዝም አልኩት ከዛ ተመልሶ እደች የሆነልኝ ሤት አለገሁም አለኝ እንታረቅ አለኝ ልታረቀዉ ግን ብዙ ጊዜ እየተጣለን ታርቀናል
እናመሰግናለን ሙዳይ ቶሎ ቶሎ አስተምረን ጠፋህብን ብዙ ተለውጫለሁ
ወድማችን ያተ ምክር ሁሉም ፌሬ ናቸው ጌታ እርሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከልቤ ነው ምወድህ❤❤❤
ደምሪኝ🙏
በጣም ደስ የምል ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት
ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለለን ከህመሜ ባንተ ትምህረት ምክረ ሙሎ ሰው ሆኛለው አመሰግናለው በጣም በረታልን❤❤❤
እናመሠግናል ሙዳይዬ❤❤❤❤❤❤
እናመስግናለን ❤❤❤
ተደብቀህ ነው እንዴ እያወራህ ያለው ድምፅህ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም እናመሰግናል❤
ደምሪኝ
ያንተ ቪዲዮ በጣም ማስታወቂያ ይበዛበታል
እስኪ መልሱልኝ በተለይ እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማችሁ አሁን እኔ ከልጁ ጋር ብዙ ጊዜ አላወራንም ነገር ግን ከተዋወቅን ከ 3 አመት ሆኖናል ነገር ግን ምንም ልርሳው አልቻልኩም የራሴን ሂወት ልጀምር ብዬ ሳስብ ደጋሜ በህወቴ ይመጣል እኔም ተስፍ አልቆርጥም እሱም ተስፍ አይቆርጥም ምን ይሻለኜ እስኪ መልሱልኝ?
የልብ ህመም ብቻ💔💔💔💔
ጊዜሽን አታባክኔ ለሌ ባ ወድ ጨጓራየን ልጦት ሂዷል
ለምን አትጋቡም
እኔም እንዳንች ነኝ
@@eimanlove ለትዳር አይሆነኝም
ምርጥ ምክርነው
enamsegnalen betame keberilegn
ማነዉእደኔ ኮሜትሳያነብ የማይወጣ
እኔ
😂😂እኔ
ጨርዜ ባላነብም የተወሰነ አነባለሁ😂😂😂
😂😂😂😂
እኔ ለኮሜቱ ነው እምገባው
Enamsegn alen ❤️❤️❤️🙏
thanky
ሰላም ለዚህ ቤት ምክራችሁን እፈልጋለሁ ዉዶቼ ጓደኛ ነበረኝ ከነጋ ነዉብየ ሳስብ ከነመፈጠሪ ይረሳኛል አኔም እራሴን አጠክሪ ወደራሴ ስመለስ ተመልሶ ይመጣል እኔ በዚህ መሀል ተቸገርኩ እኔ ብወደዉም ከማይፈልገኝ ሰዉጋር መሆን አልፈልግም አቋሙን ባቀዉ ደስ ይለኛል በግለፅ ስጠይቀዉ ስራ ሰለሚበዛብኝ ነዉ ይለኛል ጭቅለቴ ማረፍ አልቻለም አስቲ ምክራችሁን ለግሱኝ በሰዉ ሀገረ ለይ ከባድ ነዉ
አችም ሲማጣ ለተወሠን ግዜ ዝም ብለሸ እይው አደውይ
ሙዳይ በናትህ ሀሳብ ስጠኚ እኔ ለራሴ ዱዳ ነዉ። ለሰዉ ግን በጣም አክቲቭ ነኚ ሀሳብ ስስጥ እዴት እደማደርግ አላዉቅም ስለዚህ እዴት አድርጌ ነዉ። ለመቀራረብ እምሞክረዉ
እዉነት ነወ እኔም አጋጥሞኛል እሕቴዋ ይቅርብሺ እንዳታለቅሺ ቤተሠብ ለልጆቹ አዋቂናቸዉ
Mudye tefitahal
Enquwan dehna metah mudayachin
❤❤❤❤❤ሹኩረንንንንንን
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው የምወደው ልጅ ግን ቴክስትም ይሁን ደውልም እሱ ሳያረግ እኔ አላረግም እሱም ስደት እኔም እደት ግን አድ ሀገር አደለም ምሰራው ግን በጣም ነው የምወደው ቴክት ሲያረግ😅ገልቢ 😅ሀያቲ ሀቢቢቲ ነው የሚለኝ ግን እወድሻለው ይለኛል ግን የፍቅር ጥያቄ አላቀረበም ለሚን ይሁን ግን ብወደው 20 አራት ሳአት onlie ቢሆንም እሱ ቴክስም ይሁን ደውልም ካላረገ እኔ አልደውል ቴክስትም አላረግም ዝም ነው መደወል ከፈለገ በፊዲኦ ነው የምደውለው ብወደውም መውደዴን በውስጥ ደብቄ እደተራሰው አርጌ ነው የማወራው 😢ከባድ ነው😢😢
Enamsgenalen wdmeche
የራሴን ሂወት ልጀምር ብዬ ሳስብ ደጋሜ በህወቴ ይመጣል
ወይ ዘንድሮ እንዴት ወደድኩት ፡ ወይኔ
ገብቶታል ግን እዳልገባው ይሆናል
ይቅርታ ወንድሜ ፍቅረኛዬጋ በጣም እንዋደዳለን ግን በኔ ቤተሰቦች ምክኒያት ተለያየን እሱ ብሎክ አድርጎኛል እኔ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ከተለያየን 3ወር ሆነን ምን ትለኛለክ😥👏
ቤተሰብ ያልወደደው ትዳር ጡሩአደለም የሆነችልጅ አግብታነበረ ቤተሰብ ሳይፈቅድ አስረግዞ አልፈልግሽም አላት ቤተሰብሽን ካላከበርሽ አትከበሪም ተይውና እነሱ ያመጡት አግቢ ትዳር የእግዚአቢሄር ስጦታነው ላችም መልካም ይሆናን
@@emebetabeto2269 እሺ አመሰግናለሁ ውዴ
❤❤❤❤
😢😢😢
🥰🥰🥰👍👍
Lene menor emakom geta sitewgn bicha new Hi wet lena begeta menor new

Lene menor emakom geta sitewgn bicha new
Hi wet lena begeta menor new