ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብቻ ወንድና ሴት አንድ አይደለም ሴት ካፈቀረች ሺ ወንድ ቢደረደር ምንም አይመስላትም
በትክክል100%
ትክክል👍
👌👌👌👌👌👌👌👌
ልክነሽ ማሬ❤
ሙዳይ እናመሰግናለን የኡነት እርቀት ፍቅርን አይገድበውም ዋናው በመያየት እሚያምን ሠው ከሆነ አላማችሁ እስከምትደርሱ በርቀት ቢኖርችግር የለውም እኔ እምኖረው በስደትነው ግን የጊዜገደብ አለን እዛድረስ አብረው ከሚኖሩ ባልናሚስት የበለጠ በፍቅር ነው ያለነው አላማችንንም እያሳካንነው ❤❤❤❤❤❤
በርቀት ፍቅር ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ነው አየሁት
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
ትክክል ብለሀል ዉድም አለም💯💯💯
በትክክል እናመሰግናለን 🙏
ሙዳይ እኔ ቤሩት ነኝ እኔን በመጠበቅ ዉስጥ 6 amet ሆነን ግን መራራቃችን አንድም ቀን ትዝ ብሎን አያውቅም በፍፁም ልባችን እንተማመናለን ዋናው ግን ፀሎት ወሳኝ ነው ሁሉን ያስተካክላልና ።ከቻለ ያወራኛል ከቻልኩ አወራዋለው አለቀ።
አይዞሽ ዉዴ ቤሩትነሽ እኔም ቤሩትነኝ ዋናዉ ለሠዉልጅ እምነት ነዉ ደሥይላል
ደሰ ይላል መጨረሻውን ያሳምርላችሁ !እኔም 4አመት ሆነን ግን አሁን ለራሱ የሆ ሀሳብ ልነግርው ተደዋውለን እንድንገናኝ ተባብለን !!ሰጠብቀው ቀረ ማታ ኦን ላይን ገብቶ ሳይመቸኝ ቀርሁ ኦን ላይን አለኝ!ደሰ እንዳለህ ለሰው የሴት ፎቶ ሸር አደረገ !ምን ልበለው በጣም አናደደኝ !የአማቸ ጓደኛ ልጅ ነች እንደ ቤተሰብ ነው የምንተያየው መካሪየነች አለኝ !አላመንኩም ሸር ያደረገው ፎጀቶ በሱሪና በፖካውትነች የጡት ማሲያዠያዋ እሰፖንጅ ይታያል!ለራሷ የሚመክሯት ነው የምትመሰለው ለሰው አሁን ተሻሸላለች እመክራታለሁ አለኝ ምከራት አልኩት ምንም አላመንኩም !!ምንም መካሪው ብትሆን የሷን ፎቶ ሸር ማድርግ ለምን አሥፈነገ?ምክር ሰጡኝ?ደግሜ ጠየኩት መናገር አልፈለገም ብዙ ሀሳብ አለብኝ ሌላ እናውራ አለኝ አልመለሰኩለትም
@@rahehanawawgaga1396 አይ ከድኖ ይደፈን የሁኑ ግዜ ፍቅር እኔማ ሰለቼኝ 😔
@@rahehanawawgaga1396 ግዜሽን አትጨርሽ ዉዴ አይሆንሽም ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል ብወድሽ ኖሮ የለሌ ሴት ፎቶ ሼር አያደርግም ላንቺም ግዜ ይሰጥሽ ነበር ተይዉ አይሆንሽ
Sara ere ebaksh ager biet kohone agbtewal 😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁6 amet 🤔🤔🤔🤔🤔
እንኳን ደናመጣሕ እናመሠግናለን
Be tikikil wodemachen enamsegn alen ❤❤❤
Wend + wusha = behidebet yshenal 😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁🤔🤔🤔🤔🤔 tebareki eht ❤👍
እዉነትኮ ነዉ
ሰላምእንኳንደህናመጣህ ወንድማችን
Thank you
Zare andega nege
ሰላም ሙዳይ! የሆነ ጥያቄ መጠየቅ ፈለኩ አንድት ጓደኛዬ በስደት ነው ያለችው ፍቅረኛዋ እትዮጵያ ነው ያለው የተዋወቁት በሚዲያ ነው። በጣም እንደምዎዳትና አብሮ ለመኖር እያሰበ እንደሆነ ሁላ ይነግራታል። ግን እሱን የምያውቁ የሰፈሩ ልጆች ስለሱ የሴት ጓደኛ ይዞ ግኑኝነትም እንዳላቸው ለልጅቷ ይነግሯታል ልጅቷ ደሞ ወደ ሀገር ስትገባ በራሷ መንገድ ማጣራት ስለፈለገች የሰው ወሬ ነው ብላ እነሱ የነገሯትን ወደ ውስጥ አላስገባችም ነበረ። ከአመት በኃላ ደሞ እኔዚህ የሚነግሯት ልጆች አሁን አብራው የነበረችው ሴት ወልዳለታለች ብለው ነገሯት መጀመርያ የሰው ወሬ ላለመስማት አለፈች እሄኛው ግን ከበድ ይላል እሱን እንዳትጠይቀው ተጨባጭ ማስረጃ በእጇ የለም ዝም ብላ እንዳትርቀው ምንም እንዳልተፈጠረ በየቀኑ ያዎራታል ልጅቷም በሰማችው ነገር በጣም አዝናለች ብቻ ከባድ ነው። በምንና እንደት ማጣራት እንዳለባት መዳይ ምክር ብትሰጥበት እላለሁ በጣም ጭንቀት ውስጥ ናት
ታስፈትን ወደ እንዳልክ ሚዲዲ የምቴከታተይ ከህነ ማስፈተን ትችላለች እህት ብዙ ዩቱበሮች አሉ በዝህ ጉዳይ የምሰሩ
@@kiyayemaryamlij3585 እስት ስልኩ ካለሽ ላክልን
ወገኖቼ አሳባችሁን እንድታጋሩኝ እፈልጋለሁ እንዳታልፉኝ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ካልተጋባን ሢለኝ እኔ እዛ ግዜ ፍቃደኛ አይደለሁም እና እኔ ወደ ዱባይ መምጣት እና3አመት እንዲጠብቀኛ ብዙም ደሥ ባይለዉም ግን በሀሣቤ ተሥማምተን ወደ ዱባይ መጣሁ እና በመሀል ተጣላን ከጎደኛዬ ጋም ይተዋዉቃሉ ሥጠይቀኝ እንደ ማናዉራ ነግሬያት በአካልም ሥለ ሚገናኙ ለምንድ ነዉ የማታወሩት ሥትለዉ የፈለገ ብንኮራረፍ ለ3አመት ቃል ተገባብተን ነዉ የሄደችዉ ቃል ቃል ነዉ እኔ እጠብቃታለሁ አላት አሁላይ አመት አልፎናል ኢሞ ቴሌ ግራም ትተዋል አላማኔ ከተሳካልኝ በዚ አመት እገባለሁ ብዬ አሥባለሁ
ሰላም እህቴ ኤረ ይቅርብሽ ወደ እራስሽ ተመለሽ ቃል መግባታችሁን ብያስብ ኖሮ አይደለም 1 አመት ሁሉ ልትዘጋጉ 1 ሳምንትም አያስችለውም ነበር አንቺ አልገፋሽዉም እራስሽን ጠብቅ ከህወትሽ አዉጭዉ እንዴ እስካሁን ምን ላይ እንደሆነ በምን ታዉቀቅያለሽ ዉዴ ላንቺ ያለዉኔ እግዚአብሔር ይስጥሽ እርሽዉ ባይ ነኝ እሽ
@@kiyayemaryamlij3585 እሺ የኔ ቆጆ ለምክርሽ አመሠግናለሁ መቼም እሱ የፃፈዉ አይቀርም ትዳር አላያዘም ብቻ እኔ በሠላም ለአገሬ ያብቃኝ እንጂ ለሡሥ ብዙም አላሥብለትም ማሬ ዋናዉ ለራሤ አላማ እንዲሳቃልኝ ነዉ ዱአዬንም
እንደ እኔ ገብተሽ እይወ ውዴ
ብዙተስፋ አታሪጊ ውዶ በአሁንሰአት ቃልየሚባልነገር የለም
ወንድ የለም ታማኝ
😂😂😂😂😂