Ethiopia: 23 የሴቶች የሰውነት ምልክቶች ወንድን የሚያሳብዱ በፍቅር፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 283

  • @mezwurhffjk9533
    @mezwurhffjk9533 5 ปีที่แล้ว +76

    አንተ በጣም እናመስግናለን ግን ወንዶች በጣም ከባዶች ናቸው ፍቅር ሳይሆን ብር ላይሆኖል ፍቅራቸው ፈጣሪ እውነተኝ ፍቅር ይስጠን እጂ

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 ปีที่แล้ว +41

    እኔ ተፈጥሮ ከሰጠኝ ምንም አልጨምርም አልቀንስም እንዲወደኝ ብዬ እራሴን ወደ ዘመናዊ መቀየር አልችልም ለዘላለም ሆ

  • @selamkasay3203
    @selamkasay3203 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የምፅፈው ኮመንት
    ብዙ ሚዲያወችን እከታተላለሁ ነገር ግን እንዳንተ ከልቡ እና እውነቱን የሚናገር እና የሚያስተምር አልሰማሁም ከሁሉ ሚዲያወች ሙዳይ መረጃን መርጫለሁ ሁሌም ተመራጭ ነህ ለወደፊቱም መርጫየ ነህ ላንተ አና ለስራ ባልደረቦችህ ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ የስደተኞች መፅናኛ በጣም እናመሰግናለን

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የማደንቅህ በትንሽ ንግግር ብዙ ቁም ነገርህ በጣም አደንቅልሀለሁ
    ሁለተኛ ረጋ ብለህ ነው ሰላምህ ይብዛ ወንድም

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሙዳይ ሀሪፉ ትምህርት ነው

  • @maskofparis007
    @maskofparis007 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን የኔ መምህር ሙዳይ

  • @እረብቃወለየዋ
    @እረብቃወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +18

    እናመሰግናለን በርታ ይህን ሁሉ ልፋት ኧረ በስማም አምላክ ነይቶ የኔ የሆነውን ይስጠኝ እንጂ ስደት አድክሞኘል ደሞ እሱን ለመሰብ ልድከም ኦኦኦኦኦ አምላኬ ሆይ የማያደክም አዳሜን ስጠኝ🤲🤲🤲

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ
    #እውነትን
    #እምነትን
    #እግዚአብሔርን
    #ሚፈራ አፍቃሪ የትዳር አጋር ይስጠን

  • @meeme2313
    @meeme2313 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነዉ

  • @betelhamsemaw2908
    @betelhamsemaw2908 5 ปีที่แล้ว +4

    ሙዳይ ለኢትዮጵያዊያን ሴቶች ስላለህ ክብር እናመሰግናል ። ዴግሞ ዛሬ አንተም አምሮብሃል ወንድሜ።

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ወድም እናማሳግናለን ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ አምላክ ለ ሆላችንምየ ተባረ ፍቅር እና ትዳር ይስጠን መልካም ቀን

  • @madinamad9415
    @madinamad9415 5 ปีที่แล้ว +10

    ሙዳይዬ ሱሴ ብታየኝ ኮሜንት ሳነብና አንተ ስከታተል ቆይቼ ሳልኮምት እውጣለሁ እየረሳሁት አይይ የኔ ነገር ፍቅር ነው ልበ ቢስ ያደረገኝ 😁 እና ደሞ በጣም ምርጥ ምክር ነው የምጠቅመው ትምህርቶች
    ሰሞኑን እልህ የኔው ማንጠግቦህዬ ጋ ተኳረፈንልህ ሳምንት ሙሉ ባለፈው ያስተማርከንን ተግብሬ በድል ተጠናቋል እልህ አለሁ
    ዝም ሲለኝ ዝም ስለው በፍቅር ውስጥ መኮራረፍ ፍቅርን ያብሳል ብሎኝ አረፈው መሳካት ማለት ይሄ አይደል

    • @jejishaqueengg3917
      @jejishaqueengg3917 5 ปีที่แล้ว +1

      😃😃😃😃😃

    • @ሀና-ኸ9ጘ
      @ሀና-ኸ9ጘ 5 ปีที่แล้ว +1

      ያሣካልሽ እሥከመጨርሻ ያሣምርልሽ ሁቢ

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 ปีที่แล้ว

      Mudayiye antetmehrt tkmognal

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 5 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪየ እወደድኚ እንድኖር ብቻ ነው የምጥረው ሙዳይየ እሱ ከወደደኚ የሚወደኚን ስለሚሰጠኚ አያሳስበኚም

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
    @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 5 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነው እናመሰግናለን የኔው አዳም ሁሉ ነገሬን ይወድልኛል ከኔ የሚጠላው ቢኖር ብዙ ሳቂታ ቀልደኛ ስለሆንኩ አንድ አንድ ቀን ከፍቶኝም ይሁን እሱ ምን ይላል ባኮርፈው በሚለው ለሙከራ ሳኮርፍ አንድ ወር ይወቅሳል ዝም ስል አይወድም የሚወደውን ይነግረኛል እኔም አደርገዋለሁ ወንድ ልጅ ሲያከብሩት ሲሰሙት ሲታዘዙት ሲንከባከቡት ይወዳል

  • @user-gj8dh3ti3j
    @user-gj8dh3ti3j 5 ปีที่แล้ว +3

    የበዛብህ እና ሰብለ &የሙዳይ ፕሮግራም አዘጋጆች ምክራቹህም ስርአታቹህም ሀሪፍ ነው

  • @mestatmesratt2524
    @mestatmesratt2524 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank You bro koo bezum sela wandi leji mewuret betma ye chigerl

  • @tiruyegedefaw2961
    @tiruyegedefaw2961 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን እኔ በበኩሌ በጣም ብዙ ትምህርቶችን እግኝቸበታለሁ መልካም የትዳር አጋር ይስጥሽ በሉኝ እስቲ

  • @ebanaebana8418
    @ebanaebana8418 5 ปีที่แล้ว +13

    አይ ፍቅር እስካሁን እያፈቀርኩት እሱ ግን ምነም ሳያዉቅ እኔ ብቻ ተጎዳሁ ማፍቀሬን አያዊቅም ሌላም አግብቷል እየወደድኩት ተለየኝ መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ ፍቅር ይበቃል ካሁን በሇላ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ማነዉ እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ ከፈጣሪ በታች እናት ለልጆ የምሰጠዉ ፍቅር ብቻ እዉነተኛ ፍቅር

    • @lijfikirtube4955
      @lijfikirtube4955 4 ปีที่แล้ว +1

      betame kebade nw yaweme satenageriew mekeratesh

    • @hiwotmulugeta9372
      @hiwotmulugeta9372 3 ปีที่แล้ว

      አይ ብትነግሪው ኑሮ

    • @RahilRahil-i6f
      @RahilRahil-i6f 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳቺ አንድ የሰፈር ልጅ አፍቅር ሳልነግረዉ አምስት ዓመት ሆኖኛል ግን አዉን ስደት ናዉ ያለዉ አዉንም አፍቅረዋለዉ

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን አንተ ሰላምህ ብዝት ይበል እዉነተኛ ፍቅር ና ትዳር አላህ ይስጠን ወንድ ልጅ በአሁን ሰአት በጣም ከባድነዉ ማመንን ያቅታል ከዚ በላይ ከማወራ እኔዉ ዉስጥ ይቅር አደል ሲስተሮቼ !!

  • @ሚካኤልረዳቴ
    @ሚካኤልረዳቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለምክርህ እናመሰግናለን ወንድሜችን

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬስ ሳልፈልግ አሳከኝ ወንድም ። የልቤን ንፁህ ፍቅር ሳይሆን የገላየን ዉበት አይቶ የመጣ ወንድ ገደል ይገባ ። ወንዶች አንዲት ሴት እንደምትወደዉ ካወቀ በቃ የፈሰሰ ዉሃ ማለት ነዉ ።

  • @alem6447
    @alem6447 5 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ከልብ እናመሰግናለን

  • @masetawalefekadi6591
    @masetawalefekadi6591 5 ปีที่แล้ว +12

    ይከን ሁሉ ይወደኛል ብየ የቀን ስራ እኮነው ሆ ይከን ሁሉ በማደርግበት በንጹ ልቤ ቤተክርስትያን ሂጅ አምስት ደቂቃ ብጸልኝ መልካም ባል ይሰጠኛል ከኔ ምንም የማይጠብቅ የሚወደኝና የሚከባከበኝ ሆ እሱን ሳቀባብጥ ስውል ስራውን ማን ይስረው

  • @asmaahmad3387
    @asmaahmad3387 5 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ብያለሁ ሁላችሁንም አማን ናችሁ ።ምክርህ ዋውውው ነው አንድ ነገር ቅር ብሎኛል ምን መሠለህ ትምህርትህን ሥታሥተላልፍ ግንባርህን ፈታ አድርገው ኮሥተር አትበል እሺ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል አይደል በተረፈ ዋውውው ነው አብሽር የአሁን ወንዶች ምንም ደፍቅር አይገባቸውም ጥቁር ድንገይ ናቸው እንደው ልምሣሌ እድንገይ ላይ ውሀ ብታፈሥበት ከላይ ከላይ ይወርዳል እንጂ ወደ ወሥጥ በተአምር አይገባም ሥለዚህ ፈጣሪ ንፅሁ ፍቅ ይሥጠን

  • @hfaminiiyarabii9714
    @hfaminiiyarabii9714 5 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ፈልጋን ወይንም አስባን ሳይሆን አላህ ከላይ ስአጋናኝ ነው ረቁት ስላዋጣች ወይንም ዳሞ ሠውናቲ ስላአሳዬች አዴላም

  • @ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ
    @ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድማችን የኔ ባሉካ ፍ ነዉ በዚበኩል

  • @halahala5065
    @halahala5065 4 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ ወዲም።ስላምህይቢዞ

  • @Asdd-yz3cq
    @Asdd-yz3cq 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈጠሪ ሰለምህን የበዘለህ ምርጥ ትምህርት ነዉ ምተስተምረዉ ዉድድድድድ ጥግ ዲረስ

  • @Sa-ml5hb
    @Sa-ml5hb 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ሙውዳይ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ባላችሁበት ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ! በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ሼ ር የምታረገን ጥሩ ነው በርታ እናመሰግናለን !

  • @kasayakasaya5687
    @kasayakasaya5687 4 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርቱ ለሴቶች ብቻ ነው ብለው ወንዶች ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይወጡብህ

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 ปีที่แล้ว +7

    እናመሠግናለን ግን በሥልክ እያወራን ሠላለው ብትነግረን ጥሩ ነው ብዙቻችን ከባሎቻችን ተራርቀን በሥደት አለም ሠለሆንን ወድም

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @helnyemriamelijehd8166
    @helnyemriamelijehd8166 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሜል ትምርት ነው

  • @رحمبينتسيد
    @رحمبينتسيد 5 ปีที่แล้ว +2

    Shekuren fetarihi yichmrlihi

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
    @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜተሮች ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለ ወንድም

  • @ss-hl9nn
    @ss-hl9nn 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን።መልካም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @balnemekonnen1958
    @balnemekonnen1958 5 ปีที่แล้ว +1

    💖💖👌👌👌👌👌 ምርጥ ምክር ጌታን

  • @rome2089
    @rome2089 5 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ ከቶ ላግኛውእጂ ወንዶችን ጠብ ለማርግ አደኛነይ እኔ የምፍልገው ጥርግ ብሎ ሂዷል እኔም ተስፋየ ትንሽ ቀርታለይ ትንሽ ቀን እልቅ ልትል በተርፍ አሪፍነው

  • @መዳሃኒትወርቁመዳኒት
    @መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ለጥሩ መረጃ ሰላምህን ያብዛው

  • @መቅደስየማራምልጅ
    @መቅደስየማራምልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምክርህ ተመችቶኛል

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣክ ሙዳይ ልክ ብለካል አመሰግናለን

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም እኛ ቡዙ ስራ አለቡን ይህን ሁሉ የምናረግበት ግዜ የለንም

  • @saradany5365
    @saradany5365 5 ปีที่แล้ว +1

    Yeterarakinws wndet adergen fekrachin enasayew egir lalekew enem egirocho yemamir wend wuset nw always selemikirk enameseginalen

  • @ነጁየአላህባርያ
    @ነጁየአላህባርያ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @mirajawahiry3022
    @mirajawahiry3022 5 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅርን በፍቅር እንጂ በሌላ በምን አይለወጥም።

    • @asmaahmad3387
      @asmaahmad3387 5 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ለገባው አዎ ልክ ነው ላልገባው ግን ተራራ ነው

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 5 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou so mche mudey😍

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልአ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልአ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግን አለን ወንድምማችን፦ያገርልጂ ሠላምህ ይብዛ👍👍👍

  • @yeshiadane830
    @yeshiadane830 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙዳይየ እንኩን ደና መጣህ ሀሪፍ ምክር ነው ተቀብለተናል እናመሠግናለን በርታልን

  • @hananali5191
    @hananali5191 5 ปีที่แล้ว +1

    mudaye arife temeret new enameseginalewen

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @fathimaalihashi3721
    @fathimaalihashi3721 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለምክርህእናመሰግናለንሙዳይየ

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙዳ እየ እኔ በበኩሌ ካተ ብዙ ተምሬ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው ግን ቅርብ ጊዜ ነው ያወኩህ ብዙ አምልጦኛል ተሸውጀ አመሰግናለው ሰላምህ ይብዛ ወድሜ

  • @jegnayemola3366
    @jegnayemola3366 3 ปีที่แล้ว +1

    enamesegnalen mu

  • @kollamfedaran7042
    @kollamfedaran7042 3 ปีที่แล้ว +1

    እወዳለሁ ማሻሽት

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሙዳይ የኔ ምርጫ ሰላምህ ይብዛ እነመሰግናለን በርታ

  • @eloisamendoza536
    @eloisamendoza536 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ወንዶች ጣጣቹ ብዛቱ ፈረደብን ሙዳይ በጣም እናመሠግናለን እግዲ ሳገባ አደርገዋለው አሁን ዝም ብየ ትምህርትህን ላዳምጥ ጥሩ ምክር ነው በርታልን ወንድማችን

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 ปีที่แล้ว +2

      አረ እህቴ ስሚ ግን ሚጠቅምሽን እና ማይጠቅምሽን አወቄ

    • @ss-hl9nn
      @ss-hl9nn 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ጥሩውንም መጥፎውንም ለይተን እንድናውቅ ወንድማችን በጥሩ ምክሩ ይዞናል እሱን ያበርታልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
    @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን።እኔ ግን እግዛብሔር ይውደድኝ ብቻ ሰለ ወንድ ሰለ ሌላ ይውደደኝ ባይ ወደኝ ጥሎብኝ አይጨነቅም።።።።

  • @sagasaga6508
    @sagasaga6508 5 ปีที่แล้ว

    Wendme enamesgenalen fetariy lhulachenme melkamoune yaderge

  • @ኤሊነኝየእሱኣፍቃሪ
    @ኤሊነኝየእሱኣፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +2

    ምክርህ ኣሪፍ ነው ስትናገር ግን ትንሽ እፍረት ኣየሁልህ ወንድሜ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 ปีที่แล้ว +5

    አሁን አላህምዱሊላህ በማገገም ላይ እገኛለሁ ስለፍቅር እጅ ወደላይ ሆ ይሞታል እዴ

    • @fifitube7925
      @fifitube7925 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ me to

  • @berkinishberkinish5902
    @berkinishberkinish5902 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ወንድማችን ትክክል ሥምንም ማቆላበጥ አረፈ ነው በጣም😂😂😂😂

  • @ነጃህሚድያውሥጤነውሰአድነ
    @ነጃህሚድያውሥጤነውሰአድነ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውድም ግን ዙሬ ለማየት እፈራለሁ

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሙዳይየ ወንዶች የሚወዳቸውን መቸ ይወዳሉ የሚያዋርዳቸውን ነው እንጂ ሲወደዱማ ለመበቀል ነው የሚነሱት እንዳው ወንድ እንድወደኚ ብየ ማንነቴን አልቀይርም ፈጣሪየ እንድወደኚ እንጂ እንደ አየር ንብረት ለሚቀያየር ወንድ ፉቅር አይገባውም ለምክርህ 10 q

  • @makdsa2540
    @makdsa2540 5 ปีที่แล้ว +1

    Hí salmnew endet enqa denetkei program betam terti wegalu amssganlu

  • @رحيمهرحمه-ع5ص
    @رحيمهرحمه-ع5ص 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደህና መጣህልን

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
    እስኪ ጓዶቼ ለሙዳይ ት/ት እንዳትሰስቱ ሰብክ…… እናድገው በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው በእውነት በሱ መረጃ ብዙ ነገር ቀስሚያለው

  • @balaxumangistu3369
    @balaxumangistu3369 5 ปีที่แล้ว +1

    Mudayiyee kalib ameseginalew wedi wendimachin

  • @birtukanyoutube2786
    @birtukanyoutube2786 5 ปีที่แล้ว +2

    Yahun Wendoch Birr Bich Enge Fikire Ayawekumi

  • @ህይወቴይቀጥላል
    @ህይወቴይቀጥላል 5 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ትምህርት በናቶች ግዜ ቀር አሁን ብር ካላት እግሯ ስር ይነጠፍል

    • @zxc123-e6y
      @zxc123-e6y 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @tamramohammad6560
    @tamramohammad6560 5 ปีที่แล้ว +12

    ሙዳየየ ስለ እሪቀት ፍቅር በእራስ ላይ ፍል ውሀ መድፋት በለው አረዳልኝ

    • @teybamoha2123
      @teybamoha2123 5 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ገልጸሽዋል

    • @tamramohammad6560
      @tamramohammad6560 5 ปีที่แล้ว +2

      @@teybamoha2123 አይ ዞን ርህትየ

    • @moraraad1895
      @moraraad1895 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @seanytseanyt7246
      @seanytseanyt7246 5 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው እኮ እፍ

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ እኮ ወንድም በጣም ቢዚ ነኝ ግን ባለኝ ታይም ነው እምከታተልህ

  • @sadi8506
    @sadi8506 5 ปีที่แล้ว +1

    Woow bizu gze fkrngayen denget eyayewt yeyzngal

  • @ሰአዳየሱፍሰይድ
    @ሰአዳየሱፍሰይድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ

  • @birtukanyoutube2786
    @birtukanyoutube2786 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome Mudaye Pirogerami

  • @luluqht9239
    @luluqht9239 5 ปีที่แล้ว +13

    የወንድ ልብ አይገኝም ክምር!

  • @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ
    @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ 5 ปีที่แล้ว +1

    muday wudu wenidem enkowan selam metek mekirk wusite new enamesegnalen esit lisimawu

  • @mariamsaad3003
    @mariamsaad3003 5 ปีที่แล้ว +1

    Amsgenalhe.

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255
    @mamafekrllvoeyoumamatme5255 5 ปีที่แล้ว +1

    😍እናመስግናለን ሙዳይ አሁንማ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ሱስ ሆነብኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @kristinejavier5465
    @kristinejavier5465 5 ปีที่แล้ว +2

    berket yalens mn narg menekakat yelem

  • @rozarozi606
    @rozarozi606 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif mikr new Enameseginalen wedimachin kengidih endezi eyaderku fonkayen aklun new yemasitew😂

  • @ጀግናእናትያለውአባትአያስ
    @ጀግናእናትያለውአባትአያስ 5 ปีที่แล้ว +9

    አንተ ልጅ እንደው ስወድህ ሰላምህን ያብዛው አቦ

  • @mestawetzenebe7899
    @mestawetzenebe7899 5 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan bezih enda ayet be wetemed benatemdachewu ayarefum wandochi lekefet alebachewu::

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅርን በፍቅር እንጅ በሌላ በምንም አይለወጥም ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 ปีที่แล้ว +3

    አንተ የምትላቸው ዎንዶች የት አሉ አገቱ ላይ ብትደገፍ አገትሽ ተሰበረ እንዴ ይላል ወይ ጉድ 😂😂😂😂 እናመሰግናለን ትምርት በጣም እወደው አሎ

  • @fathimaalihashi3721
    @fathimaalihashi3721 5 ปีที่แล้ว +4

    ግንእኮወዶችስንወዳቸውከነሱወጭመኖርእደማችንይመስላቸዋልይኩራሉከሊላሴትጋርይጀናጀናልሊያናድዱንይፍልጋሉ

  • @teybamoha2123
    @teybamoha2123 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምክርህእናመሰግናለን ወንድም
    የምታስተምረውሁሉመልካምና
    ጠቃሚ ነው ግንብዙዎቻችን በፍቅርከተጎዳንና ውይይት ወንድ ልጅ
    በምንልበትሰአትላይበመሆኑ
    ከማወቅየዘለለ ለተግባርወደፊትአንሄድም
    እስኪልባችንንን የሚጠግን አንድፕሮግራምስራልን
    በተለይ እኔ ከምታስተምራቸው ውስጥ
    ብዙዎቹንተግብሬ አልሆነልኝም
    ለሰውበጣምምምአዝናለሁመጉዳት
    አልፈልግም ግንልቤንስብርብር ርር
    አድርገውታል የእኔስህተትነውእያልኩ ልቤንሁልግዜምክፍትአደርጋለሁ
    ግንአሁንበቃ ስለወንድሲወራእንኳንያመኛል
    እባክህ ልባችንንየሚጠግን ፕሮግራምስራልን እንደትለወንድልጅ
    ደግመንልባችንን እንክፈት ልባችንለቆሰለብን በተለይስደትላይሆነን እጅግለተጎዳነው ልባችንንመጠገን ያስፈልገናል እባክህ ምክርህን ጣልአድርግልን

    • @mudaytv3177
      @mudaytv3177  5 ปีที่แล้ว

      ok

    • @teybamoha2123
      @teybamoha2123 5 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁየእኔንብሶት ብቻ ሳይሆን ብዙኮሜንት አነባለሁ
      ብዙዎቻችን ብሶትነውየምንጽፈው
      ለዛ ነው ያስቸገርኩህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @አማራነኝ-ሐ4የ
    @አማራነኝ-ሐ4የ 4 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni814 5 ปีที่แล้ว +1

    Mudaya tadiya meni ayineti shureba yiwdalu

  • @samrialemnew5360
    @samrialemnew5360 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን ብርው ግን ፍቅር ለመቀበል እኛም ችኮቹ ገገማ ሆነናል አይቶ ማለፍ ቀር በቀ 100 & ሁሉንም እኛ ያልነው ይሁን ማለት ሽ ነው

  • @nasihakemalet8410
    @nasihakemalet8410 5 ปีที่แล้ว +1

    ቢቻ ያድርሰኝ ቁይ ታየኛለህ በርቱ ሙዳይ

  • @muhibamuhiba5314
    @muhibamuhiba5314 5 ปีที่แล้ว +1

    Zora sayew esum zoro yayegnl keza mehad engemralen

  • @eteneshtesfaya6294
    @eteneshtesfaya6294 4 ปีที่แล้ว +1

    Enate wendoch eko fiker sayhine berr new yemit wedet

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 5 ปีที่แล้ว +1

    Muday wendme bezih seat ene yemasbewm yemfelgewm yelem gn Asbo Ena felgo kemeta yemekerhenn Adergalehu

  • @ፋፊነኝየyአፍቃሪ
    @ፋፊነኝየyአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምክ ይብዛ የኛ መካሪ

  • @sem4451
    @sem4451 5 ปีที่แล้ว +1

    Smart boy

  • @jazeeraturkie31
    @jazeeraturkie31 5 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሙድይ ዋናው የሱ ፍቅር መስጠትነው ንጽህ ልብን ከስጠኝ እኔ ለሱ ያለኝ ስሜት ብዙነው በጣም እዳስመስል ሳይሆን ልቤ አዞኝ ብቻነው ፍቅር እራሱ ማርግ ያለብህን እራሱ ያዛል ዋናው መዋዴድ ነው