ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ቪዶው ተቀጭቦ የወጣው በራሱ በዘመድኩን ነው። ምክንያቱም ብዙ ባለሀብቶች ስማቸው ስላለበት ከእነሱ ገንዘብ እንዲጎርፍለት አቅዶና አስቦበት ነው። መታወቅ ያለበት ቪዶዎው ከዘመድኩን ውጪ ሌላ ሰውጋ እንደሌለ እራሱ አረጋግጦልናል።
ዘመድኩን በቀለ የሚሰራው ከብልፅግና ደህንነት ጋር ነው የሚሰራው እና ይህን እውቁት እባካችሁ አማራዎች
እናንተ ለአማራም ለማምም አትጠቅሙም በአሁኑ ስዐት ትግሉን ከብልፅግና ጋር ማድረቅ ትታችሁ አማሬን የሚከፋፍል ሀሜት ኮይን እየስበስባችሁ መሬት ላይ ያሉትን አታባሉ
አገው እና አማራን ለመለያየት የምትናገሩትን አቁሙ። አገው ሸንጎን ከሆነ ለይታችሁ ተናገሩ።
ውሸትክን ነው። ያኔ ሲብጠለጠል የነበረው ዶ/ር አምባቸው ነው እንጅ ጀ/ል አሳምነው አይደለም። አምቦ ላይ ስለአዲስ አበባ በተናገረው፥ እን ማስረሻ ሰጤ አምባቸው ሊያስገድለኝ ነው ሲሉ እና ሌሎችም።
ላቀ ነው አሳመነውን የወነጀለው። ዮሐንስ ለምስክርነት ተጠርቶ አላቅም ያለው።አምባቸው ቀናና ተቆርቋሪ ቢሆንም ከአሳምነው በአብይ ዙሪያ የተለየ ሀሳብ ነበረው። ለዚህ ነው አቻሜለህ አሳምነውን ያደነቀው። አሳምነው አብይ ለአማራ ጠንቅ ነው ብሎ ያምናል። አምባቸው በየዋህነት ከአብይ ጋር እንስራ ይል ነበር። አልፎም አሳምነውን ከስልጣን ለሜውረድ በግድያው ወቅት ስብሰባ እየመራ ነበር። ስለዚህ በአሳምነውና በአምባቸው መካከል ትልቅ ኤና የማይታረቅ የፖለተካ ልዩነት ነቀር።
ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ቪዶው ተቀጭቦ የወጣው በራሱ በዘመድኩን ነው። ምክንያቱም ብዙ ባለሀብቶች ስማቸው ስላለበት ከእነሱ ገንዘብ እንዲጎርፍለት አቅዶና አስቦበት ነው። መታወቅ ያለበት ቪዶዎው ከዘመድኩን ውጪ ሌላ ሰውጋ እንደሌለ እራሱ አረጋግጦልናል።
ዘመድኩን በቀለ የሚሰራው ከብልፅግና ደህንነት ጋር ነው የሚሰራው እና ይህን እውቁት እባካችሁ አማራዎች
እናንተ ለአማራም ለማምም አትጠቅሙም በአሁኑ ስዐት ትግሉን ከብልፅግና ጋር ማድረቅ ትታችሁ አማሬን የሚከፋፍል ሀሜት ኮይን እየስበስባችሁ መሬት ላይ ያሉትን አታባሉ
አገው እና አማራን ለመለያየት የምትናገሩትን አቁሙ። አገው ሸንጎን ከሆነ ለይታችሁ ተናገሩ።
ውሸትክን ነው። ያኔ ሲብጠለጠል የነበረው ዶ/ር አምባቸው ነው እንጅ ጀ/ል አሳምነው አይደለም። አምቦ ላይ ስለአዲስ አበባ በተናገረው፥ እን ማስረሻ ሰጤ አምባቸው ሊያስገድለኝ ነው ሲሉ እና ሌሎችም።
ላቀ ነው አሳመነውን የወነጀለው። ዮሐንስ ለምስክርነት ተጠርቶ አላቅም ያለው።
አምባቸው ቀናና ተቆርቋሪ ቢሆንም ከአሳምነው በአብይ ዙሪያ የተለየ ሀሳብ ነበረው። ለዚህ ነው አቻሜለህ አሳምነውን ያደነቀው። አሳምነው አብይ ለአማራ ጠንቅ ነው ብሎ ያምናል። አምባቸው በየዋህነት ከአብይ ጋር እንስራ ይል ነበር። አልፎም አሳምነውን ከስልጣን ለሜውረድ በግድያው ወቅት ስብሰባ እየመራ ነበር። ስለዚህ በአሳምነውና በአምባቸው መካከል ትልቅ ኤና የማይታረቅ የፖለተካ ልዩነት ነቀር።