ጃዋርና ገዱ በጠሚሩ እና ብልጽግና፤ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያና ውጭ ጉዳይ ላይ ለምን አተኮሩ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @MeleseMALEROMarka
    @MeleseMALEROMarka วันที่ผ่านมา +5

    በነገርህ ላይ ኤርም የህዝባችን ፍላጎቱ አንተ የሚታቀርበው ሀሳብ ነው።በርታ!

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 วันที่ผ่านมา +1

    thank you erimeas its very important explanation and massage!!!

  • @surafelgebreselassie8666
    @surafelgebreselassie8666 วันที่ผ่านมา +1

    Yes I agree with you regarding presidential system. Kenya and Ghana are good examples.

  • @zewduyadete7631
    @zewduyadete7631 วันที่ผ่านมา +1

    Best analysis based on reality. 10Q!!!! Keep tt up, Your impact is becoming great in the silent majority in Addis Ababa.

    • @AddisCompassMedia
      @AddisCompassMedia  วันที่ผ่านมา +1

      Thank you! We strive to reach the people with the truth.

  • @AddisworkWorku
    @AddisworkWorku 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን! ትምህርት ወስጄበታለሁ! የነበሩኝ አንዳንድ ነጠብጣቦች መልስ አግኝቼበታለሁ። በርታ ጥሩ የፖሊቲካ አስተማሪ ነህ!
    ወያኔን በጥይት ቀለህ ሂሳብ ማስተማርህን ነበር የማውቀው!! የብልፅግና ወደ ዜግነት ፖሊቲካ እንደሚያመራ ይገባኝ ኢሃድግን አፍርሶ ህብረብሄራዊ ብልፅግናን ሲመሰርት ነው ያ ስር ነቀል የንበረው ግን ብዙም ትኩረት አልተሰጠውም ነበር! ሁለተኛ የኢትዮጵያን ታሪክ የሁሉን ይዞ ሲንቀሳቀስ የአንድነት ሃይሉን እንድሚወክል ግልፅ ነበር!! የአንደንቱ ሃይል አሸንፏል!!!። ተገንጣይ ተሽንፏል!

  • @mza2884
    @mza2884 วันที่ผ่านมา +2

    ከፐርላሜንተሪ ሲስተም ፕሬስደንሻሉን የመረጥክበትን ብታብራረው፣ ለነገሩ አሁንም በአንድ ግለሠብ እና በአንድ ብሄር የብሄር ተዋፅኦ በሌለበት በፊውዳላዊ ስርኣት መንገድ እየተመራች ያለች ሀገር ስለሆነች ልዩነት የለውም የብሄር ስብጥር በሌለበት ሁኔታ ደግሞ እንደወያኔ ለተወሰነ ግዜ ትጓዙ ይሆናል ነገር ግን ዘለቂ ሰላም አጠብቅ።መሠረታዊ ለውጥ ከተፈለገ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሚስት ወዳጆች መንግስታዊውን እርከን በተቆጣጠሩበት ሁኔታ በውይይት ሁሉም ካልተሣተፈ ዛሬ በፊውዳላዊ አፍቃርያን የአማራ ጡረተኞች ስብስብ የሚወሰን ውሳኔ ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም።

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 วันที่ผ่านมา

    yes bring it lets learn more about it.

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 วันที่ผ่านมา +2

    You role in the diaspora was devastating to Ethiopia

  • @HundaolGammachuu
    @HundaolGammachuu วันที่ผ่านมา

    Good

  • @solanofeleke2315
    @solanofeleke2315 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ከምታካፍለን ነገረ የተነሳ እና አንተን በመከታተሌ የፖለቲካ አረዳዴን በጣም ከፍ አድርጎታል።

  • @markostefera6424
    @markostefera6424 วันที่ผ่านมา +2

    ገና አይንህ ቀልቶ ድብን ትላለህ።

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 วันที่ผ่านมา

    true statement I support too if Ethiopia go to presidential election !!!

  • @ANAWARMHAMMED
    @ANAWARMHAMMED วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያሰ ሐሳብ ጥሩ ነው ነገር ግን ብዙ ቤህር ቤህርሰቦች ባሉባት ሐገር ፕርዝንታዊ ሥርአትን መከተል ይቻላል ወይ? አሁን ሐገሪቷ ካለችበት ሁኔታ አንፃር ይቻላል ወይ?

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 วันที่ผ่านมา +1

    አዲስ ማለዳ እና አዲስ ኮንፖስ ከብልጽግና አንጻር ምን ልዩነት አለው?

  • @tadeth
    @tadeth วันที่ผ่านมา

    ምላሳቸው የረዘመባቸው ዲያስፖራ ቢያጥፉት ሊያጥር የማይችልበት አጥፊ ደረጃ እንደደረሰ መንጋ ያልሆንን እንረዳለን:: ኤርሚያስ እንዴት ከዚያ ተንካሽ ፈተና እንደወጣ ስከታተል እንደነበር እረዳለሁ:: ቀጥልበት እላለሁኝ::

  • @YetinayetTadesse
    @YetinayetTadesse วันที่ผ่านมา

    ሰውን በአንድ quality አታድንቀው። generalitውንም መመልከት ጥሩ ነው። በረከትን በዚያ በቻ ባታወድሰው

  • @AbubekerNassir-sf3gu
    @AbubekerNassir-sf3gu วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉንም አወኩኝ አትበል ትላንት ልክነኝ ብለህ የት እንደነበር አስታውስ ትንሽ ቆም ብለህ አስብ

    • @tadesselemi8617
      @tadesselemi8617 วันที่ผ่านมา

      እውቀት ያንሰዋል?

  • @איובסלומון
    @איובסלומון วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ፡ህዝብ፣ፍላጎት፣እና፡የሚጠቅመው፡80% presensial ነው፡፡ ኤርምያስ፡አንድ፡ፊደል፡ትቀነስና፡የሚለው፡አቅም፡የሌለው፡ፉከራ፡ብቻ፡ያዘለው፡ለመዝረፍ፡የቋመጠው፡ጽንፈኛው፡ብቻ፡ነው፡፡

  • @Addistube778
    @Addistube778 วันที่ผ่านมา +1

    አንት አዛባ በረከትን ግደሉ ስትል ነበር። አሁን ይቅርታ እንኳ ሳጠይቅ በረከት ትክክል ነበር ትላለህ እበት።

  • @tadessedinkessa4622
    @tadessedinkessa4622 วันที่ผ่านมา +1

    eprdf አት/ያን ለሠበተን አላማ ያልነበረው እኛ ከልገዛናችሁ ኢ/ያ ትበተናለች የሚል የጸና አቋም ነበረው ስልጣን ሲያጣም የሆነው ይህ መሆኑን አትርሳ

  • @gelaneayana5877
    @gelaneayana5877 วันที่ผ่านมา +1

    Say Center of mass,Meermi

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 วันที่ผ่านมา +2

    ኢርሚ የሴራ ትንተናህ የተበላ እቁብ ነው የኦሮሞ ጥያቄ የነበረና የቆየ ነው አብይ ማስፈፀም ይቅርና መስማት አይፈልግም ምክክር ኮምሽን ኑን አስፈፃሚ አርገህ ታቀርባለህ እንዴ ያንተስ መበልፀግ 😂😂😂😂😂😂ከአቤ ቶክቻውም ባሰ😅

    • @AnduADMASU-n1e
      @AnduADMASU-n1e วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ደግሞ ሁሉንም ደደብ አድርጎ ማሰቡ እኮ ነዉ ክፋቱ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 วันที่ผ่านมา

    የ አማራ ብልፅግና የ አማራ ጥያቄዋችን አጀንዳ ያደርጋል ምን ችግር አለው
    የ ትግራይን ጥያቄ ደግሞ ጊዜያዊ አስተዳደሩ አጀንዳ ያደርጋል
    እነዚህ የምክክር ኮሚሽኑን የሚያጣጥሉት ስራ ፈት ሀይሎች ምንም አይነት ለውጥ አያመጡም
    ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲፈጠር አይፈልጉም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዲስቱዋ ኢትዮጵያ በብሄር ስም የተደራጁ ስርዓት አልበኛ ማፍያዋች የሚመሩዋት ኢትዮጵያ ማለትህ ነዉ።

  • @mza2884
    @mza2884 วันที่ผ่านมา

    ምክክር ኮሚሽኑ፣ የአንድ ብሄር የአማራ የሽግግር መድረክ ነው ብልፅግናናን ጨምሮ ማለት ነው።

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 วันที่ผ่านมา +1

    Fantale area Black in Addis-Abeba university Laboratory . Afar- American Petroleum Corporation MoU. King 👑 Sahle Sellase had left mt Fantale area to settle at mt Afarre because of Hot Steam Fumes. And later to ANKOBAR ( Ankali-Ber ) meaning Danakils berr. King 👑 Sahle Sellase was Afar of AFARRE Area. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @mza2884
    @mza2884 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት አስፈላጊ አይደለም፣ ሁሉም ይስማማል ነገር ግን፣ ስልጣን ላይ ያለው ሀይል አሃዳዊውን ስርኣት፣ የአንድ ግለሠብ አስተዳደር ለማምጣት ነው፣ ግዜያዊ መፍትሄ ሊሆን ይችላል እንጂ ዘላቂነት የለውም።

  • @AnduADMASU-n1e
    @AnduADMASU-n1e วันที่ผ่านมา

    ያንተ አጋሰሰነትማ ይለያል። የኦሮሞ ባለግዜዎችን ትተህ አማራ ና ትግራይ ላይ ሰትንጠለጠል አይነፋም

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 วันที่ผ่านมา

    Soon every media channel will say you are Biltsigina and you wont denai it.

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ አንተ በተደጋጋሚ ኢ/ያ በፕሬዚዳንት ትተዳደር እደግፋለሁ ትላለህ ምክንያት ግን አትገልፅጽም አንድ ነገር ወደ ኃላ የማይመለሱ ራስን በራስ ማስተዳደር ቋንቋ ፌደራል ክልሎች ወደ ኮንፌድሬሺን ቢያድግ እንጅ ካሁን በኃላ "Door of no return " ነው አንተ የሚትለው አሜሪካ እኮ አንድ ቋንቋ ተናጋር ናት እኛ ጋ የየራሳችን ቋንቋ ባህል resources ከእጃችን መልሰን አናወጣም

  • @melesenega1194
    @melesenega1194 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ዋናው ወጣቱን ኢ/ዊነቱን በማስመስል እያዳከምክ የራስህን ፕሮፖጋንዳ ብትተው ጥሩ አይደለም ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተበላሸ Apple ለመሸጥ መሞከር ህሊና ቢስነት ከርሳምነት ወዘተ እንጂ የሚቻል ነገር አደለም ቢሊየን ቢከፈልህም አይቻልም።

  • @senaizemenfes5418
    @senaizemenfes5418 วันที่ผ่านมา

    የዋቅጁራ ልጅ ኣትዋሽ። ለማና ሌሎቹየደነገጡ፤ የአቢ ፖፑሊስትና ዲክታቶሪያዊ ተንደንሲ ነው። ዉጤቱ ደግሞ ታየ።

  • @abebemekonnen4292
    @abebemekonnen4292 วันที่ผ่านมา

    ፕሬዚዴንሻል ሥርዓት ቢፀድቅና ምርጫ ቢካሄድ አና አሁን ባለው ሥርዐት ያኮረፉት ፋኖን ወደ ስልጣን ቢያመጠት የሥልጣን ጊዘው ቢጠናቀቅ ሌላ ምርጫ እንደመካሄድ ይፈቅዳሉ ብለህ ታምናለህ?

  • @TigExitNov
    @TigExitNov วันที่ผ่านมา

    Watch out 😂😂😂 try to know the meaning before using them, bro I a, learning Engilsh and my I ask my teacher when to use “watch out “ he said you are using it in wrong place

  • @mza2884
    @mza2884 วันที่ผ่านมา

    የትኛው ህገ መንግሥት ነው ኤርሚያስ ?
    ህገ መንግስቱን ረጋግጦት የለም እንዴ ?

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de วันที่ผ่านมา

    አይ የበረከት ልጅ እንዲህ እንደዘመዶችህ ደጋግመህ መሞት አይሰለችህም። እመነኝ ከንተና መሰሎችህ ራቁታችሂን የምትታዩበት ጊዜ ይመጣል።

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz วันที่ผ่านมา

    This guy is an opportunist and hypocrite 🙄 😒 🤣

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz วันที่ผ่านมา

    This guy is paid 😅😅😅😅😅

  • @alula961
    @alula961 วันที่ผ่านมา

    ኤርሜ የምክክር ኮምሽኑ ምንም አጀንዳ ያቅርብ አብይ የሚያስፈፅም ይመስልሃል ወይም በአብይ አገዛዝ ተግባራዊ የሚሆን ይመስልሃል? በኔ እምነት የአገሪቱ ችግር አብይ እና አብይ ብቻ ነው

  • @Addistube778
    @Addistube778 วันที่ผ่านมา

    በምበል ወንበዴ😂😂😂

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc วันที่ผ่านมา

    Deleting opinions is not a reflection of democracy. If exposing the PP government that they are a killer and genocider it indicates you support their actions. The crimes committed against Ethiopians at this time is more than what has happened 600 years ago! Take it brother! This is fact

  • @AlemDady
    @AlemDady วันที่ผ่านมา

    አንበሳ

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le วันที่ผ่านมา

    Ermias do not advocate the wrong philosophy. Article 39 was intentionally inserted to segregate Tigray from Ethiopia. Do not lie.

  • @AnduADMASU-n1e
    @AnduADMASU-n1e วันที่ผ่านมา

    አሰጠላህ አሁንሰ በቃ ፒፒ ከፈለኝ ብለህ ትበጠረቃለህ አይደል። አይ ኤርሚያሰ ሰዉ መሰለህኝ አንተን ማድመጤ

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 วันที่ผ่านมา

    Free Tigray!!!

  • @tadiosbeyene9086
    @tadiosbeyene9086 วันที่ผ่านมา

    የጄነራሎቹ ጉድ.... የአብይ አህመድ
    th-cam.com/video/13umHuZyAhY/w-d-xo.html

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 วันที่ผ่านมา

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ30 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 วันที่ผ่านมา

    well don't trust jawar!! he will change his idea every day !!!

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc วันที่ผ่านมา

    Regarding the commission you are supporting, it is dead at arrival. If you think the commission proposal will be accepted without the fully participation of Tigray and in some cases Amhara and Oromo then I question your fairness and understanding of politics. Leave alone the rest if only Tigray is not participating this will be unconstitutional or Tigray have the right to choose its path.