ራሱን በኅዘን፣ ቁጭትና ፀፀት የገረፈው ጄነራል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @tewabechyizangawu7926
    @tewabechyizangawu7926 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርሚያስ እጅግ በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው በጣም እናመሰግንሀለን።
    በተጨማሪ ይህን መፅሐፍ እንደመነሻ በመጠቀም ብዙ ሰዎችን በማቅረብ በደንብ ብትሰራበት በብዙ የምንማርበት ነው

  • @kassamsal
    @kassamsal 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you, Ermias, for sharing such a heartfelt and painful story. Your experience sheds light on the dangers of getting involved in cults for extended periods. It serves as a crucial reminder for others to be cautious and aware of the potential consequences of such choices.

  • @ሕቡንብሃገሩ
    @ሕቡንብሃገሩ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    " ሻዕብያ ሲጥልህ እንጂ ሲመጣና ሲመታህ አይታይም "

  • @tameneadugna4208
    @tameneadugna4208 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you very much for sharing us these valuable information from the book አዙሪት
    The core theme is explained very well

  • @ሕቡንብሃገሩ
    @ሕቡንብሃገሩ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታድያ አንተ ያስተማርካቸው ናቸው ናላቸው የዞረባቸው እንዳንተ ኢትዮጵያን የሚያዞሯት ያሉት ።

  • @samri1215
    @samri1215 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ከሁሉም በላይ የሚያሳነኝ, የሚቆጨኝ ሕዝብ የኔ በሚላቸው ልጆቹ እንዲህ ለበአድ ሀገሮች ጭምር መጫወቻ ሲያደርጉ ምንም የማይሰቀጥታቸው ሰዎች መሪ ተብሎ ደሞ ይሞትላቸዋል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @ሕቡንብሃገሩ
    @ሕቡንብሃገሩ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቶ ኤርሚያስ ምነው ዛሬስ እንጀራ የሌለው ሻንጣ መስለሀል ? ? ?

  • @melakuhailu-r1f
    @melakuhailu-r1f 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነወ

  • @ሕቡንብሃገሩ
    @ሕቡንብሃገሩ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የውሸት ጎተራው ለመሆኑ በ1972-76 ወያኔ 30ሺ ሰራዊት ነበረው ? እበት

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 2 วันที่ผ่านมา

    Substantive & informative!

  • @TesfayeTekilehayimanot
    @TesfayeTekilehayimanot 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Ermias as to the number of young Tgriens who were killed or sacrified for Eriterea pleas read the book of Tagay Asgede who was one of the seven who started TPLF he has written how mony youngsters died ineach war it is written in tgrigna

  • @fessehayekifle3707
    @fessehayekifle3707 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኣሕያ ዘረ ይልቅኑስ ያ ፋንድያ አባትህ ሬሳ ፈላልግ እሳያስ እሳያስ ከማለት

  • @samule-n1o
    @samule-n1o 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይገርማል የሻቢያ መዥገርነት ደም መጣጭ ደም አፍሳሽ ሁሌ ሊፋቱን የማይፈልጉ አሽከሮች ተፋቱን ሂዱና

  • @yohannesgebremeskel7368
    @yohannesgebremeskel7368 วันที่ผ่านมา

    The book is on Amazon

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ ጠላት ጭንቅላቱን በመብረቅ በስትሮክ ይፍረስ

  • @AmbasajerMebrahtom
    @AmbasajerMebrahtom วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ እንካን ለልደት አደረስህ እኔ እንኳን በ 81ዓ ም ነው የተቀላቐልኩ ግን በሳሕል ያልቑ የትግራይ ወጣት ይታወቃል ሻዕብያን፡ደርግ ጠራርጎ ስዳን አግብቶት ነበር 2ተ ያዳነው ግን የትግራይ ወጣት ነው። የሚገርምህ ይህ ውለታ ሻዕብያ እውቅና አይሰጥም ።በአንፃሩ 20 የማይመሉ የፋጎት ተዃሽ ልኮ ፡እኛ ነው አራት ኪሎ አስገባሃቹ ይላቸዋል ለህውሓት

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา +2

    He is PP supporter Banda. Now you are promoting his book because you are PP propaganda machine

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา +2

    Sometimes you can’t stop war it comes to you why did he go to Tigray to fight against his own people for the second time. If he regretted the first time why did he do it again

    • @fab200
      @fab200 3 วันที่ผ่านมา

      He tried to stop the war. But those guys are blinded by empty promises. Especially, those young soldiers.

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 วันที่ผ่านมา

      @@fab200The Old Leader are Pushing Even Now they Went War

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา +1

    Tigray was encircled for months before. The war was planned by Abyi & Isias Afwerki for years. Eritrea was in Tigray for two weeks when Tigray sent missile to Eritrea. Ethiopians were standing and watching when Eritrea was killing Tegaru.

    • @fab200
      @fab200 3 วันที่ผ่านมา

      Those who defended tigray for 20 years were betrayed and murdered for a few people's agenda. The war was planned, started by TpLF

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 วันที่ผ่านมา

      No

  • @leulAbay-v9z
    @leulAbay-v9z 3 วันที่ผ่านมา +4

    ከእንትን ያመለጥክ ጀኖሳይደር ከትግራ ኣናት ውረድ ዲቃላ ወፍ ዘራሽ

    • @adonay848
      @adonay848 3 วันที่ผ่านมา

      ኣንተ ረሃብተኛ!

    • @fab200
      @fab200 2 วันที่ผ่านมา

      Sew mehnihin alwqim. Gin shabiya tehon yihonal

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา +1

    You get your directions from PP. Yes it’s Ethiopia who invited Eritrea so yes Ethiopia is worse than Eritrea. Tesadkan is working for PP

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia was a stable peaceful country with amazing economic growth Ask Tigray people what they got they got the right to learn in their own language, women’s rights and economic development to name the few … u have no clue how Tigraway before Tplf

    • @fab200
      @fab200 3 วันที่ผ่านมา

      Really, 🎉

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา +1

    Tplf never wanted war such a lie Debris was saying let’s negotiate he wrote a letter to the UN so stop lying

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 วันที่ผ่านมา

      Really No Debrts Start the War Even Now he is Pushing for War What Letter? Well Never forget the Mother Who Fall on Deberts Foot How He Jokes on the Peace Commete

  • @melakeadhanom4302
    @melakeadhanom4302 3 วันที่ผ่านมา +7

    አየ አቶ እርምያስ የህዝብ ፍቅርና የማንነት ክብር ስለማይገባሀ ሊሆን ይችላል፣ አንተ የምታውቀው አዲስ አበባ ብቻ ነው። አጎትህ ሚሊሊክ የፈጠረው እከይ ነገር ነው።

    • @fab200
      @fab200 3 วันที่ผ่านมา

      Mindinew mitilew

    • @samri1215
      @samri1215 2 วันที่ผ่านมา

      ዞሮብሃል

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 วันที่ผ่านมา +1

      Mental Problem Ke 150 Amete Belaye Be Heyewet Yelele Minilik Malet Metamem new

    • @tigistuderese664
      @tigistuderese664 2 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ሲነገር ያማችኋል! የህውሃት ልክፍት መመረዝ ነው።ኤርምያስ በጣም ልታመሰግኑትና ይህን ለትግራይም ሆነ ለሌላው የኢት. ህዝብ እልቂት ዋና ተጠያቂ ህውሃት የረባለ አጥፊ ድርጅት በተለይ አመራሩ ከመለስ ጀምሮ ሊወገዙ፣ሊጠየቁ የሚገባቸው መሆናቸውን አምናችሁ አሁን እንኳን ከክህደት ተላቀቁና ለዚህ ምስኪን ህዝብ የሚበጀውን አስቡ።

  • @MahmmudmdYesuf
    @MahmmudmdYesuf 3 วันที่ผ่านมา

    Wildness culture ነውር ጌጡ ማለት ነው :: የህውሐት ባህል

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 วันที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ኤርሚያስ የሌለ ነገር ኦሮሙማ እያልክ ለዘራኸው መርዝ ፀፀት ይሰማሃል? ሀብታሙን ለማስደሰት ብለህ ትናገራቸው የነበሩትን ብልግና ነገሮች አንረሳውም። ሰው ምን ያህል እንደሚወርድ ባንተ አየን።

  • @ahmedabdo-oj2eq
    @ahmedabdo-oj2eq 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚያስ ደረጃውን የጠበቀ ዝግጅት በማቅርብ አድማጭ ተመልካንን እየበታ እንደሆነ ብዙ ቦታዎች ስዝቀር አይቻለሁ

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา

    Jawar is explaining what is on the ground a country going on spiral into chaos and destruction

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา

    He did nothing when Tegaru were being slaughtered by Eritrea Ethiopia military and Amhara militia

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา

    Daniel Kibret didn’t say kill everything Tigray

  • @EyuelAklile
    @EyuelAklile 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ደርግ አባትህ ደርግ እናትህ ደርግ የደርግ ርዝራዦች መቼ ነው ከትግራይ ህዝብ ጫንቃ የምትወርዱት አባትህ ተዋርዶ ሞቷል አንተም ትቀጥላለህ

    • @fab200
      @fab200 2 วันที่ผ่านมา

      Malet, ante TpLF be enbirkik askednachu eko. Esti Tor jemer.

    • @solomonyohannes7602
      @solomonyohannes7602 2 วันที่ผ่านมา

      አህያውን ፈርቶ ዳውላውን። የአንተው ጄኔሬል መስሎኝ ጉዳቹሁን ያወጣው ኤርሚያስ ምን ያድርግህ። ትናንት 1 ሚሊዮን ተጋሩ ያስጨፈጨፈ ህወሃት አጠገብህ እያለ ከ30 ዓመት በፊት የነበረን ደርግ አሁንም ትኮንናለህ። የሞኝ ዘፈን .....

  • @amantuff3829
    @amantuff3829 3 วันที่ผ่านมา

    Jawar jawar

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 2 วันที่ผ่านมา

    ንፍጥ ፡ ወሸላ ፡

  • @jj38able
    @jj38able 3 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙዎች እንደምንታዘበው ጃዋርን ምን እንደሚያስብ ጠንቅቄ አውቃለሁ ብለህ ትምህርታዊ ሞጋች ትንታኔ እንደማቅረብህ የጉዳዩን ባለቤት ራሱን ጃዋርን ለምን ኢንተርቪው ለማድረግ በይፋ አትጋብዝውም:ያኔ ሌሎችን በጃዋር መፅሃፍ ጉዳይ ኑና ተከራከሩኝ ከማለት ራሱን ጃዋርን ለማቅረብ ምን ያዘህ ወይም አስነፈህ?

  • @amantuff3829
    @amantuff3829 3 วันที่ผ่านมา +1

    U think you stop jawar??

  • @mohammedabagero574
    @mohammedabagero574 3 วันที่ผ่านมา +2

    Ante min setil neber akatari. be hilmi be wuni jewar jewar.....,.

    • @abrehagebru5674
      @abrehagebru5674 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነው

    • @abrehagebru5674
      @abrehagebru5674 3 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ መጠየቅ የሄን ያህል ንጹህ አእምሮ ሆኖ እውነትን ለመግለፅ አያቅተውም ኤርሚያስ ተባረክ እውነቱን ቀጥልበት

  • @leulAbay-v9z
    @leulAbay-v9z 3 วันที่ผ่านมา

    ድሮም 7ኛ እና እሪ በከንቱ የተወለደ የሴተኛ ኣዳሪ ልጅ የሰው ልክ ኣያቅም

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 2 วันที่ผ่านมา +1

    ውሸቱን ነው ጀነራሉ ሆን ብሎ ላለመስማማት የፈጠረው ወሬ ነው ማንም አየሰገለውም

    • @samri1215
      @samri1215 2 วันที่ผ่านมา

      @@Ethiopia2999 እሺ አሁን ሻብያን ትግራይ ላይ ሰብስቦ ለጦርነት መዘጋጀት ምን የሚሉት እብደት ነው??ኤርትራ ሌላ ሀገር ናት በቃ ራሷን ትቻለሁ ሁሌ ኢትዮጵያ ላይ ጥገኛ መሆን ያውም እየጠሉዋት ሕዝባችንን እየናቁ እንዴት አይቆጨንም ጀነራሉእውነት ብለዋል ይበቃል!!!ይበቃቸዋ.

  • @Fasildes
    @Fasildes 3 วันที่ผ่านมา

    Ketilehe mean mehon asebik,,,

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 3 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት ላይነሳም ሞክሮ ነበር (ጥረት አድርገዋል)

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopian politics is the same as a ship without compass. Most people think only one side and failed terribly to look the other way. As I understood the book you talk about (I have to read it) the author may missed to look Abiy and his group (OroMara) intentions to completely crushed TPLF with the aim to completely dominate the Ethiopian politics. Still this is what happens in the country. To me I never supported TPLF but Ethiopia has never seen in her entire history a “ government “ like Abiy. This government is playing with people blood! More than the Devil TPLF. when TPLF dominated EPRDF relinquished Ethiopia was there, but after the fall of PP I am afraid we don’t get the past chance. Last the generals should elaborate more the crimes committed by Abiy government as he was the part of the war!

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 3 วันที่ผ่านมา

    ይኼ ፀሐፊ እኮ አንድ ኢንተርቪው ላይ ለራሴ ጥቅም ነው የታገልኩት ብሏል። ስለ ጀዋር ያልከው ደግሞ፣የቢሔር ፓለቲካ በአኦሮሞየበላይነት መቀጠል አለብት አንዱ ትርጉሙ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በባሰ ሳንተላለቅ በሰለም እንበታተን ሊሆን ይችላል። የመጀመርያው ከሆነ childish ነው። ሁለተኛው ከሆነ ግን he hit the nail on the head. በአብይ መንገድ ገና ታይቶ እማይታወቅ መተላለቅ ይመጣል።ይህን የአብይን መንገድ ከሆነ extimeቀኝ ያለው፣ አብይን ያልተገባው normality ከመስጠቱም በላይ፣ ከዚህም በሗላ ዓብይ የሚያስከትለውን ከፍተኛ አደጋ underestimate አድርጎታል።

  • @BerhaneDesta-g9j
    @BerhaneDesta-g9j 2 วันที่ผ่านมา

    You are so sarcastic towards Tigay politics. I don't understand why. It looks to me that by any means you have hidden agendas

  • @argetageneti6495
    @argetageneti6495 3 วันที่ผ่านมา

    You are completely turned to cadre

  • @yonabir8213
    @yonabir8213 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ -- ጥሩ አቀራረብና አረዳድ ይኖርህና አልፎ አልፎ ግን በትልቁ የምትሳሳታቸው ድምዳሜዎች አሉ:: በፃድቃንና በመንጋግ ወይም በጆቤና በሳሞራ መካከል ያለውን ልዩነት ምንድነው ? ጆቤና ፃድቃን የሻእቢያን ግድያ ለምንፈሩ? መንጋግና ሳሞራ ግን ለምን ሳይፈሩ ቀሩ?
    ለዚያውም ጆቤና ፃድቃን active duty አልነበሩም: ጆቤ ስልክ የቀየረው ፃድቃንም ያልመጣው ጦርነቱን እያቀዱ ስለነበር ሻእቢያን ቢፈሩት አይገርምም::
    አንተ ግን የሻእቢያ የአባትህ ገዳይ መሆን ሁሌም ይጋርድሃል ... እንዲሁም አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ጭምብልህ ሁሌም ይከልሉሃል::
    እራስህን ገምግም🎉

  • @kegneyoutube7823
    @kegneyoutube7823 3 วันที่ผ่านมา

    Funny watched you deteriorate and flip flop every day. How can a city boy be reserved? Did this General invade Tigray beside eritrea?

  • @Shifetade
    @Shifetade 3 วันที่ผ่านมา

    Very lengthy lecture with a disinforming approach especially about Jawar. Jawar understood the snake from the beginning, and everything he foretells is real rather than political analysis. In one of his stage discussions, Jawar also mentioned that he does not mean Oromo should be the all-time prime minister. He said if a real democracy comes if there is a genuine institution established and if Oromo are economically strong, there is nothing that we are concerned about. All the analysis Ermias mentioned about Jawar is deliberate defamation or disinformation about his stand. Go ahead PP agent.

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 3 วันที่ผ่านมา

    Aby killed so many so his track record shows he is a killer he killed Hatchalu, engineer, the military leader

  • @JejijoFunji
    @JejijoFunji 3 วันที่ผ่านมา

    ሸዋ በOla፡ TPLF በልዩነት፡ ዳውሌ/ሱማሌ/ በሞት፡ አማራ በረሀብ: ብልፅግና በጁሀር ፡ፈንታሌ በመሬት፡ መንቀጥቀጥ የታዩባቸው የዚህ ወር ክስተቶች ናቸው።

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 3 วันที่ผ่านมา

    ሰውን የሚያክል በቢላ እየታረደ አንድ ላይ በአንድ ቤት አጉሮ በመትረየስ መፍጀት ኸረ ስንቱ ይሄ የተደረገው ደሰርጊት መሬተሰ መንቀጥቀጥ ብቻ አይደለምገና ብዙ ነገር ያሳየናል የፈጣሪ ቁጣ ነው

  • @kegneyoutube7823
    @kegneyoutube7823 3 วันที่ผ่านมา +1

    Funny watched you deteriorate and flip flop every day. How can a city boy be reserved? Did this General invade Tigray beside eritrea?