Ermias changed 180° .$$$$$$$$$ He used to be a sharp shooter, I thought . I watched him for over five years six years all his shows and put my thumbs up. I don’t even watch the show anymore. He’s got a different audience that he wants together. Sorry about interest of finance or just a survival on the show you can’t get away from public media. He has to come up with things. He’s not that stupid.Hilinaw shetew
Sir it is good to share about events that has taken place in the past. What is your motive.. to spend ample time sharing this with the general public. Is there any hidden agenda you want to promote? I need an answer from you. Thank you in advance
Erma There is real secular in EDNF .Abiye make change in Airforce and ENDF General Mardasa and julaa was changed. Because of New war in Tigria. They are Refusing him.
No, the conversation shows they were cooking something else than the issue they claimed. Of course, they always fear Esayas, but at that very moment, they were cooking the offense on our northern military force.
The same with Gebru Asrat doesn’t feel safe in Tigray he stays in ADIS . What you’re not mentioning is Ethiopia doesn’t have security for its own people specially for the people of Tigray. He seem to defend general Yohanes the other generals didn’t trust him to negotiate with him. General Yohanes is a self-centred wishy-washy. Ermias you’re defending Yohanes for the sake of having another program because I know that you know better than that
Ermias some of the information are not substantiated with facts but do you really believe Amara and Eritreans are responsible for the war? Do you really believe this guy is not biased? Do you defend his false accusations? I regret we stood behind your legal battle for justice when you were falsely accused. So Tigray was innocent and Amara was the aggressor. Is this what you saying?😊
Why dio you lie. Be rational and speak the truth. You consciousness knows it that what you are talking is not true. You are animal. Pls preach the truth.
Ermias thanks general Johannes could have saved the war with the other Tigray generals, and the leader of Eritrea not have joined the war? He just wants to get a message to some of his viewers so he can be heard . In his early shows, he used to say the only responsible for this war is Prime Minister Abiy no the cause of this are the generals of Tigray. Shame on him. I’m not even from Ethiopia, but I wish a lasting Ethiopian peace.
Thank you so much Brother keep on doing the good job for ETHIOPIA
ከአማራ በላይ አማራ ነኝ ስትል እንዳልነበር አሁን የኦሮሞ ብልፅግና ውታፍ ነቃይ ሁነህ አረፍከው
ውታፍ ነቃይ አልከው 😅 ግን ምን ሰርቶ ይብላ። Ride እንዳይሰራ ሆዱ መሪ ይነካል።
ያለው ምላስ ነው፡ አከራይቶ የለት ጉርስ ይዘጋል።
ልክ ነው!❤
የሚገርም ነው የሻዕቢያ ሃይል ለኢትዬጵያ ለአመታት ያክል የጎረሮ አጥንት ሆኖ እየኖረ ኢትዬጵያውያን ህመማችን የት ጋር እነደሆነ ጠፍቶብናል
What Sibhat said about debretsion is absolutely right ✅️
I Respect him......... thank you Ermy
የአስመራው ሽማግሌ እባብና ነቀርሳ ማሰወገድ በምስራቅ አፍሪካ የሚታየዉን የሰላም እጦት ለማስተካከል ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራል.
ብራቮ !!
We need to read this book🙏
ኤርሚ የመፅሐፉ ርዕስ
ሀይሌ ኪሮስ አብይ ምን ያድርግህ? የተጋሩን ወጣት ያስጨረሰው ወያኔ ሆኖ ሳለ ወያኔን ነው ማውገዝ። አቅምን ማወቅ ጥሩ ነው።
ተባይ ፈንገስ
You are right, one of the Tigray medias abroad in favoute of Debretsion is TOL.
ኤርሚያስ ከምታቀርበው የተረዳሁት አንድ ነገር ቢኖር
በየቀኑ በፋኖ፣በጀዋር፣በኦላ ፣በህዉሀት እንዲሁም በመንግስት ላይ ተቃውሞ ባላቸው ቡድኖች ላይ መርዘኛ ፕሮፓጋንዳ እንድትነዛ አጀንዳ የሚሰጥህ ስልጣን ላይ ያለ ሀይል በደንብ አርጎ እንደገዛህ ነው።
አሳፋሪ
Prof
Zara
ትክክል ትግራይ ከቢያፍሪያ ምንም ልዩነት የለውም እንደውም በወልቃይትና በራያ አርፎ ሰላም ፈጥሮ ከአማራ ክልልና ከፌዴራሉ ሰላም ፈጥረው በሰላም ካልኖሩ ትግራይ ቢያፍራ የማትሆንበት ምንም ምክንያት የለም።
ችግር የለውም ማን ብያፍራ ይሆናል ማን ኣይሆንም እናያለን ችግር የለውም
አረ ደብረጽዮን ጀግና ተጋዳላይ የበሻሻውን አመድ መኸላኸያ ተዋድቆ የወረረውን የቀበረ የተረፈውን ምርኽኛ መኸላኸያ ኸትግራይ ምድር ቼቼቼ ብሎ ነድቶ ያሰወጣ ጀግናናና✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽ደጺ✊🏽✊🏽
What Sibhat said about Debrexion so accurate. They needed a guy like that instead of. Gebru Asrat doesn't feel
ኢያነበብከው ያለ መጽሐፍ ምንድነው ከመሃል ላይ ስለ ጀመርኩ ነው
Ermias Hager Selam Endihon Neber Yetarekut
Yes🎉
ቅቅቅቅ ለፃድቃንና ለጌታቸዉ ረዳን ኢትዮጵያ ልትገድላቸዉ ነዉ ማለት ነዉ።
ቢይፍራ ውስጥ የሚኖሩት ኢቦ (Igbo) የሚባል ብሔር ነው። በቢያፍራ ውስጥ ነዳጅ አላቸው። ቢያፍራ ከናጀሪያ ለመገንጠል እአአ በ1967 ጦርነት አደረጉ። የናጀሪያ መንግሥት በቢያፍራ ውስጥ የነበረውን የነዳጅ መሬት (oil field) ለእንግልዝ መንግሥት ለማከራየት ቃል ስለገቡ ከእንግልዝ መንግሥት ድጋፍ በማግኘቱ ለጥቂት ኢቦዎች ተሸነፉ። እንግልዝም ኢቦዎች ቢያሸንፉ ፣ የነዳጅ መሬት ለፈረንሳይ ያከራያሉ በሚል የናጀ ሪያን መንግሥት በጣም ደግፈው ነበር። There was a Country: A Personal History of Biafra by Chunua Achebe
ውቨት ነው ሰራዊቱን ለመምታት እየዶለቱ ስለነበረና የሚያሸንፉ መስሎአቸው ነው
Exactly, true. ሀቁ እሱ ነበር:::
አዎ ልክ ነው። ወደ እውነታው የቀረበ ሃሣብ ይኾነው።
እንደ አገር የትምህርት ዘርፉን፣የፍትህ ዘዴውን ያበሰበሰ፣በስውር ጠንካራ ሰዎችን ሲውጥ የነበረ፣ምጣኔ ኃብታዊ እና ልማቱን ለጥቂት የሕውሃት ካድሬ እጅ ያስገባ፣የአገሪቱ ሕዝብ በስመ ፌዴራሊዝም እንዳይጠገን አድርገው የመረቡን ጅማት የበጣጠሰ ፣በአንድ አምባገነነ ሲመራ የነበረው ምድሪቱን ሲዖል ያደረገ ተረስተው በግለሰቦች የተደረጉ እምንት ወንጀሎችን መቁጠሩ ትርፍና የሚረባ መፍትሄ ያመጣል ብሎ ማሰብ ደካማነት ይመስለኛል።
ስለዚህ በዚህች አገር ሰዎች በዕቡዕ እየተደራጁ የአገርን ሁለመና ካናጉ በኋላ የተለመደውን የአገር መምራት ሥፍራ እየተገለባበጡ በመቆጣጠር ፤ በጦርነት አዙሪት ውስጥ እንድንከርም ይፈልጋሉ።ሁሉም ብዙ አማራጭ ዕቅዶችን ከሠላማዊ ድርድር እስከ ኮንቬንሽናል ጦር ንድፈ አሳብ ይነድፉና መሠሪ ደባዎቻቸውን ሲሽርቡ ውለው ያድራሉ።
በመሆኑም ላሌንበት ውጥንጥቅ ዋንኛ መፍትሄ ሁሉም የኢትዮጵያ ዜጋ በማንም የሚቀለሰውን ጦርነት አምርረው መቃወም ያለበት ይመስለኛል ።
ኤርሚ አንቴ በተቻለህ መጠን ስለ ጦርነት አስከፊነት በብዙ ማስረጃ እያቀረብክ ማሳየትህን አትተው።🇪🇹
በወያኔ ዘመን ቢያንስ የፖለቲካ አመለካከቱ ምንም ይሁን ጠንካራ ሰው ለመፍጠር የትምህርት ከፍተኛ ተቋሟት እና እድል ነበር ሰዎች እራሳቸውን ያሻሽላሉ ዛሬ ግን የትምህርት ስርአቱ በተስፋፊዎችና በስግብ የቦንጋ ልጆች እጅ ወድቆ ሰው እንኳን መማር ወጥቶ መግባት አልተቻለም ምክንያቱም የበሰበሰው የኢምፓይር ስርኣት አይዲኦሎጂ ተሸካሚ ኮልኮሌዎች እጅ ስልጣን በመግባቱ አሁን ያለው በስባሽ ስርኣት የትምህርት ተቋማትን ወደ ጦር ካምፕ ቀይሮታል። መፍትሄው አሃዳዊውን ስርኣት ለማስፈን ዘላቂ መፍትሄ ስለማያመጣ ጦርነት ቆሞ ውይይት ያስፈልጋል።
መፅሃፉ በኣማዞን ይገኛል::
በትግራይ ሕዝብ ለተፈጸመው ግፍ ዋነኛ ተጠያቂ ነህ learn un learn ብሎ የሚታለፍ ይመስለሀል የጊዜ ጉዳይ ነው
ይሄ ሰውዬ አሁን አሁን ማንነቱን አሳየን በጣም ትርክት የመፍጠር ብቃት እንዳለው አይካድም ነገር ግን የሱ Analysis ግን የግለሰብ እና የድርጅት ጥላቻ ላይ ያቶክራል እንደዚህ አይነት ሰዎች ምላሳቸውን በጣም በጣም አደጋ ናቸው ለሐገር
አንተ ደኒዘህ ላደንዝዛችሁ እያልከን ነው?
ወ/ሮ ኤርሚያስ ስትችይበት!
እግዜር ይስጥህ ምን እንደምለው ቃል እጥቼለት ነበር
ኤርሚ፡በደንብ፡ኣሣውቅልን፡እናመሰግናለን።
በቀናቸው አይቀርም
አዲስ ነገር ሰምተሃል ማለት ነው እንደዚህ የሚያቃዥህ ያለው ጃል ረጋ በል የቁጭህ መሆኑ ያሳውቅብሃል
የሻቢያ መዋቅር እስቲል ሴሉ በአአ አለ።
ኤርሚ
ለምንድ ነው ጥላቻ የምትሰብከው። ጀነራል በኣገሩ ከፈራ ለምንድ ነው እሱ የሚያዘው ወታደር ግምባር ሄዶ የሚሞተው!! ኣስብበት፡ ለመሆኑ በሻዕብያ የተገደለ ጀነራል ኣለ'ንዴ?
እነሱ የፈጸሙት ctime ሲኖር፡ ሁሌ እየፈሩ መኖር ነው። ጀነራል በኣገሩ የሚፈራ ከሆነ፡ ወታደሩ ምን ሊሆን ነው
What a treasury book 📕! Exposed everything!!
በተጨባጭ ገሏል አይናችን እያዬ አንተም ጀኔራሉ የፃፉት ነገር ትክክል ነው ከልብ እየሰማው ስለነበረ ለምን ከሰሜን እዝ ጥቃት ጀምሮ በቦታው ስለነበርኩ የደብሬ ፅዮን ቡድን በታርክ አለም ከዕሳያስ ጋር ከሆኔ ለትግርይ ህዝብ ያለው ንቀትን
Yeyuhuda Ager
ጀኔራል አታክልት በርሄን እስርቤት ውስጥ ሻዕብያዎች እንደገደሉት ምን ያህል
ታውቃላችሁ?ከመለስ
ዜናዊ ፍቃድ ውጭ የሻዕብያን ጦር ተሰኔ ላይ ፍርከስክሱን በማድረጉ ለተወሰነ ጊዜ መለስ ዜናዊም አስሮት ነበር።ሻዕብያ
ቂም ቋጥሮ በዘልዛላው አብይ አስተባባሪነት ተገደለ።
ኤርሚ እነሱ ከአራት ቀን በዎላ አብይ ሊወረንነው ብለው ኢንፎርሜሽን ያገኙት ከየትነው አብይስ እነሱ የሰሜን እፅን ሊያጠቁሲሉ ኢንፎርሜሽን የላቸውም ነበር እዬን ንገረን
Getaw ! Abebem Hone Sadkan Safe Nachew Ye Shabia Geta Erso Eyalu Min Yihonalu
ጀኔራል ዮሃንስ የሚባለው ግለሰብ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር የነበረ ነው አይደል
ወይ ኤርሚ ምንድነው ምትነግረን በጣም ይገርማል የዚህ የበሰበሰህ ሰውዬ ጣት አገሪታን ያሽከረክራት ነበረ
ኤርሚ ከዚህ የተነሳ ምን ተማርን?
Ermias changed 180° .$$$$$$$$$
He used to be a sharp shooter, I thought . I watched him for over five years six years all his shows and put my thumbs up. I don’t even watch the show anymore. He’s got a different audience that he wants together. Sorry about interest of finance or just a survival on the show you can’t get away from public media. He has to come up with things. He’s not that stupid.Hilinaw shetew
Edmi teleyaleh gobez
Sir it is good to share about events that has taken place in the past. What is your motive.. to spend ample time sharing this with the general public. Is there any hidden agenda you want to promote? I need an answer from you. Thank you in advance
Erma
There is real secular in EDNF .Abiye make change in Airforce and ENDF General Mardasa and julaa was changed. Because of New war in Tigria. They are Refusing him.
አንተ ራስህ አይን አውጣ ነህ።ከወራት በፊት እኮ ጦርነቱን ማን እንደጀመረው ወደ ፊት ታሪክ ያወጣዋል ስትል ነበር።
ኤርማያስ በሸፍጥ(Conspiracy ) አደከምከን።pls try to make political analysis!!
Ermy Wushetachewun Newu Enesu Balesltan Honewu Man Newu Yemigelachewu
የምታወራው እውነት ቢሆንም እንደConcern and ስጋት አድርገህ የለፈለፍክበትና ጆቤንና ፃድቃንን ያገነንክበት መንገድና ትንታኔህ ስለህወሀትም የምትናገረው ስለፈትለወርቅ ያለህ አስተሳሰብ እንጭጭ መሆኑ ያው ቦርቃቃነትህን ያሳያል።
I heard you used the word Wolefendi so many times. But i think you are the biggest wolefendi.
ከሁሉ በላይ የሚገርም ግን የታደሰ ወረደ ነው ምንኣይነት ኣቋም ነው ያለው
ሚሣይል ሣይቶከሥ በስንት ቀናት ኣሥቀድሞ ኖው የገቡት የሻብያ ወታዶሮች
No, the conversation shows they were cooking something else than the issue they claimed. Of course, they always fear Esayas, but at that very moment, they were cooking the offense on our northern military force.
ተው እንጂ ሕዝብንና ድርጅት እንለይ እየተባለ ሲነገር ይህን ያዳመጥከው የዘር ወ/ ብሄርተኛ ድርጅት ውስጥ ተሽጉጠህ ነበር በዛን ወቅት እንኳን ጆሮህ ወለ መናህ መጋረጃ ውስጥ ነበረ::
ኤርምያስ አንድ የሐገሪቱ ከፍተኛ መኮንን ፍርሃት ለኔ በምንም መሥፈርት አያሳምነኝም ወታደር ያውም ኦፊሰር የምን ፍርሃት ነው የምታወራው እኔ ወታደር ነኝ ኢትዮጵያ ፈሪ ወታደር አትፈራም ግን ሁሉም የሻዕቢያ ሥሪት ስለሆኑ ይመሰለኛል ።
ሻዕቢያ መሆን አለብህ ።
እስስትም እንደ ሰው ሲያወራ ስሙ
ያንተ ፕሮግራም ዓላማ ግን ምንድነው? ያለህበት ቦታስ /position/ የቱጋ ነው? የሆነ ቦታ የተንጠለጠልክ አይመስልህም??
He became pp
አዪ እርምያስ ለገሠ፣ ተነሳብ የድሮ በሽታህ. እባክን ከትግረዎች ራስ ውረድ በእሳት በንዚን አትጨምር።
Tegaru mekelakeyane ende bege sinedut alyehem ende? 😂😂7 hayeloche tedemerew new tigray yemetute. Ahunem tigrye tesere❤
መፅሐፉ የት ነው የሚገኜው
ሻዕብያን ሲሰሙ ቅጅት ስለምይዛቸው ይደበቃሉ።
ሻዕብያ አንተም በገዛ ቤትህ ጉዞት አርጎሃል በአሜሪኻ ምድር ኤርምያስ ዋቅጅራ
Tpl tplf kemetele !!!!zare ethiopian eyatefa yalew PP mehonune tenager😅
ኢርምያስ አንድ የረሳከው ሰው አለ ። በሱ ምክኒያት የትግራይ ህዝብ የተጨፈጨፈበት አሁንም መቐለ ውስጥ እንደልማዱ ከኃላ ተደብቆ ሰላም ከሰፈነ እጠየቃለሁ ብሎ በተለይ እነ ደብረጽዮን የሚመክርና ነገሮች ወደ መጥፎ እንዲሄዱ የሚሰራ ያለው ሰው ገታቸው አሰፋ አንተም ስለምታቀው አትርሳው
ብራቮ
ኤርሚያስ አንዳንዴ ማንንእንደምትወቅስ ግራ ይገባኛል ዜጎች ጥበቃ ሊደረግላቸው የሚገባው በማን እንደሆን ታውቃለ አንትም እኮ የአሜሪካ መንግስት ተማምነ መሰለኝ የመንግስት ዋነኛው ስራ የዜጎችን ደህነት መጠበቅ መሆኑን ታውቃለህ ብዪ አስባለው ኢሳያስ ስለምትጠላ ብቻ የመንግሥትን አላፊት አታሳጣ
So Abere Adamu's testimonies were untrue? Oh I forgot he was dead or killed.
ቂቤ አንጓች፤ አሁን አንተ ለወያኔ ጄኔራሎች አዝነህ ነው፤ ወያኔን በከዳህበት ወቅት ምን ስትላቸው ነበር? ጉደኛ!!!!!!!!
ምን አይነት በሬ ወለደ ነው !! እንዲህ የሚልና ሠላም የሚፈልግ ከሆነ "መንጋግ" እንዴት ክፍለጠሮች ይዞ ጦር እየሰበቀ ትግራይ ዘመተ ? ወንድሜ ትንሽ አስብ !! የትግራይ ህዝብ እንደምትጠላ ሁሉም ያውቃል !! እውነትም አንተ የፖለቲካ ተንታኝ ።
አንተ በ ኤርትራ ላይ ጥላቻ ዝራ ነገ ታጭደዋለህ ያባትህን በቀልህን ተወጣ
ኢሰያስ ጀግና አንደሆነ አኮ ማርሻ ቀያሪው ሰው አንደሆነ ኣሳይቶሃል።አንዳንተ አየለፈለፈ ሳይሆን አንደ ወንድ በ ተግባር ነው። አና በ ድንቁርናህ ምንም ልናግዚህ ኣንችልም።ፈሳም
ኢሰያስ መወገድ አለበት
Denze honhal
The same with Gebru Asrat doesn’t feel safe in Tigray he stays in ADIS . What you’re not mentioning is Ethiopia doesn’t have security for its own people specially for the people of Tigray.
He seem to defend general Yohanes the other generals didn’t trust him to negotiate with him. General Yohanes is a self-centred wishy-washy.
Ermias you’re defending Yohanes for the sake of having another program because I know that you know better than that
እና ምንድ ነው የምትለን? ሁሉ የፒፒ ተግባር ነው
የመጽሐፉ ርእስ ምን ይላል ኤርሚ
PDF የለህም
$ 3 ቢልዮን ዶላር .... አልተጋነነምም ?
ለሻዕቢያ ማነው ወደ ኣዲስ ኣበቤ ኣስ ገባው? ለመሪሕን ጠይቅ
Ermias some of the information are not substantiated with facts but do you really believe Amara and Eritreans are responsible for the war? Do you really believe this guy is not biased? Do you defend his false accusations? I regret we stood behind your legal battle for justice when you were falsely accused. So Tigray was innocent and Amara was the aggressor. Is this what you saying?😊
አንዳንደ ጨርሶ ጅል ያረግሀል
ሻቢያን እደዚህ የምታማር አለሰገባኝም
ኢሳያስ አኮ ቢገባህኮ ኢትዮጵያን
ከብተና ያዳነ ነዉ ታቀዋለህ
አዉቀህ ካላጠፋህ በስተቀር
አንድ ጸረ ኢትዮጵያ በገሉት ያስደስታል
ምን የሚያስጮህ ነገር አለ ኢትዮጵያን
የምትወድ ከሆነ
ይህን የፃፍኮው ለኢትዮጵያ ህዝብንቀትነው በሻዕቢያ የምትፈርስ ኢትዮጵያ እንጂ የምድን ኢትዮጵያ የለም ሻዕቢያ የዘለኣለም የኢትዮጵያ ጠላትነው
ኤርሚ ምንም ቢሆን ወያኔ የሰራውን የ27 አመታት ብልግና ዝም ብሎ እነእከሌ ስላልተገኙ ወይም ስለተገናኙ የሚቀየር ነገር የለም።የሆነ ነገር ታደርጋለህ ሂሳቡን ትከፍላለህ።የሂሳቡ ጉዳይ ተመጣጣኝ ይሁን አይሁን የሚታወቅ ነገር ባይኖርም ዞሮ ሲሰራ ለነበረው ግፍ ሃሳብ መከፈሉ ግድ ነው።እናም መሆን የሚገባው ከሆነው በላይ ነበር።ብዙ ምሁራን ተው!ይሄ አይሆንም እያሉ ሲነግሩት እምቢ ያለው ወያኔ ነው።እናም የከፈሉትን እየከፈሉ ነው።ገና የኤርትራን ሚዲያ እየተከታተላችሁ ከሆነ የሚመጣው ለትግሬዎች የከፋ ይመስለኛል
ለወያኔም ይሁን ለትግራይ ህዝብ ከዚ የከፋ የለም ኣሁን ያንቺ ጽዋ ነው በቅርብ ቀን ጠብቂ ራስ ቅል ቅራቅንቦ
ነገሩን ባካቹ
Zinbal bufa
ስለ ስብሃት ተፅፎ ያወራኸው በሙሉ የስብሃትን ዲሞክራትነት የሚያሳይ ነው።ገደለ፣አስገደለ ምናምን የሚል ፈልግ።
ሰላም ወንድም ኤርማስ በአማረ ያለው ችግር ስልጣን ለብቻቸው የአንድ ቢሄር ብቻ እና ያለነሱ ሌላ አዋቂ የለም የሚል ሁለተኛ የሃይማኖት መሪዎች የቅጀት ትርክት ኢትዮጲያ የነሱ ብቻ መስሎ ማየት ነው
ዉሸት ነው ምክንያት ፍለጋ ነው!! ሻብያን ፈርቶ መቀሌ ሂዶ ከነበረ አሁን ደግሞ ሻብያን ፈርቶ አዲስአበባ መምጣት ነበረበት!!
እና ትግራይ ገብቶ ውጊያ መክፈት ነው የሚያዋጣው ሻቢያና ህወሃት ለሃገሪቷ ጥብቅ ናቸው
ሰሜን ዕዝ የተመታው ከመቅደማቸው በፊት ነው የቀደምዋቸው ያንተ ድድብና ነው የገረመኝ
ጡሩምባ!! ወያኔ ያጠባኽን እዚህ መጥተህ አትትፋ!!
Denez yenegeruhn metetefa aselasel chenkelatehn teshekemeh atezur
ሲያምርህ ይቀራል ኤርሚያስ የትግራይ ህዝብ ዘመናዊና በምክንያት የሚያምን ነው።እየተካሄደ ያለው የሃሳብ ፍጭት የትግራይ ፖለቲካ ወደ የተሻለ የዲሞክራሲ መሰረት የሚጥል ነው።
Why dio you lie. Be rational and speak the truth. You consciousness knows it that what you are talking is not true. You are animal. Pls preach the truth.
Ermias thanks general Johannes could have saved the war with the other Tigray generals, and the leader of Eritrea not have joined the war? He just wants to get a message to some of his viewers so he can be heard . In his early shows, he used to say the only responsible for this war is Prime Minister Abiy no the cause of this are the generals of Tigray. Shame on him. I’m not even from Ethiopia, but I wish a lasting Ethiopian peace.
የኢትዮጵያ መንግስትና የኢትዮጵየዊን ናቸዉ " የትግራይን ንብረት ነቅላችሁ ውሰዱ ፤ ያልተ ወሰደ ደሞ ኣቃጥሉ " ብሎ ያዘዘዉ።
እና አቢይን አውግዝ እንጂ ምን ታቃጥራለህ?
እህል ስለሌለህ በስደብ አፍህን የምታሟሾ ጮርቃ ነህ
ኤርምያስ ተነቅቶባሃል ተቆርቃሪ መስለህ አትምጣ