እውቀት የሚሰጥ እና ተራራን ከስር መሠረቱ የሚደረምስ ማዕድን የተለያዩ የከበሩ ድንጋዮችን የሚያወጣ ማዕድን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2021
  • ሰውን የመሰወር አቅም ያለው ማዕድን #ገብረ_ሰንፔር_ ቲዩብ #አንድሮሜዳ ብዙ እድሜን የማቆየት አቅም ያለው ማዕድን ተራራን ከስር መሰረቱ የሚደረምስ ቡላድ የሚባለው ማዕድን በጦርነት በፍልሚያ ጊዜ ድልን የሚያጎናጽፍ ማዕድን እንዲሁ ምን የድንጋዮች ንጉሥ የሚባለው እብነ አድማስ የተባለው ማዕድን

ความคิดเห็น • 27

  • @MetadelAlemu-hf4my
    @MetadelAlemu-hf4my หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ልብ ከምንለው ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ከፈጣሪ ለእኛ ለበኩር ለሆነው ልጆቹ በተሠጠን የከበሩ እንቁ ማዕድናት ለምንድን እኛ በእጃችን እያሉን ጥበብን የሠወረብን ያሉንን በንዑህ ልቦና ፈጣሪን እንለምነው

  • @surafleaweta1374
    @surafleaweta1374 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ይላል እርስ በርስ ከምንጨራረስ ማእድኖቻችን ተመራምረን ብንጠቀምባቸው እና ብንሰራባቸው ለነጮች ተላላኪ ባንሆን እና ሀገራችን ለራሳችን በፍቅር ብንጠቀምበት መልካም ነው ሀገራችን ብዙ ያልተመረመሩ ሀብቶች አላት ግን ፍቅር አጣን ፍቅር ይስጠን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 วันที่ผ่านมา +1

    OK ትዉልድ የትነዉ ያለው ፈረንጅ በስልጣኔ የበለጡን እንዚህን በመጠቀም ነው እና በፍጹም ምስጢር በመያዝ ነው በሁሉም ዘርፍ ይጠቀማሉ ከእነሱ ጋር ነው የምኖረው የእኛ ሀገር ነገር ህዝባችን በክፋት የተሞላ ብቻ ሆነብን።

  • @WondaleGetahun
    @WondaleGetahun 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ዉንዲሚ

  • @nablisezematube
    @nablisezematube 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት በርታ

  • @metigonderwa1765
    @metigonderwa1765 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላምህ ይብዛ ወድሜ

  • @shabezkaflo8399
    @shabezkaflo8399 2 ปีที่แล้ว +7

    በርታልን ወድማችን ቃለህ ይወት ያሰማልን እናመሰግን አለን 🙏🙏🙏

    • @shabezkaflo8399
      @shabezkaflo8399 2 ปีที่แล้ว +3

      በእዉነት ከልብ እናመሰግን አለን ወድማችን በርታልን በጣም ግሩም ነዉ🙏🙏🙏

    • @shabezkaflo8399
      @shabezkaflo8399 2 ปีที่แล้ว +3

      ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን በርታ

    • @shabezkaflo8399
      @shabezkaflo8399 2 ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏

  • @DamtewKefle
    @DamtewKefle หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔር፡ይባርካቹ፡ከልብ፡አመስግናለው፡ይቀጥል፡በርቱ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7  หลายเดือนก่อน +1

      ከልብ እናመሰግናለን

  • @fker1000
    @fker1000 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን።ብትችል የድንጋዮቹን ፎቶ ፥የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ስማቸዋን አንድ ላይ ፃፍልን።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7  ปีที่แล้ว +1

      እንግሊዝኛና አማረኛ ስም የያዘ አጭር ቪዲዮ እሰራለሁ እናመሰግናለን ወዳጄ

  • @amarebedassa5125
    @amarebedassa5125 5 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ። በበለጠ መረዳት እፈልጋለሁ። እገዛ ቢደረግልኝ ደስ ይለኛል።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7  5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞ ከጎን ነን ወዳጄ

  • @yalemwasbazezew4661
    @yalemwasbazezew4661 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ መገኛቸው የት እንደሆነ ብትነግረን ጥሩነው

  • @muazbiruk150
    @muazbiruk150 2 ปีที่แล้ว +5

    ገብረ ሰንፔር ምን ማለት ነው

    • @AbuneKieros
      @AbuneKieros 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰንፔር ማለት በጣም የከበረ ማእድን እንደሆነ አውቃለሁ

  • @omertringo3365
    @omertringo3365 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አትዋሽ ድግምት ነው ምታወራው ምንም የማይገባ የተምታታ ነገር አታውራ ንጉስ ሠለሞን የፈጣሪ ሥጦታ እንጂ በድንጋይ አደለም እውነት ቢሆን አንተ አን አንተ አን አንተ ትጠቀም ነበርነ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7  หลายเดือนก่อน +1

      ስለአስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ አንተ ልክ ነህ ግን እኛ አሁን ላይ በያዝነው አስተሳሰብ እና አእምሮ ጥበብን መረዳት እንዴት ይሆንልናል እንደው በቀላሉ በቀን አራቴ እየበላን በየት በኩል ጥበብን ወደ ፈጣሪ ስጠን ብለን ለምነን ይሆን

  • @selamu7655
    @selamu7655 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚታወራን ቁምነገር አጥተህ የጥልቁን መናፍስትን ሥራ ትሰብካለህ ሥራህ በኢየሱስ ስም ይፍረስ።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7  8 หลายเดือนก่อน +2

      ስለ አስተያየትህ አመሰግናለሁ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b 2 หลายเดือนก่อน

    ጥነሰቆላ ነዉ ?? እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ከጥላት የሚጠብቅ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7  2 หลายเดือนก่อน +1

      ለዚህ ነው እውቀት የማይገለጥልን

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7  2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ቸሩ አምላካችን በግዑዛኑ ላይ ያለውን ጥበብ እንጠቀምባቸው ዘንድ ሰቶና