የተፃፈው ሁሉ እየሆነ ነው || ዶ/ር አብርሃም አምሃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ዶክተር አብርሃም አምሃ የማይነገረውን ድብቅ የህይወት ሚስጢር ልብን በሚነካ መልኩ በዚህ ቪዲዮ ይናገራሉ::ንግግራቸው ልብን ሰንጥቆ ወደ ውስጥ ይገባል::የማናውቀውን የአእምሯችንን ክፍል ይይዛል::እሳቸው በእውነት ጥበበኛ እና ንቁ ናቸው::በአካል ስላገኘዋቸው እድለኛ ነኝ::

ความคิดเห็น • 284

  • @yohadanbiruk3315
    @yohadanbiruk3315 9 หลายเดือนก่อน +48

    የኔ አባት ከዚህ በላይ ክብር ይገባዎታል❤ ይሄ ድንቅ እውቀት ለኢትዮጲያን በሙሉ ይበራላቸው ዘንድ መሻቴ ነው.. የሚዲያ ባለሙያዎች እና ስለ ዲሜንሽን የተረዳችው ሰዎች ይሄ እውቀት እሳቸው ጋር ብቻ እንዳይቀር በተለያዩ ስልጠናዎች በመደበኛ ክላስ ማህበረሰቡ ጋር እንዲደርስ የበኩላችውን ብትጥሩ, ለረዳት ፕሮፌሰር አብረሐምም እንክብካቤ ቢደረግላቸው እውቅናና ክብር ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል!!

    • @blackcoffeetilahun9923
      @blackcoffeetilahun9923 9 หลายเดือนก่อน +3

      Ensum abedew enantem tabdalchu

    • @eshetutafesse3472
      @eshetutafesse3472 9 หลายเดือนก่อน

      Q😢😢

    • @yohanneshailu6569
      @yohanneshailu6569 9 หลายเดือนก่อน

      Love it!❤

    • @abel3312
      @abel3312 9 หลายเดือนก่อน

      Yohadanbiruk3315 • በእውነቱ ልክ ነህ! ግን እዚህ ሐገር "ብልፅግና" ሰው እንዲያውቅ አይፈልግምና ከሰው መሳይ ተኩላዎች እንዲጠበቁ እግዚአብሔር አምላክ ሸፍኖ ያቆያቸው

    • @AndnetHaylnew
      @AndnetHaylnew 9 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@blackcoffeetilahun9923 አንተ ግን ጤነኛ ነህ 🤔ሙያቸውን ስላጋሩ እብድ ትላቸዋለህ 🤔

  • @doni4802
    @doni4802 9 หลายเดือนก่อน +17

    ዶ/ር አብርሃም አምሀ በጣም እምወዳቸው እማከብራቸው አንድሮሜዳ ላይ ከቀረቡ ጀምሮ የሚናገሩት ነገር የማረከኝ የመሰጠኝ ድንቅ ሰው ። thank you mane ስላቀረብካቸው

  • @derejeemebet4447
    @derejeemebet4447 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ አከበርኩህ ትልቅ ሰው ትልቅ ሀሳብ እና እውቀት ያላቸው ሰው። ዶክተር አብርሀም እድሜና ጤናን እመኝልዎታለው። መፅሐፍዎትንም በጉጉት እጠብቃለው።

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በጣም ብዙ ነገር ነዉ የሚያስተምረው

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 9 หลายเดือนก่อน

    ማኔ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ የጠየከው ዶ/ር አብረሃም አመሃ

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ገና best program ሰራክ ከቲክቶክ ግሳንግስ ወተክ ለትውልድ አርዓያ የሚሆኑ እንደ ዶ/ር አብርሃም አይነት ሰዎች በይበልጥ ብታቀርብ ጥሩ ነው

  • @tupakfunnyvideos9684
    @tupakfunnyvideos9684 9 หลายเดือนก่อน

    መልካም ነዉ ደስ ይላል ትንሽ እንግሊዘኛዉ በዛና ያልቸማርን ሰወች ሁሉን አልተረዳነም ግን የናንተ ችግር አይደለም የኛ ነዉ አለመማር

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፣አስገራሚ ሰው። እንደዚህ አይነቱ ፡ሰው ኢትዮጵያ ፡ይዛ በድህነት ተዘፋቃ ፡ስትኖር ፡እጅግ ፥ ያሣዝናል በአእውነት። መንፈሳዊው፡አለም፡ በሳይንሳዊ፡መልኩ፡ የገለጡ፡ ለመጀመርያ፡ ስሰማ። እንደዚህ፡አይነት፡ ሰው፡ ትግሬ፡ንግስተ-ሳባ፣ ነው፡ የተማሩት፣ ብለው፡ የሚጠልዋቸው፡ ሰዎች ፣ይኖሩ፡የሆን? ፈጣሪ ፣እድሜ፣ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @takelegetnet9396
    @takelegetnet9396 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማኔ። እ/ር ይስጥልን።

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia 9 หลายเดือนก่อน +1

    I have great respect for Dr. Abrham and gentle man Manyazewal

  • @LoveMe-gv5yc
    @LoveMe-gv5yc 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብሰማዋት ደስ ይለኝ ነበር ግን ጠያቂው???????????????? ዶክተር እዬ ሰው ምረጡ

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 9 หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @geniheyab158
    @geniheyab158 6 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሃፋቸው በጉጉት እየጠበቅን ነው።

  • @bahrantariku7180
    @bahrantariku7180 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ግን ብዙ ነገር ከሳቸው መስማት ብንችል

  • @sintayehunigussie8089
    @sintayehunigussie8089 7 หลายเดือนก่อน

    ጉልበት ምንድነው? ጉልበት አለው፡በሀይልህ ጉልበት፡የባትሪ ጉልብት፡የመኪና ጉልበት እንላለን።ለምንድነው የሰው ጭንቅላት ጉልበት የማንለው? የስመት ጉልበት የማንለው?ጉልበት የማነው?ከየት መጣ የምለዉን ዶ/ር ኣብረሃም ብያብራሩልን?

  • @LetiBoyu
    @LetiBoyu 9 หลายเดือนก่อน +2

    I can't wait until podcast mane🔥🔥🔥

  • @Betty_nigatu
    @Betty_nigatu 9 หลายเดือนก่อน +29

    ዶ/ር አብርሀም በጣም የምወዳቸው ምሁር ናቸው እንኳን አቀረብክልን
    podcast ን እንጠብቃለን

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 9 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ህይወት ይስጣል ሥጋ ምንም እይጠቅምም እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፍስም ህይዎትም ነዉ ። ስለ ሚሆነው ስለ ዘላለም ህይወት መንገድ ክርስቶስ ኢየሱስ ነግሮናል ። ፍልስፍና በበህር ላይ የተጣለ ኩበት ማለት ነው ። መድረሻ የለሽ ማለት ነው።

  • @tesdiva9401
    @tesdiva9401 8 หลายเดือนก่อน

    I was in doubt! But now I believe! That same power which…resides in me! 💪🏽

  • @MahommedKedir
    @MahommedKedir 9 หลายเดือนก่อน

    ማኔ የረቀቀ ሀሳብ ነው ይከብዳል
    ማኔ አቤት ባገኝሕ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሕዬወቴን ሰላሜን እረፍትን የማገኝ ይመስለኛል ከተረዳሕኝ ደሞ ይሆናል

  • @YenenesheFeyesa
    @YenenesheFeyesa 9 หลายเดือนก่อน +1

    Keep it coming!!🥰

  • @AmsaluWerku
    @AmsaluWerku 9 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ያክብርልን ቀጥልበት

  • @IVAN-db9ky
    @IVAN-db9ky 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ፕሊስ በጉጉት እየጠበኳቼው ነው ማኔ podcastu ይለቀቅልን😍

  • @alexbirhanubirhanu4199
    @alexbirhanubirhanu4199 9 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲ ደና ቆምጨጭ ያለ ሰዉ አቅርብ እንጂ👍

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills 9 หลายเดือนก่อน

    Thank You Mane.

  • @tsegayetrades
    @tsegayetrades 9 หลายเดือนก่อน

    can't wait sunday

  • @GamoHighlnds
    @GamoHighlnds 8 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂ አትመስልም ተጠያቂ ትመስላለህ

  • @namnnammnkk
    @namnnammnkk 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ እግዚአብሔር መግቢያ በር አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ነው! ከኢየሱስ ውጪ የምትገባበት መንፈሳዊ አለም የሰይጣን አለም ነው። ብርሃን ወይ ጨለማ፤ እግዚአብሔር ወይ ስይጣን ነው ያለው። ሰይጣን ሰዎች አይናቸውን ከኢየሱስ ላይ አንስተው ሌላ መዳኛ በሳይንስ አሁን ደሞ ሳይንሳዊ ጥንቆላ ይዞ በዚህ መጨረሻ ዘመን ሊያጠፋ መጥቶአል እባካቹ ንቁ!
    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    የሐዋርያት ሥራ ምሀራፍ 4 ቁጥር 12
    ሰይጣን እራሱ የብርሃን መላህክ መስሎ ይገለጣል።
    የእግዚአብብሔር ቃልን መሰረት ያላደረገ። ኢየሱስን በር ያላደረገ መንገድ ሁሉ መጨረሻው ጥፋት ነው!
    ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    የዮሀንስ ወንጌል ምሀራፍ 14 ቁጥር 6
    እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው።
    የዮሀንስ ወንጌል ምሀራፍ 10 ቁጥር 1
    በሩ ኢየሱስ በቻ ነው ወደ እግዚአብሔር መግቢያ ሌላ በር የለም!

  • @natidani5349
    @natidani5349 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አብርሃም አምሀ

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 9 หลายเดือนก่อน

    Aemero tebayehe, Aemero Menfesawi yemilewen ye Aba Gebrekidan sebekete adametu, le Adam zere bemulu

  • @yonaskebeta8423
    @yonaskebeta8423 9 หลายเดือนก่อน

    This one is different. Keep up bro.

  • @MesfinYirgalem
    @MesfinYirgalem 9 หลายเดือนก่อน

    I think your knowledge should reach to everyone. GOD bless you

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማንያዘዋል እየቀላ ነው ልበል?

  • @ashenafitesfaye6300
    @ashenafitesfaye6300 9 หลายเดือนก่อน

    ትሁት አባት።

  • @samuelderess533
    @samuelderess533 6 หลายเดือนก่อน

    አዬ ማንያዘዋል ከደክተሩ ጋር መጨረሻቹን ያሳምረው እርግጥ ነው መጨረሻቹ አማኑኤል ነው

  • @Sabasaba-dw5sp
    @Sabasaba-dw5sp 8 หลายเดือนก่อน

    Manyazewal zare adenekuh bezihu ketilibet beteleye program etebkalew

  • @Yeguderwoin
    @Yeguderwoin 9 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ሊኖረው ይገባል

  • @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
    @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አጫጭር ዶክመተሪዎችህ
    በእንግሊዝኛ ብታቀርብ የእኔ ፍላጎት ነው ለምን ብትለኝ ለሚንቁን አለም ለማሳወቅ ነው ከልክም የስራ ግዜያቶች ይሁንልህ ።

  • @rahelzewde7625
    @rahelzewde7625 9 หลายเดือนก่อน

    በል ይቅር በለኝ እንደዚህ ቁምነገረኛ አትመስለኝም ነበር

  • @fentahunmelese8705
    @fentahunmelese8705 9 หลายเดือนก่อน

    In the library of Jerusalem, sir Isaac Newton said " the world will be over in 2065"
    I saw it on documentary
    Please ask this

  • @Excellence101
    @Excellence101 9 หลายเดือนก่อน +4

    ማኔ ዙሩን አከረርከው !! አንዳንዶች እሚሳደቡት ከአስተሳሰብህ ጋር " እየተላለፉ " ነው ለካ : በድጋሚ አከበርኩህ ::

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Bereket-un4xx
    @Bereket-un4xx 9 หลายเดือนก่อน

    😗 podcast and engida,👊👍

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 9 หลายเดือนก่อน

    🌺Bibel 🌺manebeb beq new melise enagenaln🌺

  • @alem5097
    @alem5097 9 หลายเดือนก่อน

    አሳቸውን. የጋበዝከው. ከንተ ጰልታወራ. ነው. ጣልቃ. እየገባህ. ማንነትክህን. እያስተዋወክ. ነው. እረፍ. ያስተምሩን

  • @danielyismashewa6557
    @danielyismashewa6557 9 หลายเดือนก่อน

    ሜኔ ፊዚክስ እውቀት ያለክ አይመስለኝም ነቀር። ምንድነው የተማርከው?

  • @haikelzeinu1314
    @haikelzeinu1314 9 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ብሬስ አርግ እስቲ በደንብ ይመርብህ ወንድሜ

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde5080 9 หลายเดือนก่อน +2

    Mane please,endi ayinet tililik engidochin stakerb more admach hun ,docteru siyawru atakuartachew,eski zim belina adamt,engidaw eko ante honk

    • @sasi849
      @sasi849 9 หลายเดือนก่อน

      Tebarek

  • @Musse_shukri
    @Musse_shukri 9 หลายเดือนก่อน +1

    graphics design መማር ለምትፈልጉ 👈👈

  • @amdtesfay1299
    @amdtesfay1299 8 หลายเดือนก่อน

    ሌክቼር ልታረገ ነው እንዴ እንግዳህን የጠራሀው ???
    እንግዳው ሃሳቡን በፈለገው መንገድ አንዳይገልፅ በጣሙን እያወከው ነው።

  • @sasi849
    @sasi849 9 หลายเดือนก่อน +2

    You talk to much....let him talk I beg

  • @frenahomgize8712
    @frenahomgize8712 9 หลายเดือนก่อน

    Abrham denez sira stats tnqola jemerk

  • @tutut7120
    @tutut7120 8 หลายเดือนก่อน

    You inspire a lot of people and you don’t live on it
    live by example your example. your teeth needs braces. I will inspire you it does not go with your personality. It does not go What is the purpose of doing this not working for you Get the fix get fix get it may be ...nobody told you about it but I will inspire you today to fix your teeth it’s time no fence no disrespect sisterly advise you. ❤
    with love !

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 9 หลายเดือนก่อน

    የአውሮፓውያን መፍረሻ እንጅ አለም አትፈርሰም !!! ለመሆኑ ላለፉት 70 አመታት አለም ሰትመራ የነበረው በቅኝ ገዢዎች እንጅ 10% በማይሞሉ አውፓዊያ ማለት ነው አሁ የሚቀጥለው የገዛዝ አይነት የሚሆነው ከ70% በሆነው የአለም ህዝብ አመራር ይሆናል እንጅ አለም አትፈርሰም !!!!!

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ እየሱስ ስትል እሳቸው ዮኒቨርስ ይላሉ;አንተ ፊዚክስ ስትል እሳቸው ሜታ ፊዚክስ ; በነገራችን ላይ ሁለት ናቹ በስተመጨረሻ አንቺ እያላቹ ያስረዳችሁት ለማን ነበር?🙉🙊😁

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 9 หลายเดือนก่อน

    ማንዬ ከልብህ ፈገግ ብለህ እየሰማሃቸው ነው መኪና ውስጥ

  • @mulatasgedom7896
    @mulatasgedom7896 9 หลายเดือนก่อน

    እንግዳውን ማነው እባካቹሁ? መከራ እኮ ነው ማንም እየተነሳ ጋዜጠኛ ይሆን እና ጋዜጠኛው እንግዳው ቁጭ አስደርጎ ራሱ ጥያቄ ጠይቆ ራሱ ለመመለስ ይጋጋጣል። እኝህ ትልቅ ሰዉ አስቀምጦ አስሬ ዋው ዋው ማለት ምንይሉታል?ብቻ ይሁን።

  • @me_212
    @me_212 9 หลายเดือนก่อน

    Physica malet..ye Gercce qal naw...tergumu tefetro malet naw...physics hiwot naw.

  • @yonasAT251
    @yonasAT251 9 หลายเดือนก่อน +11

    እረ ማኔ ሰዉየዉ ሀሳባቸውን ይጨርሱ በየመሀሉ አትግባ , Please

  • @derejeashagre1016
    @derejeashagre1016 9 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድሜ ማናዘዋል በቃለ መጠየቅህ አንተው ጠያቂ አንተው አብራሪ መሆኑን ቀንሰው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክለኛ እስተያየት

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 8 หลายเดือนก่อน

      Tiru teyaki new . Esu eyabirara yalew kebad concept silehone sew ayiredawum bilo new . Bezih melku eyut. Quantum physics kebad concept new.

  • @Heriod
    @Heriod 9 หลายเดือนก่อน +15

    This is just incredible!! Manyazewal: wonderful work!! Only one comment.... I'm writing because I really really care and think your channel is excellent... please don't interrupt the guest.. especially this guest. Some of the concepts are truly deep and should let him talk till end..then follow up with your thoughts/questions. Excellent work interviewing this professor.

    • @NATURE36977
      @NATURE36977 9 หลายเดือนก่อน

      exactly thanks !

  • @nefizanegash1500
    @nefizanegash1500 9 หลายเดือนก่อน +5

    its really amazing, just want to say one thing I have seen your latest interview with dr. Abraham I don't know if you do this with your other guests too, let them speak please I mean let them talk more and more I don't know if you notice but sometimes you cut there ideas and you speak more don't take this as negative comment just let them speak more even you know what they are speaking be silent allow them to speak more so we understand plus it annoys your viewers. thank you

  • @meseretgirma-cb3wm
    @meseretgirma-cb3wm 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር አብርሃም አምሀ አንድሮ ሜዳ ላይ ቀርበው ብዙ ነገር አስተምረውናል ማንያዘዋል በጣም ጥሩ አቀባበል ነው ያረክላቸው ደስታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል ያላቸውን እውቀት በደንብ እንድንጠቀምበት ጊዜ ካላቸው በብዙ ተከታታይ ብታቀርብልን እስከ ፓርት 6-7ብታስኬዱት እንታነፅበታለን በርታ አሪፍ ውይይት ነው።

    • @hannaloveedgilegn6670
      @hannaloveedgilegn6670 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው በተደጋጋሚ ቢቀርቡልን ብዙ እንማራለን💚💛❤🙏

  • @ተሚና
    @ተሚና 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጥያቄ ግን ሰውዬው ከማውራትና ነገሩን ከማሰላለሰል ባለፈ ምን ያህል ነገሩን አድርጎት በዚያ ህይወት ኖሮአል የሚል ነው

    • @alem7474
      @alem7474 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @abeing-7777
      @abeing-7777 2 หลายเดือนก่อน

      Yenem teyake neber gn ante memar ena mawek yalebehn wesdeh esun be rash hiwot metegeber nw

  • @FilimonHagose
    @FilimonHagose 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር ኣብራሃም ሰለ ሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን

  • @JohnyohannesGebeyehu
    @JohnyohannesGebeyehu 9 หลายเดือนก่อน +18

    ማንያዘዋል ዝም በል ያውሩበት እንስማቸው

    • @brookben6767
      @brookben6767 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 እብድ ነው እኮ

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማኔ የገባህ መስሎህ አሃ አሃ ስትል ቆይተህ በመሃል ክው የምትለው ነገር በሳቅ ነው ያፈረሰኝ😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂🙊🙉 እሳቸውን ለመረዳት ይከብዳል አይዞሽ ገለቴ😂😂😂

  • @mikiyasamare9280
    @mikiyasamare9280 9 หลายเดือนก่อน +5

    THANK YOU for inviting Dr. Abraham Amha (An exceptional scientist with a bright mind and very polite personality)

  • @Fzegeye
    @Fzegeye 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው እራሱ ለማብራራት የምያደርገው ጥረት እኔም አውቃለሁ ማለቱ መሰለኝ። ያሳፍራል። ታላቅ ሰው ፊት ቀርበክ እንዲህ ለማስተማር ትደፍራለህ። ባዶ ሰው ነው። ትንሽ እውቀት።

  • @nateyaccnt211
    @nateyaccnt211 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባታወራስ...ፕሮግራምህ ላይ መቅረባቸው ሳይንስ አላስወራ ማለትህ...ሃሳባቸውን አትሸራርፍባቸው... ከሳቸውም እንድናቅ ሳይሆን እኔም እኮ አውቀዋለው አይነት...

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይደንቀኛል የሚያወሩት ነገር አምላኬ እንድገባኝ እርዳኝ💚💛❤🙏ጥልቅ የረቀቁ ናቸው እኛን በቀላል ዘዴ እንድ ገባን ለማስተማር ነው ወዱአገራቸው የመጡት ታድለናል ግን እንዴት እንማርባቼው በምን መንገድ የሚለውን የሚዲያ ሰወች እባካችሁ እርዱን💚💛❤😍

  • @xhxgchxgchxgchxgc
    @xhxgchxgchxgchxgc 9 หลายเดือนก่อน +4

    Please let them talk, please please do not interrupt

  • @sisayberesa9211
    @sisayberesa9211 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እወዳቸውለው ኣታፍናቸው ይናገሩ

  • @ayehegngeta977
    @ayehegngeta977 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ያዘዋል ጥሩ ነው ግን ማዳመጥ በደምብ ብትችልና አንተ ሾው ላይ ትኩረት እያደረክ እንገዶችህ በነፃነት በደምብ እንዲያወሩ ብታደር የተሻለ ነው ካልሆነ ግን ቁጥብ ሆነው ጥያቄህን መልሰው ብቻ ይኼዳሉ

  • @ameleworkkibret3866
    @ameleworkkibret3866 9 หลายเดือนก่อน +11

    ታውቃለህ አቀባበልህ በኢትዮጵያ ባህል ነውና ፍፁም ደስስስ ብሏቸዋል አከበርኩህ በጣሙንም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ ክበር ደስታቸው የነገዋ ኢትዮጵያ ብርሃን ነው❤

  • @tedlucas1699
    @tedlucas1699 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hey Manyazewal, please be polite, you are trying to lecture the physicist, just ask and let’s learn together.

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማንያዘዋል አሁን ትልቅ ስራ ሰራህ።
    እነዲህ ምራቃቸውን ዋጥ ያደረጉ የበሰሉ ሰዎችን ማቅረብ መጀመርህ በጣም ጥሩ ነው። ይህ ማለት ግን ትልቅ ሰው ሁሉ አዋቂ ነው ማለት አይደለም እና እነግዶችህን መምረጥ ግድ ይልሀል።

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል New Age Movements teaching ነው:: አመስጋኞቹ ሁሉ ስለዚህ አሳሳች ትምህርት ቅንጣት ታህል መጠራጠር አልቻሉም:: ሰውዬው እኛም እንደ እግዚአብሔር መሆን እንችላለን እያላችሁ ነው:: ማንያዘዋል በጣም ችኩል ነህ:: እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ::

    • @fitse2534
      @fitse2534 9 หลายเดือนก่อน

      ለምን ፈራሽ /ህ

  • @YonasGeb-ju8oe
    @YonasGeb-ju8oe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውደ 5d ሄደውዋል በሉን እንጂ ወደነፅነት የመንፈስ ነፅነትውስጥ ስንገባ ይታየናል።

  • @RahelDestaRecho
    @RahelDestaRecho 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችንም ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን አብዝተን።አባታችንን አብዝቶ ይባርካቸው።

  • @natimilli4
    @natimilli4 9 หลายเดือนก่อน +4

    thank you Manyazewal, we can gain such an interesting wisdom fromDr. Abraham

  • @asterene8408
    @asterene8408 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ የምወደውን ሰው ስላቀረብክ

  • @wudasrat
    @wudasrat 9 หลายเดือนก่อน +4

    The Doc. is living the moment.
    Really funny😂. የገባው ይገባዋል።

    • @alulah.m8445
      @alulah.m8445 9 หลายเดือนก่อน

      Stupidity at its best. Nobody understands what his talking about 😂😂 even himself

  • @ethiohelthandsportinschool9976
    @ethiohelthandsportinschool9976 8 หลายเดือนก่อน

    በህይወቴ ቲዮሬቲካሉን ሀሀሳብ የሚራቀቁበት ሙህራንን አደንቃለሁ ያብቻ አይደለም የተናገሩት ረቅ ሀሳብ በሚተገብር ደግሞ እጅግ እግ እደነቃለሁ አሁን ከመራቀቁ በላይ ተግባሩ በናየው እጅግ ይረጋገጣል

  • @shewaassefa-n8c
    @shewaassefa-n8c 3 หลายเดือนก่อน

    እባክን ስትስቅ ሰው ይደነግጣል ትላልቅ ሰዎች ናቸው ስርዓትም አይደለም ሌላው ያወሩ ተዋቸው አንተ ትሻላለህ ከዘህን በፈት ሌላ ሚዲያ ቀርበው ግራ የተጋብ ጋዜጠኛ ግራ ተጋብ አንተን የጠቀመህ የኦርቶዶክስ ልጂ ሰለሆንክና የተዘጋጄ ነህ መሠለኝ ሰውዬን እንዲያሩ አድርጋቸው አንተ ያለችውን ትንሿን አታሰቀድም ወንድምህ ሸዋ ከኡጋንዳ

  • @Agerekm
    @Agerekm 9 หลายเดือนก่อน +1

    I enjoy it but the interviewer not know how to host the talk

  • @user-wl8xx6jj3r
    @user-wl8xx6jj3r 8 หลายเดือนก่อน

    በሚቀጥለው እባካችሁ ይሄንን ጠይቋቸው። 1. በሜታፊዚክስ መጨረሻ የሰው ልድ ከአምላኩ ጋር ኮ-ክርኤተር መሆን ከሆነ ሉሲፈርም ከገነት የወጣው በዚህ ምክንያት አይደለም ወይ? 2. በመቀጠልም የዚህ አካሄድ መጨረሻው የሰው ልጅ እራሱ እኔ አምላክ ነኝ ማለት ሊሆን አይደለም ወይ?
    3. መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደነገረን እሱ የሰራቸውን ተአምራት በሙሉ ማድረግ እንደምንችል ነግሮናል አሳይቶናል። ግን የሰው ልጅ በቃል እንደ እግዚአብሔር መፍጠርን አይችልም ።እርሷ ምን ይላሉ ? 4. ለምን ነጮቹን በአገር ባህል ጥበብ ተጠቅመው ለምን ይረዷቸዋል ? የጨለማው አለም ስርአት ውስጥ ስላሉ በቀላሉ መውጣት ስለማይችሉ ግዜ ማጥፋት አይደለም ወይ?
    አመሰግናለሁ ።

  • @NATURE36977
    @NATURE36977 9 หลายเดือนก่อน

    PLEASE BRO WITH BIG RESPECT
    በእዉቀት እራስህን ከሳቸዉ ጋር አታወዳድር ። የምር እየታዘቡክ እየናቁክ ሁላ ነበር ። እድሜያቸዉን ሙሉ ስለኖሩቀት ነገር ነበር ሲያወሩክ የነበረዉ አንተ አልገባህም ግን የምታቀዉን ነገር ሚነግሩክ ነዉ የመሰለክ ነገር ግን ቅንጣት ያህል እዉቀት የለህም ከሳቸዉ አንፃር ! በጣም ይቅርታ ካጠፋዉ

  • @masreshaaddisu250
    @masreshaaddisu250 9 หลายเดือนก่อน

    እኚህን ትልቅ የአገር ሃብት መጋበዝህ መልካም ሆኖ ሳለ .... በመሃል በመሃል ጣልቃ እየገባህ ሃሳባቸውን አትበትን። ሃሳባቸውን በደንብ ይግለጹ። እናመሰግናለን።

  • @tilahunasfawossen8328
    @tilahunasfawossen8328 9 หลายเดือนก่อน

    ማቅረብህ መልካም ሆኖ ሳለ ምንም እንዲያወሩበት አልፈቀድክም። ብትችል ዝም ብለህ ብታዳምጣቸው? ትንሽ የለቃቀምካትን እውቀት እንደሳቸው አዋቂ ለምምሰል ትዘባርቃለህ።

  • @mechalewgyesus8249
    @mechalewgyesus8249 9 หลายเดือนก่อน

    ስድስተኛው የስሜት ሕዋስ እና ሦስተኛ ዓይን የሚሉት ሐሳቦች ምንድር ናቸው?? ከኢሉሚናቲና የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ አስተሳሰብ ጋር በጥንቃቄ ቢመረምሩ

  • @abiytsegaw2221
    @abiytsegaw2221 หลายเดือนก่อน

    27:15 ጀምሮ 😁😁😁😁 ሰከስክ
    አጨናነከው እኮ ሰውየውን። በተለይ top-down

  • @alem5097
    @alem5097 9 หลายเดือนก่อน

    ሀሳብን. በማስታወቂያ. ብዛት. ታዘበራርቀዋለህ. የማሰታወቂያ. ሚዲያ. ነው. እንዴ

  • @GechZerg
    @GechZerg 2 หลายเดือนก่อน

    ማኔ አከብርሃለው ግን እባክህ ጥሩ አድማጭ ሁን
    አንተ ተጋብዘህ ምታወራበት ብዙ ቦታ ይኖራል

  • @iceagestoneage8067
    @iceagestoneage8067 8 หลายเดือนก่อน

    በእምነታቹህ ተጠራጠሩ ነው የሚል አነጋገሩ። ለሁሉም ፕሮፌሰር እና ዶክተር ልባቹህ ስትሰጡ ግን

  • @Befrduam
    @Befrduam 9 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ምን ይጠበስ ?? ውዳሴ ማርየምን አባባ ቢፀልዩ ቅርብ ጊዜ ወደሚሔዱበት ሲኦል ይሻለዎት ነበር

  • @mesfinAmanuel-tv4pi
    @mesfinAmanuel-tv4pi 9 หลายเดือนก่อน +1

    mane programu betam arif hono sale yetegabazh engidan hasab atscherisim please bizu atawura gin bizu bititeyik melkam newu bertaling Dr abriham amha gin yileyalu

  • @wasezeru1967
    @wasezeru1967 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ኘሮግራም ሰርተህ ሰዉ አታሰወራም

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 9 หลายเดือนก่อน

    ጅሎች ማንን ነው የምታታልሉት። መንግስት እንዲወገድ ብቻ አውሩ።

  • @abenezerwondwossen9950
    @abenezerwondwossen9950 9 หลายเดือนก่อน +1

    Good to see you both again
    መፅሀፋቸውን በጉጉት እየጠበቅነው ነው።