ገብረ ሰንፔር ቲዩብ { Gebre Sunpair Tube }
ገብረ ሰንፔር ቲዩብ { Gebre Sunpair Tube }
  • 51
  • 61 162
Reality Africa | Ethiopian's የመጀመሪያ የአፍሪካ ሕዝብ
ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ቻናል ነው።
“ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ ➝ገብረ ሰንፔር ቲዩብ
1. እግዚአብሔርን እያመለኩና እያገለገሉ መኖር .
2.ጥበብን እያጠኑ መኖር .
3. ታሪክን አየመዘገቡ ማኖር .
youtube.com/@nekatehelena7?si=AURMulnDZzU8807r
มุมมอง: 72

วีดีโอ

😱😱😱 እንደዚህ አይነት ነገር አሁን አለ ?
มุมมอง 133หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ቻናል ነው። “ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ ➝ገብረ ሰንፔር ቲዩብ 1. እግዚአብሔርን እያመለኩና እያገለገሉ መኖር . 2.ጥበብን እያጠኑ መኖር . 3. ታሪክን አየመዘገቡ ማኖር . youtube.com/@nekatehelena7?si=AURMulnDZzU8807r t.me/nekatehelena7 #ebs #addis #andromeda #sefu #abel #comedianeshetu #astronomy #india #life #muse
******** *******......!
มุมมอง 1802 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ቻናል ነው። “ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ ➝ገብረ ሰንፔር ቲዩብ 1. እግዚአብሔርን እያመለኩና እያገለገሉ መኖር . 2.ጥበብን እያጠኑ መኖር . 3. ታሪክን አየመዘገቡ ማኖር . youtube.com/@nekatehelena7?si=AURMulnDZzU8807r #abel #ebs #addis #andromeda #sefu #astronomy #comedianeshetu #life #india #muse
በቀላሉ ከቋጥኝ ዛፍስር የሚገኙ | ሁለት ምርጫዎች ብቻ ለማግኘት ይጠቅሙናል
มุมมอง 2982 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ቻናል ነው። “ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ ➝ገብረ ሰንፔር ቲዩብ 1. እግዚአብሔርን እያመለኩና እያገለገሉ መኖር . 2.ጥበብን እያጠኑ መኖር . 3. ታሪክን አየመዘገቡ ማኖር . youtube.com/@nekatehelena7?si=AURMulnDZzU8807r #abel #ebs #comedianeshetu #addis #andromeda #sefu #astronomy #india #life #muse
ንቄ ያለፍኩትን ድንጋይ ፈረንጁ ሀብታም ሆነበት እናንተም እንዳትሸወዱ
มุมมอง 1.7K3 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ቻናል ነው። “ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ ➝ገብረ ሰንፔር ቲዩብ 1. እግዚአብሔርን እያመለኩና እያገለገሉ መኖር . 2.ጥበብን እያጠኑ መኖር . 3. ታሪክን አየመዘገቡ ማኖር . youtube.com/@nekatehelena7?si=AURMulnDZzU8807r t.me/nekatehelena7 #education #learning #school #motivation #students #love #study #student #science #knowledge #teacher #children #college #india #kids #university #...
Highlight 29:02-34:02 from ገብረ ሰንፔር ቲዩብ is live! #sefu
มุมมอง 903 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ቻናል ነው። “ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ ➝ገብረ ሰንፔር ቲዩብ 1. እግዚአብሔርን እያመለኩና እያገለገሉ መኖር . 2.ጥበብን እያጠኑ መኖር . 3. ታሪክን አየመዘገቡ ማኖር . youtube.com/@nekatehelena7?si=AURMulnDZzU8807r #
አምስቱ ድብቅ ጠቃሚ ስሞች | ኤ**|ዙ**. |The five security 🔓code Ebs
มุมมอง 933 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል ስለ ቀደምት ጥንት ኢትዮጵያውያን የንቃተ ሕሊና እውቀትና ጥበብ የምናውቅበት ቻናል ነው። “ በመንፈስ ነቅተን በንቃተ ሕሊና ጥበብ እንጓዛለን ”፤ ➝ገብረ ሰንፔር ቲዩብ 1. እግዚአብሔርን እያመለኩና እያገለገሉ መኖር . 2.ጥበብን እያጠኑ መኖር . 3. ታሪክን አየመዘገቡ ማኖር . t.me/nekatehelena7 t.me/nekatehelena7 t.me/nekatehelena7 #ebs #Ebs*#addis ababa vlog #muse bixi #sabbatical #Andromeda #sunpair #astronomy
የልፋቱ መጠን ይህን ያህል ነው: አገራችን ለጠራ 750$ seifu ebs
มุมมอง 2504 หลายเดือนก่อน
ብራና መቅደስ በሙት ባሕር ብራናዎች መኃል አንድ ነው። ይህ ብራና ጥቅል በ1948 ዓም በዋሻ ቢገኝም እስከ 1959 ዓም ድረስ በሊቃውንት አልተተረጎመም...፣ ሥርዓቶችና ደንቦች ለሙሴ ይገለጻሉ። ሆኖም በታሪክ የእስራኤል ንጉስ ሰሎሞን ቤተ መቅደስ በኢየሩሳሌም በሠሩ ጊዜ፣ አሠራሩ በዚህ አይነት እቅድ አልነበረም። በዚህ ብራና... ፍሬከናፍር ሥነ ፍጥረት ባልትና ፈልግ መነሻ ገጽ ምን እየሰሩ ነው ብራናዎቹን ማን ይታደጋቸው ምን እየሰሩ ነው ብራናዎቹን ማን ይታደጋቸው 29 2017 ሔኖክ ያሬድ... ታሪካዊ ይዘት ያላቸው ብራናዎቹ ከ2007 እስከ 2009 ዓ ም በሦስት ግለሰቦች እጅ የነበሩና ወደ ውጭ ሊወጡ ሲሉ በፌዴራል ፖሊስ ...
አስገራሚ ግዙፍ ፍጥረታት: ለማመን ምን ይሆን?abel birhanu
มุมมอง 1854 หลายเดือนก่อน
አስገራሚው ተራ በሆነበት አለም ውስጥ እጅግ በጣም ግዙፍ መጠን ያላቸውን ፍጥረታት ይህ የገብረ ሰንፔር ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ነው በውስጡም የተለያዩ ምስጢራዊ ጥበቦች ጉድ የሚያስብሉ የአለማችን ክስተቶችን በሚገርም አቀራረብ ይዘንላችሁ መጥተናል ተዝቆ ከማያልቀው የእውቀት መንደር ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/nekatehelena7 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @t.me/nekatehelena7 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @nekatehelena7 #comedianeshetu​ #ethiopia​ #comedianeshetu​ #donkeytube​ #lovestory​ #adwa​ #​ #standupcomedy​ #funyvideo #hopemusic #Mi...
የተደበቀው የአለም እንቁ ይህ ነው .."በጥንታዊ ምስጢር የተከበበች ሀገር ኢትዮጵያ "
มุมมอง 3884 หลายเดือนก่อน
#Dagne_walle​ #ethiopianmusic​ #ethiopia​ #ወንድ​ #teddyafro​ Tags: Ethiopia, history of Ethiopia, history of Axum, history of Aksum, Ethiopian history, Solomonic dynasty, Haile Selassie, D’mt, kingdom of D’mt, documentary, Ethiopia documentary, history documentary 2024, Abyssinia, Abyssinian Italian, Ethiopian kings, African kings, African history, African empires, African history documentary, a...
የምድር ቅርፅ: መፍታት ጉዞ ጀመር
มุมมอง 535 หลายเดือนก่อน
የምድር ቅርፅ: መፍታት ጉዞ ጀመር
አጓጊ የምድር ቅርፅ የእውነታ ምስጢር ዛሬ፣ ከአለማችን እንቆቅልሽ ሚስጥሮች መካከል አንዱን ማለትም የምድርን ቅርፅ ለመፍታት ጉዞ ጀመርን። ምድር ጠፍጣፋ ናት
มุมมอง 1285 หลายเดือนก่อน
አጓጊ የምድር ቅርፅ የእውነታ ምስጢር ዛሬ፣ ከአለማችን እንቆቅልሽ ሚስጥሮች መካከል አንዱን ማለትም የምድርን ቅርፅ ለመፍታት ጉዞ ጀመርን። ምድር ጠፍጣፋ ናት
ምስጢራዊው የምድር ቅርፅ እውነታ !
มุมมอง 315 หลายเดือนก่อน
ምስጢራዊው የምድር ቅርፅ እውነታ !
ሽንብራ ለኩላሊት እና ስብራትን ይጠግናል
มุมมอง 615 หลายเดือนก่อน
ሽንብራ ለኩላሊት እና ስብራትን ይጠግናል
በምድራችን ላይ ማን ማን ይኖርባታል ?
มุมมอง 2566 หลายเดือนก่อน
በምድራችን ላይ ማን ማን ይኖርባታል ?
የምንኖርባትን አለም ከበው ያሉ አውሬዎች ብሔሞት እና ሌዋታን
มุมมอง 1946 หลายเดือนก่อน
የምንኖርባትን አለም ከበው ያሉ አውሬዎች ብሔሞት እና ሌዋታን
ዘረደሸት ማነው ነው ? የጥበብ ሰዎች ያዩት ኮከብ ⭐ ምን አይነት ነው ? ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን ስለመሆናቸው ማስረጃው ምንድነው ?
มุมมอง 2366 หลายเดือนก่อน
ዘረደሸት ማነው ነው ? የጥበብ ሰዎች ያዩት ኮከብ ⭐ ምን አይነት ነው ? ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን ስለመሆናቸው ማስረጃው ምንድነው ?
ሰባቱ ድንቅ አህጉራት
มุมมอง 3246 หลายเดือนก่อน
ሰባቱ ድንቅ አህጉራት
7ቱ ዓለማት ( አስደናቂዎቹ ብሔረ ዓለማት ) በመንፈስ ረቀው ጊዜን ቀድመው ለተገኙ የሰላም ማረፊያ ፣የምስጋና መናኽሪያ ቦታ “ዩቶጵያ” ሆና ታየች፡፡
มุมมอง 13K7 หลายเดือนก่อน
7ቱ ዓለማት ( አስደናቂዎቹ ብሔረ ዓለማት ) በመንፈስ ረቀው ጊዜን ቀድመው ለተገኙ የሰላም ማረፊያ ፣የምስጋና መናኽሪያ ቦታ “ዩቶጵያ” ሆና ታየች፡፡
ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ሕዝቦች 2
มุมมอง 1487 หลายเดือนก่อน
ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ሕዝቦች 2
ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ሕዝቦች
มุมมอง 1287 หลายเดือนก่อน
ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ሕዝቦች
ሰላም እምወዳቹ ቤተሰቦቼ #ethiopia #world #youtube
มุมมอง 1447 หลายเดือนก่อน
ሰላም እምወዳቹ ቤተሰቦቼ #ethiopia #world #youtube
ከ1500+ subscribers አመሰግናለሁ 🤠 #Short
มุมมอง 508 หลายเดือนก่อน
ከ1500 subscribers አመሰግናለሁ 🤠 #Short
ቲማቲም ፣ ሎሚ ፣በቆሎ ፣ሸንኮራ አገዳ ፣ጎመን፣ገብስ ..እና ሌሎች በውስጣቸው የያዟቸው መድኃኒትነት ለኩላሊት ፣ ለጉንፋን ፣ ለአስም.. #ገብረ_ሰንፔር_ቲዩብ
มุมมอง 197ปีที่แล้ว
ቲማቲም ፣ ሎሚ ፣በቆሎ ፣ሸንኮራ አገዳ ፣ጎመን፣ገብስ ..እና ሌሎች በውስጣቸው የያዟቸው መድኃኒትነት ለኩላሊት ፣ ለጉንፋን ፣ ለአስም.. #ገብረ_ሰንፔር_ቲዩብ
Ethiopia የአስም ፈውስ #ethiopia #world #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #android #africa
มุมมอง 125ปีที่แล้ว
Ethiopia የአስም ፈውስ #ethiopia #world #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #android #africa
ገብረ ሰንፔር በንቃተ ሕሊና
มุมมอง 249ปีที่แล้ว
ገብረ ሰንፔር በንቃተ ሕሊና
Ethiopia ለሣልና ለጉንፋን ፍቱን ፈውስ ጉንፋን እስከ ወዲያው አከተመለት #ethiopia #world #africa #drugs #orthodox #android
มุมมอง 101ปีที่แล้ว
Ethiopia ለሣልና ለጉንፋን ፍቱን ፈውስ ጉንፋን እስከ ወዲያው አከተመለት #ethiopia #world #africa #drugs #orthodox #android
ለስኳር እና ለደም ብዛት ሕመምቅጠሏን ከሻይጋር አፍልቶ መጠጣት #world #africa #ethiopia #drugs #traditional #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
มุมมอง 271ปีที่แล้ว
ለስኳር እና ለደም ብዛት ሕመምቅጠሏን ከሻይጋር አፍልቶ መጠጣት #world #africa #ethiopia #drugs #traditional #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
ለልብ ሕመም መድኃኒት የሊቃውንት የጥበብ መዝገብ እንዲህ ይላል. በእጅጉ ድንቋ እፅ #africa #traditional #drugs #ethiopia #world
มุมมอง 378ปีที่แล้ว
ለልብ ሕመም መድኃኒት የሊቃውንት የጥበብ መዝገብ እንዲህ ይላል. በእጅጉ ድንቋ እፅ #africa #traditional #drugs #ethiopia #world
#ETHIOPIA # ባህላዊ መድኃኒት እፀ ሆል(ሁለገብ)አባቶቻችን እና እናቶቻችን በድንገት ሲታመሙ ስሩን በማኘክ ፈውስ የሚያገኙበት አስደናቂ እፅ ነው
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
#ETHIOPIA # ባህላዊ መድኃኒት እፀ ሆል(ሁለገብ)አባቶቻችን እና እናቶቻችን በድንገት ሲታመሙ ስሩን በማኘክ ፈውስ የሚያገኙበት አስደናቂ እፅ ነው

ความคิดเห็น

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 วันที่ผ่านมา

    OK ትዉልድ የትነዉ ያለው ፈረንጅ በስልጣኔ የበለጡን እንዚህን በመጠቀም ነው እና በፍጹም ምስጢር በመያዝ ነው በሁሉም ዘርፍ ይጠቀማሉ ከእነሱ ጋር ነው የምኖረው የእኛ ሀገር ነገር ህዝባችን በክፋት የተሞላ ብቻ ሆነብን።

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 27 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @omertringo3365
    @omertringo3365 หลายเดือนก่อน

    እረ አትዋሽ ድግምት ነው ምታወራው ምንም የማይገባ የተምታታ ነገር አታውራ ንጉስ ሠለሞን የፈጣሪ ሥጦታ እንጂ በድንጋይ አደለም እውነት ቢሆን አንተ አን አንተ አን አንተ ትጠቀም ነበርነ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 หลายเดือนก่อน

      ስለአስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ አንተ ልክ ነህ ግን እኛ አሁን ላይ በያዝነው አስተሳሰብ እና አእምሮ ጥበብን መረዳት እንዴት ይሆንልናል እንደው በቀላሉ በቀን አራቴ እየበላን በየት በኩል ጥበብን ወደ ፈጣሪ ስጠን ብለን ለምነን ይሆን

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 หลายเดือนก่อน

    wow 1:00

  • @MetadelAlemu-hf4my
    @MetadelAlemu-hf4my หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ልብ ከምንለው ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ከፈጣሪ ለእኛ ለበኩር ለሆነው ልጆቹ በተሠጠን የከበሩ እንቁ ማዕድናት ለምንድን እኛ በእጃችን እያሉን ጥበብን የሠወረብን ያሉንን በንዑህ ልቦና ፈጣሪን እንለምነው

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 หลายเดือนก่อน

    የሚታየው ጥቂት የማይታየው ብዙ ነገር ያለ ይመስለኛል የእግዚአብሔር ጊዜ ሲደረስ ይገለጣል።

  • @DamtewKefle
    @DamtewKefle หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር፡ይባርካቹ፡ከልብ፡አመስግናለው፡ይቀጥል፡በርቱ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 หลายเดือนก่อน

      ከልብ እናመሰግናለን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 หลายเดือนก่อน

    ምታት ነው የሳይጣን ሰራ ነው አትዘባርቅ ደግሞ ጅን እደባለቁ የፈጠሩ ናቸው ለምሳሌ የሠው ዘረንና ፈረሰን ዘረ አዳቅለው ግማሹ ፈረስ ፈጠሩ ዝነዚህ አታደባልቅ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 หลายเดือนก่อน

      ልክ አልክ ወንድሜ እውነት ሊመስል የሚችል ብዙ ሰው ሀሳብህን ይጋሩሀል ያ ግን እኛ ወይም የኛ የ 7 ኛው ሺ ሰዎች አስተሳሰብ የተገነባበት መሠረት በሌለው እውቀት ነው እና ባለን አስተሳሰብ ልክ ማለትም (ከእውቀት ነፃ የሆነ አስተሳሰብ ስላለን ማንንም ላይ አንፈርድም ) እውነታው ግን እንደ አባቶቻችን የርቀት የመነጠቅ የመንቃት ባላቸው አስተሳሰብ ካየነው (ማየት ከቻልን ብቻ ነው )እውነቱን የምንረዳው ። እንደአባቶቻችን ሁሉ ዛሬም የአባቶቻችን አምላክ ከእውቀት ለራቅን ትውልድ ጥበብን ይግለፅልን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b 2 หลายเดือนก่อน

    ጥነሰቆላ ነዉ ?? እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ከጥላት የሚጠብቅ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 2 หลายเดือนก่อน

      ለዚህ ነው እውቀት የማይገለጥልን

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ቸሩ አምላካችን በግዑዛኑ ላይ ያለውን ጥበብ እንጠቀምባቸው ዘንድ ሰቶና

  • @hailetilahun-mt2mp
    @hailetilahun-mt2mp 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 2 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome 😊

  • @Supercell6000K
    @Supercell6000K 2 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @kokebeaschalew1582
    @kokebeaschalew1582 2 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ታሪክ ምንጭ ፈልጌ ነበር

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 2 หลายเดือนก่อน

      የውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ላይ ይገኛል

  • @Supercell6000K
    @Supercell6000K 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WondaleGetahun
    @WondaleGetahun 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ዉንዲሚ

  • @nablisezematube
    @nablisezematube 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው በርታልን ቀጥልበት

  • @nablisezematube
    @nablisezematube 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😊😊😊😊

  • @bruksahle
    @bruksahle 3 หลายเดือนก่อน

    የትናት መፃፉኑ መገኘት የሚቻለዉ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 3 หลายเดือนก่อน

      መጽሐፉ በ 1962 ዓ.ም ነው የታተመው ያ ማለት ጥንቱን በብራናላይ ይገኝ የነበረውን ወደ እትመት ገብቶ የተቀየረው ማለት ነው

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 3 หลายเดือนก่อน

      መፅሐፉ የታተመው በ 1962 ዓ.ም ነው ማለትም ከብራናላይ ወደ አሁን ወዳለበት ፅሁፍ የተቀየረው ማለት ነው መፅሐፉን በአሁን ሰዓት ማግኘት ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል ማለትም በከተማዎች አካባቢ የምትኖር ከሆነ ወደ ገዳማት ሄደ ከሆነ እዛ ልታገኘው የምትችለው በጥቅልል ብራና ቅጠል ነው ወይም ምን አልባት ሙዚየም ውስጥ ሊገኝ ይችላል ።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 3 หลายเดือนก่อน

      የጥንት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔ ምስጢር ። t.me/nekatehelena7 ይህ የቴሌግራም ቻናል ነው 👆 በዚህ ቻናል ላይ በpdf አዘጋጅተን የምንለቅ ይሆናል

  • @Supercell6000K
    @Supercell6000K 3 หลายเดือนก่อน

    አው እንዴ ይቀጥል ይቀጥል

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297 3 หลายเดือนก่อน

    አንዴት ኮመንት የለህም

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ መስጠት ትችላለህ ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ethiolovers369
    @ethiolovers369 3 หลายเดือนก่อน

    ቤርሙዳ የሚባል ነገር የለም ሁሉም የጨለማው ዓለም ( የ666 ) አባላት ድራማ ነው ።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 3 หลายเดือนก่อน

      ሀሳቦን ተቀብለናል ለአስተያየትህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 หลายเดือนก่อน

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ተባርክ

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 4 หลายเดือนก่อน

    It's not fair price for our fathers because of they sacrifice a lot of things for this works

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 4 หลายเดือนก่อน

      U are clearly understand

  • @habtshderso7240
    @habtshderso7240 4 หลายเดือนก่อน

    እሲ ለሂሊና የሚሥማማ አቅርቡ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 4 หลายเดือนก่อน

      ሀሳቦን ተቀብለናል ለአስተያየትህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 5 หลายเดือนก่อน

    😮 nice job bro. Keep going my hard work lil broooo

  • @amarebedassa5125
    @amarebedassa5125 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ። በበለጠ መረዳት እፈልጋለሁ። እገዛ ቢደረግልኝ ደስ ይለኛል።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞ ከጎን ነን ወዳጄ

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 5 หลายเดือนก่อน

    I believe by earth shape 🌏 is round !

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 5 หลายเดือนก่อน

      Please dear member i invite u look the vide again and again

  • @Casiopiatube
    @Casiopiatube 6 หลายเดือนก่อน

    መሬት ጠፍጣፋ አይደለችም what do you think

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/IQ0gHe4rykQ/w-d-xo.htmlsi=PxcCQ1DCASdkXHLF

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 6 หลายเดือนก่อน

    1000 😮

  • @Supercell6000K
    @Supercell6000K 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ዋው ድንቅ ነው ትንሽ ቢረዝም ጥሩ ነበር

  • @Supercell6000K
    @Supercell6000K 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @nablisezematube
    @nablisezematube 6 หลายเดือนก่อน

    keep on it thanks

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 7 หลายเดือนก่อน

    Good job bro

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 7 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 😀

  • @samimasinko
    @samimasinko 9 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አስቀምጥልን

  • @dawitgebre6241
    @dawitgebre6241 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @selamu7655
    @selamu7655 9 หลายเดือนก่อน

    የሚታወራን ቁምነገር አጥተህ የጥልቁን መናፍስትን ሥራ ትሰብካለህ ሥራህ በኢየሱስ ስም ይፍረስ።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 8 หลายเดือนก่อน

      ስለ አስተያየትህ አመሰግናለሁ

  • @nablisezematube
    @nablisezematube ปีที่แล้ว

    3:49

  • @UuUu-gc5lo
    @UuUu-gc5lo ปีที่แล้ว

    ፈጠረሐችሁ ዛሬ መልስ አገኘሁ ።እነዚህ የአትክልት እቃ በጒሮ አረቦች አድርገዋት ልትደርቅ ቅጠሏ ብሏል ወንድና ሴት ጉድ ብይ ከቅጠሏ አንዲት ወረቀት ቆርጫ ጣልኩ ።ተናወጥኩ የመሰለኝ ሰው ድግም አደረገብኝ ወይ ጌታዬ እዘንልኝ ብዬ ፀለይኩ ለካንስ ይሄ ነበር ሚስጥሩ

  • @zagijuuzagijuu651
    @zagijuuzagijuu651 ปีที่แล้ว

    Bxamayasafalagal

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙን ግልጽ አድርግልን

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 ปีที่แล้ว

    ዘግይቸ ቢሆንም ወርጠብ ለብብት አጠቃቀሙን በደንብ ግለጽልን ሌላው ቀጥልበት በርታ ጉልበትክን ያበርታው ሌላ ምን ይባላል አጠቃቀሙን በደንብ አርገህ ይገለጽ

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 ปีที่แล้ว

      እሺ ወዳጄ እናመሰግናለን

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቀጥልበት ጊልበትክን ያበርተው

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 ปีที่แล้ว

    ትምህርትህ ጥሩ ነው አጠቃማመኑን አንዳንዱን ብቻ ምትናገር አጠቃቀሚን አብረህ ግለጽልን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @surafleaweta1374
    @surafleaweta1374 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እርስ በርስ ከምንጨራረስ ማእድኖቻችን ተመራምረን ብንጠቀምባቸው እና ብንሰራባቸው ለነጮች ተላላኪ ባንሆን እና ሀገራችን ለራሳችን በፍቅር ብንጠቀምበት መልካም ነው ሀገራችን ብዙ ያልተመረመሩ ሀብቶች አላት ግን ፍቅር አጣን ፍቅር ይስጠን

  • @worldisone3414
    @worldisone3414 ปีที่แล้ว

    ምንድነው የምትቀላቅለው

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 8 หลายเดือนก่อน

      ስለ አስተያየትህ አመሰግናለሁ

  • @fker1000
    @fker1000 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን።ብትችል የድንጋዮቹን ፎቶ ፥የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ስማቸዋን አንድ ላይ ፃፍልን።

    • @nekatehelena7
      @nekatehelena7 ปีที่แล้ว

      እንግሊዝኛና አማረኛ ስም የያዘ አጭር ቪዲዮ እሰራለሁ እናመሰግናለን ወዳጄ

  • @tekluteklulema5105
    @tekluteklulema5105 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻ