ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባርታ ዎድሜ ጡሩ ስራ ነው ጎበዝ 👍
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የምትሰጠን።ከቻልክ ለጠየቅነው ጥያቄ ቪዲዮ ብትሰራልን ጥሩ ነው ከእዚህ በፊት ለጠየኩህ ቪዲዮ አልሰራህም እና ሌላ የምጠይቅህ ደግሞ ስለመሪ አጠቃቀም እንዴት መዞርና በተጨናነቀ ቦታ ላይ እንዲሁም እንዲት መቅደም እነረዳለብን በተግባር ብታሣየን የምፈልገው ትምህርት ነበር
ውድ ተመልካቼ አመሰግናለሁ ። የጠየቁት ጥያቄ ይመለሳል ግን ጊዜ እፈልጋለሁ ።
ሰላም ወንድማችን በእውነት ልዩ የሆነትምህርት ነው እየሰጠኸን የምትገኘው ያንተደግሞ በጣም የማስተማር ክህሎትህ ተለይቶብኛል ሁሉንም ማወቅያለብንን ነገር ለቅመህ ስላሳወቅከን በጣም ነው የምናመሰግነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቅኑወንድማችን
የምር እኔ መጃፈቃድ የለኝም ግን ለመዉጣት ሕልም አለኝ እዳልቸገር ነዉ የምከታተልሕ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክበርልን ወንድማችን አመሠግናለሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ የሠጠሀኝ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
እግዚኣብሔር ይስጥህ የምትሰጠው ትምህርትህ አሪፍ ጎበዝ ።
አሜን ። አመሰግናለሁ
በአንተ ያልተለወጠ ሰው ከለ እንጃ በጣም ምገርም ነው
🎉እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉
thanks
ኖርማል መንገድ ላይ በቆሙ በሁለት መኪናዎች መሀል ወዱሀላ እየነዱ ልክ እንደነሱ ፓርክ እንዴት እንደሚደረግ አሳየኝ ማለቴ በመሀላቸው ውስጥ ያለን ክፍተት እንዴት እንደምንጠቀም!!😊
እሺ ይዘጋጃል