ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ አምልጦኛል ወደ ኋላ ሄጄ አያለው ቪዲዮችክን💞🙏
አመሰግናለሁ ።
ስለምትሰጣን ትምህርት ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወድ ወንድማችን አንተን ያልተከተለ የተሸወዳ ነው ብዙ ነገሮችን ብዙ እውነት አገቼለሁ ተበረክ ፍቄ
አመሰግናለሁ ወንድሜ
Betam inamesginalen
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የኮምፕዩተር ፈተና ላይ ምርጫ ሲሠጠን 1,2,3,4 ነው እና ሁለት መልስ ቢኖረውና ምርጫው ላይ 3,ሀ እና ለ መልስ ናቸው በለን መምረጥ እንችላለን ?1እን2 ነው መሆን ያለበት ሊያሣሥት ይሆን?
መሆን ያለበት 1 እና 2 ነው ለምሳሌ1, አአአአ2,ከከከከከ3,ኸኸኸኸ4, 2 እና 3 መልስ ናቸው ሊል ይችላል ትክክለኛ መልሱን መምሰጥ ነው
@FekaduAutomotive 1ረረረረ2,ተተተ3,ሀ አና ለ መልስ ነው4,መልስ የለምእንደዚህ አይነት ጥያቄ ነበረ በአብዛኛው የደረሰኝ እናም ግራ ገባኝ 3,1 አና 2ሳይሆን የሚለው 3,ሀ አና ለ ነው የሚለው ምርጫው ላይ ሀለ የሚል ምርጫ የለም ተረዳኸኝ።
እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ አምልጦኛል ወደ ኋላ ሄጄ አያለው ቪዲዮችክን💞🙏
አመሰግናለሁ ።
ስለምትሰጣን ትምህርት ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወድ ወንድማችን አንተን ያልተከተለ የተሸወዳ ነው ብዙ ነገሮችን ብዙ እውነት አገቼለሁ ተበረክ ፍቄ
አመሰግናለሁ ወንድሜ
Betam inamesginalen
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የኮምፕዩተር ፈተና ላይ ምርጫ ሲሠጠን 1,2,3,4 ነው እና ሁለት መልስ ቢኖረውና ምርጫው ላይ 3,ሀ እና ለ መልስ ናቸው በለን መምረጥ እንችላለን ?1እን2 ነው መሆን ያለበት ሊያሣሥት ይሆን?
መሆን ያለበት 1 እና 2 ነው ለምሳሌ
1, አአአአ
2,ከከከከከ
3,ኸኸኸኸ
4, 2 እና 3 መልስ ናቸው
ሊል ይችላል ትክክለኛ መልሱን መምሰጥ ነው
@FekaduAutomotive
1ረረረረ
2,ተተተ
3,ሀ አና ለ መልስ ነው
4,መልስ የለም
እንደዚህ አይነት ጥያቄ ነበረ በአብዛኛው የደረሰኝ እናም ግራ ገባኝ 3,1 አና 2ሳይሆን የሚለው 3,ሀ አና ለ ነው የሚለው ምርጫው ላይ ሀለ የሚል ምርጫ የለም ተረዳኸኝ።