Fekadu Automotive
Fekadu Automotive
  • 39
  • 25 084
የማለስለሻ ዘዴ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች//Driving Exam//comedian eshetu //caribu automotive
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች
#የማለስለሻ_ዘዴ_ላይ_ያተኮሩ_ጥያቄዎች
#የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ
ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናሌ ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ።
ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት የማለስለሻ ዘዴ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች ናቸው።
በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ።
ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Fekadu Automotiveን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
ሌሎች ከዚህ በፊት የለቀኳቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ነው።
#drivinginstitute #መኪና #መንጃፍቃድ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና_መለማመጃ #የማሽከርከር_ህግ_ፈተና #kality_training #መሰናክል_ፈተና #Driving_lesson #የተሽከርካሪ_ማኑዋል_አጠቃቀም #መንጃ_ፍቃድ
#ነዳጅ_እንዴት_ይቆጠባል? #በማሽከርከር_ላይ_ተፅዕኖ_የሚያደርጉ_የተፈጥሮ_ህጎች
#የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች
#መሰረታዊ_የቴክኒክ_ግንዛቤ
#የሞተር_ዋና_ዋና_ክፍሎች_እና_ጥቅማቸው
#አንድ_ሞተር_ከሌላ_ሞተር_የሚለይበት_መንገዶች
#የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች
#የማቀዝቀዣ_ዘዴ_ላይ_ያተኮሩ_ጥያቄዎች
#የማለስለሻ_ዘዴ_ላይ_ያተኮሩ_ጥያቄዎች
มุมมอง: 64

วีดีโอ

የሞተር ሐይል አጋዥ ክፍሎች(የማለስለሻ_ዘዴ)//Lubrication system//caribu automotive//ethio automotive
มุมมอง 944 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#Lubrication_systems #መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች #የማለስለሻ_ዘዴ #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናሌ ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት የተሽከርካሪ የሞተር ሀይል አጋዥ ክፍሎች ውስጥ ስለ ማለስለሻ ዘዴ የሚያሳይ መረጃ ነው። በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድ...
የማቀዝቀዣ ዘዴ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች//cooling system question//ethio automotive//caribu automotive
มุมมอง 3029 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች #የማቀዝቀዣ_ዘዴ_ላይ_ያተኮሩ_ጥያቄዎች #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናሌ ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ማቀዝቀዣ ዘዴ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች ናቸው። በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወ...
የሞተር ሀይል አጋዥ ክፍሎች(ማቀዝቀዣ ዘዴ)//cooling system//caribu automotive//ethio automotive
มุมมอง 20616 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#cooling_system #መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች #የማቀዝቀዣ_ዘዴ #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት የተሽከርካሪ የሞተር ሀይል አጋዥ ክፍሎች ውስጥ ስለ ማቀዝቀዣ ዘዴ የሚያሳይ መረጃ ነው። እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እን...
የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች (የነዳጅ ከፍሎች የንድፈ ሀሳብ ጥያቄዎች)// Fuel system question //caribu automotive
มุมมอง 43121 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች #የነዳጅ_ማስተላለፊያ_ዘዴ_ጥያቄዎች #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናሌ ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ስለ ነዳጅ ክፍሎች ሊመጡ የሚችሉ የንድፈ ሀሳብ ጥያቄዎች ናቸው። በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ እም...
የሞተር ሀይል አጋዥ ክፍሎች//የነዳጅ ማስተላለፊያ ዘዴ//caribu automotive
มุมมอง 253วันที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #የሞተር_ሀይል_አጋዥ_ክፍሎች #የነዳጅ_ማስተላለፊያ_ዘዴ #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት የተሽከርካሪ የሞተር ሀይል አጋዥ ክፍሎች ውስጥ ስለ ነዳጅ አስተላላፊ ዘዴ የሚያሳይ መረጃ ነው። እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያ...
መሰረታዊ የቴክኒክ ግንዛቤ ጥያቄ እና መልሶቻቸው //Driving exam //የተመረጡ የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች //caribu automotive
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #driving_exam #ቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ለመንጃ ፍቃድ የንድፈ ሀሳብ ጥያቄ መለማመጃ የሚሆን ጥያቄ እና መልስ ነው። እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መለማመጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም ...
አንድ ሞተር ከሌላ ሞተር የሚለይበት መንገዶች//Types of engine//caribu automotive//ethio automotive
มุมมอง 26314 วันที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #አንድ_ሞተር_ከሌላ_ሞተር_የሚለይበት_መንገዶች #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት የተሽከርካሪ ሞተሮች አንዱ ከአንዱ የሚለይበት መንገዶችን የሚያሳይ መረጃ ነው። እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ...
የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች እና ጥቅማቸው //Engine parts //caribu automotive //ethio automotive
มุมมอง 62314 วันที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #የሞተር_ዋና_ዋና_ክፍሎች_እና_ጥቅማቸው #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ተሽከርካሪ ሞተር ክፍሎች እና ጥቅማቸውን የሚያሳይ መረጃ ነው። እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወ...
ተሽከርካሪ የተዋቀረባቸው ክፍሎች//የሞተር ጣሊያንኛ ስሞች//caribu automotibe//ikram automotive
มุมมอง 49721 วันที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የሞተር_ጣሊያንኛ_ስሞች #ተሽከርካሪ_የተዋቀረባቸው_ክፍሎች #የቴክኒክ_ጥያቄዎች_ለመመለስ ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Fekadu Automotive በሠላም መጣችሁ ። ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ተሽከርካሪ የተዋቀረበት ክፍሎች የሚያሳይ መረጃ ነው። እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በ...
አዲሱ የመንጃ ፍቃድ የስነ-ባህሪ ፈተናዎች//Driving psychology Exam//caribu automotive//ethio automotive
มุมมอง 1.2K21 วันที่ผ่านมา
#መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና #መንጃ_ፍቃድ #Driving_exam #የመንጃ_ፍቃድ_መለማመጃ_ጥያቄ #የቃሊቲ_ማሰልጠኛ_ፈተና #የአየር_ብክለት_መከላከል My mision is simple: To help people, learn to drive and stay safe on the road. My name is Fekadu Abebe and I’m a Driving, Welding & Automotive collision repair Trainer. I am the Instructor. So if want to learn about driving , welding technology and automotive join this channel . # የኔ አላማ ግልፅ ነ...
አዲሱ_የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና_መለማመጃ//Driving_exam//ethio_automotive//caribu_automotive
มุมมอง 1K21 วันที่ผ่านมา
#የመንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና #ለፈተና_የተመረጡ_መለማመጃዎች #Driving_exam My mision is simple: To help people, learn to drive and stay safe on the road. My name is Fekadu Abebe and I’m a Driving, Welding & Automotive collision repair Trainer. I am the Instructor. So if want to learn about driving , welding technology and automotive join this channel . # የኔ አላማ ግልፅ ነው ። ሰውን መርዳት ; በማሽከርከር ስረአት ውስጥ በማንኛውም የእ...
የእሳት_አፈጣጠር_እና_የማጥፊያ_መሳሪያዎች//Types_of_fire//የመንጃ_ጥያቄዎች//caribu automotive//kality
มุมมอง 18028 วันที่ผ่านมา
#የእሳት_አፈጣጠር_እና_የማጥፊያ_ማሳሪያዎች #የእሳት_አመዳደብ #እሳት_ማጥፊያ_መሳሪያዎች #የመንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና #ነዳጅ_ቆጣቢ_የማሽከርከር_ስልት #የአየር_ብክለት_መከላከል My mision is simple: To help people, learn to drive and stay safe on the road. My name is Fekadu Abebe and I’m a Driving, Welding & Automotive collision repair Trainer. I am the Instructor. So if want to learn about driving , welding technology and automotive join this chan...
በማሽከርከር_ላይ_ተፅዕኖ_የሚያደርጉ_የተፈጥሮ_ህጎች//ለትራፊክ_አደጋ_የሚያጋልጡ_የተፈጥሮ_ህጎች//caribu_automotive//ethio_automotive
มุมมอง 33528 วันที่ผ่านมา
#የመንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና #ነዳጅ_ቆጣቢ_የማሽከርከር_ስልት #የአየር_ብክለት_መከላከል My mision is simple: To help people, learn to drive and stay safe on the road. My name is Fekadu Abebe and I’m a Driving, Welding & Automotive collision repair Trainer. I am the Instructor. So if want to learn about driving , welding technology and automotive join this channel . # የኔ አላማ ግልፅ ነው ። ሰውን መርዳት ; በማሽከርከር ስረአት ውስጥ በማንኛው...
ነዳጅ_ቆጣቢ_የማሽከርከር_ስልት_እና የአየር_ብክለትን_መከላከል//ነዳጅ_እንዴት_ይቆጠባል ?caribu_automotive//ethio_automotive
มุมมอง 143หลายเดือนก่อน
#የመንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና #ነዳጅ_ቆጣቢ_የማሽከርከር_ስልት #የአየር_ብክለት_መከላከል My mision is simple: To help people, learn to drive and stay safe on the road. My name is Fekadu Abebe and I’m a Driving, Welding & Automotive collision repair Trainer. I am the Instructor. So if want to learn about driving , welding technology and automotive join this channel . # የኔ አላማ ግልፅ ነው ። ሰውን መርዳት ; በማሽከርከር ስረአት ውስጥ በማንኛው...
የተሽከርካሪ_ማኑዋሎች_አጠቃቀም//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//caribu_automotive//ethio_automotive
มุมมอง 236หลายเดือนก่อน
የተሽከርካሪ_ማኑዋሎች_አጠቃቀም//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//caribu_automotive//ethio_automotive
የጉዞ_መረጃ_አሰባሰብ_እና_እቅድ_አወጣጥ//መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄዎች_መልስ//caribu_automotive
มุมมอง 150หลายเดือนก่อน
የጉዞ_መረጃ_አሰባሰብ_እና_እቅድ_አወጣጥ//መንጃ_ፍቃድ_ጥያቄዎች_መልስ//caribu_automotive
የማሽከርከር_ትዝብት//መንጃ_ፍቃድ_ለማውጣት//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//caribu_automotive//ethio_automotive
มุมมอง 160หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር_ትዝብት//መንጃ_ፍቃድ_ለማውጣት//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//caribu_automotive//ethio_automotive
የማሽከርከር_ህግ_እና_ደንብ_ፈተና_ክፍል_4//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//caribu_automotive//ethio_automotive
มุมมอง 3.2Kหลายเดือนก่อน
የማሽከርከር_ህግ_እና_ደንብ_ፈተና_ክፍል_4//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//caribu_automotive//ethio_automotive
የማሽከርከር_ህግ_እና_ደንብ_ፈተና (ክፍል 3)//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//Driving_Exam//caribu_automotive//ethio_automotive
มุมมอง 1.7Kหลายเดือนก่อน
የማሽከርከር_ህግ_እና_ደንብ_ፈተና (ክፍል 3)//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//Driving_Exam//caribu_automotive//ethio_automotive
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ ፈተና (ክፍል2)//የመንጃ ፍቃድ ፈተና Driving Exam//Caribu_automotive//ethio_automotive
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ ፈተና (ክፍል2)//የመንጃ ፍቃድ ፈተና Driving Exam//Caribu_automotive//ethio_automotive
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ ፈተና//የመንጃ ፍቃድ ፈተና//Driving Exam//caribu automotive//ethioautomotive
มุมมอง 895หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ ፈተና//የመንጃ ፍቃድ ፈተና//Driving Exam//caribu automotive//ethioautomotive
የትራፊክ ፖሊስ ቅጣት አፈፃፀም እና እርከኖች // Trafficpenallity// caribuautomotive//ethioautomotive
มุมมอง 354หลายเดือนก่อน
የትራፊክ ፖሊስ ቅጣት አፈፃፀም እና እርከኖች // Trafficpenallity// caribuautomotive//ethioautomotive
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 8) የመንገድ ስነ-ስርአት caribu automotive Ethio automotive የትራንስፖርት ህግ እና ደንብ
มุมมอง 458หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 8) የመንገድ ስነ-ስርአት caribu automotive Ethio automotive የትራንስፖርት ህግ እና ደንብ
የማሽከርከር ህግ (ክፍል7) #speed limit #የፍጥነት ወሰን ገደብ #ethio automotive #መንጅ ፍቃድ ስልጠና #caribu automotive
มุมมอง 379หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ (ክፍል7) #speed limit #የፍጥነት ወሰን ገደብ #ethio automotive #መንጅ ፍቃድ ስልጠና #caribu automotive
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 6) የትራፊክ ፖሊስ እጅ ምልክት caribu automotive kality መንጃ ፍቃድ
มุมมอง 318หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 6) የትራፊክ ፖሊስ እጅ ምልክት caribu automotive kality መንጃ ፍቃድ
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 5) አለም አቀፍ የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራቶች
มุมมอง 318หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 5) አለም አቀፍ የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራቶች
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል4) አለም አቀፍ የመንገድ መሀል መስመሮች
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል4) አለም አቀፍ የመንገድ መሀል መስመሮች
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 3) caribu automotive kality መንጃ ፍቃድ
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ (ክፍል 3) caribu automotive kality መንጃ ፍቃድ
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ ክፍል 2# Driving rules & regulation#የመንጃ ፍቃድ ስልጠና#drivinginstitute
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
የማሽከርከር ህግ እና ደንብ ክፍል 2# Driving rules & regulation#የመንጃ ፍቃድ ስልጠና#drivinginstitute

ความคิดเห็น

  • @ZewdituTedla
    @ZewdituTedla วันที่ผ่านมา

    Yes

  • @YonasMesfin-f7f
    @YonasMesfin-f7f วันที่ผ่านมา

    በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን

  • @Dawit4943
    @Dawit4943 2 วันที่ผ่านมา

    Best number 1

  • @mahajirMurad
    @mahajirMurad 2 วันที่ผ่านมา

  • @mahajirMurad
    @mahajirMurad 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @JemalJPrince
    @JemalJPrince 3 วันที่ผ่านมา

    tnx Fekiaa 👍 ጥሩ ጥያቄዎች ነበሩ

  • @user-yo6xg9kc2j
    @user-yo6xg9kc2j 3 วันที่ผ่านมา

    Fika teru teyaka new eyazegagehi yalehawi yikebedalu tebelew yemetasebut teyakawochi nachew beta new minamesginew

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ። ምን ጊዜም ፈተና ላይ ጥያቄውን መረዳት ነው ። ጥያቄውን ከተረዳን መልሱ ቀላል ነው ።

  • @Dawit4943
    @Dawit4943 4 วันที่ผ่านมา

    Best

  • @yohanneskassaye6882
    @yohanneskassaye6882 4 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻው ጥያቄ አለበት ነው ወይስ የለበትም የሚለው

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 4 วันที่ผ่านมา

      የራዲያተር ውሃ እስከ አፉ መሞላት አለበት ። በስህተት ነው የለበትም የተባለው

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 4 วันที่ผ่านมา

    ❤አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏 ሁሌም እከታተላለሁ ጠቅሞኛል

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ወንድም መንጃ ፍቃድ መውጣት አሁን ቆሟል እንዴ ሀረር ተፈትነው ክፍያ ከፍለው አለማቀፋዊ ይደረጋል በሚል ቆሟል አሉኝ እውነት ነው

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 4 วันที่ผ่านมา

      እየተሰጠ ያለው ጊዜያዊ ነው

  • @martayihun1884
    @martayihun1884 4 วันที่ผ่านมา

    Thanks 29, መልስ ሐ ነዉ b/c ማቆም የሚቻለዉ ስለሚል

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነሽ 25ኛ ጥያቄ ''ሐ" ነው በችኮላ ስለመለስኩት ነው ።

  • @tiruyekume9122
    @tiruyekume9122 5 วันที่ผ่านมา

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @YonasMesfin-f7f
    @YonasMesfin-f7f 6 วันที่ผ่านมา

    25/25 አምጥቻለሁ የጥያቄ አወጣጥ ላይ ጥሩ ነው ቶሎ እንዳስታውስ እና እንድረዳው አድርጎኛል Thank you❤

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 6 วันที่ผ่านมา

      ዋናው ነገር ሀሳቡን መረዳት ነው ። የትምህርቱ ሀሳብ በደነብ ከተረዳን ምንም ጥያቄ ቢመጣ ይመለሳል ። በርቱልኝ

  • @AbduuYasuf
    @AbduuYasuf 6 วันที่ผ่านมา

    Barta wandime

  • @Dawit4943
    @Dawit4943 7 วันที่ผ่านมา

    Bro ቀጥይበት

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 7 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ❤❤❤❤ መንጃ ፈቃድ ት/ርት ከጀመርኩ 6 ወር ሆነኝ ልምምድ ጨርሼ የፅሁፍ ፈተና የት/ቤቱንም የክፍለከተማዉንም ሳልፈተን ሳልጠራ እስካሁን አለሁ በነሱ ዝርክርክ አሰራር ምክንያት ትምህርቱን መጀመሬ አስጠልቶኛል የተማርኩት ራሱ ጠፍቶብኛል:: ግን ያንተን ጥያቄዎች በየጊዜዉ ኣከታተላለሁ❤❤❤❤

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 7 วันที่ผ่านมา

      የተጀመረ ነገር መቋረጥ የለበትም ። በተለያዩ ተቋማት ላይ (ሁሉም ባይሆኑም) የሚያስቸግሩ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገረ ግን በትእግስት መጨረሱ ይሻላል ። ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ ።

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 7 วันที่ผ่านมา

      @@FekaduAutomotive አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @user-yo6xg9kc2j
    @user-yo6xg9kc2j 7 วันที่ผ่านมา

    ቀጥልበት ❤❤❤❤❤

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 7 วันที่ผ่านมา

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @user-yo6xg9kc2j
    @user-yo6xg9kc2j 8 วันที่ผ่านมา

    Endenzi yale bezu gizae fetena laye yimetale betam enamesegenalen berta

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 7 วันที่ผ่านมา

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @AsmenwKbebew
    @AsmenwKbebew 8 วันที่ผ่านมา

    በጣምጥሩነዉ😅

  • @yohanneskassaye6882
    @yohanneskassaye6882 9 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠን ❤❤❤

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 7 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ። እናንተም ጎበዝ አሽከርካሪ እንድትሆኑ እፈልጋለሁ

  • @user-rq7od6pp6p
    @user-rq7od6pp6p 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @elabest6384
    @elabest6384 10 วันที่ผ่านมา

    አቀራረብህ ተመችቶኛል በተለይ እያነበብክ አና አያብራራህ የምትመልሰው ሰዎች በየትኛውም ሁኔታ ሆነው ለመስማት ይመቻቸዋል እናመሰግናለን!!!

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 10 วันที่ผ่านมา

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ። እናንተም በርቱልኝ አገራችን ላይ ያለውን የትራፊክ ከደጋ ለመቀነስ ስለ ማሽከርከር ማወቅ, እና መማማር ያስፈልጋል ። እኔም ከተከታዮቼ ለመማር ዝግጁ ነኝ ።

  • @ephrem305
    @ephrem305 12 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄዎቹ በጣም አሪፍ ናቸዉ🙏 ነገር ግን ከጀርባ የተጠቀምከዉ ድምፅ በጣም ነዉ የሚረብሸዉ

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 11 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ። በቀጣይ ለምለቃቸው ይስተካከላል

  • @bulabortola
    @bulabortola 12 วันที่ผ่านมา

    Very good questions and explanations thank you.

  • @darabd5235
    @darabd5235 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነዉ ከጥያቄዉ በላይ ስለምታብራራልን እናመሰግናለን ሰሞኑን ደግሞ ተፈታኝ ነኝ

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 14 วันที่ผ่านมา

    በርታ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጡሩ ነው

  • @netflixmov00
    @netflixmov00 14 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🙏

  • @YasinShemsu-y6g
    @YasinShemsu-y6g 16 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ነው እነማሰግነለን

  • @Dawit4943
    @Dawit4943 16 วันที่ผ่านมา

    Provision

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤እጅግ በጣም ገብቶኝ የማዳምጠዉ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 16 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ገብቶኝ የማዳምጠዉ

  • @MohmEd-wr6iq
    @MohmEd-wr6iq 17 วันที่ผ่านมา

    Berta gobaze nahe gn ba akale yablata gobaze nahe

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስብሎኝ ነዉ የተከታተልኩት

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 18 วันที่ผ่านมา

      በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ በደንብ መከታተል ነው ። እናንተም በርቱልኝ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 18 วันที่ผ่านมา

    1 መ 2ለ 3 መ 4 ሐ 5ሀ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 18 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 18 วันที่ผ่านมา

    ሰሞኑን ፈተና ነኝ እዉነት ተባረክ

  • @MisganaAssefa-k1x
    @MisganaAssefa-k1x 19 วันที่ผ่านมา

    Yanedad kidem teketel laklegn

  • @merontesfaye2623
    @merontesfaye2623 20 วันที่ผ่านมา

  • @zinashmarkos
    @zinashmarkos 22 วันที่ผ่านมา

    Wonderful 🎉

  • @tadessenigusie6374
    @tadessenigusie6374 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ፍቄ በርታልን ❤

  • @khelifaabdellah3521
    @khelifaabdellah3521 24 วันที่ผ่านมา

    Batam enamsgnalan torr temart naw

  • @Haile-j1k
    @Haile-j1k 28 วันที่ผ่านมา

    የ ሶስተኛ ጥያቄ ሐ ላይ ዞሮመመለስ ይቻላል?

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive 28 วันที่ผ่านมา

      በተቆራረጠ መስመር ላይ እንደ ትራፊኩ ሁኔታ መታጠፍ;ዞሮ መመለስ;መቅደም ይቻላል

    • @Haile-j1k
      @Haile-j1k 28 วันที่ผ่านมา

      @@FekaduAutomotive መመለስ ማለት እየሄድክ የነበረው ወደፊት ከነበረ ዙረህ ወደሆላ መልስ ትችላለህ ማለት ነው

  • @tizita645
    @tizita645 29 วันที่ผ่านมา

    please technique part

  • @MikaelGugsa
    @MikaelGugsa หลายเดือนก่อน

    ህዝብ 1 በ10ኛ ክፍል ካርድ ማውጣት አይቻልም

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive หลายเดือนก่อน

      ይቻላል 10 እና ከዛ በላይ

  • @Naolakedir
    @Naolakedir หลายเดือนก่อน

    Am 18 So can i get the 3rd one?

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive หลายเดือนก่อน

      አውቶሞቢል ትችላለህ

    • @Naolakedir
      @Naolakedir หลายเดือนก่อน

      @@FekaduAutomotive thank u!

  • @user-du3zh9tm1o
    @user-du3zh9tm1o หลายเดือนก่อน

    Great work my brother i know u can do more important issues in the Ethiopian automobile industry. Keep it up 🦾

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive หลายเดือนก่อน

      I appreciate your comment. We can collaborate to raise awareness in our community about traffic and automobiles.

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው ግን ዋጋ ለምን አይቀመጥም

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive หลายเดือนก่อน

      ስለ ጥያቄው አመሰግናለሁ ። የዋጋ ጉዳይ በተመሳሳይ ምድብ እንደ ቦታው ልዩነት አለው ። አ.አ , ሸገር, ኦሮሚያ እና እንደ ትምህርት ቤቱ የተለያየ ነው

    • @user-eu2os2jq1m
      @user-eu2os2jq1m หลายเดือนก่อน

      @@FekaduAutomotive እሺ እኔም አመሰግናለው ግን ደበር ዘይት ነው የሲኖ truck ዋጋ ነው የፈለኩት