#2/13/16_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ethiopianmezmur #duet #tewahdomezmur #habesha #eotc #ebs

ความคิดเห็น • 59

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 10 วันที่ผ่านมา +14

    እንዴት አደራችሁ ማነዉ በሠሞኑ በሤቶችና በህፃናት የሚደርሠዉ ግፍ የተጨነቀ መርሳት አልቻልኩም ቅዱስ ሩፋኤል ክፏቸዉንን አያሠማን ላይክ እያረግን ምንም አንከሥርም

  • @BebeYondimu
    @BebeYondimu 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይርዳወት አባታችን እሱ ያስበወት አሜን አሜን አሜን

  • @mulugerbi2831
    @mulugerbi2831 10 วันที่ผ่านมา +5

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 10 วันที่ผ่านมา +5

    ልዑልዬ አባ ገብረኪዳን ስለሰንበት ት/ቤት ያነሱት ትክክል ነው አሁን ቤተክርስቲን ብዙ ትምህርት አለ ልጆቻችንን እናስገባ መሠት እናሲዝ የጀመርነውን እናስቀጥል ቁጭት አለብኝ እንደቀላል እየታዬ ነው
    ስለዛ ሰው አላወራም ጊዜ አላባ ክንም
    በቆፈረው ጉድጓድ መግባቱ አይቀርም
    ቤተክርስቲያንን አውቀው ለሚመለሱ ደስ ይለኛል አንድ ነፍስ ዳነች ማለት ያስደስታል
    ሁላችንም የድርሻቸንን እንስራ በርታልኝ ልዑሌ

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k 10 วันที่ผ่านมา +4

    ተመሰገን ተመሰገን አምላኬ ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 9 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ወደ እውነተኛው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት በሰላም መጣኺ ወንድማችን እንወዳሐለነ የድንግል ማረያም ልጅ በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 9 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን ቃለሕዎት ያሰማልን😢😢😢😊😊❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 วันที่ผ่านมา +3

    አባገብረኪዳንን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንን ወንድሜችን እኝኳን አብሮ አድረሰኝ ተባረኪል እህታችን ዠመሬ መለክት ያሰማል ፀጋወ ያባዛለሺ😢💞💞💞💞💞💞

  • @abemkore7163
    @abemkore7163 10 วันที่ผ่านมา +1

    Temsge Temsge Temsge Egizbhe Amen

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 วันที่ผ่านมา +2

    አግዝአቤሔር ይመስገንአሜን

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆኖጆ ዘመንሽ ይባረክ

  • @asna7836
    @asna7836 10 วันที่ผ่านมา +2

    አግዚአብሔር ይመስገን የዛሬዋን ቀን ብድምያቺን የጨመረ ደና አደራቹ 🙏🙏🙏

  • @yhguyt
    @yhguyt 9 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ፡ደስ፡ይላል፡እንኳን፡በሰላም፡ወደ፡እናት፡ቤተክርስቲያን፡በሰላም፡መጡ፡ኢሄንንም፡ሰውዬ፡ግን፡ትኩረት፡እንስጠው፡በጣም፡ተሳዳቢ፡ነው፡ከቤተ፡ክርስቲያን፡ራስ፡ላይ፡ለምን፡አይወርድም፡ለፍርድ፡ይቅረብ።አበዛው።

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይ ልዑልዬ እነእዩጩፋ ምን አላቸው እና ምኑን ይዘው የራሳቸውን ያስተምራሉ? የነሱ ዋናው ትምህርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማብጠልጠል ነው ተልኳቸው ማደናበር ስለሆነ እና ገቢ ስለሚያገኙበት ይኸው እንደመዥገር እላያችን ላይ ተጣብቀዋል ለማንኛውም እኛም ለነሱ ቦታ እየሰጠን ጊዜ አናባክን. አሁን ጊዜው የንስሀ ነው እንፍጠን ወደንስሀ እንሩጥ እኔ አዲስ አመትን ንስሀ ልገባ አቅጃለሁ ኑ ተከተሉኝ አብረን ንስሀ እንግባ.

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 10 วันที่ผ่านมา +3

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 วันที่ผ่านมา +1

    እዮጩፋ የታመመውን እፌውሳሌው እያሌ አንገታቼው ለክርስቶስ ብሌው ኤራሳቼው የሌዩት መፌወስ እንዴት አይፌውሱም እዩጩፋ ይፌውሳል ከቴባሌ የቁዴሙ አባቶቻችን በፆም በፀሎት አምላካቼው ብቻ የምያገሌግሉት እንዴት አይፌውም ይሆን እዩ ጩፋ እንዴፌሌገ እዬበላ እዬጤጣ ፆም የማያውቄው እኔ ፈውሳለው ካሌ ሀብታቼው ንብሬታቼው ጥሎ ለጌታቼው የቴሌዩ አይፌውሱም ስል ማፌር ይገባዋል

  • @kefasemeon
    @kefasemeon 10 วันที่ผ่านมา +4

  • @TeferaQatar
    @TeferaQatar 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 9 วันที่ผ่านมา +2

    Kale hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 10 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alyahar
    @alyahar 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአቤሄር ይመስገን ወንድማቻን በርታልን ወንድማችን ቴዶ ተፈታ ወይ?

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 10 วันที่ผ่านมา +3

    እኔኮ የሚገርመኝ ወይ መፀሀፍ ቅዱሱን በደንብ አጥንተው ይምጡ ካለዛ እንደማይሆንላቸው አምነው ይቀበሉና የራሳቸውን እምነት ያጥብቁ በጫማ ሰፊ ስምኦን ዘመን በምን ኦርቶዶክስን እናሸንፋቸው ብለው በደንብ አጥንተው ነው የመጡት ያገኙትም የሰናፍጭ ቅንጣት እምነት ቢኖራቹ ይህንን ዛፍ ተነቀልና ወደ ባህር ተተል ብትሉት ይሆንላቹሀል የሚለው ቃል ይዘው መተው ይህንን አድርጉ እምነት ካላቹ ተብለዋል በፆምና በፀሎት ይህንን ታምር አድርገው አስማርከዋል ወይ በአግባቡ ጠይቁ ወይም አርፋቹ ተቀመጡ

  • @KOmobieK
    @KOmobieK 10 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት አባታችን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KOmobieK
    @KOmobieK 10 วันที่ผ่านมา +2

    አጋንንት አይወደትም የንጉሱ አናት ናት አንወዳታለን እናከ ብራታለን

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 10 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 วันที่ผ่านมา +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
    @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @YeshGebre
    @YeshGebre 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 วันที่ผ่านมา +2

    እዩጩፋ ተብዬ ተብዬፓስተር ምናለከኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንላይ ቢወርድ

  • @Zelalem-pd7vc
    @Zelalem-pd7vc 9 วันที่ผ่านมา +3

    በርታ ልኡል

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 10 วันที่ผ่านมา +3

    ያበደው ዛሬ ነው እንዴ ተዋቸው በቃ እኔምለው መናፍቅ ካልቀላቀላችሁ ላይክ አታገኙም እንዴ ?

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 9 วันที่ผ่านมา +1

    Tabarake wademiya

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 9 วันที่ผ่านมา +2

    መጽሐፍ ቅዱስ አብበው አይረዱም እኮ ወንድሜ በራሳው ነው የሚያሰተምሩት የሚገሩምኝ ተከታየዩወቹ ልብ ይስጣቼው

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 9 วันที่ผ่านมา +2

    እዩ ጩፋ ማለት የድያብሎስ ጥሩንባ ነፊ ስለሆነ እንደፈለገ ማወራት ይችላል እንኛ እንደሆን እንደዝኺ አይነት ነገር መስምያችን ጥጥነው ሰጣን አይነ ልቦናዉን አሳውሮታል መቸም አይገባውም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላሌም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 10 วันที่ผ่านมา +4

    ክብር❤ለቅድስት❤ስላሴ❤ይገባል❤ለዘላለም❤ኣሜን❤የእመ❤ኣምላክ❤የቅዱሳን❤የፃድቃናት❤የሃወርያት❤የነገስታት❤የነብያት❤❤በረከት❤ኣይለየን❤ኣሜንእሰይ❤ተመስገን❤እምየ ❤ኦርቶዶክስ❤ለዘላለም❤ትኑር❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ለመምህሮቻችን❤ቃለህይወት❤ያሰማልን❤ኣሜን

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 9 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭

  • @sirgutbekele4298
    @sirgutbekele4298 9 วันที่ผ่านมา +2

    Enem hulem yemigermegn lemin yerasachewen aysebkum min besew emnet wist telik endemiyadergachew aygebagnim

  • @HenokMerhawi-sb6pr
    @HenokMerhawi-sb6pr 10 วันที่ผ่านมา +2

    Ere men kerachew wedena eyemetu new leb yesetachewe fetari

  • @jemberkufa2417
    @jemberkufa2417 9 วันที่ผ่านมา

    wow Orthodox ulem liyu nat mels alat bazy manor indet des ylal

  • @AbaHileyesus1221
    @AbaHileyesus1221 9 วันที่ผ่านมา +2

    በመጨረሻ እዩ ጠበል ይሂዳል

  • @AbaHileyesus1221
    @AbaHileyesus1221 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው የክርስቶስ እናትን ተው እሷ አዝናላቹ እንጂ ልጇ ግን

  • @GizachewGizi
    @GizachewGizi 8 วันที่ผ่านมา

    ፓስተሩ በደንብ ያልገባው ነው፣ ወይም የራሱ ምክንያት አለው፣ በደረሰበት ይመላለስ።

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 8 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜንእግዚአብሄርይመስገን❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን❤ዝማሬመላእክትያሰማልንለእህታችን❤❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 วันที่ผ่านมา +2

    በእዩ ስም ግን አጋንት ይወጣን 666 የአውሮፖ ተሸካሚ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 9 วันที่ผ่านมา +1

      አወ እሱ ነብይ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 9 วันที่ผ่านมา +1

    በአንተ ስም ነዉ ታድያ ሰይጣን የምወጣዉ

  • @AbaHileyesus1221
    @AbaHileyesus1221 9 วันที่ผ่านมา +1

    አንተም አጋንንት እያወጣህ ነዉ

  • @EafhahaAhaaj
    @EafhahaAhaaj 10 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 8 วันที่ผ่านมา

    አባታችንእንካንበሰላምመጡልንእግዚአብሄርበቤቱያጽናዎትእሰሰይእልልልልልል❤❤❤