#4/1/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • #ethiopianmezmur #duet #tewahdomezmur #habesha #eotc #ebs

ความคิดเห็น • 187

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 3 วันที่ผ่านมา +25

    እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድምፅ መሆን በጣም መታደል ነዉ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋርእ ግዚያብሔር ይጨምርልህ።

  • @selb6614
    @selb6614 4 วันที่ผ่านมา +26

    እኛው እራሳችን ነን ለእምነታችን ደካማዎችነን እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 3 วันที่ผ่านมา

      እውነትንው❤

    • @MayeIove
      @MayeIove 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢

  • @DfEt-j3d
    @DfEt-j3d 4 วันที่ผ่านมา +20

    የዘመናችን እንቁ አባታችን ዳግማዊ ዮሀንስ አፈወርቅ ነዎት በረከተዎ ይድረሰን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገ/ኪዳን ❤❤❤

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 3 วันที่ผ่านมา +13

    አውነት ለመናገር ከሐይማኖት የወጡትን ስለነሱ ከማውራት ይቅር በኦርቶዶግስ ውስጥ ያለነው በደንብ እንማር ትምርት እና እውቀት አለማወቅ መጉደል እንደዚ ያደርገናል እና አባቶች ወንድሞች መመሃራን እግር ስር ቁጭ ብለን እንማር እንማር ❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 4 วันที่ผ่านมา +28

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @AisaYasi
      @AisaYasi 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FuFu-p3o
      @FuFu-p3o 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 วันที่ผ่านมา +21

    ሞቴን እመርጣለሁ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴን ከምክድ እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ

    • @tanatana2175
      @tanatana2175 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላወቅሽም እንጅ አሁንም ሞተሻል😅

  • @BELETCH
    @BELETCH 3 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን አባ ገብረ ክዳን ቃል ሕይወት ያሰማልን ዶከተር መሰከረም በጣም እናመሰግናለን ሉኡልይ አባቴ በጣም እናመሰግናለን ክብር ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 3 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃኝ🙏🙏🙏❤

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 3 วันที่ผ่านมา +7

    ዋንትያና መሰሎቿ የከሰሩ ትውልድ
    ግን ይቺ ልጅ የሌለ ነው የሸወደችን ።ይመቻት አቦ!

  • @ameneskender686
    @ameneskender686 2 วันที่ผ่านมา +6

    ፍቅር ከክርስቶስ ትትናከማርያም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 3 วันที่ผ่านมา +6

    አሁን ግን ግራ የገባኝ ነገር ቢኖር በርግጥ አጥት ቢኖ ብኝ ግን አሁን ሰዉ ልጅ አሳቡ ከራሱ ሳዪህን በግሩ ማሰብ ጀመረ መሰለኝ እግዚአብሔር ይማረን ምንም ማለት አዪቺልም❤❤❤🎉

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 วันที่ผ่านมา +5

    "የናንተም❤! የኛም ነው❤!!"
    ደስሚል ቃል🙏

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 4 วันที่ผ่านมา +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @Vovo-gl7ck
    @Vovo-gl7ck 4 วันที่ผ่านมา +9

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @TegesetGetent
    @TegesetGetent 3 วันที่ผ่านมา +5

    እምይምን ከማያምን ጋር ህብረት የለውም ብርሃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም

  • @ShahamaUae-l5v
    @ShahamaUae-l5v 4 วันที่ผ่านมา +6

    ወድማችን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @alem7474
    @alem7474 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቆንጆ ቪድዮ ነው የሰራሃው፣ ፍቅር ሰጭ እንጅ ተቀባይ አይደለም ያሉበትን ቪድዮ ሊንክ እባክህ አስቀምጥልን፣ ሙሉውን መስማት ፈልጋለሁ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 วันที่ผ่านมา +2

    መስኪ አምላክ የእውቀት አድማሡን ያስፋልሽ ውዴ❤❤❤🙏

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጅ ኑርልን እናመሰግናለን በርታልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 4 วันที่ผ่านมา +9

    እስኪ50k እናስገባውእረተውኦርቶዶክሶች ይህኔ የማንንምልቅምቅምቢሆን 100kእያስገናን እናሽቃብጣለንግን የእግዚአብሔርቃልሲሆን አይመቸንም ለምንእደሆነአላቅም

  • @Meserete-bp1uv
    @Meserete-bp1uv 4 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ህይወት ያሰማል ለአባታችኝ ❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ እናመሰግናለን እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን የጠፉትን ወንድም እህቶቻችንን ልቦናቸውን ያብራላቸውና በቸርነቱ ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ እምነት ወደ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶ ቤት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይመልሳቸው እኛንም በስደት ያለነውን ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ያብቃን አሜን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ፍቃዱ ይሁን ይደረግልን አሜን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun1013 4 วันที่ผ่านมา +4

    ጨምላቃ የት እደነበርሽ መርሳትሽ ይገርማል ጭራሽ ቋንቋ እረሳሽ ውይ ዶ

    • @BEREKETGARSHO
      @BEREKETGARSHO 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      be begziabher amsal yetefetere sew chemlaka ayibalim wendime geta yibarkh

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዝአቤሔር ይመስጌን

  • @Nebrat-f4o
    @Nebrat-f4o 4 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለህይወትያሠማልንአባታችን

  • @zed8332
    @zed8332 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳኒ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤🌷🌷🌿🙏🙏እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜችን❤❤🌷🌷🌷🙏🙏💒💒🌷🌷🌿ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልል❤❤❤🌷🌷🌷🙏🙏ምንኛ መታደለነዉ ኦቶዶክሰ መሁነ❤❤🌷🌷🌿🌻🌿🌷🌷🙏የፍቅር ትርጉሙ ሳያገባን 😌😢እግዚአብሔርን ማሳዝነዉ😢😢የከሸፈ ትዉልድ ነን እግዚአብሔር ይመለሰን😢😢🙏

  • @emebettomass
    @emebettomass 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ วันที่ผ่านมา +1

    አይ አይኖ ልቦና ይስጠን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው እግዛብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አምላኬ ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ለአንተ ከቅፍህ አታርኝ😢❤❤

  • @EmshadiShadi-s2d
    @EmshadiShadi-s2d 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለእይወትያሰማል
    ወንድማችንበቢቱያፅናክ

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h 4 วันที่ผ่านมา +3

    ስዋንቲያ እናቴ ትሙት ምንም አልልም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጥሽ ተቅበዝብዘሻል ረጋ የምትይበትን ልብ ይስጥሽ አይ አለመታደል

    • @MayeIove
      @MayeIove 3 วันที่ผ่านมา

      እረ ምን ባለይሽ እናቴ ትሙት አትበይ😢

  • @user-vq2iv3yc9d
    @user-vq2iv3yc9d 3 วันที่ผ่านมา +4

    አባ።ታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @SelomonBirahane
    @SelomonBirahane 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጩኸት ይበዛዋልና አንደበትህ ከማይኩ ትንሽ ራቅ ቢል መልካም ነው በተረፈ የአንደበት የጉሮሮ ድምፅ በጣም ይጮሀል እና ከይቅርታ ጋር ትንሽ ራቅ ብለህ ሥራ ለሁሉም ድካምህ ምስጋና አለኝ በርታ !!!

  • @Meserete-bp1uv
    @Meserete-bp1uv 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ይስጣቹ😢

  • @user-bp4vb2fl4w
    @user-bp4vb2fl4w 3 วันที่ผ่านมา +3

    የገብርኤል ወዶጅ ነዉ ያዉ በሂደት ወደዉነተኛዉ እምነት ትመጣለች ትንሽ ጊዜ ይፀልይ እራሷ ፈጣሪ ሲገልፅላት ወደዉነተኛዋ ትመጣለች

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 4 วันที่ผ่านมา +5

    ለምን መጀመሪያ ሥለ እምነት አያነቡም ይጠይቁ ያላወቁ ከዚ መጠዉ መዘባረቅ ምን ይሉታል

  • @SemegnAbebe
    @SemegnAbebe 3 วันที่ผ่านมา +3

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግንሃለን ❤ ወንድሜ በርታ ሁሉ የሚታቀርበው በርታ ጠንከር

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 3 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን መስከረም ጌታቸው መወልወያ የመሰለውን ፀጉርሽን ሸፍኝ

  • @BELETCH
    @BELETCH 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሊኡሊይ እግዚአብሔር ይመሰግን ወንደማአለም እንኳን ደና መጣህ 🙏🌹❤️

  • @MemeAlsaadi-n7w
    @MemeAlsaadi-n7w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ልቦና ስጣን እውነትነውኮ አባታችን😢😢😢❤❤❤❤

  • @TirualmAlemu
    @TirualmAlemu 4 วันที่ผ่านมา +5

    ወድማችን የገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ሁሊም እምታስተምረን ለኛም ማስተዋልንና ንፁህ ህሊናን እመብርሀን ትስጠን❤❤❤❤❤ሁሊ እሰማለው ፈጣሪ ይመስገን ከዚህ በላይ በደጁ እድሰማ ይርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በቤቱ አጠንክሮ ያኑርህ እሷንም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንዲያመጣት እግዚአብሔር ይርዳህ ብዙ ፓስተሮች ወደ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እየተመለሱ ስለሆነ እሷንም እግዚአብሔር ይመልስልህ!!

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የልቦና እይኖች ጌታ ይርዳችሁ: ቃሉን አንብቡ ወንድሞቼ ክርስቶስ በከፊል መሰበኩ ተመስገን ግን ወደድንም ጠላንም ይሰበካል እየሱስ:::::::::

  • @TegesetGetent
    @TegesetGetent 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወድሜ የምታቀርባችው ፕሮግራም አሪፍ ነው በርታ ተባርክ

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx 3 วันที่ผ่านมา +2

    Betam alewalew alesh

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 4 วันที่ผ่านมา +3

    Kale heyewet Yasmalen 🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌹

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ካለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አቤቱ ስለእናትህ ብለህ ይቅር በለን😢

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @JsheJwh
    @JsheJwh 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን🙏❤❤

  • @sintayehuteshe
    @sintayehuteshe 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድመ በርታ 👍👍👍👍👍👍

  • @TiyaHaji
    @TiyaHaji 4 วันที่ผ่านมา +2

    Kale heyewet yasmalen❤❤❤

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 4 วันที่ผ่านมา +2

    Well done gebreale ewntun yamlkithe😊

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ ወንድሞቼ እመብርሀን አብዝታ ትባርካቹ❤❤❤❤

  • @user-tk3kl1vn9q
    @user-tk3kl1vn9q 4 วันที่ผ่านมา +4

    ይህትውልድ ልብ ይሰጣቸሁ

  • @NardosYemariyam
    @NardosYemariyam 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ጤናና እድሜን ይስጥልን❤❤❤

  • @econneconn9094
    @econneconn9094 4 วันที่ผ่านมา +3

    መስኪይ እግዚአብሕር ይርዳሽ እንዴት እንደምወድሽ

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 3 วันที่ผ่านมา +2

    ከተዋዳችሁ ወንድምዬ ወደ እምነትሕ አምጣት ያዋቂ አጥፊ አትሁን

  • @user-sc9ej4be3g
    @user-sc9ej4be3g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድሜ ፈጣር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ በሰመአብ ከእዲህ አይነት ቤተሰብ ሚወለደው ልጅ እጭ

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 4 วันที่ผ่านมา +3

    Utopia የሚለውን የዶክተር መስከረም ለቺሳን ዩቲዩብ አካውንት ገብታችሁ እዩት!! እጅግ በጣም ትማሩበታላችሁ ስለቤተክርስቲያናችንና ቅዱሳን አባቶቻችን ብዙ እውቀት ታገኙበታላችሁ:: ስለመናፍቃን ምንነት ሴራና ተንኮል ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ!!!

  • @mimitulu6525
    @mimitulu6525 3 วันที่ผ่านมา +1

    2ቱም አልበሰሉም ገና እርጥብ ናቸው ማርያምን እግዞ አድነኝ ፈጣሪያከ ከእንዴህ አይነቱ

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm 4 วันที่ผ่านมา +2

    Le genzeb tebelo endet hewot yeshetal wantia lezenzeb bela bizu negeruan asalifa shetalech libona yeseten fetari yetebeken🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @samarr1112
    @samarr1112 4 วันที่ผ่านมา +2

    ደግሞ እኮ በልበ ሙሉ ነት ነው ሚያወሩት ማፈሪያ ውላ ዳቢሎስ ከቤተክርስቲያን ሊያሶጣ ሲፈልግ ካተ ትንሽ ነገር ነው ሚፈለገው ጥንካሬክን ፍቅር በሚል ተልካሻ ምክንያት እርስትህ ይነጥቅሀል ከዛ ትንሽ ቆይቶ ያጣላሃል ካለበለዝያ ሃይማኖትህን ያስክድሃል

  • @AdisBante
    @AdisBante 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ጥሩአስተዋይ ነህ እባካችሁ መልሷቸዉ

  • @soilyealemuyekibrmenat8217
    @soilyealemuyekibrmenat8217 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ❤❤❤

  • @TesfayeKidanemariam-n5x
    @TesfayeKidanemariam-n5x วันที่ผ่านมา +1

    የእምነት መሠረቱ ሥላሤ ነው ሁለቱም ክርሥቲያኖቺ ናቼው ጣኦት ከሚያመልክ ነው ህብረት አታድርግ የሚባለው በግል ሥሜታቺሁ አትጋልቡ እግዚአብሔር የሥራው ሚሥጥር በሠው ላይ እንጂ በቅርፃቅርፅ አይደለም አሥተውሉ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህወትያሰማልንለአባቶቻችን❤❤ዝማሬመላእክትንያሰማልን❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንዳንድግዜ ድህነት ጥሩ ነው አሁን ላይ ሳስበው የኡትዮ ህዝብ ሀብታም የማንሆነው ለመልካም ነው ብንሆን እግዚአብሔር እንረሳዋለን ልጅቷ በድህነት በነበረች ግዜ ኦርቶዶክስ ነበረች😢

  • @SameeraBaba-o6x
    @SameeraBaba-o6x วันที่ผ่านมา

    በጣም የግርማል አግዚአብሔር ሆይ ይቀር የብላኝ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ እይወትን ያሰማልኝ 🎉

  • @welansaasifa
    @welansaasifa 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያዘንኩት የማመልክበት ቸርች ይቅርታ ጠይቃለሁ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ስለሄዱኩ ብላለች መላአኩ ገብሪኤል ራሱ መልስ አለው ስም የምትጠሩ አከበራችዋት ማለት ነው ትገርማላቹ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማስተዋሉን ያድለን በስንቱ እግዚአብሄርን እናስቸግረዋለን ግን ስንቱን ችሎን ነዉ ያለዉ

  • @FardousOmet
    @FardousOmet 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃልሂወት ያሳማልን ወድማችን❤ አንተ በሎ ትግራዋይ ያሳዝናል ደሞ ቅዱስ ገብረኤል እወደዋለሁ ይላል 😢 እሱ ይመልስህ ወደ ቀልብህ😥

  • @EmebetazuauEmebet
    @EmebetazuauEmebet 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዋትያ ተብየዋ የኛ ቤተክርስቲያን ፎሎ መሠብሠቢያ አደለችም አተደሞ ልጅ ይወስናል አትበል ከአሀዛብ ጋር እየኖርክ እሷ ከክርስቶስ በልጣብህ ነዉ ገብሬል ይቀስፉሽ አቺን እዛዉ እጭፈራ ቤትሽ ሄደሽ ፎሎ ሰብስቢ ደነዝ

  • @janetahmad3099
    @janetahmad3099 2 วันที่ผ่านมา +1

    Lebatk addis ney berta wedmnetey ❤❤❤

  • @SenayitTsegaye-y4f
    @SenayitTsegaye-y4f 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @getebekele5851
    @getebekele5851 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for sharing 🙏

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 2 วันที่ผ่านมา +1

    መቼም ከክስያኖች ገነት አትዎረዱም ሃሜት ይቃናቹሃል

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም። ብሮተስታንት ኣብ፣ወልድ፣መንፈስ ቅዱስ ያምናል!ኦርቶዶክስ በኣብ፣በወልድ፣በመንፈስ ቅዱስ ያምናል።ታድያ በመጋባታቼው ምን ያናድዳል ።በዛ ላይ እሱ ከሙስሊም ክርስትና መረጠ
    እኛ መጸለይ እንጂ መፍረድ ማን ነን? ጠቅላላ ቢጠፋስ ምን ይሁኑ ?

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ጉድ ዘንድሮ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 4 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ እንካን ከሀይኖቴ ውጪ እንካን ላገባው ለሰራ ጉዳይ የሆነ ቦታ ሰሄድ ቤት ሰከራይ ከኦርቶዶክሰ ውጪ ከሁኑ አጠገቤ ካሉ አልከራይም እንካን ላገባቸው

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Schoriphio
      @Schoriphio วันที่ผ่านมา

      Teyi enji ebet 😂😂😂😂😂

    • @manalebischtefera6914
      @manalebischtefera6914 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠጠኸገኸ?አአ❤ኸአገከ​@@Schoriphio

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 3 วันที่ผ่านมา +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EskedarGardachw
    @EskedarGardachw 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፕሮቴስታንት ምንም ሚስጥር የለባቸውም እምነታችሁን አጠንካራችሁ ያዙ

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤በአይማኖቴ,አልደራደርም❤❤ለምንቁሜአልቀርም😢😢😢😢

  • @AlmazZewde-k1k
    @AlmazZewde-k1k 4 วันที่ผ่านมา +1

    ካህናቱንና ምዕመኑን መለየት እልቻልንም በተለይ በደቡብ ኢትዮጵያ በዲላ ከተማ ያሉ ካህናት ከ100 80% ቱ ሻሽ ወይም ጥምጥም ወይም ቆብ ከቤተክርስትያን ውጭ አታድርጉ ዝንጥ ብላችሁ ከተ😂ማ ውስጥ ተብሎ ታውጆላቸው ይሆን በዚህ አጋጣሚ ብትገልፁልን ? ተቸግርን ንው ።😂

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናት ምነው ተግማማችሑብን ፍቅርና ሐይማኖት ለይቶ ማወቅ አቃታቹ

  • @HallelujahAlrohe
    @HallelujahAlrohe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚደንቅ ነገር ተመለከትኩ ፣ መምህር እግዚአብሔር ይይባርክዎት ስለፍቅር ያስተማሩት ስለተስፋ ያስተማሩት ይብዛልዎት ። መስከረም እውነትም ጋዜጠኛ አሁን ትክክለኛ ቦታሽ ነው ። ክርስትና ያለ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ አይሆንም ። ቃላቶችሽ እንደ ጭንቁር ናቸው ህይወት የለባቸውም ። ታውቂያለሽ ለመባል ነው የባጡን የቋጡን የምትዘላብጂው ? ኬት ኬት ነው የምትለቅሚው ። እስቲ እነደ መምህሩ ወንጌልን ንገሪን ፣ እውነትን ንገሪን ፣ የናዝሬቱንኢየሱስን ፣ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን የተከተሉት ሀዋርያቱ *ደቀ መዛሙርቱ * በመጀመሪያ በአንፆኪያ ( ክርስትያን ) ተባሉ ብለሽ ንገሪን ። እስቲ ትውልድ ይስማሽ ። ጌታ ኢየሱስ የሞተው ለኛ ሀጥያት ነው ብለሽ ንገሪን ።ጌታ ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ንስሀግቡ ብለሽ አስተምሪን ። ትውልዱን አስመልጭ ። እውነት እያለ ለምን ለእውሸት እውቅና ትሰጫለሽ ??? ያለው ሰው እቤቱ ነው የሚኖረው ያለውን እውነት ያካፍላል ። ካለቀብሽ sorry .

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 3 วันที่ผ่านมา +2

    መቼ ነው ግን መንትያ ጴንጤ የሆነችው ያኔ መጀመሪያ ላይ EBS ላይ ስትቀርብ አንገቷ ላይ ክር አስራ አልነበረም ነው እኔ ነኝ የተሳሳትኩት

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጨለማ ከብረሀን ጋር ምን ህብረአት አለው😢

  • @yhguyt
    @yhguyt 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቆይ፡ግን፡ሰውምን፡እየሆነ፡ነው፡ባልና፡ሚስት፡አንድ፡አካል፡አንድ፡አምሳል፡የሚለው፡ቃል፡እኮ፡ብቻ፡በቂ፡መልስ፡ነው፡ልቦና፡ይስጣቸው፡፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡የኔ፡እህት፡ይህን፡ለማስተዋል፡ተዋህዶ፡መሆን፡ይጠይቃል፡

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 3 วันที่ผ่านมา +3

    ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው

    • @BEREKETGARSHO
      @BEREKETGARSHO 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      birhanu man new chelemaws?

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 3 วันที่ผ่านมา +1

    የዶክተር መስከረምን ሙሉውን የት አገኛለሁ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የምናስደፍራት የማንም ቅርሻታም እየመጣ የሚያቀረሽባት በኛው በልጆችዋ ነው ይሄው ዋጋ እየከፈልን ነው ገና እንከፍላለን እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ግን ከፍፍፍፍ ትላለች

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 3 วันที่ผ่านมา +2

    ብርሃን እና ጨለማ የተባሉት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እነማን ናቸው??የማያምን ከሚያምን የተባሉትስ እነማን ናቸው??ኦርቶዶክስ አማኞች ሆኖው ያላመኑ እና የጨለማ ምስክሮች ምስክሮች የሉምን? እንደዚሁም ጴንጤ ሆኖውም እንደዚሁ የጨለማ ተምሳሌቶች የሉምን? ታድያ ትክክለኛ የትምህርቱ ውስጠ ሚስጥር ትርጉሙን አስተምሩ።

  • @BeleteT-d3r
    @BeleteT-d3r วันที่ผ่านมา

    በህይወት ስኖር ትክክል የሆንኩበት ነገር ኦርቶዶክስ መሆኔ ነው

  • @EmshadiShadi-s2d
    @EmshadiShadi-s2d 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይቺልጅመሰረትየላትምመጨረሻዋንያሳምራት