YeMiyakomen | የሚያቆመን | Etana Chemeda | ኢታና ጨመዳ -

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 132

  • @EtanaDisasa
    @EtanaDisasa  6 หลายเดือนก่อน +49

    የመዝሙር ግጥም
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
    በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
    በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
    በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት
    የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት
    ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር
    በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር
    በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት
    የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት
    ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር
    በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር
    የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
    በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
    በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
    በምህረቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    ለደካማው ብርታት ሚሆነው
    ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው
    የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው
    ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ
    በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው
    የሚያፅናው እግዚአብሔር ነው
    ለደካማው ብርታት ሚሆነው
    ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው
    የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው አዎ
    ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ
    በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው
    የሚያፀናው የሚያቆመው እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
    በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
    በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
    በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው

    • @LovetoloveLove
      @LovetoloveLove 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen hallelujah

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 6 หลายเดือนก่อน +52

    Etuye እንደው ምን ብዬ ልባርክህ የተባረክ እኮ ነህ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ "ሚያቆመን እግዚኣብሔር ነው..... እልልልልል..... 💎💎💎🎸🪗🎤🎷🎺🥁🎻🪈🪘🪕🎹🎤🎷💎💎💎❤️🥰

    • @EtanaDisasa
      @EtanaDisasa  6 หลายเดือนก่อน +8

      @@surafelhailemariyamofficia6728 ሱራ ግን መቼ ነው አብረን የምንዘምረው!? እግዚአብሔር ይርዳን ፀጋውን ያብዛልን!!! እኔና ቤቶቼ በጣም ነው የምንወድህ!!! ኑርልን!!!

  • @AbenezerDejene
    @AbenezerDejene 6 หลายเดือนก่อน +5

    Amen! “እንዳትወድቁ ሊጠብቃችሁና ያለ ነቀፋና በደስታ በክብሩ ፊት ሊያቀርባችሁ ለሚችለው፣ እርሱ ብቻ አዳኛችን ለሆነው አምላክ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከዘመናት ሁሉ በፊት፣ አሁንና እስከ ዘላለምም ድረስ ክብር፣ ግርማ፣ ኀይልና ሥልጣን ይሁን፤ አሜን።”
    ‭‭ይሁዳ‬ ‭1‬:‭24‬-‭25‬ ‭

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 6 หลายเดือนก่อน +12

    በእውነቱ እኛ ሁላችን የእርሱ ጥገኞች ነን ያለ እርሱ ምንም ማድረግ የማንችል እርሱ ግን በየማለዳው አዲስ ምህርት እና ጸጋ እያበዛልን ቀጥ ብለን የቆምነው በእርሱ ነው የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ

    • @asayegirma8902
      @asayegirma8902 6 หลายเดือนก่อน +1

      bichayen menor michil meslogn neber minorew , ahun gin bemidrebeda wust temarkugn

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g 18 วันที่ผ่านมา

    I heard this song on EquipMedia worship time and came searching for it. What a beautiful song 🙏

  • @BetelhemOloba
    @BetelhemOloba 14 วันที่ผ่านมา

    የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው!
    God bless you brother!

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር አሊ ጋ ነው የያሁህ እና በጣም ነው የበረከኝ እና መዝሙርችን እየፈለኩ እየስማው ይህው አሁንም እየተበረኩኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዘልህ ተበረክልን።። የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው።
    በፀጋው ብዛት የምያቆመን።ጥበብ የጣውን ጥበበኛ በልብም አስተዋይ የምያረገው እግዚአብሔር ነው 🔥🔥🙌🥰🙏

  • @markosmolla3261
    @markosmolla3261 หลายเดือนก่อน +1

    Etuuu tebareke wodemenete

  • @kidusfrew
    @kidusfrew 6 หลายเดือนก่อน +4

    Singing...ያቆመኝ ያቆመኝ ያቆመኝ
    እግዚአብሔር ነዉ
    What a timely message 🙌🏾

  • @TsehayZeleke-sb5qi
    @TsehayZeleke-sb5qi หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @atoexodus
    @atoexodus 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen to this! God bless you Etuye

  • @SamsonSime-
    @SamsonSime- 2 หลายเดือนก่อน

    ኢቱዬ You’re a Blessing

  • @LetaKefena
    @LetaKefena 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are our blessing dear Etana😍

  • @markosmolla3261
    @markosmolla3261 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቱ ተባረክልን የሚያቆመን የሚደግፈን እግዚአብሔር ነዉ አርብ አርብ ደግሞ ትናፍቀናለህ በቲክ ቶክ ተባረክ

  • @MuluMikir
    @MuluMikir 6 หลายเดือนก่อน +2

    "For in Him we live, and move, and have our being..." Amen 🙏 🙏 🙏 What a beautiful song brother Etana ❤

  • @eyuel_mamushet_joe
    @eyuel_mamushet_joe 6 หลายเดือนก่อน +2

    Etuye አቤት በአንተ ላይ ያለው የጸጋው ሙላት ግን!?😭
    ምንም ላልል ላላብራራ አሁናዊ ሁኔታዬን እንደ አራት ነጥብ የሚዘጋልኝ መዝሙር አገኘው "ሚያቆመኝ እግዚአብሔር ነው" !!🙏

  • @OfficialMesayBirhanu
    @OfficialMesayBirhanu 6 หลายเดือนก่อน +2

    Another beautiful song of worship for our Lord & a wonderful reminder of God’s Love!!🤗😍😊 We truly have a father who Loves us through it ALL. Etuyeeee😍😍 May God continue to bless, keep and use you as a worthy vessel God. Much love❤🤗

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቱዬ አንተ እኮ በቃ ዘማሪ ነህ‼️
    አዎ የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    አሜን‼️

  • @natnaelalemayew9555
    @natnaelalemayew9555 หลายเดือนก่อน

    Amen🥹
    Etuyee please do more songs we need this🙏

  • @lidiyamolla
    @lidiyamolla หลายเดือนก่อน

    Etuye God bless you

  • @selamselam366
    @selamselam366 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ በፀጋው ብዛት የሚያቆመን ጌታ ይባረክ🙌🙌🙌🙌🙌🙏

  • @KishaChristian
    @KishaChristian 6 หลายเดือนก่อน

    Etuye በእውነት እኛ የእርሱ ጥገኞች የሚያቆመን ደግሞ ከፀጋው ብዛት የሚያፀናን የተባረከ ይሁን!
    ተባረክ ኢቱ ፀጋው ይብዛልህ።

  • @BeriBeri-w9d
    @BeriBeri-w9d 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረክልን

  • @samuelabadiga9769
    @samuelabadiga9769 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዝማሬ አሁንም እየባረከኝ ነው !!

  • @natnaelabelnatnael
    @natnaelabelnatnael 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen etuye geta zemenihin yibarkew beka ante zim bileh zemir atakuart beka hule mezmur bitlekilin erasu des yilenal

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 4 หลายเดือนก่อน

    Amen my brother Etana, May God bless you

  • @asayegirma8902
    @asayegirma8902 6 หลายเดือนก่อน +1

    amen Hallelujah

  • @Sami-zx3ej
    @Sami-zx3ej 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ያለው መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @deborahhabtemichael7519
    @deborahhabtemichael7519 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የሚያቆመን እግዚኣብሔር ነው ኢቱዬ ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ ከአንደበትህ አይታጣ 🙏🙏🙏🙏

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያቆመኝ እግዚአብሔር ነው አሜን ኢቱዬ ለምልምልኝ 🙏❤

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 6 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful song!

  • @goheberhanu4587
    @goheberhanu4587 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሚያቆመን እግዚአብሄር ነው 🙏

  • @meronkassahun7612
    @meronkassahun7612 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geta Eyesus Simu Yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Etuye Tebarek❤❤❤❤

  • @azebgebreyesus7115
    @azebgebreyesus7115 6 หลายเดือนก่อน

    “የእምነታችን ውሃ ልክ የፀናንበት መሰረት"🙌🏾✨✨✨✨✨
    Etuye back in a days seeing you on TH-cam, Worshiping with other singer makes me always wonder why can’t he release his own songs! Finally 🤌🏾God is Good🙌🏾Keep it coming ‼️

  • @mignotbrhanu2960
    @mignotbrhanu2960 6 หลายเดือนก่อน

    Geta Eyesus abzeto Yebarkeh
    You are our Blessing ❤🙏🙏

  • @misikirtsegaye1773
    @misikirtsegaye1773 6 หลายเดือนก่อน

    ኢቱዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ ድንቅ ዝማሬ🥰🥰🥰

  • @yemisrachregassa4036
    @yemisrachregassa4036 6 หลายเดือนก่อน

    Very many blessings Brother! Keep'em coming, please!

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቱዬ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ሃሌሉያ የሚያቆመን ያቆመን እግዚአብሔር ነው

  • @TeshuvahBedoChala
    @TeshuvahBedoChala 5 หลายเดือนก่อน

    ምን ዓይነት መዝሙር ነው!!! በጣም ነው እየተባረኩበት ያለዉት.... ስንት ጊዜ ደጋግሜ ብሰማዉም አልጠገብኩም!! You're so Blessed😍😍😍

  • @mahiletkassahun4157
    @mahiletkassahun4157 6 หลายเดือนก่อน

    Etuye, May God bless you even more to bless us with such beautiful songs!

  • @borudesalegn4614
    @borudesalegn4614 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን የሚያቆመን እርሱ እግዚአብሔር ነው። ብሩክ ሁንልኝ ወንድሜ

  • @MikiMAC
    @MikiMAC 6 หลายเดือนก่อน

    Etuye 💛🤗

  • @EfiMubarek
    @EfiMubarek 6 หลายเดือนก่อน

    O i'm blessed by this song.praise God_Etuyee bless you more🙏

  • @samuelabadiga9769
    @samuelabadiga9769 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይለምልም !!

  • @AddisalemBelachew
    @AddisalemBelachew 6 หลายเดือนก่อน

    You have such a beautiful voice and it’s wonderful that you are offering it back to God. May He bless you, and your service!

  • @bravofootballs7732
    @bravofootballs7732 6 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed Wendmie!
    Amen! Amen! Amen!
    This is all I meditate lately!
    Sew lemekom lela tesfa alew wey?
    There is none to trust our life on but God (by his Grace and Mercy).

  • @under15min
    @under15min 6 หลายเดือนก่อน

    Wow Etuye, thank you for this gift! Your voice is incredible and the message is healing. Indeed It is him! Only through his grace and love! Know that you are loved and appreciated!

  • @misekermissael1123
    @misekermissael1123 5 หลายเดือนก่อน

    Etu we're waiting for "ትበልጣለህ"🤗

  • @TigistAyalew-gk2zu
    @TigistAyalew-gk2zu 6 หลายเดือนก่อน

    ኢቱዬ አሜን የምያቆመን እግዝያብሔር ነው ተባረክ የጌታየ ጸጋው ይብዛልህ 🙏🥰

  • @rakiHT
    @rakiHT 6 หลายเดือนก่อน

    Etuye, it was a privilege to listen to your wisdom. Indeed, miyakomen esu bicha new.

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን እሰይ የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው❤🥰🙏

  • @mussiefisseha
    @mussiefisseha 6 หลายเดือนก่อน

    Etuuuuye so blessed by this beautiful song❤ Love you wendime

  • @mentesinotadmassu4610
    @mentesinotadmassu4610 6 หลายเดือนก่อน

    Good bless you more😢😢❤❤❤🎉🎉

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቱዬዬዬዬ የክብር ሰው❤❤❤❤

  • @IAm-iz6rn
    @IAm-iz6rn 6 หลายเดือนก่อน

    በደንብ ተባርኬአለው ተፅናንቻለው በዚህ መዝሙር የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 5 หลายเดือนก่อน

    We need you more Jesus ❤

  • @LidyaTamerat-x3t
    @LidyaTamerat-x3t 4 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU

  • @AmehaGebeyehu
    @AmehaGebeyehu 6 หลายเดือนก่อน

    My God you are amazing Etuye ❤ Mezmur endezih new !

  • @mercyme4611
    @mercyme4611 6 หลายเดือนก่อน

    A beautiful song with great message Etuye! God bless you bro 🙏

  • @becky.d
    @becky.d 6 หลายเดือนก่อน

    Amen, amen, amen! ❤❤

  • @simonyishak1522
    @simonyishak1522 6 หลายเดือนก่อน

    ETISHA MORE GRACE

  • @Feteh4all
    @Feteh4all 6 หลายเดือนก่อน

    Etu so very proud of you! just beautify, beautiful worship song!

  • @MuluMikir
    @MuluMikir 6 หลายเดือนก่อน

    Can't stop listening this song ❤❤❤

  • @MekdesgetachewAbuye
    @MekdesgetachewAbuye 6 หลายเดือนก่อน

    Kalat yelegnm be geta sim God bless you 🥰🥰🥰

  • @Afronegntube
    @Afronegntube 6 หลายเดือนก่อน

    ኢቱዬ እንዴት እንደምወድህ እንዴት እንደምባረክብህ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @yomi5265
    @yomi5265 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful Etu ❤❤❤ God bless you

  • @edenbayisa
    @edenbayisa 6 หลายเดือนก่อน +1

    I was eagerly waiting for this❤❤❤❤❤

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarek GOd bless you more and more 🙏

  • @tizitapaulos4173
    @tizitapaulos4173 6 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ ኢቱ❤❤

  • @Brookaviator
    @Brookaviator 6 หลายเดือนก่อน

    Beloved Brother Etu 🥰🥰🙌🏾
    Praise the Lord!

  • @berikebede2210
    @berikebede2210 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarekele man endegeta

  •  6 หลายเดือนก่อน

    you are always our blessing and am blessed by your songs minisity since childhood

  • @BilenWale
    @BilenWale 6 หลายเดือนก่อน

    Myakomen egziabher new🙏

  • @LovetoloveLove
    @LovetoloveLove 6 หลายเดือนก่อน

    Amen hallelujah 🙌🙏🙏🙏

  • @meklitsolomon6040
    @meklitsolomon6040 6 หลายเดือนก่อน

    Ettuyee እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @yenigatabera8801
    @yenigatabera8801 6 หลายเดือนก่อน

    Etuu Egeziabeher yebrakh ❤

  • @Dr.Biniyam
    @Dr.Biniyam 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ 🔥 😇

  • @YikirbelinaYiki
    @YikirbelinaYiki 6 หลายเดือนก่อน

    Ante Biruk Sew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lamndnw amarigna mezmur gn zemaw yemimesaselw????????? Addis mefter ayichalm??

    • @marymak519
      @marymak519 6 หลายเดือนก่อน +3

      Drop one and make history 🙄

  • @mintesinotyohannes5724
    @mintesinotyohannes5724 4 หลายเดือนก่อน

  • @HaraTariku-13
    @HaraTariku-13 6 หลายเดือนก่อน

    Ettuye our blessings ❤

  • @mytselot
    @mytselot 6 หลายเดือนก่อน

    Amen! God bless you!

  • @Thobi587
    @Thobi587 6 หลายเดือนก่อน

    nice Song!!! God Bless You All!!!

  • @amanuelkibret9327
    @amanuelkibret9327 6 หลายเดือนก่อน

    Much blessings brother

  • @godislove6010
    @godislove6010 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🏻🇪🇷❤️🇪🇹

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 6 หลายเดือนก่อน

    ለበረከት ሁን ወንድማችን!!!

  • @mb-dm2er
    @mb-dm2er 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Etuye

  • @Deginet12
    @Deginet12 6 หลายเดือนก่อน

    Etuye be blessed 😊🤎
    Love you so much 🥰

  • @AbeniShimels
    @AbeniShimels 6 หลายเดือนก่อน

    Woooo😭 aba

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 6 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful song. Waiting for more.
    More blessings to you.

  • @Abu84
    @Abu84 6 หลายเดือนก่อน

    You’re blessed etu yemiyakomen egziabher new 🙌🤲

  • @meklitBirhanu-sh9tu
    @meklitBirhanu-sh9tu 6 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤

  • @addisumebratu
    @addisumebratu 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. 6 หลายเดือนก่อน

    hallelujah yemiyakomen geta nw🙌 geta brk yargh

  • @sweetasfaw6069
    @sweetasfaw6069 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጓጉተህ ገደልከን ውይ....የመዝሙር ልክ

  • @eyuel_mamushet_joe
    @eyuel_mamushet_joe 6 หลายเดือนก่อน

    ኢቱዬ አንተ የምድራችን በረከት ወድሀለው 😭😭

  • @VintageByte
    @VintageByte 6 หลายเดือนก่อน

    Etuye my dear!! More Grace and Peace to you!!

  • @barnabasaklile
    @barnabasaklile 6 หลายเดือนก่อน

    🖤🙏

  • @MekdesgetachewAbuye
    @MekdesgetachewAbuye 6 หลายเดือนก่อน

    ለመስማት እንደኔ የጓጓ ጌታን በጣም ነው የጠበኩት

  • @jerrytadesse9249
    @jerrytadesse9249 6 หลายเดือนก่อน

    Such a beautiful song ❤