Ethiopia : ሼህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ዶር አብይ እና ስለ ፋኖ የተናገሩት አስደንጋጭ ትንቢት | she husen jibril | News | ኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 347

  • @agerietigabu
    @agerietigabu 4 หลายเดือนก่อน +13

    ድለል ለፋኖ

  • @SofiaEbrahim-b1p
    @SofiaEbrahim-b1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፍኖ አላህይርዳቸው ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሰላም እመኛለሁ ሚን ኩልቀልቤ

  • @ኡሙቢላልየረሱልወዳጅ
    @ኡሙቢላልየረሱልወዳጅ 5 หลายเดือนก่อน +12

    እኛ ፋኖም ሆነ ማንም አልጠቀመን ህዝባችን ቤተሰቦቻችን መቀመጫ አተዉ እየተሰቃዩብን ነዉ አላህ ፈረጃውን ያውርድልን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ብቻ ያረብ

  • @SofiaEbrahim-b1p
    @SofiaEbrahim-b1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራጀግፍኖ

  • @Egerhis
    @Egerhis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @ahmedapp2873
    @ahmedapp2873 6 หลายเดือนก่อน +5

    ታዛዝናለሀህ አላህ ትክክለኛው ምገድ ይምራህ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 8 หลายเดือนก่อน +22

    #ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 5 หลายเดือนก่อน

      በርግጠኝነት እነግርሀለው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ፋኖ አላወሩም የት አውቀውት ይህን ጀላራስ ጃዊሳን

    • @Mekd87
      @Mekd87 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@jaletube5602ወረራ ጋላ

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@jaletube5602#ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @mulukenfiseha8159
    @mulukenfiseha8159 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ ስለምንሰማላቸው ነው። ፍለጎታቸውን የሚነግሩን

  • @SofiaEbrahim-b1p
    @SofiaEbrahim-b1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአማራ ፍኖ

  • @abdujemal8430
    @abdujemal8430 8 หลายเดือนก่อน +22

    አገር ሆነ ህዝብ በትንቢትና ጠንቋይ አትመራም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 6 หลายเดือนก่อน +1

      በነቢ መሀመድም ቢሆን. ?

    • @RobelJETRO
      @RobelJETRO 4 หลายเดือนก่อน

      Tnbit atnaq sletetisafe enji hullu Zmme blo new 🇱🇷🍖🍗🦮💨🇪🇹🐒👂👁🦻👁👂👏👏👏‼👈

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 4 หลายเดือนก่อน

      @@abdujemal8430 አዋ አትመራም 21 መስጊድህን ባፈረሰብህ ጋላ እንጅ

  • @MindaDebebe
    @MindaDebebe 4 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ድል ለፋኖ

  • @ZeynabaAli-kv5rd
    @ZeynabaAli-kv5rd 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኛሁሌምበአላህነውየምነውአላህአለን

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዘንድሮ ያልተባለውን ተባለ፣የተባላው አልተባለም በማላት ህዝቡን ማጭበርበር ብቻ ሆነ።

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misaye-y6u
    @misaye-y6u หลายเดือนก่อน

    ለኛፈረጃያውርድልንአላህ

  • @SameeraC-j9c
    @SameeraC-j9c 11 วันที่ผ่านมา

    የወዴፊቱን የሚዉቀዉ አላህ ብቻ ነዉ

  • @maryamsabt2468
    @maryamsabt2468 21 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሸህ ሁሴን ካወራን ብዙ ነገር አለ የኛ ነገር ገና ነው ማለቂያ የለው ገና ግብፅ ትወረናለች የዛኔ ነው ግን ኢትዮያ ታሸንፋለች ብቻ ክርስቲያኑም በፀሎት ሙስሊሙም በዱአ እንጠንክር እላለሁ

  • @DeguAhmed-zg9ez
    @DeguAhmed-zg9ez 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @KokaKokaye
    @KokaKokaye 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስየሜልታሪክ

  • @metwetebra3678
    @metwetebra3678 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 8 หลายเดือนก่อน +32

    😂እሄ ሼክ ሁሴን ጅብሪል የምትሉት ሰውዬ በየጊዜው ነው እንዴ ትንቢቱ የሚቀያየረው ? ከዚህ በፊት አብይን የሚያሞግስ ትንቢት ተናግረዋል ተብሎ ስንሰማ ነበር ያስቃል በጣም

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 8 หลายเดือนก่อน

      enam gra migebagh

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yemigerm ko new

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እኔም እሱ ነው የሰማውት

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw 7 หลายเดือนก่อน

      እብድ የጣፈው ነው

    • @ZedMan-v6y
      @ZedMan-v6y 7 หลายเดือนก่อน

      እሳየው አንዴ ተናግረው አልፈዋል ሰው በቀያየረው ቁጥር እሳቸውን መጠየቅ ያለባቸው አይመስለኝም

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 4 หลายเดือนก่อน +2

    የፈጠራ ናት ሁለቱም መጽሐፍ አለኝ እንዲህ የሚል ግጥም የለም።በ"ን ጀምሮ በ"ን" የሚልቅ ከመጻሐፉ የለም።

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ☝☝☝☝

  • @modinamodina4305
    @modinamodina4305 4 หลายเดือนก่อน

    አላሁ፣አለም፣

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምታ አበዛህ። እኳ ወደገደለው ግባ ?

  • @899-r9n
    @899-r9n 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቅ አላህ ነው ይሄ ሸርክ ነው አላህ ቀልብ ይሥጥህ

  • @abateabegazali-zy5nh
    @abateabegazali-zy5nh 8 หลายเดือนก่อน +5

    ስለፋኖስ የት አለ የተነገሩት?

  • @AsAs-sg7pl
    @AsAs-sg7pl 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሽርክ

  • @kuruwello8545
    @kuruwello8545 7 หลายเดือนก่อน

    እኛ ወደዚህ ምድር የመጣነው አንድ የፈጣሪን ለመገዛት ( በአንድ አሏህ ማመን) ነው ያለብን።የሠው ልጅ በአሏህ እንጂ በሠው አትመኑ

  • @ZaharaBeshir-d8l
    @ZaharaBeshir-d8l 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዋሬ

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h หลายเดือนก่อน +1

    ዲል ለአማራ ፋኖ ይሁን👏👏👏

  • @ZebwaWeldamanuel
    @ZebwaWeldamanuel 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያልፃፈ

  • @Jonntamrat
    @Jonntamrat 4 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkkkk my our hero fano wonderful winner

  • @abdussemedadem8885
    @abdussemedadem8885 8 หลายเดือนก่อน +17

    በሼሁ መነገድ ተው፡፡ የወደፊቱን ፈጣሪ እንጅ ማንም የማወቅ ስልጣንና ችሎታ አልተሰጠውም፡፡
    ስለዚህ ሙታንን መነገጃ አታደርጉ፡፡

  • @ademAhimed-bt9rp
    @ademAhimed-bt9rp 4 หลายเดือนก่อน

    ምንያረጋል ህዝባቺን አለቀ

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 3 หลายเดือนก่อน

    ጠንቆይ በጠንቅይ እናምንም

  • @zengbechmekonnen799
    @zengbechmekonnen799 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምኑ ነው ለፋኖ የሚያደነግጥ ትንቢት ወሬ

    • @MarryKasa
      @MarryKasa 7 หลายเดือนก่อน

      እውነትም ለፋኖ አስደንጋጭነቱ ምኑ ነው?

    • @eastworld5974
      @eastworld5974 2 หลายเดือนก่อน

      ወሎ ላይ ከትላንት በስቲያ ትልቅ ዱዓ ነበር፣
      አንዱ ሸህ ተነስቶ አስከ 2019 አብይን ጫፉን የሚነካው የለም። እንዲሁ መጫረስ እንጂ ብለው ሰውን ተስፋ አስቆረጡት። ገና 2 አመት አለው እንደሳቸው ከሆነ።
      ይገርማል ድሮም ህዝቦች እንዲሁ አየተባሉ ሁሉም አፈር ገብተዋል አሁንም ይባላል።

  • @AbdulKerim-y1n
    @AbdulKerim-y1n 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሩቅን እውቀት ከአሏህ በስተቀር የሚያውቅ የለም ሰውየው በእውነት ተናግሮት ከሆነ ይሔ ጥቆላ ነው

  • @Zeynu-tj9tj
    @Zeynu-tj9tj 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዝህየሸህውሴንጂብሪልነገርእየገረመኝነው

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 7 หลายเดือนก่อน +6

    የማንም ትቢት ውድቅነው ከረሱል ትቢት ውጪ ወደራሥህ ተመለስ ያአሂ ጉድኮነው ለመሆኑ እሱ ነውደ ይህ ሽረክ ከሳት አያድንም ቶብተህ ወደአላህ ተመለስ ቶባ ማጋነን

    • @FsjvgiGdunvu
      @FsjvgiGdunvu 6 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ማዳመጥ ያለ ምነም ተቃውሞ ዝም ብሎ መሰማት ክፍት ነው

    • @FsjvgiGdunvu
      @FsjvgiGdunvu 6 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ሙሰሊም አይደለም በል ካፍር ነው

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 2 หลายเดือนก่อน

      ካፊሮች ናቸው

    • @sayataddis8371
      @sayataddis8371 วันที่ผ่านมา

      አለማዳመጥ መብትሽ ነው ፣ እምትፈልጊውን ከሆነ መስማት የፈለግሽው ETV አለ።

  • @TarikuBrhanu-n1h
    @TarikuBrhanu-n1h 4 หลายเดือนก่อน

    ትላንትናም መለት በጁንታ ዘመን ብዙ ተብሎ ነበር አሂን ደግሞ ዛሬም ደግሞ መጣችሁ ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @BeyadelahLulu-wx8pu
    @BeyadelahLulu-wx8pu 8 หลายเดือนก่อน +24

    ሼሕ ሁሴን ጅብረል የነበሩት ከ200መቶአመት በፊት አይደለም አርም

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 8 หลายเดือนก่อน +1

      ታድያ የኖሩበትን ዘመን እርምት ካደረግህ ትክክለኛውን እስቀምጥ።

    • @AdanecheYilema
      @AdanecheYilema 8 หลายเดือนก่อน

      በ1811 ነው የተወለዱት 205 አመታቸው ነው በአፄ ቴዎድሮስ አፄ ዮሐንስ እና በ አፄ ምኒሊክ ዘመን ነው የኖሩት

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 8 หลายเดือนก่อน

      ትንቢት በዘመን ይገደባል እንዴ?

    • @danielassefs2947
      @danielassefs2947 8 หลายเดือนก่อน

      So when ?

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@danielassefs2947 ልክ ነው በአጼ ሚኒሊክ ዘመን የኖሩ ሰው ናቸው፡፡

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 8 หลายเดือนก่อน

    ድቅ፡ትብት፡በላዮ፡ቤቶ፡ገነት፡ይሁን፡💙💛❤️🙏😭

  • @abrahamfele1070
    @abrahamfele1070 7 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እንኩአን ያልተነካ ግልግል ያዉቃል

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 7 หลายเดือนก่อน

    ከገጽ ስንት ነው ያነበብከው?

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ጊዜ እኒህ ሰውዬ ተናገሩ የምትሉት ትንቢት ብዙ ጊዜ ሰምቼዎለሁ የሚናገሩት አንድ በክርስትና ሀይማኖት የተፃፈ ፈካሬ እየሱስ የሚል ስለ ወደፊት የሚናገር ከተጻፈ በጣም ብዙ ዘመናት ያሳለፈ ነው ያንን ይመስለኛል የሚናገሩት የዛሬውን ሳይሆን በፊት በሌላ ፕሮግራም ትንቢት ተናገሩ ሲባል ሳደምጠው እራሱ ነው ለማንበብ ሞክሩ መጽሀፉን ታመዛዝናላቹ

  • @GetuBekele-w8e
    @GetuBekele-w8e 3 หลายเดือนก่อน

    አርፍ ነው

  • @nathanaelstotaw4340
    @nathanaelstotaw4340 8 หลายเดือนก่อน +2

    የፃፍከው ርዕስ ሌላ ያነበብከው ሌላ ቢያንስ ስለምታነበው ነገር ትክክለኛ ርዕስ ፃፍ ያንተ ቪዲዮ እንዲታይ ብለህ አትቅደድ

  • @MasreshawuWaltengus
    @MasreshawuWaltengus 5 หลายเดือนก่อน

    ሸህ ውሴን ጂብሪል አጵመዎ መልእክ እያስተላለፈ ነው

  • @ZaharaBeshir-d8l
    @ZaharaBeshir-d8l 8 หลายเดือนก่อน

    ፋናህ ይጥፋ

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 6 หลายเดือนก่อน

    እኚህ ሰውዬ ትንቢታቸውን እንደ ማልያ ነው እንዴ የሚቀያየረው የወደፊቱን የሚያቅ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @yenealemnibret2747
    @yenealemnibret2747 7 หลายเดือนก่อน

    መቼ ነው ከጠንቋይ እና ከትንቢት ተናጋሪ ተለይቶ የራሱ ኑሮ በራሱ የሚወስን ማህበረሰብ መፍጠር የምንችለው?

  • @TersitBelay-m5g
    @TersitBelay-m5g 2 หลายเดือนก่อน

    እንትን ብሎ ተርጕሚ መጀመሪያ አማርኛውን በደንብ እወቅ

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሄየሸውሴን፡ጀበሪል፡ትንቢት፡አደለም።

  • @bekeleendalew6317
    @bekeleendalew6317 7 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ 2 መቶ ዓመት ትምህርት ቤት ነበረን?

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 5 หลายเดือนก่อน +1

    ።።። እረ የሳቸው ድምፅ አይደለም

  • @AbuMullah-kx5zy
    @AbuMullah-kx5zy 4 หลายเดือนก่อน +1

    This is not Sheh Husin tinbit It is your own writing.

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 6 หลายเดือนก่อน

    Shek Husen indagena tenessu inde ?Qabaxari !

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ለአላህ ብልግና ችሁ ምንም የተናገረ የለም አትፈላሰፉ😂

  • @Sani-h2s
    @Sani-h2s 3 หลายเดือนก่อน

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 5 หลายเดือนก่อน

    መቼ ነው?

  • @DgilolewDeleleg
    @DgilolewDeleleg 5 หลายเดือนก่อน

    ጠንቋይ

  • @ashenafidisasa1538
    @ashenafidisasa1538 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሁሁሁሁሁሁ ምን አለ የደሀውን ኢወት ባትቀልዱበት ኸረተውን ይብቃን እንኑርበት አታጫርሱን

  • @daniterefe3656
    @daniterefe3656 7 หลายเดือนก่อน

    የሚያስታርቅ ሳይሆን የሚያፉጀን ተጠያቂ ማነው ተቀባይ ፍርዱን እኳንስ ሊያስታርቅ ሊያስማማ ህዝቡን ሲጎነጉን ያድራል ሲፈትል ሸሩን ተሻርኮ ሊመዘርፍት እናት ሀገሩን ጉቦ በመሰብሰብ ሲሞላ ኪሱን እንደልብ ይያዛል ገንዘብ በሳጥን ይህ ነው የኛሹም ሀገር መሪችን ብዙ ሰው አልገባውም እና መሰግናለን ይህ መንግስት ስለ ነገርከን ብዙዎቻችሁ የታል ፍኖ ትላላችሁ መልክቱ ቅኔ ነው ይግባህ በደብ አዳምጠው

  • @AhmedSyed-rm2di
    @AhmedSyed-rm2di 7 หลายเดือนก่อน

    ሽልርል አከበር አላህ ዋአለም

  • @Ismail-g6z4w
    @Ismail-g6z4w 8 หลายเดือนก่อน +2

    Attawush wushetam

  • @EmebetMulachew
    @EmebetMulachew หลายเดือนก่อน

    Shi husen kante befit abebenewal ketafe

  • @shumetiezerihun1720
    @shumetiezerihun1720 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እባክህ ፈጠራው ይቅርብህ

  • @AhmedEndris-ng4nz
    @AhmedEndris-ng4nz 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለፋኖ ብለዋል ብለህ ነበረ ስብስክራይቡን አነሳዋለሁ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 8 หลายเดือนก่อน

    Yasharike manehariya. Bedia agashi hulune negare awakiw allahe bichana bicha new

  • @user-ul6cd4hs4g
    @user-ul6cd4hs4g 2 หลายเดือนก่อน

    ሸህ ሁሲን ጁብሪል ፈጣሪ መሰሉክ እንዴት ምን ታካብዳለክ😅😅😅😅😅

  • @unityForEthiopia
    @unityForEthiopia 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ግጥም አይደለም። ሙሉ መፅሀፉ አለኝ።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 8 หลายเดือนก่อน

    ስለፋኖ ያልከው የት አለ? ትንቢት ነውና በትክክል አቅርብ፡

  • @yesufkebede
    @yesufkebede 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄኮትቢት አይደለም ያንተግጥምነው ዜማህ ተመችቶኛል

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ አብቤዋለው ማርይምን የመለስ ዜናዌ አማማት ገርማኜል

  • @dejazmach
    @dejazmach 5 หลายเดือนก่อน

    ምንም አይገናኝም ::

  • @JemalSeid-ez3rh
    @JemalSeid-ez3rh 6 หลายเดือนก่อน

    በናተስላይምንፈረዱሰውደሁነቅቷልአይታለልም

  • @MameMame-uz2lt
    @MameMame-uz2lt 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአላህ፡ባረያ፡አላህ፡የአሳወቃቸው፡ነው፡ሚያወሯት

    • @EfriemM
      @EfriemM 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምለው ቁራን አላህ ሁለት እጁ በቀኝ በኩል ነው ይላል አሉ

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 4 หลายเดือนก่อน

    እኚህ ሰውዬ ዛሬም በሕይወት አሉ እንዴ አሁንስ በጣም አበዛችሁት

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 7 หลายเดือนก่อน

    Sheh husen tenkay nachew

  • @amarebedassa5125
    @amarebedassa5125 4 หลายเดือนก่อน

    የሼኩ ትንቢት እውነት ከሆነ ለምን በአንዴ ተጽፎ አይወጣም። እውነት ስላልሆነ በየጊዜው እየተበጨቀ ሰዓት እየጠበቀ ወቅታዊ ይሆናል። ለማንኛውም እውነት ተደብቃ ስለማትቀር ትዝብት ይተርፈናል።

  • @alimekonnen8338
    @alimekonnen8338 8 หลายเดือนก่อน

    I have this book but there is no any sentence about Fano
    Any word about Fano False saying

  • @Abdellah-mr8wj
    @Abdellah-mr8wj 5 หลายเดือนก่อน

    ሸይኽ አይደሉም ተጃጂላችሁ ለማጃጃል አትሞክሩ የሩቅ አውቃለሁ ብለው ከሆነ ጠንቋይ ናቸውጅ

    • @Abdellah-mr8wj
      @Abdellah-mr8wj 5 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ማገጣችሁ እኛኮ ዲን አለን እንደዚህ ብሎተሆነ እብድ ወይም ጠቋይ ነው ሌላ ምን ይሆናል

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 5 หลายเดือนก่อน

    ውሽት በዛ ፣ ምን አይነት ዘመን ነው?

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 6 หลายเดือนก่อน

    ያልተጻፈ አታንብብ፣ የፋኖን ትግል ለማዳከም የጫርከው ግሳንግስ ነው።

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 4 หลายเดือนก่อน

    አቦ አትጃጃል ጃህል እተቅሏህ ሁሉን ነገር እሚያደርገው አንድ አሏህ ብቻ ነው

    • @SherifYasinየጃማው
      @SherifYasinየጃማው 4 หลายเดือนก่อน

      እየው ተነሳ እግድን ዘመናዊ ውሀብይ እረተው

  • @YaregalMmm
    @YaregalMmm 4 หลายเดือนก่อน

    የአተስይለያልስንትነውየከፈለህአፍርብላአተእበትዘግበህሙሀል

  • @Mulugetajemaneh8
    @Mulugetajemaneh8 8 หลายเดือนก่อน

    ክክክ የራስህን ፍላጎት የፃፍከው እንጂ የዛሬ 200ሽህሁሴን ጅብሪል የሉም

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 8 หลายเดือนก่อน

    He didn't say this. Tell us the book title. The way presented is not attractive

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 7 หลายเดือนก่อน

    የሼህ ሁሴን ትንቢት አይደለም የእሳቸው ግጥም በ ን ብቻ አይዘጋም በስማቸው ሌላ መልዕክት ማስተላለፍ ነው የተፈለገው ።
    ያልተፈፀመ ትንቢት ልንገራችሁ
    ከኣህመድ ተወልዶ
    አልጋው ቢናወጥ ሄደ ባህር ማዶ
    መሄዱም ችግር ነው ቢያዝም አይጎዳ

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኮዋን። ደናመጣህ ሰብስክራይብ ላይክ። መልስ❤🎉❤🎉

  • @MulumerbetSebsebe
    @MulumerbetSebsebe 7 หลายเดือนก่อน

    ለምን ለፋኖ ሆነ ፈኖ ነዉ እንዴ ችግርፈጣሪዉ ለምን ለችግር ፈጣሪዎቹ አትነግሯቸዉም እቤቱ ድረሥ ሄደዉ ለሜገድሉት

    • @saadaS-o6t
      @saadaS-o6t 4 หลายเดือนก่อน

      ዝም አትይውም የሁሴን ጀብሪሪ ታሪክ ይሂ አደለም መፀሀፍ እእኔ አለኝ ውሸታም

  • @MuluImebet
    @MuluImebet 3 หลายเดือนก่อน

    Tadya minu new sile fao yeminager minm alayehum .

  • @ShimelesAke
    @ShimelesAke 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላ ስራ የለህም አይምርብህም ወሬህን ተውና ህወትህን ኑር ወሬ

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen 8 หลายเดือนก่อน

    የሥሬህንይሥጥህዉነትበማሥኪንሠዉእየቀለዳችሁ

  • @FyffGfyf
    @FyffGfyf 7 หลายเดือนก่อน

    እሔ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከመቃብር ተሥተው ነው ወይሥ ከሞቱበት ተነሱ እረ ፈጣሪን ፍሩ ሙሥሊም አይዋሽም በሙሥሊም አትሸቅሉ

  • @عاتنهنت
    @عاتنهنت 7 หลายเดือนก่อน

    አጪበርባሪ ድል ለፍኖ

  • @medsaid7818
    @medsaid7818 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @AhmedMohammed-ly2cb
    @AhmedMohammed-ly2cb 7 หลายเดือนก่อน

    እነሱ ነብይ ናቸው እንዴ እራእይ ይወርድላቸዋል አላህን ፍራ ማንም ነፍስ የወደፊትን አታውቅም

  • @جميله-ق1ق
    @جميله-ق1ق 5 หลายเดือนก่อน

    Bakeha atwara kaAllha wache kenbyachen wache manme ywadfitun yemiyawake Yelm allha yemelse wandemi